Тёмный

MK TV || ከማኅደራችን || በ1991ዓ.ም መምህር ያረጋል አበጋዝ ያስተማረው ትምህርት 

Mahibere Kidusan
Подписаться 464 тыс.
Просмотров 15 тыс.
50% 1

Subscribe and share ru-vid.com?s....
ru-vid.com?s....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
/ eotcmkidusan

Опубликовано:

 

21 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 75   
@ChalachewNega
@ChalachewNega Месяц назад
የ25 ዓመት ጽኑ አገልግሎት መታደል መመረጥ ነው። ወንድማችን ምስጢሩን አብዝቶ ይግለጽለት ጥበብ ይጨምርለት። ሚዲያውን ያስፋፋልን!
@AbrHoT-media
@AbrHoT-media Месяц назад
በጣም!
@Behailu-zh1nx
@Behailu-zh1nx 29 дней назад
የእውነት የሚገርም አስተምህሮ ነው።ቃለህይወት ያሰማልን እኛም ፍሬ እንድናፈራ ቸሩ እግዚአብሔር ይርዳን
@user-ri1yv3ir5m
@user-ri1yv3ir5m 27 дней назад
በጣም የሚገርም ነው የዛሬ ፳፭ ዓመት እንኳን ልወለድ እናትና አባቴም አልተጋቡ😢 እሚገርም ነገር ነው በዚያን ጊዜም የሚያስተምሩ ዛሬም የሚያስተምሩት እውነታ አንድ ነው። ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን መምህር እስከዛሬ አንተ እያልኩ ስቀደድ አያቴን ኖሯል ይቅር ይበሉኝ መምህር አባቴ ከዚህ በላይ ሁለት ሦስት እጥፍ እድሜ ይጨምርሎት ልጆቻችንም ይሄን ቀን ያስታውሱ❤❤❤
@mahderabebe9724
@mahderabebe9724 6 дней назад
መምህራችን የአገልግሎት ጊዜህን ጨምሮ ያብዛልን
@damtewn
@damtewn Месяц назад
በእውነት ድንቅ ነው፤ ራሴን አሰብኩት ለመምህር ያረጋል ያለኝ አክብሮት ፅንዓቱን ጨምሯል፡፡ Mind you, ለሩብ ምዕት ዓመት መሆኑ ነው፡፡
@meherat938
@meherat938 Месяц назад
መምህሬ ከዚህ በላይ ጸጋውን ያብዛልን እድሜዎን ያርዝምልን የኔ አባት ቃል ሕይወት ያሰማልን
@YitagesuWondesen
@YitagesuWondesen Месяц назад
በእውነት መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛሎት የማይለወጥ ፅኑ ማንነት።
@stc6291
@stc6291 Месяц назад
በእዉነት መታደልነዉበቤተክርስቲያን ፀቶመኖርመምርእግዚአብሔርአምላክይጠብቅልንአሁንምበእድሜበጤናያቆይልን የህዝበክርስቲያኑ ንቃታቸዉያሰደንቃል ማህበሩንያስፍልን❤❤❤❤❤❤❤
@user-cr8ip5jh3v
@user-cr8ip5jh3v Месяц назад
የእኔን ዕድሜ ግሩም ጽናት ነው እግዚአብሔር ፍጻሚወትን ያሳምርልን ቃለሕይወት ያሰማልን
@jxhhsjs1309
@jxhhsjs1309 15 дней назад
አሜን ቃል ህይወት ያስማልን
@ehtemaryamb1431
@ehtemaryamb1431 Месяц назад
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን የሕይወትን ቃል ያሰማልን ጸጋውን ያብዛሎዎት አሁን እድሜ ጤና ይድልልን ለአባታችን 🥰 ✝️ቀሪ ከማኅደራችን ይተላለፍ ቀጣይነት ይኑረው
@fhhf3250
@fhhf3250 Месяц назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የሰማነዉ በልቦናችን ያሳድርብም😢😢❤
@dejendebeb3212
@dejendebeb3212 21 день назад
ቃለ ሕይወትን በረከተ መንግስተ ሰማያትን እግዚአብሔር ያድልልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ለእኛም የልቦናችን ዓይን ያብራልን ሰምተን ሠላሳ ስድሳ መቶ ለማፍራት ያብቃን እግዚአብሔር ::
@lakechandargie9979
@lakechandargie9979 Месяц назад
ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ጊዜዎትን ያርዝምልን
@mariazjaz6345
@mariazjaz6345 Месяц назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@GetachewGhirmay
@GetachewGhirmay 25 дней назад
ቃለ ሕይወትን በረከተ መንግስተ ሰማያትን እግዚአብሔር ያድልልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ለእኛም የልቦናችን ዓይን ያብራልን መስማትን ሰምተን ሠላሳ ስድሳ መቶ ለማፍራት ያብቃን እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን
@user-yg2ch1cl8f
@user-yg2ch1cl8f Месяц назад
በልዎ ለእግዚአብሔር ግሩም ግብርከ ብለናል በእውነት!!!
@user-md6ni8zn4j
@user-md6ni8zn4j Месяц назад
ሰለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመሰገን ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን ይገርማል አኔ ሳልወለድ የተሰበከው ት/ቲ እንዴት ድስስስ ይላል መምህራችን እግዚአብሔር ዕድሜ ከጤና ይስጥልን አሜን
@user-kh7bw5uy7c
@user-kh7bw5uy7c Месяц назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለመምህራችን የእኔ እድሜ ያክል አገልግሎት ግሩም ነው
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 Месяц назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@Love-nr1zp
@Love-nr1zp Месяц назад
ቃለሕይዎትን ያሰማልን መምህራችን ማኅበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን። ይገርማል አየ ዘመን እንዲህ በቀላል ይጓዛል😚 ከ25 ዓመት በፊትም ዘመኑ ከፍቷል ይባል ነበረ ይገርማል የዛኔ ዘመኑ ከፍቷል ሲሉ የነበሩ ያአሁኑን ዘመን ቢያዩት ምን ይሉ ይኾን🤔 አየ ይኸ ሞባይል ስንት ነገር አሳጣን እስኪ ተመልከቷቸው በዛን ጊዜ ሞባይል ስላልነበረ ጫጫታ የለ ውር ውር የሚል የለ ርግት ያለ ድባብ ደስ ሲል🥰 አሁንማ ግማሹ ሞባይል ይነካካል ግማሹ ይቀዳል ይኸ ዘመነ ሞባይል ስንት ነገር ቀማን😭 ጌታ ሆይ ረጋ ብለን ወደምንማርበት ወደነበረው ወደ ጥንቱ መልሰን🙏🙏🙏🙏
@abrihamgebiru9685
@abrihamgebiru9685 Месяц назад
ቃለ ህይወት ያስማልንን መምህር😊
@tiru3413
@tiru3413 Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን። ረጅም እድሜ ይስጥልን።
@user-qi6zk6ml3d
@user-qi6zk6ml3d Месяц назад
በእውነት ግሩም ነው !ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ከዚህም በላይ ጸጋውን ክብሩን ያድልልን 🌷✝️🌻🕊
@user-xs8jw7wp1s
@user-xs8jw7wp1s Месяц назад
ረዝም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን መምህር አሜን❤
@user-ue4fo3rr8y
@user-ue4fo3rr8y Месяц назад
ለመምህራችን እዴሜና ጤና ይስጥልን
@user-pm6pp9tf6n
@user-pm6pp9tf6n Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሰማል ❤
@user-rc9ht7nh5d
@user-rc9ht7nh5d Месяц назад
እግዚያብሄር አምላክ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ያድልልን መምህራችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@beza7754
@beza7754 Месяц назад
ቃለሕይወት ያሰማልን
@user-dy3jg6mv2q
@user-dy3jg6mv2q Месяц назад
ለዘለዓለም በእግዚአብሔር ቤት መኖር፣ይሻላል።
@BdhaasaaLaggasaa-gk8mr
@BdhaasaaLaggasaa-gk8mr Месяц назад
Barsiisaa yaaragaal hedduu isin jaalanna. Bara tajaajila keessan haa dheeressu
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይጠብቅልን መምህራችን❤
@zinagizat5269
@zinagizat5269 Месяц назад
ይገርማል እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያደረሰን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ይችን አመት ተወኝ😢ለንስሃ ሞት ያብቃን
@user-ib7ni4kk6r
@user-ib7ni4kk6r Месяц назад
Our hero!!!
@Efriemfe
@Efriemfe Месяц назад
ቃለ ሂይወት ያሰማልን መምህር
@user-od3bc9xt4r
@user-od3bc9xt4r Месяц назад
በእውነት መምህር ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒
@user-hu2qc2fx3r
@user-hu2qc2fx3r Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን. ❤❤❤መታደል ነው በቤቱ ፅንቶ በፅናት ይሄን ያክል ዘመን ማገልገል ያኔ ያላቸው የትምህርታቸው ጥራት እራሱ ዘመንዎት ይባርክ. ❤
@user-zo1zt5vm1n
@user-zo1zt5vm1n Месяц назад
ቃለ ሒወት ያሰማልን በእውነት እስከመጨረሻው ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🍂🍂🍂🍂🍂🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🍃🍃🍃🍀🍀🍀🍁🍁🍁🍁🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@kiduyedingllij31
@kiduyedingllij31 Месяц назад
በእውነቱ የሕይወትን ቃል ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን ❤❤❤
@user-ii2kk9ne3z
@user-ii2kk9ne3z Месяц назад
kale hiwet yasemalin❤❤❤
@hilinamekonnen1010
@hilinamekonnen1010 Месяц назад
🙏🏽
@KesisTameneNursebo12
@KesisTameneNursebo12 Месяц назад
መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@woinshetTeshome_
@woinshetTeshome_ Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማለን ለመምህራችን በዕውነት❤❤❤በእድሜ በጤና ጠብቆ ያቆይልን አሜን፫/
@asnakech7666
@asnakech7666 Месяц назад
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን። በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏
@lehiwotmenor263
@lehiwotmenor263 Месяц назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን! ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን!!
@user-mi5xe4kc6q
@user-mi5xe4kc6q Месяц назад
መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@user-dj6mh3tr8v
@user-dj6mh3tr8v Месяц назад
ይገርማል እኔ ሳልወለድ የተሰጠ ትምህርት እስከ አሁን ድረስ ያለ የአገልግሎት ጽናት እና ጥርት ያለ እዉቀት ከመልካም ስነ ምግባር ጋር መምህርነ የሕይወትን ቃል ያሰማልን እድሜና ጤና ያድልልን
@MulugetaAyanie
@MulugetaAyanie Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ። በእድሜ ፣ በጤና ይጠብቅልን ። ፀጋውን ያብዛልን ።
@meselemesele9777
@meselemesele9777 Месяц назад
መታደል ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን🙏
@user-ek5vh3dx1x
@user-ek5vh3dx1x Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@user-pp7wk7lj2i
@user-pp7wk7lj2i Месяц назад
Dink tenat memehrey bebetu yatenah❤❤
@aynalemneri5787
@aynalemneri5787 Месяц назад
🎉ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@SurprisedArcticBirds-qz6qb
@SurprisedArcticBirds-qz6qb Месяц назад
Kale hiwot yasemalin yagelglot zemenoten yebarkilin
@betyzmelos4657
@betyzmelos4657 14 дней назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@GezeData
@GezeData Месяц назад
ይገርማል!!!
@user-ve7kp2kd9f
@user-ve7kp2kd9f Месяц назад
God bless you d/n yaregal
@mesismart1332
@mesismart1332 Месяц назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@enyewgashaw4548
@enyewgashaw4548 Месяц назад
kalehiwot yasemalin
@user-jd3ek5fb8w
@user-jd3ek5fb8w Месяц назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
@lemlemw2256
@lemlemw2256 Месяц назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@AlemtsehayBelay-sc4gc
@AlemtsehayBelay-sc4gc Месяц назад
ቃል ሕይወት ያሰማልን
@biniyamsolomon3664
@biniyamsolomon3664 Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-dy3sk8hv4b
@user-dy3sk8hv4b Месяц назад
❤️❤️❤️⛪
@user-qf5th6st5n
@user-qf5th6st5n Месяц назад
B4 25 years ago🙏🙏🙏
@miuzorthodoxtube8634
@miuzorthodoxtube8634 Месяц назад
yhe kbur sew
@abizerama3902
@abizerama3902 Месяц назад
እኔ አልተወለድኩም ነበር 😳
@bethelehemdebebe8715
@bethelehemdebebe8715 Месяц назад
memihire ayne abate neh,bene hiwot bizu eredtehegnal,kifu aynkabgn
@user-gw9ph7jr7u
@user-gw9ph7jr7u Месяц назад
የ ዚ ሰዎዬ መፅሀፍ ሰው አንብበው ብሎኝ አንብቤው በ ጣም እንድጠራጠር አይርጎኛል ፣
@ephremmilion639
@ephremmilion639 Месяц назад
😁Adbulsemed ኮሜንቶችህን ሳይልህ ነበር አዛኝ መሳይ መርዛም መሰልከኝ
@0917249905
@0917249905 Месяц назад
የሌላ እምነት ተከታይ ነህ? እንደዛ ሆነህ ከተጠራጠርክ ለመልካም ነው 🥰
@biruhtesfasiyoum9396
@biruhtesfasiyoum9396 Месяц назад
የ25 ዓመት ጽኑ አገልግሎት መታደል መመረጥ ነው። ወንድማችን ምስጢሩን አብዝቶ ይግለጽለት ጥበብ ይጨምርለት። ሚዲያውን ያስፋፋልን!
@user-dy3sk8hv4b
@user-dy3sk8hv4b Месяц назад
አሜን
@yalemworktilahun3643
@yalemworktilahun3643 Месяц назад
❤❤❤ቃለህይወት ያስማልን❤❤❤
Далее
🥔 Sloppy Joe Potato Casserole ~#Shorts
00:23
Просмотров 4,9 млн
NAME THE EURO 2024 PLAYER OR SWIM 💦
00:35
Просмотров 13 млн
ምክረ አበው
1:02:23
Просмотров 9 тыс.