Тёмный

MK TV || ወቅታዊ ጉዳይ || ቤተክርስቲያን የጳጳሳት የግል ንብረት አይደለችም 

Mahibere Kidusan
Подписаться 480 тыс.
Просмотров 85 тыс.
50% 1

Subscribe and share www.youtube.co....
www.youtube.co....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Опубликовано:

 

4 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 194   
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 Год назад
እግዚአብሔር ይገስጥል ፀሎት ፀሎት ፀሎት መበርታት አለብን
@hayahhayah4743
@hayahhayah4743 Год назад
መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ የማትናወጽ መንግስቱን ያውርሳችሁ ያጽናችሁ ፡ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ከማለት ውጭ ምንም አልልም
@woinshetteshome4943
@woinshetteshome4943 Год назад
ማህበረ ቅዱሳኖች በርቱልን! መምህራን ዲ/ን ብረሃኑ አድማስ እውነት እድሜና ጤናን ይስጥልን። መጨረሻ ላይ የተናገሩት እና ወደ መሃል አካባቢ የተናገሩት ነገር የማይካድ ሀቅ መራራ እውነት ነው። በስመ የሰሜኑ ክፍል ኦርቶዶክስ ይበዛል ቅዳሴ ተቀድሶባቸው የማያቁ ሰባኬ ወንጌል እረግጦባቸው የማያቁ ቦታዎች ብዙ ናቸው።ለምሳሌ እኔ ተወልጄ ባደኩበት አላባቢ እንደዛ ነው። በዚህም የተነሳ በትምህርት እጥረት ወጣቱ ትውልድ ወደ አህዛብነት እየገባ ነው። በእውነት ማህበረ ቅዱሳን በደቡቡ ክፍል እና በኦሮሚያ ክልል የሚደክመውን ድካም እሩቧን በሰሜኑ ቢያደርገው ብዙ ያተርፍ ነበር። ማህበረ ቅዱሳን እንድህ እየደከመ እውነት በቋንቋችን አልተሰበከልንም ማለት ነውር አይሆንባቸውም!? ይሄ ሹመት አላማው ቤተክርስቲያንን ለማስቀጠል ሳይሆን ለመከፋፈል ነው።እግዚአብሔር ይገስፃቸው!
@rahelshawel4396
@rahelshawel4396 Год назад
አሜን ተባረኩ ታድለናል እንደዚህ አይነት ስርአት ስላለን።
@elsadansia2937
@elsadansia2937 Год назад
አባቶቻችን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ።በተሞላ ስርዓትና ትህትና ነው የምታስረዱት ለነሡ ግን ማስተዋልና ልቦና ይስጠቸው።
@Hameremedia21
@Hameremedia21 Год назад
#አንዲት_ቤተ_ክርስቲያን #አንድ_ሲኖዶስ #አንድ_ፓትርያርክ #eotc_one_holy_synod #one_church #one_patriarch #his_holiness_abune_mathias #oriental_orthodox "ሐዋርያት በሰበሰቡአት በአንዲት ቅድስት ቤተክርስቲያን እናምናለን" ጸሎተ ሃይማኖት
@rahel1976
@rahel1976 Год назад
ፈጣሪ በምህረቱ ያስበን። መምህራኖቻችን በርቱልን።
@aynaddiseyasu
@aynaddiseyasu Год назад
በጣም ጥሩ ማብራሪያ ነው ቸሩ መድሐኒያለም ረጅሙን እድሜ ይሰጥልን መጨረሻችሁ አምላክ ያሳምርላችሁ !!!
@gizelekulu87
@gizelekulu87 Год назад
#አንዲት_ቤት_ቤተክርስቲያን #አንድ_ሲኖዶስ #አንድ_ፓትርያርክ #eotc_one_holy_synod #one_church #one_patriarch #his_holiness_abune_mathias #oriental_orthodox “ሐዋርያት በስበስቡአት በአንዲት ቅድስት ቤተክርስቲያን እናምናለን"
@efiremgebeyhu9690
@efiremgebeyhu9690 Год назад
በጣም ጥሩ ውይይት ነው
@saeda2657
@saeda2657 Год назад
ሰላምሰላምየእግዚአብሔርቤተሰቦች
@yosephgetinet4539
@yosephgetinet4539 Год назад
እግዚአብሔር በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን። ክብር ያድልልን። በቤቱ ያጽናልን።
@afeworkawoke2805
@afeworkawoke2805 Год назад
አምላካችን በደሙ የመሰረታትን ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን አፅራረ ቤተክርስቲያንንም ያስታግስልን ህዝቡንም ሰላም ያድርግልን በስህተት መንገድ የሄዱትንም ይመልስልን
@nebiyatteruzer79
@nebiyatteruzer79 Год назад
እግዚአብሄር: ለቅዱስ: አትናትዮስ: የሰጠውን: ፀጋ: ለአባቾቻችን: ይስጥልን::አሜን::
@saratedes4086
@saratedes4086 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@elianameron1418
@elianameron1418 Год назад
የኔታ ጥበቡ የ ዛራ ሚካኤል አባት የ ነበሩ በረከታቸው ይደርብንና እሳቸው ለ ጳጳስነት ታጭተው አይገባኝም ብለው የ በለጠ በረከት ጸጋ ፅድቅ አገኙ እንጂ ምን ተጎዱ..... ልብ ይስጠን ሁላችንንም ...ነገር ሁሉ ለ በጎ ያደርገዋል እግዚአብሔር !!!!! በ ጸሎት እንበርታ!!
@abemelekabemi9406
@abemelekabemi9406 Год назад
እግዚአብሔር ቤቱን እያፀዳ ይመስለኛል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@abe6217
@abe6217 Год назад
ቤተክህነት እጅግ የሚዘገንን አስነዋሪ ነገር አለ ውርደቱ የመጣው እዛው ካሉ አስተዳዳሪዎች ነው።
@arctube1621
@arctube1621 Год назад
የሚጠብቀን አይተኛም! አምላካችን አባቶቻችንን ይጠብቅልን! እንደ ምዕመን ግን በንስሀ በመመለስ መጸለይ አለብን ብየ አስባለሁ።
@berhantekletsion9818
@berhantekletsion9818 Год назад
ጀአይ አለማወቅ ደጉ ጥቅስ በመናገር፠መጠበቅ ቢኖር ኖሮ በጦርነቱ ሚሊዮዮኖች በአልሞቴ ነበር እብዛኞቹ፠የሞቱት የተዋህዶ ልጆች ናቸው:: ጥቅሱ ለሁሉምፐአልነበረምፐአይደለምም::
@arctube1621
@arctube1621 Год назад
@@berhantekletsion9818 በጦርነቱም እኮ የእኛ ችግር አንዱ ምክንያት ነው፤ አሁንም በረላማዊ መንገድ ሕዝቡ በቃን ቢል በጦርነቱም ብሔርተኝነት ቀርቶ የሚበልጠውን ብናስቀድም ይገባህ ነበረ፤ ደግነቱ አንተ እንዳልከው አለማወቅ አሁን እንኳን በዚህ ደረጃ ያስወራሀል፤ አንተ እንዳልከው ለምን እያንዳንዳችን የሚጠበቅብንን አንሰራም፤ ለዘለ** እና አስተያየትህ አመሰግናለሁ
@neyatibeb
@neyatibeb Год назад
በጣም ደስ የሚል ነው ቀጥሉበት . . . ቃለ ህይወትን ያሰማልን ! እንድህ አይነት የውይይት መድረክ አስፈላጊና ወሳኝ ጉዳይ ነው። "ቤተ ክርስትያን በምድር ያለች ሰማያዊት ነች፤ ምድራዊ ኃይል ሊያሸንፋት አይችልም።"
@merikonjo798
@merikonjo798 Год назад
አሜንአሜንአሜንአሜንአሜን
@etsegenet1178
@etsegenet1178 Год назад
ትንቢተ ዳንኤል 9:18 “አምላኬ ሆይ፥ በፊትህ የምንለምን ስለ ብዙ ምሕረትህ ነው እንጂ ስለ ጽድቃችን አይደለምና ጆሮህን አዘንብለህ ስማ፤ ዓይንህን ገልጠህ ጥፋታችንና ስምህ የተጠራባትን ከተማ ተመልከት።” የሚያስደነግጥ ነገር እየተሰማ ነው አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን #አንድ መንበር #አንድ ፓትሪያርክ #አንድ ስኖዶስ #አንዲት ኦርቶዶክሳዊት ኹላዊት ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ።
@aynaddiseyasu
@aynaddiseyasu Год назад
እባካችሁ በርቱ አንድ እንሁን አንለያይ እባካችሁ በርቱ በርቱ በርቱ
@uaeuae8373
@uaeuae8373 Год назад
መምህሮቻችን እግዚአብሔር ይሰጥልን እንደዚህ እንድንረጋጋ ሰለአደረጋችሁን ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን 😭😭😭😭😭😭😭😭 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@natnaeltekelew9662
@natnaeltekelew9662 Год назад
መምህሮቼ እና አባቶቼ ኑሩልኝ። እኛም የናንተ ልጆች በዘመናችን ቤ/ክ አትፈርስም ሁለም ከናንተ ከቤ/ክ ጎን ነን።
@MagnaSew
@MagnaSew Год назад
በእዉነት ልባችን ተሰብሮ ነበር አሁን ግን መጥናናትን አግኝተናል።መምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን።ብዙወቻችን ግራ በተጋባን ጊዜ እዉነቱን ከናንተ እንጠብቃለንና እግዚያብሔር አምላክ እዉነትን ከመምህሮቻችን አይለይብን አሜን።
@addistesfatube8812
@addistesfatube8812 Год назад
የሰማእታትን ገድል ስንሰማና ስንቀና ያደግን ልጆች እንደበመሆናችን ከነሱ የሚደመር ምግባር እንዲሰጠኝ ፀሎቴ ነው። ወቅቱን ማወቅ በተረጋጋ መልኩ ምን ማድረግ እንዳለብን ያሳውቀናል ከስሜት ፀድተን ለሰማእትነት የምንበቃ ያደርገን ዘንድ የእናንተ ፀሎትም ያስፈልገናል ። መድሃኒአለም ሀገራችንን እና የምንኖርባትን ምድር ይጠብቅልን
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 Год назад
እጅግ ትክክለኛ አገላለፅ:: "ቤ/ክርስቲያን የጳጳሳት የግል ንብረት አይደለችም::"
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ
ቤተክርስቲያንን አባቶቻችንን ይጠብቅልን ይሔንም የመከራ ጊዜ እናት ቤተክርስቲያን ታልፈዋለች ጠላቶቿ አፈርን ይልሳሉ
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም Год назад
እግዚአብሔር ይፈርዳል. እስከ መጨረሻው ሀይማኖታችንን ከፖለቲካው ያውጡልን!!
@use1K629
@use1K629 Год назад
አቤቱ ጌታ ሆይ አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የራቀንን መንፈስ ቅዱስ መልስልን 🤲 በርቱ አባቶቻችን አባቶቻችን እንውቅ ! ቤተክርስቲያንን የሚመሩ በሰማይም በምድርም ህጋዊ ሰውነት ያላቸው የቅድስ ሲኖዶስ አባላት እነዚህ ናቸው። 👉አንዲት ቤተክርስቲያን 👉አንድ ሲኖዶስ 👉አንድ ፓትርያርክ 👉አንድ መንበር
@mengistuamsal5496
@mengistuamsal5496 Год назад
Enameseginalen kiburan.
@yosefmelese422
@yosefmelese422 Год назад
በርቱ 💌💌
@ሰብሌእያስ
@ሰብሌእያስ Год назад
እግዚአብሔር ይስጥልን። ቃለ ህይወትን ያሰማልን። ጥሩ ግንዛቤ አስጨብጣችሁናል።
@sebleabera4939
@sebleabera4939 Год назад
ካባቶቻችን እና ከቤተክርስቲያናችን ጎን እንቆማለን ለቤተክርስቲያናችን ፈተና አዲስ ነገር አይደለም አሁንም ከእግዚአብሄር ጋር ይህንን ፈተና እናልፈዋለን ደሞም ፈጣሪ ይረዳናል
@yemesrachtessema5062
@yemesrachtessema5062 Год назад
ግሩም ነው መቼስ መምህሮቻችን። ተገቢ የሆነ ማብራሪያ ነው። ልዑል እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን። ምዕመናን በንቃት ቤተክርስቲያንን ልንጠብቅ ይገባል
@kiyaethipoha3148
@kiyaethipoha3148 Год назад
🙏🥰✝️✝️💐Egzabhr selam yamtalin
@amanuaela2370
@amanuaela2370 Год назад
እግዚብሔር ይስጥልን ወንድሞቻችን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
መድኃንያለም ያስብሽ ቤተክርስቲያን ሆይ 😭😭🙏🏿
@sosinahaddis7967
@sosinahaddis7967 Год назад
አንድነት እስካለን ድረስ ማንም አያሸንፈንም
@berhantekletsion9818
@berhantekletsion9818 Год назад
አንድነት፠ሰለሌለ መሰለኝ የተከፈለው ሞኞ
@semayatyoutube4541
@semayatyoutube4541 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ቅድስት ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያናችነን ይጠብቅልን እንደ ስራችን አይክፈለን ፈታኞችንም ማስተዋሉን ያድልልን ሃይማኖት ከሁሉም በላይ ናት ቋንቋ መግባቢያ እንጅ ለእኛ ግድ እሚሰጥ ሊሆን አይገባም ። ከብጹዕ አባታችን ጎን ነን ለአውቆ አጥፊዎቹም ማስተዋሉን ያድልልን አሜን
@addistesfatube8812
@addistesfatube8812 Год назад
መምህራኖቼ እናንተን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን ። እጅግ አሰተማሪ እና የቤተክርስቲያን ሀሳብን የሚገልፅ መልኩ ያስተማራችሁን የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍብን። "ከሁሉም በላይ በምትሆን ሐዋርያት በሰበሰቡአት በአንዲት ቅድስት ቤተ ክርስቲያን እናምናለን" ከቅዱስ ሲኖዶስ ጎን እቆማለሁ!!! እንቁም!
@societyhero9665
@societyhero9665 Год назад
እኝህን አባት ‹‹ፓትሪያክ›› ከአንድ ዓመት በፊት ‹‹ጁንታ›› ናችው አትስሟቸው ብላችሁ አልነበረምን!!! አይ የአማራ ነገር ፀሃይ ወጣባችሁ፡ ሳትወዱ በግድ ወደ ብርሃን እንድትወጡ ተደረገ፤ ወደ ብርሃን የወጣ ነገር ደግሞ ይታያል፡፡ ከትግራይ ቤተሰቦች የተወለዱ አባቶች ‹ጁንታ›› ከተባሉ፣ ከኦሮሞ ቤተሰቦች የተወለዱ አባቶች ‹ኦነግ› ከተባሉ!!! ማፈሪያ ሁላ!!! ጳጳሶቻችሁን ለሚስቶቻቸውና ለልጆቻቸው ተቆራጭ እንድያደርጉ ምክሩአቸው!! ሌላ ምን ይባላል፡፡
@clickcell4333
@clickcell4333 Год назад
@@societyhero9665 ግማታም ቤተክርስቲያን የአማራዎች ብቻ ናት እንዴት የበከታችሁ ዘረኞች መሆናችሁ ያወኩት ተዋህዶን ከገፏት ጎን መቆማችሁን ሳይ ነው::
@mamengetahun1989
@mamengetahun1989 Год назад
BEING Betekrstiann Yeamara Bcha Nech ende DNZZ yasaznal yhm andu amaran mascheresha menged new mechem anresawm @@societyhero9665
@addistesfatube8812
@addistesfatube8812 Год назад
@@societyhero9665 ፈጣሪ ካለህ የምታመልከው ፈጣሪ ልብ ይስጥህ ማታቀውን አትዘባርቅ
@infinity325
@infinity325 Год назад
እነሱ የተበደሉበትን ከእነሱ የበለጠ የሚያውቅ የለም። አጉል እነዚህ አባቶችን ወንጀለኛ አድርጎ መክሰሰ መፍትሔ አይደለም ‼️
@tigistyitbarek7629
@tigistyitbarek7629 Год назад
ልቦና ይስጣቸው
@marthasisay4318
@marthasisay4318 Год назад
እውቀት ከሞላቸው አባቾች ጋር መዋል እንዴት ደስ ይላል:: ጨምሮ እውቀቱን ይሙላቹ ጌታ አይለውጣቹ በቤቱ ያፅናቹ ፍፃሜአቹን ያሳምረው:: እቺ ነች ቤተክርስቲያን እሄው ነው ስርዓቱአ መልሱአ ልጆቹአ እሄን ስርዓት ነው እንግዲ አገር አያበለፅግም እንደ ሌላው አለም ማበድ አለብን ብለው ሚንፋራገጡት ትናንሽ ትሎች መንግስታቸው ደሞ ድራጎን ፈጣሪ ማስተዋልን ይስጣቸው ከወደዳቸው:: ዝም ብለው ነው እኮ ሚያድክሙአቹ ህዝቡን ስጋት ላይ ሚጥሉት እንጂ ፍላጎታቸው ብሄርና ስልጣን ብቻ ነው ለምን ይዋሻል:: ሃይማኖት ጉዳያቸው አይደለም አዝኚላቸዋለሁ የፈጣሪ ፍርድ ከባድ የህሊና ፍርድ ደሞ አያስተኛም የመንግስ ፍርድ እንኩአን የለም እኛም አንጠብቅም ምክንያቱም መንግስት ከነሱጋር ስለሆነ:: ፈራጂ ክርስቶስ ስለሆነ እኛም እንሞታለን ሞት አይቀርም ሳንሞት ማስተዋሉን ያድለን አሜን::
@menaze4203
@menaze4203 Год назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ቶሎ ማብራሪያ ስለሰጣችሁን ዝምታጥሩ አይደለምና ቤተክርስታያናችንን ከፈተና ይጠንቅልን
@pastorbarnabasyohannes4232
@pastorbarnabasyohannes4232 Год назад
ትህትናችሁንና ማብራራያችሁን ወድጄዋለሁ። ተባረኩ
@alexd.8423
@alexd.8423 Год назад
All Orthodox Christians must understand how horrible it is to lose a soul's existence and how urgent it is for us to make real changes.
@marukebede4433
@marukebede4433 Год назад
It horrible to be protestant
@endalkasfaw5266
@endalkasfaw5266 Год назад
#አንዲት_ቤተ_ክርስቲያን #አንድ_ሲኖዶስ #አንድ_ፓትርያርክ
@huluagerishberihun5265
@huluagerishberihun5265 Год назад
እውነት ነው መምህራችን ቅድስት ቤተክርስቲያን የግል ንብረት አይደለችም፡፡ በዚህ ጉዳይ ምንም አይነት ድርድር አያስፈልግም፡፡ ማንኛውንም አስፈላጊ የሆነውን ሁሉ መስዋዕት ለመክፈል ሁላችን በተጠንቀቅ ተዘጋጅተን መጠበቅ አለብን፡፡ ለዚህም እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን አሜን፡፡
@yehhalashetmassa5942
@yehhalashetmassa5942 Год назад
bertu Egziabher ale!
@asterhailelakew320
@asterhailelakew320 Год назад
እውነት ነው ማጥሪት ብቻ መፍትሄ
@Everythin12
@Everythin12 Год назад
@habtamunugusse9926
@habtamunugusse9926 Год назад
እተርቪው የዛሬ መሰለኝ ማረፌያ የለኝም እያሉ ነዉ ስኮር በሽተኛ ናቸዉ እባካችሁ ስልካቸዉን
@zikretewahedo6166
@zikretewahedo6166 Год назад
like Share subscribe እያረግን ወገን!!! ሚዲያዎቻችንን እንደግፍ
@kiflehabte4797
@kiflehabte4797 Год назад
ውድ ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ፣ ጥበቡን ይግለጥላችሁ፣ በርቱ! ግን ደግሞ ለበቁና እምነታቸውን ሁሉ በእግዚአብሔር አድርገው፣ እራሳቸውን ከአለም ክደው፣ የሀዋርያት፣ የነብያት፣ የሰማእታት፣ የመናንያን አሰረ ፍኖት ተከትለው ለሚጓዙት ለታላላቅ የገዳም አባቶች በጸሎት እንዲረዱን፣ እንዲያግዙን፣ አንድ እንድንሆን፣ እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ከኛ ጋር እንዲሆን፣ ሰባቱ ሊቃነ መላእክትና 99ኙ ነገደ መላእክት በደላችን ሳይቆጥሩ እንዲረዱን መነገር አለበት። የበቁ አባቶች ሚነገራቸው ሆኖ አይደለም፣ እግዚአብሔር ይሔኔ አሁን ስላለውና ወደፊትም ስለሚሆነው ሁሉ ስንቱን ገልጾላቸዋል። ግን ያው ድርሻችንን መወጣት ስላለብን...። እኛን በደላችን ሁሉ ይቅር ብሎ በሀይማኖታችን ያፅናን!
@habtamunugusse9926
@habtamunugusse9926 Год назад
እባካችሁ ስልካችሁን አንድ አባት እተርቪ አድርጋችሀል ከዉጭ ነዉ እምጵፈዉ ገዘብ መላክ ፈልጌ ነዉ
@awekedesalegn3416
@awekedesalegn3416 Год назад
በርቱልኝ መምህሮቼ የበቃ ከሆነ እንዴት ቋንቋን መስፈርት ያደርጋል
@182960la
@182960la Год назад
መእመኑ ለቤተክርስትያን አጥር ቅጥር ይሆን ዘንድ አባቶቻችን ይፍቀዱልን ወታደሮችም ቢሆን ባለ ማተብ የሆኑት ሀገር ማለት ሀይማኖት ነው እና ሲሞት ለሚቀበርበት ሲወለድ በአርባ በሰማንያ ለሚጠመቅባት ቤተክርስቲያን በግሉ ዘብ የመቆም ግዴታ አለበት
@nigatemelaku9897
@nigatemelaku9897 Год назад
Kalehiwet yasemalen fetari yemetawen kifu neger beemeamlak yarekelen
@mintwabjifar5747
@mintwabjifar5747 Год назад
እግዚአብሔር በጊዜው ቤቱን ሊያፀዳ ወደደ ቤቴ የሻጮች እና የቀማኞች አይደለችም ብሎአል ዛሬም ቃሉ የታመነ ነው ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ ተብሏል ስለዚህ በቤቱ ፀንተን መቆም ብቻ ነው የሚጠበቅብን !!!
@ውድነሽወርቁ
@ውድነሽወርቁ Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን :: "አምላካችን መጠጊያችንና ሃይላችን ባገኝን በታላቅ መከራም ረዳታችን ነው"መዝ:45:1 "እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ ጦርነትን ይሽራል ቀስትን ይሰብራል ጦርንም ይቆርጣል በእሳትም ጋሻን ያቃጥላል " መዝ 45:9
@extrachange8771
@extrachange8771 Год назад
በዚህ አይነት ነገ ገና የሱማሌክልልም ያሰጋል፣፣፣፣፣ የርስበርስ እንትን ይታያል፣፣ ከባድ ነገርነዉ ለሐገር መቀጠል እንኳን ቤተክርስቲያን የአፖርታይድፖለቲካ ያለጦርነት ስለማይጠናቀቅ!!🙏🙏🙏
@mela1567
@mela1567 Год назад
Oortodooksotaa fi jiraachuun walii galaa mana kiristaanaa kan isin yaachisu hundumaaf , duula miidiyaa hawwaasaa kanan dhiyeessa. Gara Qulqulluu Sinoodoosii dhaabachuu keenya agarsiisuuf , hundumti keenya piroofaayila keenya suuraa Eebbifamoo fi Qulqulluu Abuna Maatiyaasiin jijjiirreetu , haashtaagota kana gaditti jiranis waliin akka poostii goonuufan gaafa dha. #Mana_Kiristaanaa_Tokkittii #Sinoodoosii_Tokkicha #Patiraarikii_Tokkicha #eotc_one_holy_synod #one_church #one_patriarch #his_holiness_abune_mathias #oriental_orthodox "Duuka bu'oonni kan walitti qaban tokkittiif qulqulleettii Mana kiristaanaatti ni amanna" Hundee Amantaa!!!
@tihtina3839
@tihtina3839 Год назад
🙏🙏🙏
@zelalemzerihun313
@zelalemzerihun313 Год назад
መምህር ብርሃኑ አድማስ ግን አቡነ ሳዊሮስን አላወካቸውም አታውቃቸውምም ነበር? ምስካየ ህዙናን እሳቸው ባሉበት ስታስተምር ሰምቼሃለሁ።
@besemay
@besemay Год назад
ቤተ ክርሰቲያን አነ አቡነ አጬጌ እንባቆም፣ግብጻውያን ሊቃነ ጳጳሳትን፣ አቡነ ሰላማን፣ ተሳዕቱ ቅዱሳንን ሾማና አክበር መኖሯን አያውቁም ማለት እራስን ማደናቆር ነው።
@natichernet3935
@natichernet3935 Год назад
እኔ ግን ስለ ዳንኤል ክብረት መፍትሔ ሊሰጥበት ይገባል ሁኔታው አይጥመኝም ማንም ተነስቶ እንደማይጠይቀው አውቃለው ግን ለኔ አደገኛ ሰው ነው የሱ ነገር ምንም አይጥመኝም
@peaceethiopia3935
@peaceethiopia3935 Год назад
ዘእሩን የሚያስቀድም ኦሮቶዶክሳዊ ከሃይማኖቱ እግዚአብሔርን እመልኬያለሁ የሚል ሙሉ ልብ የላቸውም የለውም ምክነያቱም እይሱስ ክርስቶስ ዘርን (ጎሳን ) መርጦ ለእንድ ጎሳ በመስቀል ላይ እልዋለም ለመላው የሰው ልጆ ነው ይህንን ይፃረራል ንቃ ዘረኛ እሮቶዶክሳዊ ሃይምኖታችንንም እይመጥናትም ። እግዚያብሔርን እታስቀይም ድእካም ሁሉ ክንቱ ነው ። የምድራዊ ስእልጣን ናፋቂዎችን እትክተል ። የስማያን ግንትን ናፍቅ !
@adissaeyasu4518
@adissaeyasu4518 Год назад
ለምን አቶ /ዲያቆን ዳንኤል ክብረት አታቀርቡም
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Год назад
የመጨረሻ እርማት ይሰጣቸው በውነት ቅስማችን ተሰብሮል በውነት
@mannyw7361
@mannyw7361 Год назад
የማበረ ቅርሱሳን ንብረትም አይደለችም
@sali7256
@sali7256 Год назад
አጋጣሚው እንደውም ጥሩ ሳይሆን አይቀርም::በተለይ ከዘመነ tplf ጀምሮ የተደረገው ሹመት ከላይ እስከ ታችኛው እርከን(ምንኩስናን ጨምሮ)መፈተሽ እና ማረሚያ መደረግ ይኖርበታል::
@extrachange8771
@extrachange8771 Год назад
በኦሮምያክልል የሚገኘዉ የተዋህዶ ምዕመን ጠይቀዉ ነዉ ወይስ በፖለቲካዊ አዋጅ ብቻ ነዉ የተመሰረተዉ??
@haileasmerew3487
@haileasmerew3487 Год назад
በትክክል ነው ቤተ ክርሰቲያናችን ህልውና ከመቶ በማይበልጡ ጳጳሳት ብቻ የሚወሰን አይደለም በሚሊዮን የሚቆጠሩ ተከታዮቿም ሃለፊነት አለበቼው ስለዚህ ጉዳዩ ወደታችም መውረድ አለበት ለዚህ ተደራሽነት ደግሞ ማህበረ ቅዱሳን ተግቶ ሊሰራ ይገባዋል።
@dawitalemu9753
@dawitalemu9753 Год назад
በምእመናን ቋንቋ የሚያገለግል ካህን ባይኖር ኖሮስ ቢሆን መፍትሔ የሚመጣው በምግባረ ብልሹነት: በትዕቢት: በስርዓት አልበኝነት: በክህደት ... በመሳሰሉት ነው?
@wagayebelete6363
@wagayebelete6363 Год назад
በአለማዊው የቱንም ቢማሩ ሀብት ቢያገኙ ቤተክርስትያን የሰጠቻቸውን ክብርና ዝና መቸም ኡያገኙም።ግን ቤቱን እሚያፀዳበትም ግዜ ይመስለኛል!በእርግጠኝነት ፖለቲካዊ ነው
@TesfayeTesfaye-rv8zu
@TesfayeTesfaye-rv8zu Год назад
ከ ዘረኝነት እና ከ ጥላቻ እራሳችሁን አውጡ - ሌላውን ከ መውቀስ እራሳችሁን ተመልከቱ - እግዚያብሔር ሌላ ቁጣ እንዳያመጣባችሁ ፡፡
@keren7348
@keren7348 Год назад
ማህበረ እርኩሳን!!!!!
@nahomsemeneh8709
@nahomsemeneh8709 Год назад
ሓሳብን በሐሳብ መሞገት ሲያቀት ስድብ።
@enyewgashaw4548
@enyewgashaw4548 Год назад
fetari yitebikachihu
@BiranaMedia
@BiranaMedia Год назад
በዘር ሽፋን ያለው ድብቁ የሃይማኖት ጦርነት ኦርቶዶክሳዊያን በብሔር ሳንከፋፈል እያጠፋን ያለውን መጤ ርዕዮት ባለመቀበል ቤተክርስቲያንን እናድን!
@zegeyealene4360
@zegeyealene4360 Год назад
Eoth is the root cause of the problem
@BMW-vn8bz
@BMW-vn8bz Год назад
ክህነት ሃይማኖት በተለይም ጵጵስና መንፈሳዊ ብቃት ነው እንጂ የቓንቓ ብቃትን እንደ መመዘኛ ሊቆጠር አይችልም በተለይም ለጵጵስና የሚመረጡ አባቶች መንፈሳዊ አእምሮ ገንዘብ ያደረጉ መሆን ይገባቸዋል። በዚህ ምክንያት ይመስለኛል እነዚህ ግለስቦች ትክክለኛውን መንገድ ባለማወቅ ከፍተኛ ስህተት ነፍስን እስክ ማጣት የሚያደርስ ስህተት የፈፀሙት። አንድ ካህን ትህትናን እግዛብሄር መፍራትን ገንዘብ ካላደረገ በስህተት መመላለሱ አይቀርም በህግ የተሾመ ፓትርያርክ'ና ሲኖድ እያለ ጳጳሳትን መሾም ራስን ፓትርያርክ አድርጎ መሾም ከብቃት ማነስ የመነጨ ትዕቢት ነው።
@stc6291
@stc6291 Год назад
በእዉነትእግዚአብሔርአምላክየምህረትእጁንይዘርጋልንለሁላችሁምቃለሂወትንያሰማልንበአዲትቤተክርስያንእናምናለንሲኖዶስአድነዉ
@samuelwoldemariam4996
@samuelwoldemariam4996 Год назад
ከጀርባው ያለውን ተንኮል ፖለቲከኞች ስለሚዘውሩት አባቶች አደገኛ አከሄድ ስለሆነ በፀሎት ለእግዚአብሔር አቤት ማለት አለባችሁ ፍርዱን ይሰጣል!! የሰው ስልጣን በእግዚአብሔር ይሰበራል!! ለማየትም ያበቃናል!!
@abbyassefa7777
@abbyassefa7777 Год назад
ስለኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አስተዳደራዊና መዋቅራዊ ችግር ካወራን በጣም ብዙ ችግር አለ ይህ ችግር ሲጠራቀም ቆይቶ በመጨረሻ ያልታረሙና ያልተገሩ ተግባራት ችግሮች ዛሬ ለምናየው አሳፋሪና አስነዋሪ ተግባር በቤተክርስቲያን ላይ ተፈፀመ ይህን ችግር ከተወጣ በሗላ የቤተክርስቲያኗ አስተዳደርና መዋቅር ችግሮቹ ጉድለቶቹ በግልፅ ተነጋግሮ መፍታትና ማስተካከል ያስፈልጋል ለዚህም የማህበረ ቅዱሳን ትልቁን ድርሻ መወጣት አለበት
@kiflenegussie7742
@kiflenegussie7742 Год назад
ሰላም!!!? ሃይማኖት፣ከዘር፣ከቋ ንቋ፣ከጾታ፣ከቀለም፣ከባህል፣ከብሔር፣ የፀዳና ድንበርና አህጉር የማይገድበው መንፈሳዊ ተቋም በመሆኑ የተነሣ ደካሞች ቶሎ ብለው ሃይማኖት ግንኙነት ከሌላቸው ተቋማት ጋር በመለጠፍ እምነቱን ሊሸረሽሩ ይፈልጋሉ።ውይይቱ እጅግ ጠቃሚ ነው።
@eyobhailu114
@eyobhailu114 Год назад
ዕድሜን ከጤና ጋር ያድልልን አገልግሎታችሁን እግዚአብሔር ይቀበልላችሁ ግልጽ የሆነ የቤተክርስቲያን አቋሟንና ሥርዓቷን ነው ያሳወቃችሁን ነሐምን በአሐቲ ቅድስት ቤተክርስቲያን
@hirutnebyu7628
@hirutnebyu7628 Год назад
እግዚአብሄር ልቦና ይስጣቸው ጭራሽ የማይመስል ምክናት ነው ይዘው የመጡት ሀሳብ ኦርቶዶክስ አንዲት ናት
@birtukanayele2571
@birtukanayele2571 Год назад
ጌታ ሆይ ቤትህ የወንበዴዎች ዋሻ ሆኖ ሳለ ጅራፍህ የታለ ?
@tadesseworku9701
@tadesseworku9701 Год назад
አሀዳዊ ፀረ ብሔር የሆነ ዘረኝነትን ቤተ/ ክ ጭብል ለመሆን ስትሟሟት ማየት ያሣፍራል።
@kidisthailu4686
@kidisthailu4686 Год назад
ምንም ክፍተት ይኑር ምንም የተሳሳተ ነገር ቢኖር እንደዚ አይነት ውሳኔ መደረጉ ልክ አይደለም የተጠላም ነው ምንም ማብራርያ አያስፈልገውም ። እንደ ምእመን በራሳችን የምናፍርበት እና የምናዝንበት ጊዜ ከሆነ ቆይቶአል ጥምቀት እንኳን እምነታዊ ስርአቱን ምእመናን እረስተው ጭፈራው መጠጡ ምኑ ምኑ በየቦታው ጎንደር ላይ ማ የሚያሳፍር ነው እዚ እዚ ላይ ወርዳቹ አትሰሩም ምእመኑ ከሀይማኖቱ ስርአት ውጪ እንደዚ ሲሆን ካለማቋረጠ አታስተምሩም እናንተ ግን የፈውስ ፀጋ ያላቸውን አባት የማሳደድ ስራ እና ዶክመንተሪ ትሰራላቹ ።
@keiryhuncanal6227
@keiryhuncanal6227 Год назад
አላማቸው ሌላ ካልሆነ ወንጌል ተጠምተው በቋንቋቸው እንዲማሩ ፈልገው ከሆነ ለምን መጀመሪያ ለቤተክርስቲያንዋ አልጠየቁም? ሲጀመር በቤተክርስቲያን አድገው እስከ ካክን የደረሱ ሰዎች ይህ አሳፋሪ ተግባር ይፈፅማሉ ለማለት ያዳግታል ከጀርባ መጠናት ያለበት ነገር አለ
@zegeyealene4360
@zegeyealene4360 Год назад
Stop land grabbing policy focus on the Jesus Christ gospel. The rest is foolishness
@marthamengistu7882
@marthamengistu7882 Год назад
This is just power and. Political motives.Any other explanation is a waste of time
@techawatch
@techawatch Год назад
የተዋህዶ ልጆች ጸንታችሁ በአንድነት ቁሙ ቤተክርስትያን በቋንቋ እና በብሄር አትከፈልም አንዲት ናት ሀገራችን በሰማይ ነው ብሎ የሚያምን የሀይማኖት ሰው ምድራዊ ሀብት ሊያጓጓው አይገባውም ነበረ ስለመኪና ስለሀብት ክፍፍል ሲያወሩ ስለነበረ ነው እነ አቶ አካሌ።እነሱ ያሰቡት ነገር ልክ እንደ ሙስሊሙ መጅሊስ ብዛት ያላቸውን ጳጳሳት በህገወጥ መንገድ ሾመው ከዛ እንደራደር ብለው ማስገባት ነበረ አላማቸው ይሄ ደግሞ በተዋህዶ አይሆንም።እንደተባለው ቤተክርስትያን የጳጳስ አይደለችም የእግዚአብሄር ደጅ ናት ስለዚህ ማንም ያኮረፈ እና የስልጣን ጥማት ያለበት ሁላ እንደፈለገ የሚሾምባት የሚሽርባት ቦታ አይደለችም።
@ፖለትካእቲ
@ፖለትካእቲ Год назад
አቤት እዉቀት አቤት የመምህራኖቻችን የእዉቀት ጥግ ታወቀ ጠባብ ሁላ አስመሳይ ብቻ
@ሰላም-ዐ1ሐ
@ሰላም-ዐ1ሐ Год назад
እልልልልልል ትግራዋይ በግዜ ነቅተን ኦሮሞ ንቃ ስንል ነበር ዛሬ ነቅቱዋል አይ የጎንደር ስብስቡ መሀበረ እርኩሳን ሚድያ ምንም አዲስ ነገር አላመጣቹም ማርያምን አሁን ሩጫቹ ቤተክርስቲያንን በወረራ የያዙ ጎንደሬና ጎጃሜን ስልጣን ላይ ለማቆየት ነው
@societyhero9665
@societyhero9665 Год назад
እኝህን አባት ‹‹ፓትሪያክ›› ከአንድ ዓመት በፊት ‹‹ጁንታ›› ናችው አትስሟቸው ብላችሁ አልነበረምን!!! አይ የአማራ ነገር ፀሃይ ወጣባችሁ፡ ሳትወዱ በግድ ወደ ብርሃን እንድትወጡ ተደረገ፤ ወደ ብርሃን የወጣ ነገር ደግሞ ይታያል፡፡ ከትግራይ ቤተሰቦች የተወለዱ አባቶች ‹ጁንታ›› ከተባሉ፣ ከኦሮሞ ቤተሰቦች የተወለዱ አባቶች ‹ኦነግ› ከተባሉ!!! ማፈሪያ ሁላ!!! ጳጳሶቻችሁን ለሚስቶቻቸውና ለልጆቻቸው ተቆራጭ እንድያደርጉ ምክሩአቸው!! ሌላ ምን ይባላል፡፡
@extrachange8771
@extrachange8771 Год назад
🙏በዚህ አጋጣሚ ሲኖዶሱ እያለ ይሄ የአፖርታይድ ህገመንግስት እንዲቀየር አሜሪካ/ዮኬ ኢምባሲ ሄደዉ ቢማፀኑስ??፣ (አብይንም ቢገላግሉት። በግላቸዉ በብዛት በመሄድና ለሚዲያ ተደራሽ እንዲሆን ማድረግ) አይቻልም ወይ!!🙏
@jejejeje2594
@jejejeje2594 Год назад
እንደዚህ አይነት አባት ነን የምልው በቤተክርስቲያን ለማፍረስ የተነስው ልወገዝው ይገባል በቤተክርስትያን አስተምህሮ መንገድ የማይሄድው የተዋህዶ መእንምናት ጭምር መወገዝ አለባቸው ይሄ ሀይማኖት ነው ፖሉትካ አይደለም በዘር አልተመሰረተችም የክርስትና እምነት የፈጠርን አይተኛም በደም የቆምንነን ቤተክርስቲያን አትፈርስም አፍራሽ ይፈርሳል እክርዳድውን ይለያል
@seniatm3808
@seniatm3808 Год назад
6th
Далее
HA-HA-HA-HA 👫 #countryhumans
00:15
Просмотров 3,5 млн
HA-HA-HA-HA 👫 #countryhumans
00:15
Просмотров 3,5 млн