Тёмный

MK TV || ደጉ ሳምራዊ || የታበሰ እንባ 

Mahibere Kidusan
Подписаться 476 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

Subscribe and share www.youtube.co....
www.youtube.co....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 49   
@martayedingilllgimartayedi9353
@martayedingilllgimartayedi9353 2 года назад
የኔ አባት ውይይይ በእውነት ሕፃኑ የኔ ጌታ በእውነት በሰላም ያሳድግሕ ሐሳብሕን ይፈፅምልሕ ደስስስ የሚል የመንፈሳዊ ፅናት ነው በርታ በርቱ ደጉ ሳምራዊ 👍👍👍👍👍👍
@hfor4103
@hfor4103 2 года назад
እግዚአብሔር ፍፃሚያችሁን ያሣምርላችሁ በእዉነት ደስስስ የምትሉ ልጆች ናችሁ
@tigistfikre9249
@tigistfikre9249 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር የረዳችሁ እግዚአብሔር በወጣሁ ይተካላችሁ ።የአባታችንን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን ።እግዚአብሔር ጥሩ ቦታ ያድርሳችሁ ።
@tesfanshtesfansh2558
@tesfanshtesfansh2558 2 года назад
አሜን በእውነት ክፊ አይንካችሁ በወጫው ይተካላችሁ በረከታቸው ይደርብን
@khadijamalki2266
@khadijamalki2266 2 года назад
የእኔጌታሆችህፃኑበጣምጎበዝበረታልንያሰብከዉይሳካልህዲያቆንኤርሚያስ ሁላችሁንበቤቱያፅናችሁ
@user-gt1ut8hx2r
@user-gt1ut8hx2r 2 года назад
አይ ሐገሬ እዲሁ እንዳለቀስን እንኑር ዛሬ የታየዉ ነገ እየጠፍ 😥💔እግዚአብሔር ያፅናችሁ
@gelilaaddera1642
@gelilaaddera1642 2 года назад
በእናንተ ፅናት አይተናል🙏🏼 የአባታችንን ነፍስ ይማርልን እናቴ እግዚአብሔር በልጆችሽ ይባርክሽ ያፅናናሽ 🙏🏼
@hulubersuhone1356
@hulubersuhone1356 2 года назад
የረዳቹኃቸዉ እግዚአብሔር በወጣ ይተካላቹ የኔ ልጅ መድኃኔዓለም የልብህን መሻት ይፈፅምልህ ሁላችሁም በቤቱ ያፅናቹ አሜን አሜን አሜን
@user-uw5nx2qj2e
@user-uw5nx2qj2e 2 года назад
ለሰጭ እግዚአብሔር ይስጥልን ልጆቹም እግዚአብሔር ያሳድጋቸው በጣም ጎበዝ ልጆች ናቸው እናታችን እግዚአብሔር ያፅናሽ
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 9 месяцев назад
እኩል አይቀር ወለዱህ ይባላል😢 ቢሞቱ የማይቆጫቸው ጀግና አባት ናቸው ከምር ደስ ሲሉ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድጋችሁ❤👏
@zewdineshteketel2241
@zewdineshteketel2241 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቤተሰቡንም እግዚአብሔር ያፅናችሁ ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን ለሰጭም በረከት ይውረድልዎ
@lemilemberihenu3354
@lemilemberihenu3354 2 года назад
እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድጋችሁ በቤቱ ያፅናችሁ የአባታችነን ነፍስ ይማርልን አሜን
@birehayle2193
@birehayle2193 2 года назад
ወይኔ ፈጣሪ በቤቱ ያፅናችሁ ደስ ስላላችሁ ደስ ብሎኛል 😓 ለሰጭዎችም እግዚአብሔር ይስጣችሁ 👏
@dinatube6757
@dinatube6757 2 года назад
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናቹሁ ያሳድጋቹሁ የልባቹሁን መሻት ይመፈፅምላቹሁ ። አድጌ መምህር ሁኜ ሴቶች አለባበሳቸውን እንዲያስተካክሉ አደርጋለሁ ያለው ልጅ በጣም አስደነቀኝ ትክክል ነው አሁን ያሉት አባቶች ቢገፅሱን ጥሩ ነው።
@tesfanshtesfansh2558
@tesfanshtesfansh2558 2 года назад
እግዚአብሔር ያጽናናልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@nycellnycell9588
@nycellnycell9588 2 года назад
ፈጣሪ ይመስገን ፈጣሪ በቤቱ ያፅናቹ ለሰጡ ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥልን
@user-qx7tl3cg7t
@user-qx7tl3cg7t 2 года назад
ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ጠላት አንድ ካህን ሲገልብን ሁለት ሆኑልን ስጦታውን ለሰጡት እናታችንን የነፍስ ዋጋ ያድርግልን
@hsznjd4044
@hsznjd4044 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ትክክል ነው
@letariktube960
@letariktube960 2 года назад
የቅዱሳን አምላክ ቸሩ መድኃኒአለም የተመሰገነ ይሁን በጣም ደስይላል ያባታችንን ነፍስ ይማርልን እናተም አድጋችሁ ቅድስት ቤተክርስቲያንን የምጠቅሙ ያርጋችሁ የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ
@haymanoutabayeyoutub565
@haymanoutabayeyoutub565 Год назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን🙏 ነፍስ ይማር ለናንተም መፀናናትን ያድላችሁ
@meklitasefa9879
@meklitasefa9879 2 года назад
እግዚአብሔር ፍጻሜያችሁን ያሳምርልን::
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 2 года назад
Zemari melaek yasemalen Egziabher yitebkachu segawun yabzalachu le abatachen nefs yimar be asede gent yasarflen 🙏🙏🙏
@neweyuio1755
@neweyuio1755 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ቸር አባት እግዚአብሔር ኃይል ብርታት ይሁናችሁ ለሰጣችሁ ቤታችሁ በበረከት ይሙላ ካህናቶቻችንን እየገደሉ ክርስትናችንን ለማጥፋት ነው ቆርጠው የተነሱት። ለገዳዮች ልቦና ይስጥልን
@aaaaaa7021
@aaaaaa7021 2 года назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር አምላክ የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ ለሰጭወችም በወጣው ይተካላችሁ🙏🌹
@hayatdh6625
@hayatdh6625 Год назад
የኔ አባት እግዚአብሔር ያሳድግህ እግዚአብሔር ይርዳ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 года назад
እህታችን ስትስቂ ስላየን ደስ ብሎናል በርቱ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 года назад
እድሜ ከጤና ይስጥልን አሜን
@sirgutgebrekidan3337
@sirgutgebrekidan3337 2 года назад
የረዷቸው በሙሉ የመንግሥተ ሰማይ ዋጋ ያድርግላችሁ። እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@batekiristos5495
@batekiristos5495 2 года назад
በረከቱን የብዛለቹ
@user-me1bm5us5e
@user-me1bm5us5e 2 года назад
አምላከ ቅዱሳን በቤቱ ያፀናልን የአባታችን በረከታቸው ይድርሰን እመብረሃን አሁንም ቀሪ ሄወታቸውን በደስታ ታኑርልን
@nrbu4941
@nrbu4941 2 года назад
የረዳችሁ ሁሉ እግዚአብሔር
@zewdineshteketel2241
@zewdineshteketel2241 2 года назад
አይዞአችሁ አባታችሁ በክብር ለዘለአለም ይኖራሉ
@abrishabebe8391
@abrishabebe8391 2 года назад
amen
@batekiristos5495
@batekiristos5495 2 года назад
አቤቱ አምላከ ቅዱሳን ሆይ የዘኑትን አጽናናልን
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 года назад
🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖ተመሰገን ፈጣሪ አንተ የመጣዉን ሁሉ መልስ
@Tube-nk7xk
@Tube-nk7xk 2 года назад
አኳንታቸው አስቃምጡልን።
@tube9720
@tube9720 2 года назад
እግዚአብሔር ያሣድግህ
@etiopiyaye5656
@etiopiyaye5656 2 года назад
tebareku beruk hunu
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 2 года назад
🙏❤🙏
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 2 года назад
እሰይ እንኳን ተፅናናችው ደስስ ብሎኛል እድግ በሉልኝ
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 2 года назад
ጎዶልያስ
@etagdyoutube8262
@etagdyoutube8262 2 года назад
እውነት ነው ቅድስት ቤተ ክርስቲያን አናቃትም
@askualh2360
@askualh2360 2 года назад
Egizabher yelibenachihun meshat yifetsimilachihu .Abatachin be atsedegenet yanurilin esachewu alimotum yemetu yemeselachewu sewochi tesasitual sigachewun gedelut enij nefisachewun megidel ayichilum Egizabiher bekibir be Atsedegeneti yanoratal .Egizabiher bereketun sitachihu lesetachihu
@user-id8sv4gq1d
@user-id8sv4gq1d 2 года назад
እዴት ነው ማህበረ ቅዱሳን በሰሞኑ ቤተክርስቲያን ቃጠሎ በመምናን ግድያ ዝም ያለው? ይሄ ጥንት ማውቀው ማህበረቅዱሳን ነው ወይስ ሌላ????😎
@janatmmm6876
@janatmmm6876 2 года назад
እካን አደረሳችሁ ውድና የተከበራችየተዋህዶልጆች ሸር አርጉት ቻናሉን ሌሎቹ እዲገቡ
@gesera_entertainment
@gesera_entertainment 2 года назад
ሰላም የኢትዮጵያ ልጆች እንዴት ኣላቹህ መልካም በዓል ይሁንልን!! እዛ ጌሴራ ቻነል ገብታቹህ ፕሮግራሙን ኣይታቹህ 1000 ሳብስክራይብ ለመድረስ ኣግዙን ለኛ ትልቅ ነገር ነው እባካቹህ የሰላም ኣምላክ ከሁላችን ጋር ይሁን
@galamogalamo1441
@galamogalamo1441 2 года назад
በእዉነትበጣምደስስይላልእጃችሁንለዘረጋችሁሁሉእግዚአብሔርይስጣችሁበወጣይተካላችሁየሰማእቱአባታችንበረከታቸዉይደርብንእናተንምእግዚአብሔርያፅናችሁ
@shibirubalkew6400
@shibirubalkew6400 2 года назад
fetari lefire libonachihun yatsina, befikir yabikachihu:: abet beteley hitsanu ufff
@hanakifle1280
@hanakifle1280 2 года назад
Egzybhior ymsgen
Далее