Тёмный

MK TV || ጠበል ጸዲቅ || የቤተሰቤን የቶሎ አግባ ጥያቄ እንዴት ልቋቋመው? 

Mahibere Kidusan
Подписаться 476 тыс.
Просмотров 2,7 тыс.
50% 1

Subscribe and share www.youtube.co....
www.youtube.co....
#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK
/ eotcmkidusan

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 33   
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji 24 дня назад
ቃለህወት ያሰማልን ቀሲስ ጠቃሚ ትምህርት ነው የሰጡን ላገቡም ላገቡም🙏
@user-qb5pg3wp3p
@user-qb5pg3wp3p 23 дня назад
አባታችን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@Samuel-3838
@Samuel-3838 24 дня назад
ቃል ሂወት የስማለን መምህራቺን ዕድመን ጥዕናን ይሃብልና ልኡል እግዚኣቢሔር፡ ማሓበር ቁዱሳን ካኣ ናይ ኣጎልጉለት ዘበንኹም ይባርኹም
@gizeethiopia3845
@gizeethiopia3845 23 дня назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጥሩ ትህምርት ነው አወቀን ተምርን ብንገባ መልካም ነው
@Mmm-m3k
@Mmm-m3k 22 дня назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜንን
@genzebzenebe7868
@genzebzenebe7868 23 дня назад
ቃለህይወት ያሰማልን❤
@user-ob3pi9iv4y
@user-ob3pi9iv4y 24 дня назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን
@a20mas18
@a20mas18 23 дня назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤
@ehteslase2421
@ehteslase2421 17 дней назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን✝️🌹
@martabogale7735
@martabogale7735 24 дня назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን መምህር በእውነቱ ድንቅ ማብራርያ ነው ፀጋውን ያብዛልን
@asekilemarayimeyimareyamli7205
@asekilemarayimeyimareyamli7205 24 дня назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህርነ እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤
@Fekertube16
@Fekertube16 24 дня назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@user-fd4ye3jg9c
@user-fd4ye3jg9c 24 дня назад
ቃለሕይወት ያሠማልን መምህር
@GenetdemekeYene
@GenetdemekeYene 23 дня назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tsegayeabusha7979
@tsegayeabusha7979 23 дня назад
በእርግጥ ሁሉም ነገር በጌዜው ብደራግ ጡሩ ነው አንድም ሴቶች እድሜያቹን በጊዜ ብትጠቀሙ መልከም ነው ለላው ዳግም በሴቶች በኩል ንቀት ይተያኝል
@elshadaysolomon2315
@elshadaysolomon2315 16 дней назад
ንቀት ማለት?
@Walte25
@Walte25 15 дней назад
Amen!
@IguvjvHufud-ou7zc
@IguvjvHufud-ou7zc 22 дня назад
ቃለ ህይወይት ያሰማልን
@user-pr5fj6vu5j
@user-pr5fj6vu5j 22 дня назад
በየቤቱ ያደከመን መወገዝ ያለበት ጥያቄ ከምር 😢😢😢😢 መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤ ለሁላችንም የተባረከ ትዳር ይስጠን ❤❤ ጥሩ ትዳር ማን ይጠላል ፍራቻ ሰላለን ዝም ስንል ቤተሰብ ግን በፍጹም አይረዱም ከምር
@mulumulu6983
@mulumulu6983 23 дня назад
ጥቁም ነው በእውነቱ❤❤❤
@hamahyy7178
@hamahyy7178 23 дня назад
ውይ የቤተሰብ ነገር ተውት እኔ ከቤተሰብ አልፎ በዙሪያዬ ያሉ ሁሉ አታገቢም ቁመሽ ቀረሽ የሰለቼኝ ነገር ኡፍ እኔ ስደት ነው ያለሁት የስደት ትዳሩ ደሞ ከ10 አንድ ነው የሚፀናው ለዛ ደፍሮ ለማግባት እፈራለሁ ሀገሬ አገባለሁ እያልኩ አለሁ እናማ ሀገር አስገቡኝና ዳሩኝ ቤተሰብ
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 23 дня назад
😂😂😂❤❤❤
@user-zn7fz4xr3p
@user-zn7fz4xr3p 23 дня назад
አይዞሺ ይህ በሁላችነም ያለ ነገር ነው እኔማ ከመስልቸቴ የተነሳ እየጠላሆቸው መጣሁ አግቢና ውለጂ የስደት አገር ባል አይሆኑንም ይሉኛል አዳ አግብቸ ለመፍታት ለምን እገባለሁ ብየ ዝም ስል ልጂ የለሽ ባል የለሽ ለማን ነው እምትስሪው ይላሉ ብቻ ምርርርር ያለኝ ጥያቄ ነው
@gdjgd9775
@gdjgd9775 23 дня назад
መጀመሪያ ምኞትሽን አሳኪ ከዚያ ሁሉም ነገር ይደርሳን ማንም ስላለ እኛ ስላል አይደለም እግዚአብሔር ሲል ነው እኔም እንዳችሁ 8 አመት ሆነኝ ግን ምንም አይመስለኝ ይሆናል ወደ ፊት
@hamahyy7178
@hamahyy7178 23 дня назад
@@user-zn7fz4xr3p የሚገርመኝ አግብተ ሰተው ግን ለምን አታገቢም ይሉኛል በራስ መተማመኔን ሁሉ ተፈታተኑኝ እንዴ በቃ አረጄሁዴ እስክል ድረስ
@tigest3176
@tigest3176 23 дня назад
End ene gene swe yalhone bota yagabi egezbehre keteruswe yagatemne​@@user-zn7fz4xr3p
@dinglameljeamalje6144
@dinglameljeamalje6144 24 дня назад
Amen Kali hiwote yesmalin Slm le agerchin fkr le ezibachim ydilen
@assefamuche5722
@assefamuche5722 24 дня назад
ቀላል ጫና አይደለም በአውነት ።ቤተሰብ ሳያገቡ መኖር እሚቻል አይመስለውም?
@እቢ
@እቢ 23 дня назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Tegastasefa576
@Tegastasefa576 24 дня назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Далее
Что думаете?
00:54
Просмотров 642 тыс.