Тёмный

MK TV || የአብርሃም እንግዳ || ሊቀ ጉባኤ ቀሲስ ዳዊት ፋንታዬ - የሠራሁት መዝሙር ለ2 ዓመት አልተደመጠም ነበር 

Mahibere Kidusan
Подписаться 476 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

Subscribe and share www.youtube.co....
www.youtube.co....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
/ eotcmkidusan

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 22   
@raheldemssie197
@raheldemssie197 24 дня назад
ቄስ ዳዊት እኔ እንኳን የማውቀው ባዕታ ለማርያም አገልጋይ እያለ እኔ ደሞ ገርጂ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰንበት ትምህርት ቤት እየመጣ ወረብ ያስጠናን ነበረ እሚደንቅ ድምፅ ነበረው እንዳሁኑ ሳይወፍር በጣም ቀጭን ትንሽ ልጅ ነበር የሚመስለው ፅድምፁ ከእርሱ የሚወጣ አይመስልም ዛሬ የጠቀመኝ ነው እጂግ በጣም አመሰግንሀለሁ በርግጥ እምኖረው ሰሜን አሜሪካ ነው ግን በአካል አግችው አላውቅም ስላየሁ በጣም ደስ ብሉኛል ።
@Tewahedo16
@Tewahedo16 24 дня назад
ቀሲስ አንተ አይባልም
@user-xl8vo1dq6q
@user-xl8vo1dq6q 23 дня назад
@@Tewahedo16 kekerebtuwa antare lihon yechelal
@bshimekit
@bshimekit 17 дней назад
አውነትም የአብርሃም እንግዳ ብዙ የሚተረፍበት የሚቆይበት መርሐ ግብር ነው! በእግር አጠባው ትህትናን መታዘዝን፣ በቀሲስ የህይወት ጉዞ የአገልግሎትንና የሐይማኖትን በረከት ተጋድሎና ፅናት ተምሬያለሁ ። እግዚአብሔር ይስጥልን፣ ይህ በረከት ለሌሎችም መድረስ አለበት! Let's share it among our networks🙏
@atsedeaddisu9004
@atsedeaddisu9004 21 день назад
የቀሲስ ዳዊት አስተያዬት በጣም የበሰለ ነው።ሁላችንም እመቤታችን ልቦና ብትሰጠንና እኛም ዝመናውን ትተን ልብ ገዝ ተን ከቤተክርስቲያናችን ብንገኝ ፈጣሪያችን ፊቱን በምህረቱ ይመልስልን ነበር። ራሳችንንም ዝቅ ዝቅ ማድረጉን እንለማመደው። ዝቅ ያለ በላይኛው ከፍ እንደሚል ስለተማርን ማለት ነው። ለሁሉም ቸሩ አምላክ ይርዳን።አሜን ፫ ።
@woynshetgebru4458
@woynshetgebru4458 21 день назад
ቀሲስ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በጣም የምጨነቅበትን በአሜሪካ የልጅ አስተዳደግ ልናስበት የሚገባ ግን ምንም ትኩረት ያልተስጠው ነገርን ሳላነሱ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በቅዳሴ ግዜ እንኳን ለምሳሌ አሁን የመቤታችን ፆም ነው ብዙልጆች ያስቀድሳሉ የሚቀድሱትም ዲያቆና አማርኛውን ማንበብ ይቸገራሉ ግን ለምን እንደ ሆን አይገባኝ እንድ እንኳን መልእልዕክት በግሊዘኛ እንዲያነቡ አይፈቅዱላቸውም ምንም ሳይሰሙ ቅዳሴው ያልቃል ግን ኮሌጅ የሄዱት ወደ ቤተክርስቲያን አይመለሱም እባካችሁ እንደዚህ አይነት ያላችሁ አባቶች ወደፊት መጥታችሁ በደንም መነጋገር ቢቻልና በተገቢው በቋቋቸው ማገልገል ቢቻል እላለሁ
@yezinachanie4305
@yezinachanie4305 19 дней назад
እህታችን ብርቱካን ፀጋዉን ያብዛልሽ፣እየጠፋ ያለዉን ትዉልድ እየቀረፅሽነዉ!!!
@hananigussie7939
@hananigussie7939 13 дней назад
ልክ ነው ቀሲስ የመጀመሪያው ትምህርት ቤት በገና ተማሪ ነበትኩ
@jdcell63
@jdcell63 24 дня назад
እህታችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ አባታችንን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
@wendmagegnasefa1420
@wendmagegnasefa1420 22 дня назад
አባታችን እንኳን በስላም መጡ በጣም የምወዳቸው አባታነቸው
@MekidemYMamo
@MekidemYMamo 22 дня назад
እጅግበጣም ብስል ምልከታ ነው። እግዚአብሔር ይስጥልን
@DerejeMegersa-dm4ps
@DerejeMegersa-dm4ps 24 дня назад
አስገራሚ መዝሙር ነው። በየቀኑ የማዳምጠው መዝሙር ነው።
@hananigussie7939
@hananigussie7939 13 дней назад
ወንድሜ ቀሲስ እድሜ ይስጥልን
@mekdestesfaye7898
@mekdestesfaye7898 23 дня назад
ቆይቼ ነው ያሰማሁት ብዙ አልተሰማም ያው ድምቅ ያለ መዝሙር ነው ብዙን ግዜ ሰው ሚያዳምጠው ።እንጅ ከሰማሁ በሗላ ግን ሁሌም አዳምጠዋለሁ የተመስጦ ሚገርም መዝሙር ነው
@atsedeaddisu9004
@atsedeaddisu9004 21 день назад
የቀሲስ ዳዊት መዝሙሮች ሃይ ማኖታዊ ይዘት የተላበሱና ለሌ ሎች ዘማርያን አርአያ የሚሆኑ ናቸው። በዕድሜ በፀጋ ይጠብ ቅልን። አሜን ፫ ።
@HannaHelwa
@HannaHelwa 20 дней назад
yichn amte tewogn yemilwn mezmur sayizemruln😢
@meselachzegiyorgis2296
@meselachzegiyorgis2296 22 дня назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰ አባታችን ይባርኩን
@yeshyezeleke9046
@yeshyezeleke9046 23 дня назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ❤❤❤❤
@tomilook7852
@tomilook7852 23 дня назад
ሚገርምህ ግን የንስሃ መዝሙር ሰለምወድ ከኪነ ጥበብ ከታደለ ፊጣ በዋላ ከወጣቶች ያንተን ነበር ምሰማው ❤
@SemayGulelat
@SemayGulelat 23 дня назад
ታድለሽ
@woynshetgebru4458
@woynshetgebru4458 21 день назад
ቀሲስ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በጣም የምጨነቅበትን በአሜሪካ የልጅ አስተዳደግ ልናስበት የሚገባ ግን ምንም ትኩረት ያልተስጠው ነገርን ሳላነሱ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በቅዳሴ ግዜ እንኳን ለምሳሌ አሁን የመቤታችን ፆም ነው ብዙልጆች ያስቀድሳሉ የሚቀድሱትም ዲያቆና አማርኛውን ማንበብ ይቸገራሉ ግን ለምን እንደ ሆን አይገባኝ እንድ እንኳን መልእልዕክት በግሊዘኛ እንዲያነቡ አይፈቅዱላቸውም ምንም ሳይሰሙ ቅዳሴው ያልቃል ግን ኮሌጅ የሄዱት ወደ ቤተክርስቲያን አይመለሱም እባካችሁ እንደዚህ አይነት ያላችሁ አባቶች ወደፊት መጥታችሁ በደንም መነጋገር ቢቻልና በተገቢው በቋቋቸው ማገልገል ቢቻል እላለሁ
@bshimekit
@bshimekit 17 дней назад
ቀሲስ እንዳሉት ቅዳሴው በግዕዝ ሆኖ ትምህርቱ ፣ መልዕክቱ ፣ ወንጌሉ፣ ኢትዮጵያም በአማርኛ እንደሚነበበው በእንግሊዝኛ ቢሰጥ ይሻላል፣የቅዳሴ የህዝብ ተሰጥኦ ከግዕዝ ወደ አማርኛ እንዳለ ወደ እንግሊዝኛም ተተርጉዋ ቢታተም መልካም ነው። SPOT Church የተጀመረው አገልግሎት በሌሎች አጥቢያዎችም መቀጠል አለበት፣ ለዚህም ሁላችንም መረባረብ አለብን፣ምን ይሳነዋል ልዑል እግዚአብሔር ያሳካልናል🙏
Далее
ГИГАЧАД МЭЙКЕР В PLANTS VS ZOMBIES 2!
00:49
Bike vs Super Bike Fast Challenge
00:30
Просмотров 22 млн