Тёмный
No video :(

MKTV|| መምህር ፋንታሁን ዋቄ || ኦርቶዶክሳዊ ተግባራዊ ኑፋቄ 

Mahibere Kidusan
Подписаться 473 тыс.
Просмотров 4,6 тыс.
50% 1

#eotcmk Subscribe and share www.youtube.co....
www.youtube.co....
#MKTV #MahibereKidusan
የማኅበረ ቅዱሳን ብሮድካስት አገልግሎት
የምናውቀውን እንናገራለን ያየነውን እንመሰክራለን!
የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
www.youtube.co....
የቴሌ ግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ ፤ ፈጣን መረጃዎችን ያግኙ
t.me/+SjwkW1oi...
አጫጭር ትምህርታዊ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት የቲክ ቶክ አማራጫችንን ይመልከቱ
www.tiktok.com...

Опубликовано:

 

8 июн 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 17   
@hayat1115
@hayat1115 2 года назад
አቤቱ ጌታዬሆይ ልቦና ስጠን አሜን
@user-zz9nm4gz3z
@user-zz9nm4gz3z 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነት ነው ክርሰቲያን ጊዜ ቦታ አይወሰነውም በሁሉም ክርሰቲያንነታችን የሚገልፅ መሆን አለበት
@user-jk8zz5ej4x
@user-jk8zz5ej4x 2 года назад
ብዙዎቻችንን ይበልጥ ደግሞ አርቲስቶቻችንን አስታወሱኝ። እንደ ዓለሙ ክፉ አማልክት ሁለት እና ከዚያ በላይ መልክ፣ ልብ እና ህሊና አለን። ለዚያም ነው እዚህ ነን ስንባል እዚያ ሆነን የምንገኘው፤ ሩህሩህ ሆነን ሳንጨርስ ድንገት ነፍሰ-በላዎች ሆነን ቁጭ የምንለው፤ በተዋህዶ አንድነት ተባበርን ስንባል የብሔር ነፋስ ይዞን ጥርግ የሚለው፤ አስቀደስን ተብለን ተመስግነን ሳንጨርስ ጠንቋይ ቤት ስንዞር የምንያዘው፤ ወዘተ፣ ወዘተ--- ጌታችን ግን በምህረት ዓይኑ እያየ ከማያልቀው ቸርነቱ በላያችን እንዲያፈስ ካልጠየቅነው በእኛ አካሄድ እኛንም አገሪቷንም ይዘን መጥፋታችን ነው።
@user-xr3wh9hr2w
@user-xr3wh9hr2w 2 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@naimaanaimaa2416
@naimaanaimaa2416 2 года назад
ማስተዋሉን ይስጠን እኛ ሴቶች ወዴት እየሄድን ነው😥ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን💞
@GabrielSaint-cm1tf
@GabrielSaint-cm1tf 8 месяцев назад
ጎበዝ የፋንታሁን ዋቄን መጽሐፍ ለመግዛት አዲስ አበባ መጽሐፍ መደብሩ ሁሉ የለንም እያለን ነው።አንድ መላ ፍጠሩ።አሊያም መጽሐፉ የመሸጥበት የተለየ ሱቅ ካለ ጠቁሙን።
@janatmmm6876
@janatmmm6876 2 года назад
መምህሬስወድህኮ ሀቀኛው እቁ መምህራችን
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r 2 года назад
መምህራችን ኑርልን🤲🤲🤲
@user-dy3jg6mv2q
@user-dy3jg6mv2q 2 года назад
ሁለት አይነት ሰው በአንድ ማንነት ።
@janatmmm6876
@janatmmm6876 2 года назад
ሰላም
@gsgjxh4485
@gsgjxh4485 2 года назад
እስኪ ጩህ ሰሚ ባይኖርም ክበርልን ማህበሩን ያስፋልን! ግንኮ እጎንህ ያሉትን ጋዜጠኞችን ጭምር እያቸው ዳር ዳር እያሉ ነው
@frehiwot27
@frehiwot27 2 года назад
ውድ መምራች እድሜ ጤና ይስጥልን
@alemalem7815
@alemalem7815 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ሰላዪ ሰናይን ይሰርልን እግዚአብሔር አምላክ
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p 2 года назад
በውነት በጣም እንደ ምንም እየተያ እየተስፍፍ ነው ቶለ መቀጨት ያለበት መጥፎ ነገር ነው ጭራ ያልተገላለጠ እንደፍራ እየህነ እየተለመደ ነው
@mekdes9155
@mekdes9155 2 года назад
ተግባራዊ ኑፋቄ...አብዛኞቻችንን የሚወክል ትክክለኛ አገላለጽ ነው... ምን ያህሎቻችን አስተውለነው ይሆን???
@user-pv4si7ri1f
@user-pv4si7ri1f 2 года назад
እህ
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 Год назад
Endenezih astemarina mekari aiyasatan !
Далее
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
Просмотров 21 млн
معركة من أجل العصيدة 👧ضد🪳
00:26