Тёмный

MK TV || የአብርሃም እንግዳ || ከፍቼ ዐረተ ማርያም እስከ አሜሪካ ኮለምበስ ቅዱስ ገብርኤል - መልአከ ሰላም ቀሲስ ያሬድ ገብረ መድኅን - ክፍል - ፩ 

Mahibere Kidusan
Подписаться 464 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

Subscribe and share ru-vid.com?s....
ru-vid.com?s....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
/ eotcmkidusan

Опубликовано:

 

30 дек 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 28   
@kidstyicheneckulema
@kidstyicheneckulema 5 месяцев назад
እግዝያአብሔር የአገልግሎት ዘመኖኖን ይባሪክ አባታችን🙏🙏🙏
@mesismart1332
@mesismart1332 5 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ፧ ያሰማልን ቀሲስ ያሬድ አባታችን
@zekitube2212
@zekitube2212 4 месяца назад
ታላቅ መምህር
@baslel-zw1ec
@baslel-zw1ec 5 месяцев назад
በእውነት ዛሬ ልዩ ቀን ነው ከረጅም አመት በኋላ መምህር ያሬድን አየው አንድ ጊዜ መርካቶ ራጉኤል የጠገበች ነብስ የማር ወለላ ትረግጣለች በሚል እርእስ ያስተማሩትን ትምህርት ልቤ ውስጥ ቀርቷል ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን
@user-fm1gz1dk1k
@user-fm1gz1dk1k 5 месяцев назад
ምንም ያህል ብሰማዎት የማይጠገቡ ዕንቁ አባታችን ረጅም እድሜና ገና ይስጥዎት
@MartaBiru
@MartaBiru 5 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን!
@hanaretta9428
@hanaretta9428 5 месяцев назад
አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን🙏🏽ቤተክርስቲያንን ለማገልገል የሚገርም ሀዋርያዊ ጉዞ ነው ያደረጉት:: እናንተን የሚተካ ትውልድ እግዚአብሔር ያድለን! በቤተ ያሬድም የርሶን ትምህርት ቁጭ ብዬ መማሬ እድለኛ ንኝ:: የተማርነውን እንድንኖርበት ፀሎትዎ ይርዳን! እህታችን እግዚአብሔር ይባርክሽ!
@shiferawwakjira5706
@shiferawwakjira5706 5 месяцев назад
የቤተክርስትያን አገልግሎት እንዴት እንደሆነ ከዝህ ዝግጅት ብዙ እንድ ማር አድርጋናል፣ሁለታችሁንንም እግዝኣብሔር ከእናንተ ይሁን ፣ አባታችንንም ቀሲስ ያሬድንም ረጅም የኣገልግሎት ዘመን ይስጥልን፣ ማህበሩንንም አምላክ ከፈታና ይጠብቅልን!
@user-bf5iq8ng3i
@user-bf5iq8ng3i 5 месяцев назад
መላከ ሰላም ቀሲስ ያሬድበእዉነት እግዚአብሔር አምላክ በድንግል ማርያም ተራዳይነት ቃለ እግዚአብሔርን ለትዉልዱ ለማዳረስ ለሚያደርጉት ጥረት ይሳካላቸው።
@de239913
@de239913 5 месяцев назад
አባታችን ዩኒቲ ኮሌጅ(ጊዮርጊስ )አስተምራዊ ነበር እጅግ የማረሳው ጊዜ ነበር እግዚአብሔር እድሜና ፀጋ ያድሎት::
@ethielezayina701
@ethielezayina701 4 месяца назад
ቃለ ህይውት ያሰማልን!
@selamtesfaye5962
@selamtesfaye5962 5 месяцев назад
Amen
@messeretshibeshi3245
@messeretshibeshi3245 5 месяцев назад
መልአከ ሰላም ቀሲስ ያሬድ በወንጌል አስተምህሮ ብዙ ተማሪዎችን በክርስትና ሕይወት እንዲጸኑ ስለሚያደርጉት አስተዋጽኦ በጣም እናመሰግናለን
@tanwerkitanwerki6574
@tanwerkitanwerki6574 5 месяцев назад
ቆሲስ ያሬድ ትሁት ቅን ለስደቶኞች አባት ትልቅ አገልጋይ ኖት እግዚአብሔር እድሜን ያድልልን
@tanwerkitanwerki6574
@tanwerkitanwerki6574 5 месяцев назад
እኔ ቅዱስ ጳውሎስን መልእክታት በሰማሁ ቁጥር ሁሌም በልቤ አስቦታለሁ
@kidstyicheneckulema
@kidstyicheneckulema 5 месяцев назад
ድሮ አድሱ ሚካኤል ህጸናት ሆነን እንማር ነበር አሁን በርቃት ትምህር uk ላይ አስተማሩኝ አባታችን እግዝያአብሔር ራጅም እድሜን ያድልልን❤
@addisa7408
@addisa7408 5 месяцев назад
አባታችን ጤናና ረጅም ዕድሜ ይስጦት ምነው አሁን በሆኔ ይህ አገልግሎት ሕዝቡ በመከራና በሰቆቃ ውስጥ ሆኖ ግራ በገባቸው ግዜ ሃይማኖታቸውን ማምለክ ባቃታቸው ግዜ ዛሬ በሆኔ አይ አምላኬ አንተ ፍረድልን እባክህን አትተወን
@adefrismetaferia2845
@adefrismetaferia2845 5 месяцев назад
ቀሲስ ያሬድ እንኳን ደህና መጡ
@teklewolddebele3276
@teklewolddebele3276 5 месяцев назад
ቀሲሰ ያሬድ ክብራችን ኖት።እንኳን ደህና መጡ
@user-ko6dl9ln4t
@user-ko6dl9ln4t 5 месяцев назад
ቃለ ህይወትንያሰማልን አባታችን
@tadelechgoshu1828
@tadelechgoshu1828 5 месяцев назад
እናቱ መቼ ነው ዳላስ የምትመጪው እዚህም የዕድሜ ባለጸጋ የቀለም ቀንዲል አባት አሉን መላከምሕረት ቆሞስ አባ ምሕረት ዘውዴ የመካነ ሰላም ቅዱስ ሚካኤል ወቅድስት ኪዳነምሕረት ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ ናቸው አርአያ ክህነታቸው የሕይወት ልምዳቸው ቅድስት ቤተክርስቲያንን መውደዳቸው ለትውልድ ይተላለፍ ዘንድ በጎ ነው እህት ዓለም በርቺ ስራሽን እመ አምላክ ታከናውንልሽ🙏
@abiygezahegn573
@abiygezahegn573 5 месяцев назад
idime ke tena yadlilin !!!
@teruworkkebede8100
@teruworkkebede8100 5 месяцев назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏🏽
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 5 месяцев назад
Amen Amen Amen
@user-hn9px3qi7f
@user-hn9px3qi7f 5 месяцев назад
በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር መስኪ ማኅበረ ቅዱሳንን የምናቀው እኛ እዚህ ከደረሰ በኋላ ነው ሲጀመር የነበሩ አገልጋዮችን የነበረውን ሁኔታ አናውቅም ከየት ተነስቶ እዚህ እንደደረሰ እያወቅን ነው ሳምንት ቀጣይ ክፍሉን እንጠብቃለን
@gravitymobile7757
@gravitymobile7757 5 месяцев назад
ለምንድነው ዳውሎድ ማድረጊያው የዘጋችሁት እባካችሁ ክፈቱልን
@KidistArsema777
@KidistArsema777 5 месяцев назад
አንድ ጥያቄ አለኝ ለምንድን ነው 400k ሰብስክራይብ አላችሁ ግን ፕሮግራማችሁን ግን የሚያየው ግን 1k ግን አይሞላም (አይታይም) በዚህ ወር እንኳን 127k የታየው የሀና ሰለሞን (ሀን ዘኢትዮጵያ ነው ) ነው ። ለምንድን ነው???
@Tewahedo16
@Tewahedo16 5 месяцев назад
መመለስ ያለበት መሰረታዊ ጥያቄ ነው። እኔም ሁሌ ነው የሚገርመኝ። አንተ ግን ምክንያቱ ምን ይመስልሀል?
Далее
ОБНОВА В БРАВЛ СТАРС?!😱
1:35:07
Просмотров 1,4 млн
Une voiture originale 😂😂😂
00:38
Просмотров 948 тыс.
ОБНОВА В БРАВЛ СТАРС?!😱
1:35:07
Просмотров 1,4 млн