Тёмный

MK TV || እንዴት እንሻገር || "የልጅነታችን ሰፈር" ገጣሚት ምሥራቅ ተረፈ 

Mahibere Kidusan
Подписаться 476 тыс.
Просмотров 13 тыс.
50% 1

Subscribe and share www.youtube.co....
www.youtube.co....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 39   
@addiswaterefe4874
@addiswaterefe4874 2 года назад
እያለቀስኩ ሰማሁሽ ወደኋላ በትዝታ…….አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን
@user-jl4bk8xx1y
@user-jl4bk8xx1y 2 года назад
በእውነት ምስራቅዬ የሁለችንም አስተደደግ ይህ ነበር አሁን ያለም ኢንጂ።
@mesikibru3466
@mesikibru3466 2 года назад
ይቺ ናት ኢትዮጵያ ሀገሬ
@user-jl4bk8xx1y
@user-jl4bk8xx1y 2 года назад
ማርያም ሚስርቅዬ በጣም ነው የምውድሺ
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ 2 года назад
እትትትት ፃ! ርኩስ መንፍስ። ይበል እግዚአብሔር ከኢትዮጵያ ምድር ያጥፍልን እርስ በርሳችን እትትት የሚያረገነን አባዜ🙏
@meselechzedingilds9618
@meselechzedingilds9618 2 года назад
ግሩም መልዕክት ነው በእውነቱ ደስ የሚልና ገራሚ ዘመን ነበር አሁንም ያምጣውን ለአንችም ማስተዋሉን ይጨምርልሽ ረጂም እድሜና ጤናውን ያድልልን
@tagaytefaye5828
@tagaytefaye5828 2 года назад
መሻገር ምንኛ ይናፍቃል ...መጻፉስ "ተሻገሩ" አይደል የሚለው (ጌታ ለደቀ መዛሙርቱ የሰጠው ትዕዛዝ ነው) አሁንም ጌታ ሆይ "ተሻገሩ" በለን ፣ እንሻገር ዘንድ ኃይልን ስጠን!
@betyzmelos4657
@betyzmelos4657 2 года назад
አይ ለዛ የኔ ወርቅ እንዴት ደስ የሚል ትረካ ነው። እግዚአብሔር ይባርክሽ
@hayleyesusabebe4949
@hayleyesusabebe4949 Год назад
Ewnet!!
@user-ue4fo3rr8y
@user-ue4fo3rr8y 2 года назад
አቤቱ ጌታ ሆይ አንድ አድርገን እንድዚህ ነው ኢትዮጵያዊነት 💚💛❤
@12smart899
@12smart899 2 года назад
እህቴ እንዴት እንዳምወድሽ ታቂያለሽ ምክንያቱም አንቺ የምታቀርቢያቸው ፕሮግራሞ ፍፁም ኢትዮጵያዊንትን የተላበሱ ነቸውና ባዚው ቀጥይባት እግዚአብሔር ይጣብቅሽ
@andualemsolomon2826
@andualemsolomon2826 2 года назад
ወይ ምስራቅዬ ምን ልበልሽ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ በጣም በትዝታ ወሰድሽኝ
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 2 года назад
Kale hiyiwet yasemalin memhir
@marymenegesha9894
@marymenegesha9894 2 года назад
ፈጣሪ አምላክ መሐበረ ቅዱዱሳናችንን ይጠብቅልን ።
@letariktube960
@letariktube960 2 года назад
በእውነት ግሩም ነው የህይወትን ቃል ያሰማልን
@Dibekulu27
@Dibekulu27 2 года назад
ፈጣሪ ያክብርልን ግሩም አንድነት ይቺ ናት የምናውቃት ኢትዮጵያ
@sisaywoldeyohannes737
@sisaywoldeyohannes737 2 года назад
ማህበረ ቅዱሳን ልጅነትን ሽሮ ለዚህ ክብር መብቃቱን በሕይውት እያለሁ ማየቴ ይደንቀኛል።
@elsabethaddisu9030
@elsabethaddisu9030 2 года назад
አሜን ለሀገራችን ሰላሙን ይስጠን እግዚአብሔር
@handtohandbusinessplc1450
@handtohandbusinessplc1450 2 года назад
በጣም አሪፋ ውይይት ነው ስለዚህ በ etv ይተላለፋ አደራ።
@tigetishome2984
@tigetishome2984 2 года назад
የኔ ትሁት ስወድሽ🥰🙏
@teshomelepacha6957
@teshomelepacha6957 2 года назад
ሀገራችንን ወገናችንን የሚያምሰው የጎጠኝነት የዘረኝነት መንፈስ እትት ፃ እርኩስ መንፈስ ብለን ልናባረው ይገባል እህታችን አንቺ ባደግሽበት አስተዳደግ ነው አብዛኞቻችን ያደግነው እና ወደ ልጅነታችን ጎረቤቶቻችንን እንድናስብ ስላደረግሽን እናመሰግናለን ዕድሜ ከጤና እመኛለሁ መልካም ዘመን
@user-od4fz5ls3d
@user-od4fz5ls3d 2 года назад
እጅግ ደስ ይላል!! ፈጣሪ እረጅም ጤናና እድሜ ይስጥልኝ!!
@user-vn9le6zh6h
@user-vn9le6zh6h 2 года назад
በጣም ደስ ይላል ማን እንደ አንድነት
@abelo21
@abelo21 2 года назад
እንዳንቺ አይነቷን ውብ ሴት ኢትዮጵያን ያድላት
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 2 года назад
እግዚአብሔር ወደነበርንበት ይመልስን
@senkesartube
@senkesartube 2 года назад
ቃለህይወት ያሠማልን
@AsAs-uz3rq
@AsAs-uz3rq 2 года назад
እግዚአብሔር አድነትን ዬብዛልን😘❤❤
@kidesttesfaye9808
@kidesttesfaye9808 2 года назад
የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምወድሽ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።
@yadugna
@yadugna 2 года назад
What an amazing lady she is Thank you so much
@user-op5yx7mx6u
@user-op5yx7mx6u 2 года назад
egizeabiher amelaki tsgawen yabizaleshiii ehete medanehalem bechirineti yihiii yimetabinene kifu menfis yanesalen amen
@user-pz8nl9sz6u
@user-pz8nl9sz6u 2 года назад
በስመአብ ግሩም ነው እትትት ጻ ርኩስ መንፈስ 😊
@user-zz9nm4gz3z
@user-zz9nm4gz3z 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እህታችን ግን ሀይማኖት ያለ ምግባር እንደሚባለው ሁሉ ምግባር ያለ ሀይማኖት ከንቱ ነው ሲቀጥል በርግጥ ያላቸው ፍቅር ደሰ ይላል ለደሀ ሁሉ የሚራሩ ናቸው ግን በአንድ ድሰት የተሰራ ክር የታሰረበት ለክርስቲያን የሌለው ለሙስሊሙ አልተዋጠኝም ለሁሉም ድንበር አለው
@ሃያትዳውድ
@ሃያትዳውድ 2 года назад
የኔ ምሥራቅ
@bekalumenewye2521
@bekalumenewye2521 2 года назад
እንዴት እንደሰማሁሽ ብታውቂ!
@meseretsebani2917
@meseretsebani2917 2 года назад
ምስራቅዬ እንዲህ ነው ያደኩት እኔን ሆነሽ ያወራሽል ነው የመሰለኝ አሁን አሁን የመሰለኝ ጎረቤቴን ነው እማዬ ብዬ የምጠራት እሳ ደግሞ የተለየ ስም አውጥታልኝ ልዩ ስም ትጠራኛለች ደስ የሚል ግዜ እንዴት ይናፍቃል።
@almaz7677
@almaz7677 2 года назад
💚💛❤️💯💯💯💯💝🤲😭
@mahtotkokeb64
@mahtotkokeb64 2 года назад
በሊቃነ ጳጳሳት ፊት እረ ተው ሴቶች እፈሩ?
@user-vw5ch3dg1c
@user-vw5ch3dg1c 2 года назад
ምስራቅ
@efesontube2633
@efesontube2633 2 года назад
ይልመድብሽ ምስራቅ!!!
Далее
To mahh too🫰🍅 #abirzkitchen #tomato
01:00
Просмотров 5 млн