Тёмный

MK TV || " ኑ! ለቅሶ እንድረስ "|| ገጣሚት ምሥራቅ ተረፈ 

Mahibere Kidusan
Подписаться 479 тыс.
Просмотров 173 тыс.
50% 1

Subscribe and share www.youtube.co....
www.youtube.co....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 717   
@etagegntakele8283
@etagegntakele8283 Год назад
ልጄ በካህን እንጂ በአቶ አይጠመቅም...* እጅግ ድንቅ አገላለጽ ነው። ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን።
@azebmulugetaazebmulugeta6284
እግዚያብሄር ተዋጊ ነው ስሙም እግዚያብሄር ነው ፡፡ የአባቶቻችን አምላክ ከእኛ ጋር ነው
@የዝክረቅዱሳንተማሪነ-ጐ3ፈ
እግዚአብሔር እንደዚህ ጻፊ እኅት ዓለም
@tseganguse2269
@tseganguse2269 Год назад
Selam fqrn yewrdelkum eghzeabeher
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 Год назад
😭😭😭🖤🖤🖤
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
🙌🏿🙌🏿🙌🏿🖤🖤🖤
@EthioAlema
@EthioAlema Год назад
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@hamiddino7826
@hamiddino7826 Год назад
እናመሰግናለን እህታችን ተባረኪ ሀሳባችንን በግጥም ሰላቀረብሸልን😭😭😭😭😭😭😭😭☝️
@mulu1621
@mulu1621 Год назад
እንደራጃ አንድ እንሁን 😭ይህ የሳጥናኤል መሪ ገና ብዙ መከራ ያመጣብናል
@Samsung-dy1bm
@Samsung-dy1bm Год назад
ስልካ ቼ ው ን የት ነው የሚ ገ ኘ ው የአባ አፈ ል ጋ ለ ሁ 😭😭😭😭😭😭😭
@rahelabebe4355
@rahelabebe4355 Год назад
አዎን ለመጀመሪያ ቀን በጾመ ነነዌ ትእዛዙን በማክበር ለጸሎት ወደ ደብሬ የካ ቅዱስ ሚካኤል ስሄድ መንፈሴ የሚረጋጋበት አዝኜ ተክዤ ሳለሁ ሄጄ ጭነቴን አራግፌ ደስ ብሎኝ የምመለስበት ያ ታላቅ ደብር በኔ ዘመን ማቅ ለብሶ አየሁት አቤቱ ጌታዬ ሆይ እንደበደላችን እማ ይሄም ሲያንሰን ነው እንደምህረትህ ይሁንልን አሜን !!!!!!!!!!!! ሳየው እኔም አንዳች ነገር ውስጤን የወረረው ስሜቴን ያሸበረው የችግሩን ክብደት በደንብ ያስተዋልኩበት በእንባዬ የታጠብኩበት ነበር ሆኖ ያገኘሁት እህት አለም እኔም እንዳችው ነበር ያዘንኩት አዝነን አንቀርም አይዟችሁ እንባችን ይታበሳል ቤተክርስቲየናችን ወርቀ ዘቦ ይለብሳል
@shewa1271
@shewa1271 Год назад
እጅግ ፡ ድንቅ ፡ የአገላለፅ ፡ ጥበብ ፡ የውስጣችንን ፡ ነው ፡ በእውነቱ ፡ ልብ ፡ የሚሰብር ፡ ጊዜ ፡ ቢጨልምም ፡ መንጋቱ ፡ አይቀርም ፡ እግዚአብሔር ፡ ይስማን
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 Год назад
ጌታ ሆይ የራሄል እንባ እንደስማህ የእኛን የኢትዮጵያዊያን እንባ ፅሎት ምሕላ ሰማን 😭😭😭🖤🖤🖤❗️❗️❗️
@truneshturey
@truneshturey Год назад
አሜን አሜን አሜን
@aniazi4911
@aniazi4911 Год назад
አስታወሽኝ ልጅነቴን ደብረኃይል ቅዱስ ራጉኤል ያሳደገኝ ደብሬን ቃለህይወት ያሰማሽ እህቴ
@AynalemMoges
@AynalemMoges Год назад
ጌታ ሆይ የራሄል እንባ እንደስማህ የእኛን የኢትዮጵያዊያን እንባ ፅሎት ምሕላ ሰማን 😭😭😭🖤🖤🖤
@_FM_zetewahedo
@_FM_zetewahedo Год назад
እግዚአብሔር በእውነቱ የተዋሕዶ ልጆችን እንባ ይመልከት
@ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
የአብርሐም የስሐቅ የያቆብ አምላክ እግዚአብሔር ሆይ መልስህን ስጠን የሀፂያታችን ዉጤት ነዉ በቸርነትህ ይቅር በለን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💔💔💔
@Adwa_Africa
@Adwa_Africa Год назад
ህመሜ በእንባዬ እንዲወጣ ስላደረግሽ አመሰግናለሁ እህቴ:: አቤቱ ፈጣሪ እንደአባቶቻችን በፈተና አፅናን, አበርታን አትተወን!! አንድ ሲኖዶስ አንድ ፓትሪያርክ አንድ ቤተክርስቲያን!!!!!!!!
@frehiwotengida5138
@frehiwotengida5138 Год назад
ጌታሆይ እንባችንን አብስልን ለጠላቶቻችን አሳልፈህ አትስጠን
@medilove3189
@medilove3189 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ፆሎት ልመናችንን ይስማ እመብረኅን ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ትመልከተን
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 Год назад
ቃላት የለኝም ይማል ቤ/ክ ጥቁር ለብሳ ማየት ያማል እመቤቴ ድረሽልን።
@girmabekele7988
@girmabekele7988 Год назад
ምስራቅዬ በእውነት የሁላችንንም ህመም በግጥም ስላቀረብሽልን በእግዚአብሔር ስም እናመሰግናለን። እግዚአብሔር አምላክ ወደ ቀደመው አንድነታችን ፣ ፍቅራችን ፣ ሰላማችን ይመልሰን ።
@abebaakane9054
@abebaakane9054 Год назад
እንዴት ልብ ይሰብራል! እንዴት ያማል! እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ!!
@iamethiopian662
@iamethiopian662 Год назад
ገጣሚ ምስራቅ በጣም እናመሰግናለን ።ወዮ ለባለ ጊዜዎች ወዮላቸው።
@hailemariamassefa9646
@hailemariamassefa9646 Год назад
“አቤቱ፥ እንደ ቸርነትህ መጠን ማረኝ፤ እንደ ምሕረትህም ብዛት መተላለፌን ደምስስ።” - መዝሙር 51፥1
@ribkazeneberibkazenebe5078
@ribkazeneberibkazenebe5078 Год назад
ቃለሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር የምሕረት እጁን ይዘርጋልን
@AbinetDejene
@AbinetDejene Год назад
እግዚአብሔር በእውነቱ የተዋሕዶ ልጆችን እንባ ይመልከት💓💓💓💓💓
@iconnectcell996
@iconnectcell996 Год назад
አይዞሽ እህት አለሜ የድንግል ልጅ እርሱ አባቴ ይብቃችው ብሎ መከራ የበግ ለምድ ለብሶ የመጣው ሴረኛው ዳግማዊ ግራኝ በጊዜው ገልጦ አሳየን
@mtt733
@mtt733 Год назад
እግዚአብሔር ይስጥልን የአንድነት የሰላም የመሰባሰቢያችንን ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን አንድ ያደረገን ያሰባሰበን ይክበር ይመስገን
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ
😭😭😭😭እግዚኦ የኔ ዘመን መከራ ጌታሆይ ማርን ይቅር በለን
@aemeroalemu9715
@aemeroalemu9715 Год назад
እግዚአብሔር እምላክ ሆይ ታምርህን አሳይተህ የአባቶቻችና የምእመናንን እንባ አብስ !!!!!
@amareameco
@amareameco Год назад
አባቴ ክርስትናዬን የተነሳሁበት ልጅነት ያገኘሁበት የመርካቶ አድባር መላዕከ ሀይል ቅዱስ ራጉኤል እኔ ማቅ ልልበስ😭😭😭😭
@Sol-lo8tl
@Sol-lo8tl Год назад
ሊነጋ ሲል ይጨልማል ጨልሞ አይቀር ዳግም ይነጋል ተስፋ አትቁረጥ አምላክ ያውቃል💚💛❤️☝️
@dawitmussie77
@dawitmussie77 Год назад
እግዚአብሄር ጽናቱን ይስጠን ያልሆነብን ምን አለ እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ አቤቱ የሆነብንን አስብ
@samsonmekuria4290
@samsonmekuria4290 Год назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን:: እመብርሃን ከጎንሽ ትቁም:: ኦርቶዶክስ ትሻገረዋለች!!!
@abrehameayalewe207
@abrehameayalewe207 Год назад
አቤቱ አምላኬ ምህረትን ላክልን ምስራቅ እግዚአብሔር እድሜናጤና ይስጥልን
@teshomesoressa2452
@teshomesoressa2452 Год назад
አቤቱ የሆነብንን ተመልከት ለቅሶአችንንም ስማ፤ ታረቀንም -አዝነን ተሰብረናልና። ሰማዕትነት የተቀበሉትንም በሰማይ ተቀበላቸው ለቤተሰቦቻቸውም መፅናናትን አድልልንን። የሳቱትንም እንደዚሁ ወደልባቸው መልስልን።
@saraseyoum8059
@saraseyoum8059 Год назад
ምስራቅዬ ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በደንብ በደንብ ነው የገለፅሽው መቼም ለግፈኛ መጥኔ እንባችንን የሚያብስልን ልዑል እግዚአብሔር አለ ሰማዕትነት ለተቀበሉት ነፍሳቸውን በአፀደገነት ያኑርል ::
@Nigusu821
@Nigusu821 Год назад
አምላካችን ሆይ በቃችሁ በለን😭😭
@ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ነነዎይን የሰማ አምላክ እኛንም ይስማን
@tenagnegashe2941
@tenagnegashe2941 Год назад
እግዚአብሔር ክብርሺን አንደበትሺን በዙፋኑ ያኑርልሺ ምስራቅ !! አዎ ወደ ምስራቅ ተመልከቱ አደለም የሚለው ቃሉ።
@teklewoinabebe9981
@teklewoinabebe9981 Год назад
በእውነት እህታለሜ የእምየ ልጅ የአንዲቱ ሀይማኖት ተዋህዶ ፍሬ ዘርሽ ይባረክ . I will never forget you in my life you make me happy and God blessed you ❤❤😂😂❤❤✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ምስራቅየ ከ USA
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Год назад
የጥበብ አምላክ ጥበብን ይጨምርልሺ ምስራቅዬ እንቁ የተዋሕዶ ፍሬ ነሺ
@asekilemarayimeyimareyamli7205
እህህህህ ቸሩ መድኃኔዓለም ይህ ሁሉ መከራ ይሁን ያልፋል አይይ ወላዲተ አምላክ
@etabmestwate9195
@etabmestwate9195 Год назад
እግዚያብሄር ሆይ ይህን የመከራ ጊዜ እባክ አስበን
@ጥሩወለተማርያም
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እህታችን ልጀን በካህን እጅ እንጅ በአቶ አላስጠምቅም👍🖤⛪️😥
@bari9513
@bari9513 Год назад
አቤቱ ፈጣሪያችን ይቅር በለን አቤቱ ፈጣሪያችን በምህረትክ ጎብኝን
@iwin_inlove6974
@iwin_inlove6974 Год назад
O lord i can't. ለማንኛውም ሰልፉ የእግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር ደግሞ ተዋግ ነው ስሙም እግዚአብሔር ፡፡
@godisgood3876
@godisgood3876 Год назад
I can't stop crying
@hanayetdaw8616
@hanayetdaw8616 Год назад
አቤቱ አምላካችን ሆይ የራሔልን እንባ የተቀበልክ የአባቶቻችን የእናቶቻችን የእኽቶቻችንን የወንድሞቻችንን እንባ ተቀበል በቃችሁ በለን ፍረድልን ፍረድልን ፍረድልን
@ወለተተክለሃይማኖት-ዠ7ፐ
አቤቱ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረን ይቅር በለን 😭😭😭🤲🤲✝️
@arsemasara9175
@arsemasara9175 Год назад
በእውነት እህታችን እናመሰግናለን🙏🙏🙏🤲🏻🤲🏻🤲🏻💒💒💒❤️
@emano5974
@emano5974 Год назад
አቤቱ ማረን ይቅር በለን እመቤቴሆይ ቅድስት ኢትዮጵያ የቅዱሳን ሃገር ናትና የቀድሞው ክብሯንመልሽልን እምዬ ተዋህዶ ቀን አለው እግዚአብሔር እንደአቀረቀርን አይቀርም
@berutgaredew6356
@berutgaredew6356 Год назад
አቤቱ የሆነብንን አስብ ጌታሆይ!!!
@amahaselase1856
@amahaselase1856 Год назад
ፀበሉን ጠጥቼ እጣኑን አሽትቼ በአባቶች መስቀል ተባርኬ ሕይወት የሆነውን ቅዱስ ስጋ ና ክቡር ደሙን የተቀበልኩበት ስንበቴውን በልቼ ያደኩበት ደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ደብሬ በብዙ ሺ ማይልስ ርቀት ላይ ሁኜ ማቅ ለብሶ ሳየው ክፉኛ ልቤ ተሰበረ እኔ ማቅ ልልበስልህ አቤቱ ይቅር በለን አምላከ ቅዱስ ራጉኤል ተለመነን
@mekdesmekdes2596
@mekdesmekdes2596 Год назад
እግዚአብሔር ሆይ መቅደስህን ሊዬርክሱ ክፉወች ምንኛ በዙ በልጆችህ ላይ ተዛበቱ አቤቱ ሃይልህን አንሳባቸው ክንድህም ትበርታባቸው አቤቱ በችሎታህ ነጥለህ ምቴቸው ካንተ ሌላ እምንመካበት የለምና አቤቱ ፍረድልን
@ethiopiangirl636
@ethiopiangirl636 Год назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን እህታችን አቤቱ ጌታ ሆይ እንባችንን አብስ
@ethiopaiethiopai285
@ethiopaiethiopai285 Год назад
የሀገር ሰርግ አናፈቃችሁም ሰለቸን ሁሌም አዲስ መርዶ መርዶ ውስጤን በጣም አመመኝ ሳቅ የሀገር ሳቅ ናፈቀኝ
@fekaduberihun5768
@fekaduberihun5768 Год назад
"ልጄ በካህን እንጂ በአቶ አይጠመቅም.* እጅግ ድንቅ አገላለጽ ነው"።kale hiwot yasemalin misrakiye'
@etagdyoutube8262
@etagdyoutube8262 Год назад
እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን በእውነት በድለናል
@yemariamsamuel8112
@yemariamsamuel8112 Год назад
ምስራቅዬ በእግዚአብሔር ስም እናመሰግናለን። የአባቶቻችን አምላክ ከእኛ ጋር ነው።
@ሰላምኢትዮጵያዊ
ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን ገጣሚ ምስራቅ ፀጋውን ያብዛልሽ ጦብያ ላይ ሳይሽ ልቤ ለምን አትዘምርም በዚህ ችሎታዋ እያልኩ ከእራሴ ጋ እነጋገር ነበር ግን አሁን ሳይሽ በቤተክርስቲያን ሚዲያ ደስም አለኝ ክብረት ይስጥልኝ።
@wendosenteshome2512
@wendosenteshome2512 Год назад
ምስራቅዬ ቤተ ክርስቲያንን እንደምወዳት ያወኩበት ነው ይህ ግጥም በጣም ይነካል
@asezenatadesse7546
@asezenatadesse7546 Год назад
ምስራቅ በጣም እናመሰግናለን አንብበሽ እሰከምትጨርሺ ድረስ አብሬሽ አለቀስኩ ምክንያቱም ቁሰሌን ህመሜን ነካሽው በግጥምሽ ብዙዎቻችንን ገለፅሽን ይሁንና ሁላችንም በፆም ፀሎት እንፅና እንበርታ እንኳንም ሰበሰቡን አበረቱን ክርስትና ማለት ብዙዎቻችን ባንረዳም ቅርፃችን መስቀል እኮ ነው መስቀል ደግሞ በዝህች ምድር ስንኖር የሚገጥመን መከራ ፈተና ነው አደለም ለፍጡራኑ እሱን ጌታችንን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስንም ይህች አለም 666 ግርፋትን ገርፋ ተፍታበት ሰቅላዋለች ሆኖም አሸነፍነው ገደልነው ላሉት ገዳዬቹ የሆነው ሁሉ በሱ ፍቃድ እንጂ በነሱ እንዳልሆነ ሞትን አሸንፎ አለምን አሳይቷል ታዲያ እሱ እራስ ጉልላቷ በቅዱስ ደሙ የዋጃት በቅዱስ መንፈሱ የሚመራት ቤተክርስቲያን መንጋውን ይመሩ ያስተምሩ ዘንንድ የመረጣቸው ላይ ማን እጁን ሊያነሳ ይቻለዋል ሊገሉን ሊያስሩን ሊያሰቃዩን ሊበትኑን ይስሩ ግን እኛ ከቅድስት ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ቤተእምነታችን ጋር እናሸንፋለን አሜን
@mushag3684
@mushag3684 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን
@mulukenalene2497
@mulukenalene2497 Год назад
ጀግና ለካ በየቤቱ ልባም ለካ በየጓዳው አለ ጎበዝ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@paulosdagnaw2997
@paulosdagnaw2997 Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን እህቴ🙏
@ermiasdubalealemu3639
@ermiasdubalealemu3639 Год назад
"Lje be kahn enji be'ato aytemekm " ❤️⛪.
@msrakatsme7508
@msrakatsme7508 Год назад
እግዚአብሔር የምህረት እጆቹን ይዘርጋልን 💔
@Engudaytube21
@Engudaytube21 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ እህታለም። ቅድስት ቤተክርስቲያኔ እኔ ከል ልልበስልሽ በእኔ ኃጢአት አንቺ ማቅ ለበስሽ። ኑ እናልቅስ። ቤተክርስቲያንን የሚያስብ ሁሉም በየፌስቡክ በሌላውም ማህበራዊ ሚድያ ያጋራ።
@der3350
@der3350 Год назад
መስኪ ስብዕናን ለገነባች ከምድር ይልቅ ሰማያዊ ተስፋን ለሰበከች እምዬ ቤተ ክርስቲያን የደረሰባት ሰቆቃ የሚያልቅበት የእኛም ጎደሎ ምግባራችን ፈተናን መቋቋም አለመቻል ማህተማችንን እንዳያስፈታን አምላክ ብርታቱን ይስጠን፡፡
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 Год назад
አስለቀስሽኝ. ደም ነው ያነባሁት. ዓይኔ በደም ነው የተለወሰው. እግዚአብሔር አደራ ፍረድባቸው. የኢትዮጵያን ሕዝብ ሐዘን ስማ ፈጣሬ ሆይ. ሐያሉ ሐይል የምመናኑን እንባ አብሰው.
@zegeguendalamaw289
@zegeguendalamaw289 Год назад
እግዚአብሔር ይሰማናል ምርህትህን ዘርጋልን።
@felekuteka-tulu517
@felekuteka-tulu517 Год назад
አቤቱ ፣ጌታሆይ ፣ምህረቱን ፣ላክልን ፣ኢትዮጲያን ፣አገራችንን ፣ማርልን ፣ታማብናለች ፣ልጆችዋም ፣ተጨካከኑባት ፣ልጆቿ ፣ቢታረቁ ፣ትድንልን ፣ነበር ፣እባክህ ፣አምላክ ፣ሆይ ፣ማረን ፣ታረቀን ፣ራራልን ፣መሠደ ድን ፣በቃበለን።
@ermiasdereje6110
@ermiasdereje6110 Год назад
እግዚአብሔር ልመናችንን ይስማ የደረሰብንን ይይ
@Ethioveteran1
@Ethioveteran1 Год назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን:: እመብርሃን ከጎንሽ ትቁም!!!!
@alladinusman2437
@alladinusman2437 Год назад
ምስራቅ በጣም እጅግ በጣም የምትገርም ፀሀፊ እና ያንን ምታቀርቢበት ችሎታ ዋዉ
@firehiwotabebe3616
@firehiwotabebe3616 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማሽ፣ ተባረኪልኝ እህቴ።
@እምዬኢትዮጵያምንጊዜምትኑ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አይዞሽ የኔ እህት ይሄም ያልፋል!! እምባሽም ይታበሳል😭😭😭 🙏🙏🙏
@tbretua6715
@tbretua6715 Год назад
ኦ አምላክ ሆይ እንደ ቸርነትህ
@kalkidanzenebechi7400
@kalkidanzenebechi7400 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን⛪💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@wesenuhailu735
@wesenuhailu735 Год назад
ቤተክርስቲያን ሆይ አግዚአብሔር ያፅናናሽ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@saragetahun7648
@saragetahun7648 Год назад
ያማል በእኘ ጊዜ ይህንን ማየታችን እንደበደላችን ይቅር በለን በጣም ያማል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😊🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hailukebede12
@hailukebede12 Год назад
ቃለሕይት የሰማልን እህታችን
@TG-zf5ep
@TG-zf5ep Год назад
ጌታ ሆይ ይቅርታህ ይፍጠንልን ስለ ህፃናቱ ብለህ ይቅር በል
@alemnehmengistu1407
@alemnehmengistu1407 Год назад
ምስራቅዬ የኔ እህት አርብ ላይ ሁነን እሁድን እየጠበቅን ነው ድል ለእናታችን ኦርቶዶክስ
@kuncho11
@kuncho11 Год назад
I can't stop cry
@ሙሉይቱብ
@ሙሉይቱብ Год назад
መዝሙረኛዉ ዳዊት እድህ ይላን እግዚአብሔር እስረተኞችን ይፈታን ደሀወችን ያጥግባን እንባን ይሰማን ትቢተኞችን ያዋርዳን እግዚአብሔር ከኛ ጋራ ነዉ😭
@1_B_3_D
@1_B_3_D Год назад
ምሥራቂየ ከምወድሽ በላይ ወደድኩሽ ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ የቁርጥ ቀን ልጅ ባለ ማዕተቧ የጦቢያ ንግሥት🥰🙏🥰
@sarawhibe7009
@sarawhibe7009 Год назад
ግን ምን ይሆን ልባቸውን እንዲህ ያደነደነው ኧረ ጌታችንን ሆይ ልቦና ስጣቸው
@ሰውመሆን-ገ3ዐ
@ሰውመሆን-ገ3ዐ Год назад
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@maqaram8997
@maqaram8997 Год назад
አቤቱ ማረን ይቅር በለን አንድ ሀይመኖት አንድ ፓትርያልክ
@ዘላለምአምላኬእግዚአብሔር
እግዚአብሔር ይመስገን
@bw.ketema4803
@bw.ketema4803 Год назад
እውነትም " ኑ ለቅሶ እንድረስ " በቃቹ ይበለን ምስራቅዬ የመድረኳ ፍልቅልቅ
@freweyniadinoasefa9886
@freweyniadinoasefa9886 Год назад
#አቤቱ እንደቸርነትህ መጠን ማረኝ እንደምህረትህም ብዛት መተላለፌን ደምስስ። ከበደሌ ፈጽሞ እጠበኝ ከኃጢአቴም ኣንፃኝ።
@menberebirhanuamare5612
@menberebirhanuamare5612 Год назад
አዎ ምስርዬ አስታወሽኝ ያሳደገኝ ደብር ኡፍፍፍፍፍ ምስሪዬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@DubaiUaq-c6u
@DubaiUaq-c6u 2 месяца назад
ቃልይወትያሰማልን
@destalakew4394
@destalakew4394 Год назад
ያማል ያማል ያማል እኛም ከዚህ በያለንበት እያለቀስን ነው
@lensagiragn
@lensagiragn Год назад
እውነትሽን ነው እህት አለም ሁላችንንም ነው ያስተማረችን ስለሷ እነ ማቅ ልልበስ እግዚአብሔር ፊርዱን ይስጥ
@ሲሳይአያሌውዘኢትዮጵያ
ጌታ ሆይ ይቅር በለን። ተፀፅተናል ይበቃናል።
@endalewmolla3798
@endalewmolla3798 Год назад
ENBASH ENBACHIN NEW ምስራቅዬ በእውነት AMONAL,YALFAL
@MegaAbya
@MegaAbya Год назад
ምስራቅዬ ነ ለቅሶ ድረሱ ልባችን እየደማ ነው የሞቱብን የፈስስብን ደም ችለን ብናልፈው ለዚው ለአገር ክብር ብለን ደፋሩ ማንን ፈርቶ መጣ አይኑን በጨው አጥቦ እኔ ልጄ በካህን እጂ በአቶ አይጠመቁም
@shemelesbogale8842
@shemelesbogale8842 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን ተባረኪ። እናመሰግናለን
@tikabhagere
@tikabhagere Год назад
አቤቱ መድሃኒዓለም ቶሎ ይድረስልን።
@realperson960
@realperson960 Год назад
ጠላትን ማስለቀስ እንጂ ለቅሶ አይመቸኝም !!
@salayshtamrat3134
@salayshtamrat3134 Год назад
ኧረ እኔስ ልቤ ደማ ቆሰለ ሀዘኔ ቅጥ አጣ አምላክ ሆይ እባክህ ይቅር በለን እንባችንን አብስ ፀሎታችንን ስማ ድንቅ የሀዘን እንጉርጉሮ እኔም እድገቴም አገልግሎቴም እንዳንቺ ነው ውስጤን ነው የነካሽው
@TheDallol
@TheDallol Год назад
አቤቱ አምላካችን ፍረድልን 😭😭😭
Далее
pumpkins #shorts
00:39
Просмотров 7 млн
Avaz Oxun - Yangisidan bor
14:29
Просмотров 434 тыс.
Barno
00:22
Просмотров 569 тыс.
MKTV || ፖሊሱ ቀሚሴን አስወልቆ…
29:32
pumpkins #shorts
00:39
Просмотров 7 млн