Тёмный

MK TV || ደጉ ሳምራዊ || ሱራፌል የኪዳነምሕረት ልጅ 

Mahibere Kidusan
Подписаться 476 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 53   
@user-xz9yi6bc4u
@user-xz9yi6bc4u Год назад
ወይ መመረጥ መባረክ መታደል አስቀናህኝ መንፈሳዊ ቅናት መጨረሻችሁ ይመር ልጆችህን ያሳድግልህ
@user-bz9ly1fs8k
@user-bz9ly1fs8k Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ፍጻሜአችሁን ያሳምርለን
@kegetahun3445
@kegetahun3445 Год назад
ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን ያስፋልን ወንድማችን ጀግና ነህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ 🌿💒🌾
@wudasetube.3
@wudasetube.3 Год назад
በእውነት ይሄ ትልቅ መመረጥ ፣መታደል ነው እግዚአብሔር ረጅም እድሜን ይስጥልን እናንተ መልካም ሰዎች በርቱ በእውነት እኔም እግዚአብሔር ቢፈቅድና ለሀገሬ ቢያበቃኝ መስራት የምምኘው ነገር ይሄን ስራ ነው
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 2 месяца назад
ስደት ሆነን ብዙ እናስባለን ስንገባ ነገሮቹ አይሳኩም እግዚአብሔር ይርዳህ ወይም ይርሺ😢
@Aiden-vd6sz
@Aiden-vd6sz Год назад
ግሩም ነው ወንድማችን ሱራፌል በርታ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን በርቱልን ለኔስ በወጣትነቴ ምንም ላልሰራሁ ወዮዎ😭
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 2 месяца назад
እኔም😢😢
@user-pz8nl9sz6u
@user-pz8nl9sz6u Год назад
እግዚአብሔር ካልመረጠው በቀር እንድህ አይነቱን ደግ ሥራ ማን ይሠራል? 💚ኪዳነምሕረት💚 ያሰባችኹትንም ያሳካላችኹ በእውነት። እግዚአብሔር ይስጥልን😘
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 2 месяца назад
መጨረሻችሁን ያሣምርልን ደስ ትላላችሁ😢
@letariktube960
@letariktube960 Год назад
ሱራየ ይሄ መታደል ነው በእውነት እናቴ ኪዳነምህረት ሁሌም ካተጋ ትሁን 😍
@serkalala542
@serkalala542 Год назад
ሱራነት እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ከሙሉጤናጋር ይስጥህ ወላዲተ እማምላክ በምትሄድበት ሁሉ አትለይህ
@yhfbju3550
@yhfbju3550 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏
@yhfbju3550
@yhfbju3550 Год назад
እርየ የኔ ልዪ ወንድም እግዚአብሔር ይጠብቅህ 😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏
@user-rf3ko8dq4e
@user-rf3ko8dq4e Год назад
መስጠት በራሱ መመረጥ ነው የእውነት በጣምምምምምም እድለኛ ናችሁ ሱራዬ እመብዙሃን ትጠብቃችሁ እንዲሁም ጓደኛህን
@asterabate7743
@asterabate7743 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም ከበረከቱ ተካፋይ ያድርገን እድለኛ ናችሁ በእዉነት
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf Год назад
መባረክ ነው ወንድሜ በርታልን ፀጋውን ያብዛላችሁ
@alem4310
@alem4310 Год назад
እግዚአብሔር ይባርካችው
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Год назад
ሱሬ እንቁ የተዋሕዶ ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ከነሙሉ ቤተሰቦችሕ 🙏ለብዙ ወጣቶች አርአያ የምትሖን ነሕ በርታ እማምላክየ ትጠብቅልን በቤቱ ያፅናሕ 🙏
@user-kj3us4lp6j
@user-kj3us4lp6j Год назад
በጣም ደስስስስስስስ ትላላችሁ ከእናተ ጋር መስራት እፈልግ ነበር በምን ላግኛችሁ
@TigistDegu-yl6ym
@TigistDegu-yl6ym 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@user-mi9xn6cd1i
@user-mi9xn6cd1i Год назад
እመብርኃን🥰 እመቤቴ ፍጻሜያችሁን ታሳምርላችሁ የእናቴ ልጆች 💗😘
@yosephsimegn4941
@yosephsimegn4941 Год назад
Mehibere mahibere kidusan bertu inberta e r yiredanal
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 Год назад
Egziabher yistachu
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 Год назад
እንዴት ያለ መባረክና መታደል ነው እናንተዬ ፤ ፈጣሪ እድሜና ጤናውን ያድልህ ወንድማችን።
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 Год назад
ኪዳነምህረት ጸግኡ ተብዝሓልካ ቡሩክክክክክክክክ ሓወይ ኣቤት ጸጋ ኣቤት ትዕድልቲ ነዛ ደካማ ነብሰይ ጸሎትካ ዘክራ ሓደራ ሓወየ 🙏🏾😭😭🤍🤍🤍✝️⛪🕊️☝🏾🤍🤍🤍🤍🤍🤍🧠🫀🤍
@user-ce7gz2xf9n
@user-ce7gz2xf9n Год назад
ለመልካም ልቦች ለሚሰጡ እጆች እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን የመተሳሰብን ጸጋ አብዝቶ ያድለን🙏
@mesitube218
@mesitube218 Год назад
እግዚአብሔር ፍፃማቹሁን ያሳምርላቹሁ ወንድማችን በርታ በጣም ብርቱ ነህ 🥰🥰🥰
@mintesnotweldeyohannes7902
@mintesnotweldeyohannes7902 Год назад
ዕድሜ ይስጥህ እግዚአብሔር ውለታህን ይክፈለው...እኛንም እንዳንተ ያድርገን
@user-zz2um4wb8g
@user-zz2um4wb8g Год назад
እግዚአብሔር ይባርካቹህ🙌 እመቤቴ ልቤን መልሽልኝ😥🙌
@dinatube6757
@dinatube6757 Год назад
እጅግ በጣም ደስ የሚል የበረከት ስራ ነው። እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
@alemtsehaywajebu9451
@alemtsehaywajebu9451 Год назад
ፍፃሜያችሁ ያማረ ይሁን እግዚአብሔር ይባርካችሁ::
@yelemsetketemayegebreallg4927
❤ እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 Год назад
እግዚአብሔር ፋፄሜያችሁን ያሳምርላችሁ
@martateshome48
@martateshome48 Год назад
እመቤቴ ትባርካቹ።
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Год назад
ፌስቡክላተከታይህነኝ በርታ ሱራየ እዳተያሉትን ያብዛልን
@yeshyezeleke9046
@yeshyezeleke9046 Год назад
ሱራየ በጣም ጎበዝ ነህ ወንድማችን
@getasewgech074
@getasewgech074 Год назад
ከመጀሪያው ገራሚ ታሪክ ነው።
@user-uw2kg7sc2e
@user-uw2kg7sc2e Год назад
ቸሩ አምላክ ይስጣችሁ በእዉነቱ የነፍስ ዋጋ ያርግላችሁ
@romanafrassa3652
@romanafrassa3652 Год назад
🙏🙏🙏
@fnti2276
@fnti2276 Год назад
እግዚአብሔር ይመገን ፍጸማነችሁን ያስምርው
@yohanssederesse
@yohanssederesse Год назад
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ሀሳባችሁን ያሳካላቹ...
@yhfbju3550
@yhfbju3550 Год назад
ነዳኔንም ይቲብ ንገሩን 😍😍
@user-ok5vt7op5q
@user-ok5vt7op5q 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@haylu8198
@haylu8198 Год назад
Egzyabhar yemasgan bartu fetamyahu yasmrlachu
@user-od3kf1ce4c
@user-od3kf1ce4c Год назад
ወንድሞቼ እግዚአብሄር በደሙ ይሸፍናችሁ
@mmn394
@mmn394 Год назад
መ መረጥ ነው
@asterabate7743
@asterabate7743 Год назад
ዩቱብ አላቸዉ እንዴ ግን?ስማቸዉን ንገሩኝ የዩቱቡን
@user-ng9xm7si3b
@user-ng9xm7si3b Год назад
ሱራ የኪዲዬ ልጅ በፌሰፑክ ታገኝኛለሸ
@yhfbju3550
@yhfbju3550 Год назад
@@user-ng9xm7si3b እኔም አላቀውም ነበር ውዴ እናመሰግናለን 😍😍😍🙏🙏🙏
@marthasisay4318
@marthasisay4318 Год назад
Fetari mechershakn yasamre le nebsk mekberi yarglk Fetari. Egziabhern mawk ena metebek balenbet komen new. Ale enji yaunu wetat krstosn ende yuda besantem eyeshete ke zichi hymanot sweta new yeberalgn ylalu. Alemetadel new. And bota komo erasn mefelg enji hymanot keyro beralgn malet kentu new. Tbarek wendmi edmina tenan ystk.
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 2 месяца назад
መጨረሻችሁን ያሣምርልን ደስ ትላላችሁ😢
Далее
Starman🫡
00:18
Просмотров 11 млн
ህይውቴን የቀየረው ትምህርት😔
7:21