Тёмный

MK TV || ወቅታዊ ጉዳዮች || " መፍትሔው ትንሳኤ ብቻ ነው " ሞዓ ተዋሕዶ ግብረ ኃይል 

Mahibere Kidusan
Подписаться 465 тыс.
Просмотров 91 тыс.
50% 1

Subscribe and share ru-vid.com?s....
ru-vid.com?s....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Опубликовано:

 

19 мар 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 259   
@menberemariam8877
@menberemariam8877 8 месяцев назад
መምሕር ፈንታሁን ዋቄ እድሜና ጤና ባሉቡት🏆⛪️እንደ እርስዎ ስለ ተዋሕዶ እውነትን ያነገበ ያብዛልን⚖️⛪️
@workuyetewahidolije6099
@workuyetewahidolije6099 2 года назад
እውነት ነው ተዋህዶ እውነት ናት። እውነት ታሸንፋለች። አባቶቻችን እና ወንድሞቻችን ረጅም የአገልግሎት ዘመን ከጤና ጋር ይስጥልን። በእውነት ድካማችሁ የድል ፍሬን ታፍራ፤ ልዑል እግዚአብሔር ሀይለ መንፈስ ቅዱስን ያድልልን፤ ኑሩልን በርቱልን። እኛንም ለእናንተ ቀኝ እጆች እንድንሆን መድኃኔዓለም ኃይልን፣ ብርታትንና ጽናትን ያድለን። ሁላችንንም በቀኙ ለመቆም ያብቃን፤ አሜን። ዶ/ር ወርቁ
@samsonnigusu5613
@samsonnigusu5613 2 года назад
ሞዐ ተዋሕዶን ሁሌም እደግፋለው
@tenagnegashe2941
@tenagnegashe2941 2 года назад
መልካምና ቅዱስ እውነት የሀሳብ አገላለፅ ! አቤቱ ቸሩ እግዚአብሔር ሆይ ሰዎችን አስነስተሀልና ጥንካሬውን ስጥልን !!
@ayuwas2751
@ayuwas2751 2 года назад
በርቱልን ሞአ ተዋህዶዎች እኛም ከውጭ ያለነው በምጠይቁን እናግዛል ከጎናችሁ ነን እግዚአብሔር ይርዳን በጣም ደስ የሚል ተነሳሽነት ነው ዝምታችን ይብቃ
@use1K629
@use1K629 2 года назад
ሞዐ ተዋሕዶ አባቶቻችን በርቱልን ልዑል እግዚአብሔር ኃይል ይሁናችሁ 🙏 እግዚአብሔር ሁላችንንም ያበርታን 🤲
@yeshyezeleke9046
@yeshyezeleke9046 Год назад
አባቶቻችን በዕድሜ በፀጋው ያቆይልን
@danuafri5116
@danuafri5116 2 года назад
የድንግል ማርያም ልጅ ከእናንተ ጋር ይሁን
@merikonjo798
@merikonjo798 2 года назад
አሜንአሜንአሜን
@hanaalemu949
@hanaalemu949 2 года назад
ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን ሞዐ አንበሳ ተዋህዶ በርቱ አንድ እንሆን የቅዱሳን አምላክ ይርዳን
@user-sr1ro7ut1t
@user-sr1ro7ut1t 2 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይሰጥልን
@hanatadele365
@hanatadele365 2 года назад
በትክክል
@samiras6876
@samiras6876 4 месяца назад
እግዚብሄይመሰገንአጀናንተአይነትአባትአያሳጣን
@kalkal5842
@kalkal5842 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ያግዘን አምላክ ለግብና ቤተክርስቲያናችንን ለማስከበር ያብቃን❤ ፀጋውን ያብዛላችሁ መምህሮቻችን
@biruktayetali8189
@biruktayetali8189 2 года назад
በጦርነቱ ግዜ የሙሴን እጆች የደገፏለት ሰዎችን ነው የምትመስሉኝ ለተዋህዶ እና ለኢትዬጵያ እጆቿን ደጋፊ ያብዛልን እናንተን ያበርታልን ያጠንክልን አሜን።
@srkutdesalgne7414
@srkutdesalgne7414 2 года назад
ልክ ነው እውነት ታሸንፋለች መድሀኒአለም ጌታየእውነት አምላክ ከኛጋር ነው 🙏🙏🙏
@mahletzegeye775
@mahletzegeye775 2 года назад
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ለኛም አስተዋይ ልቦና ይስጠን
@-orthodoxhagernattube8766
@-orthodoxhagernattube8766 2 года назад
ከጎናችሁ ነን
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 2 года назад
እግዚአብሔር ሀገራችንን ሃይማኖታችንን ይጠብቅልን ምዐ ተዋሕዶ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@emamytefa529
@emamytefa529 2 года назад
ሞዓ ተዋህዶ
@tegestzaynaba1228
@tegestzaynaba1228 2 года назад
እግዚአብሔር ስለእውነት ይፍርዳል በርቱልን መምህሩቻችን
@mamsis3790
@mamsis3790 2 года назад
እግዚአብሄር አምላክ ከእናተ ጋር ይሁን !!
@batekiristos5495
@batekiristos5495 2 года назад
አቤቱ አምላከ ቅዱሳንን ሆይ የቤ/ክንን ጠላቶች ልብ ስጠቻው ለኛም አንድነትን ሀይልን ስጠን አቤቱ የንጹሃንን ደም መከራ ተመልከት
@user-xz9yi6bc4u
@user-xz9yi6bc4u 2 года назад
እውነት ከእኛ ጋር ነው መስዋዕት ከፍለን እናሸንፋለን። የአባቶቻችን አምላክ ያበርታልን። እኔም ሞዐ ተዋህዶ ነኝ ኦርቶዶክሳውያን ሼር ላይክ ቤተሰብ ዝ ውእቱ ዝ በሉ ላልሰማ እናሰማ👍👍👍
@selamawitadise4375
@selamawitadise4375 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልን አሜን ተዋህዶ አሸናፊ ናት (ሞዐ ተዋህዶ)
@blentasew1342
@blentasew1342 2 года назад
ሞአ ተዋሕዶ እግዚአብሔር ከፊታችሁ ይቅደም በርቱልን
@nuhamintadese7231
@nuhamintadese7231 2 года назад
እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን በርቱ አባቴቻችን ሞዐ ተዋህዶ ያልፈረማችሁ ፍርሙ
@faithhopelove3117
@faithhopelove3117 2 года назад
ቸሩ ፈጣሪያችን ይቅር ይበለን። በጸሎት ሞዐ ተዋህዶን እናስብ ፈጣሪ መሳሪያ አድርጎ እንዲጠቀምበት።
@user-gp8wp9ok9n
@user-gp8wp9ok9n 2 года назад
አባቶቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ተዋህዶ ያሸንፋል
@hannadajene4682
@hannadajene4682 2 года назад
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት የህይወትን ቃል ያሠማልን መምህሮቻችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር አምላክ ያበርታችሁ ያበርታን!!
@OrthodoxTewahedoForever
@OrthodoxTewahedoForever 2 года назад
አባቶቻችን እረጅም የአገልግሎት ዘመን ከጤና ከፀጋና በረከት ጋር ይስጥልን በእውነት ድካማችሁ የድል ፍሬን ታፍራ ልዑል እግዚአብሔር ሀይለ መንፈስ ቅዱስን ያድልልን ኑሩልን በርቱልን።
@shashibazezew1573
@shashibazezew1573 2 года назад
Egziabher yistln Kalehiwet yasemaln Mengstesemayat yawurzln Mulu tenawen yistln Yagelglot zemenwen yarzmln Ftsamewen yasamrln Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@abiyteshome9194
@abiyteshome9194 2 года назад
I am with you
@brhanabi3755
@brhanabi3755 2 года назад
አሜን ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በፀጋ ያቆይልን እግዚአብሔር ይስጥልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ቸሩ መዲኃኒአለም ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏😥
@dawitgirmay3594
@dawitgirmay3594 2 года назад
እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ይሁን
@user-ig5dg3up5y
@user-ig5dg3up5y 2 года назад
ማህበረ ቅዱሳን እናመሰግናለን መምህሮቻችንን ስላቀረበችሁልን እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያንና ተዋህዶን አድንልን 😥😥😥🤲🏿🤲🏿🤲🏿
@tamemengsha9856
@tamemengsha9856 2 года назад
መምህራን ሆይ ቃለ ሂወት ያስማልን።
@Daniel-ms1nv
@Daniel-ms1nv 2 года назад
ሞአ ተዋህዶ እናመሰግናለን አይዞአችሁ በርቱ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
@tadeelala4348
@tadeelala4348 2 года назад
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@user-ot7kd5nj8g
@user-ot7kd5nj8g 2 года назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ውድ መምህራኖቻችን
@teta8527
@teta8527 2 года назад
እግዚአብሔር ኃይል ይሁናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@user-hn2yn9du4b
@user-hn2yn9du4b 2 года назад
ተመስገን ቃለህይወት ያሠማልን አባቶቻችን አሜን፫
@melesseabiye2309
@melesseabiye2309 Год назад
እግዚአብሔር አባቶቻችንን ያብዛልን ይጠብቅልን በጣም ጥሩነው እየሰራቹህ እኛንም አሰሩን አትጥፉ።
@almeandmesitub2921
@almeandmesitub2921 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ሕዝባችንን ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አንድነታችን ያስፋልን በቁጭት ብቻ እንዳንቀር
@azameramisgnwsisye9561
@azameramisgnwsisye9561 2 года назад
በርቱን አባቶቻችን
@user-sb2qm9ty3h
@user-sb2qm9ty3h 2 года назад
ለመምህሮቻችን ቃለ ሂዉት ያሰማልን በርቱልን
@marxtgiyorgis3436
@marxtgiyorgis3436 2 года назад
የኔታ ሊቀ ሊቃውንት አባታችን መምህር ገብረ መድህን እንየው እርሶሶ ሥላሉ እዚህ ግብረ ሀይሉ ላይ በጣም ቸሩ መድሀኒአለመሰ በቸርነቱ የቸርነቱን ስራ ይስራልን ሊቀመላእክት ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ ሊቃውት አባቶቻችን መምህራን ከዚህም በላይ የጥበብ አምላክ ጥበቡን ይግለፅላችሁ መምህር ያረጋል መመህር ፋንታሁን ዋቄ ሁላችሁም አምላከ ቅዱሳን ይርዳችሁ ይማረን እማምላክ አደራሽን ቅድስት ቤተ ክርስቲያንንሀገራችንን ጠብቂልን እመአዱናይ ከልጅሽ ወዳጅሽ አስታርቂን
@tayezenebe7680
@tayezenebe7680 2 года назад
ሞዐ ተዋሕዶን ሁላችንም ልደግፈው ይገባል
@meseretneguusee9453
@meseretneguusee9453 2 года назад
እግዚአብሔር ያሰብነውን ያሳካልን
@-yemariamtat1937
@-yemariamtat1937 2 года назад
ጊዜአችሁን፥ ጉልበታችሁን፥ ገንዘባችሁን ሁሉ እያወጣችሁ ለቤተክርስቲያኑ ጠበቃ ለቆማችሁ ለእናንተ የአባቶቻችን አምላክ ክብርና ሞገስን ይስጣችሁ። በነገሩ ሁሉም እርሱ ይምራችሁ !
@banchalemamare8564
@banchalemamare8564 2 года назад
አባቶቻችን ያለ ትግል ድል አይገኝምእና በርቱልን ከወደቅንበት እንነሳ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@girmawasferaw7688
@girmawasferaw7688 2 года назад
ጉልበታችን አምባችን መጠጊያችን አለታችን የምንተማመንበት የደህነታችን መጠጊያ አምላካችን ያግዘን
@wmariambilatenaw9707
@wmariambilatenaw9707 2 года назад
እግዚአብሔር ለእኛ የሚጠቅመውን በሙሉ ይፈፅምልን ! ለእናንተም ብርታቱንና ስኬትን ያጋጥምልን !
@user-ck4nh3xk1x
@user-ck4nh3xk1x 2 года назад
በእግዚአብሄር በረቱልን የኛንቁዎች❤❤❤❤❤💒💘💒💘💒💘💒💘
@yonasyimer2471
@yonasyimer2471 2 года назад
እግዚአብሔር ከሁሉም ነገር ይጠብቃችሁ በርቱ።
@tesfachinanteneh2541
@tesfachinanteneh2541 2 года назад
አሜን የቅዱሳን አምላክ ከእኛ ጋር ነው። ጊዜአችሁን፥ ጉልበታችሁን፥ ገንዘባችሁን ሁሉ እያወጣችሁ ለቤተክርስቲያኑ ጠበቃ ለቆማችሁ ለእናንተ የአባቶቻችን አምላክ ክብርና ሞገስን ይስጣችሁ። በነገሩ ሁሉም እርሱ ይምራችሁ።
@tenagnegashe2941
@tenagnegashe2941 2 года назад
ውክልና !! ሁሉም የተዋህዶ ልጆች የተወከሉ ናቸው።
@warkmeoko
@warkmeoko 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ሱሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን ለአባቶችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ያድልን ። ቅድስት ቤተክርስቲያናችን አምላክ የመጣብን መከራ ያርቅልን 😥😥😥
@user-fu9ix4lc3z
@user-fu9ix4lc3z 2 года назад
አምላክ ጉልበት ይሁናችሁ የተዋህዶ መከራማ በዝቷል ፈጣሪ በቃ ይበለን
@aynalembalcha8980
@aynalembalcha8980 2 года назад
Emebete bemehakelachin tinurilin amen
@user-lr2re7vr4f
@user-lr2re7vr4f 2 года назад
አባቶቻችን ቸሩ መድኃኔዓለም ያበርታችኹ!!!**ሸር አድርጉ ሕዘበ ክርስቲያን የሚጠቅመን ይሄንን መከታተል መተግበር ነው❤❤❤
@mesismart1332
@mesismart1332 2 года назад
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጤናውን ዕድሜን ይስጥልን መምህራኖቻችን ከተደቀነብን ሴራ ሀገራችንንና ቤተክርስቲያናችንን እኛንም ይጠብቅን
@masreshabayeh905
@masreshabayeh905 2 года назад
አሜን
@selamselam9981
@selamselam9981 2 года назад
እኛ ኦርቶዶክ በጣም ብዙ ነን ልንጠፋ አንችልም እግዚአብሔር ይመስገን ግን የራሳችን የሆነ ነገር በናቋቁም ትምህረትቤት ሆስፒታል ሁሉ በኛ ቢሆን መልካም ነው መበርታት አለብን
@solomonbalcha5635
@solomonbalcha5635 2 года назад
ይኼን ቅዱስ ዓላማ አይነጥላ ያጠላበት ኦርቶዶክሳዊ ነኝ ባይ ግን እየሆነ ያለዉን ሊረዳ ያልቻለ ሁሉ ወደ ትክክለኛ ዕይታዉ ተመልሶ መደገፍ አለበት።ጊዜዉ የሰማዕትነት ነዉ።
@tibebub3098
@tibebub3098 2 года назад
እግዚአብሔር እናንተን ይጠብቅልን እድሜና ጤና ይስጥልን:: በስማችሁ ብዙ የፌስቡክ አካውንት ስለተከፈተ እያሳሳቱንም ስለሆነ መፍትሄ ካለ::
@zikretewahedo6166
@zikretewahedo6166 2 года назад
አባቶቻችን እናመሰግናለን በርቱልን ለኛም ማስተዋል ያድለን!!!
@mekedesduresa5408
@mekedesduresa5408 2 года назад
ከምስረታው ቀን ጀምሮ ልቤ በተስፋተሞልቷል ለሁሉ ጊዜ አለውእናንተን ያስነሳው በምክንያት ነው ብርታት ይሁናቹ የቅዱሳን አምላክ 🙏🙏🙏
@amanmelake9201
@amanmelake9201 2 года назад
ቃለ ሕይዎትን ያሰማን መምህሮቻችን ። እግዚአብሔርን አጋዥ በማድረግ አሸናፊዎች እንሆናለን በርቱልኝ
@abebechteklu7718
@abebechteklu7718 2 года назад
Abatochachin bertulin , Egziabher yikdemlin, yimran .
@user-rm6cs9kb8m
@user-rm6cs9kb8m 2 года назад
I always appreciate all of you. I ALWAYS GIVE A RESPECT. GO ON! WE ARE WITH YOU.
@user-wh6xn9ki3m
@user-wh6xn9ki3m 2 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ መምህሮቻችን የናተ መኖር ለኛብርታት ነው ።
@abebechakalu6421
@abebechakalu6421 2 года назад
በዚህ ክፉ ዘመን የተገኛችሁ ብርቅና ድንቅ የተዋህዶ አርበኞች እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ አሜን
@Thetruthsshallsetyoufree
@Thetruthsshallsetyoufree 2 года назад
የፍትሕ ባለቤት እግዚአብሔር መገዳችሁን ያቅና የቤተክርስቲያንን ትንሳኤ ያሳየን
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 года назад
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር 💓💒💓💒💓💒
@azebbekele4393
@azebbekele4393 2 года назад
ምንግዜም እውነትን የሚከተል እዲሁም የሚያስባት እግዚአብሔር ይረዳዋል ::
@haregmekonnen7328
@haregmekonnen7328 2 года назад
እግዚአብሄር ከናንተጋር ይሁን።
@endalewmalede5509
@endalewmalede5509 2 года назад
ፈጣሪ ጥንካሬውን ይስጣችሁ።
@Nigusu821
@Nigusu821 2 года назад
ቃለሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ
@pia.tesfaye4283
@pia.tesfaye4283 2 года назад
እግዚአብሔር ሆይ አባቶቻችንን አጠንክርልን አፅናልን ጠብቅልን ሀይልህን ጥንካሬህን ቅዱስ መንፈስህን ሙላትህን ከነሱ ጋር አድርግልን ክፉውን እንድንሻገር ማስተዋልን ስጠን ።
@surmadebub4408
@surmadebub4408 2 года назад
““በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስከ መስጠት ድረስ ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና፤” - ዮሐንስ 3፥16 (አዲሱ መ.ት)
@pomekassa8262
@pomekassa8262 2 года назад
እግዚአብሔር ድካማችሁን ይቀበልላችሁ!!!
@sirgutgebrekidan3337
@sirgutgebrekidan3337 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ። እኛም ግዴታችን እንወጣ።
@aregashx8356
@aregashx8356 2 года назад
እግዚአብሔር ይርዳችሁ አባቶቻችን
@abrahamberta3473
@abrahamberta3473 2 года назад
እግዚአብሔር ያበርታችሁ
@meskermleges1443
@meskermleges1443 2 года назад
ማህበረ ቅዱሳን የምንወዳቸውን መምህሮቻችንን ስላቀረባቹልን እናመሰግናለን
@abenezertegegne3781
@abenezertegegne3781 2 года назад
እነሱ ለማጥፋት 180 ሁነው ሰልጥነው የመጡበት ነው እኛ ከእግዚአብሔር ጋር መታገል አለብን።
@tigistshimeles7
@tigistshimeles7 2 года назад
እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን በርቱ
@merikonjo798
@merikonjo798 2 года назад
ቃሊሂወትያሰማሎልን
@tube6809
@tube6809 2 года назад
እግዚአብሄር ይስጥልን::
@Kidist19
@Kidist19 2 года назад
እኔም ሞዐ ተዋህዶ ነኝ። መምህራኖቻችን በርቱ እግዚአብሔር ከፊታችሁ ይቅደም እምአምላክ ከክፉዎች ሴራ ከለላ ትሁናችሁ እኛም ከጎናችሁ ነን በኦርቶዶክሳዊያን ላይ የሚደርሰው ጥቃት በቃን።
@suzy1523
@suzy1523 2 года назад
መምህሮቻችን በርቱልን እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
@user-pv4dc4zd2b
@user-pv4dc4zd2b 2 года назад
አምላከ ቅዱሳን ሞገስ ይሁናችሁ ስራችሁን ያከናውንላችሁ ከፊት ይቅደምላችሁ አሜን
@koigatu615
@koigatu615 2 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በዕድሜና በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመናቹሁን ይባርከው መምህራኖቻችን አሜን
@melattube7121
@melattube7121 2 года назад
አባቶቻችን በርቱልን ልዑል እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን እኛም ከአባቶቻችን ጎን ነን
@tr7094
@tr7094 2 года назад
ቃሉ ይፈፅም ዘንድ ነው አምልኮ እና ውዳሴ ለአምላካችን እና መዳህኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ይሁን እና በወንጌሉ እሱን የጠላው አለም አኛንም እንደሚጠላን እንደሚያሳደን ነግሮናል......ከኛ የሚጠበቀውን ለማድረግ ዝግጅ ነን ያለ ኦርቶዶክስ ኢትዮጵያ አትታሰብም
@marthamengistu7882
@marthamengistu7882 2 года назад
I have a lot of respect for our fathers. Thank you for being the voice for.millions of orthodox followers and thousands of orthodox victims. Keep up the good work and I know the almighty God is with you guys
@ethiomeket1338
@ethiomeket1338 2 года назад
አባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@mengistuayenew4113
@mengistuayenew4113 2 года назад
እውነት ነው ዘረኝነት ይብቃ። ኦርቶዶክሳዊነት ይበልጣል
@mamshatadesse872
@mamshatadesse872 2 года назад
This is exactly happening in our orthodox church Please go ahead we are together Go go go go......
Далее
MK TV ጽናት | ዘጋቢ ፊልም // Film
58:23
Просмотров 94 тыс.