Тёмный

Netsa Wyeyet with Ato Ledetu Ayelew Part 3ለሀገሪቱ ደህንነት ሲባል መጪው ምርጫ መራዘም አለበት 

Nahoo TV
Подписаться 337 тыс.
Просмотров 46 тыс.
50% 1

ምርጫ ቦርድ በውል ስራ ባልጀመረበት፣ ሀገር ባልተረጋጋበት ሁኔታ ምርጫ ለማድረግ ማሰብም አይቻልም፡፡
አቶ ልደቱ አያሌው

Опубликовано:

 

24 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 232   
@henokt3206
@henokt3206 5 лет назад
ልደቱ አያሌው ሁሌም "ከሴራ ፖለቲካ" እንራቅ ሲል፣ ከልቡ እንጂ ለታይታ እንዳልሆነ ኣሁን ያለው የኢትዮጵያ ውጥንቅጥ ምስክር ነው። ልደቱ ያንተን ከፍታ ያሳየኝ😘😘😘።
@So-dg5pj
@So-dg5pj 5 лет назад
ይሄን ሰውዬ በየ ሦስት ቀኑ አንድ ጊዜ አቅርቡልን
@dagimtesfaye424
@dagimtesfaye424 5 лет назад
የፖለቲከኞች ጉድ አያልቅም ሊንኩን ተጭነዉ ሌላ ጉድ ይከታተሉ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ng90pwBP42E.html
@tigistzeray8047
@tigistzeray8047 5 лет назад
ትክክል
@gateyme753
@gateyme753 5 лет назад
I don't know how to explain this man very Practical, sensible , Rational , logical & realistic person.
@King-tm9yu
@King-tm9yu 5 лет назад
ልደቱ አያሌው ምን ጊዜም አሸናፊነቱ ከሩቅ የሚታይ እና ለገዢው ፓርቲም አስፈሪና ታላቅ ሰው።በርታ
@kassahunsiyum2800
@kassahunsiyum2800 5 лет назад
He is genius one of the best politician in the country when I say I mean it
@kassahunsiyum2800
@kassahunsiyum2800 5 лет назад
I am very proud for being lidetu supporter from the day one
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 5 лет назад
THE REAL FLUENT POLITICIAN EVER...GO AHEAD MA MAN!!!! GOD BLESS YOU FOREVER!!!
@hailuarefayne9856
@hailuarefayne9856 5 лет назад
እንደ ልደቱ ያለ የኢትዮጵያ ፖለቲካ የገባው ሰው ማግኘት እጅግ ከባድ ነው፡፡ ለኛ አይነቱ በስሜት እንጅ በምክንያት በማይደግፍ/በማይቃወም ህዝብ ውስጥ ድጋፍ ለማግኘት ግን በጣም የሚቸገር ይመስለኛል፡፡ He is too honest and , in many ways. RIGHT to be a politician in Ethiopia. Sad to say so.
@gashawabebawanbblen2078
@gashawabebawanbblen2078 5 лет назад
Genius man for our politics.
@bekeleyitayew9340
@bekeleyitayew9340 5 лет назад
ኢትዮጵያ ያልተጠቀመችበት ልደቱ አያሌው ነው። ልደቱን የሚወዳደር ፖለቲከኛ አላየሁም
@asterfantahun6417
@asterfantahun6417 5 лет назад
ልደቱ ለኢትዮጵያ አንድነት ታስፈልገናለህ!!! ድንቅ ሰው!!!
@mekettatamerat1837
@mekettatamerat1837 5 лет назад
thank you so much MR Ledetu Ayalew
@Universe12_234
@Universe12_234 5 лет назад
Thank you Lidetu, you are a remarkable politician ever. Hope you and your party succeed for the coming election and all those who sabotage your party must go down for their dirty politics.
@behailuabebe1648
@behailuabebe1648 5 лет назад
ልበ ሙሉነትህ ደስ ይላል አቶ ልደቱ …እዉነት ትመነምናለች እንጅ አትበጠስም !!!!!!!!! ጋዜጠኖቻችን ትልቅ የቤት ስራ ይጠበቅባችኃል
@ras7585
@ras7585 5 лет назад
Such a genius man
@izra76
@izra76 5 лет назад
ጋዜጠኞቹ ብስለት ያላቸው አይመስለኝም ካቶ ልደቱ የላቀ አስተሳሰብ ጋር መጓዝ የሚችሉ አይደሉም።
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 5 лет назад
እቶ ልደቱ በጣም ልምድ ያለውና የሰከነ (seasoned politicians) ነው። ከአቢይ ሌላ የሚደመጥ ሰው እሱ ብቻ ነው። ፖርቲው መመለስ አለበት። ይፈሩታል። ዕድል ማግኘት አለበት፣ ይገባዋል።
@bruktesfa2466
@bruktesfa2466 5 лет назад
Men he is elite and knowledgeable about poletics..can you imagine how he follows about the topic and the contents..he is supper man..I would say he is 6th G
@سعدتبلقائك.منفضلك
Born to be a politician! I am happy to give you second chance.
@wubiecamoncx9198
@wubiecamoncx9198 5 лет назад
You're briliant man lidetu.
@asfawbekele8297
@asfawbekele8297 5 лет назад
ልደቱ ማንም ያልተረዳህ ምርጥ ኢትዮጽያዊ ነህ
@marietedla9997
@marietedla9997 5 лет назад
I unanimously agree with the honourable Lidetu Ayalew. I hope he is understood by the silent majority of the people like me.
@alazarmohammed9755
@alazarmohammed9755 5 лет назад
አቦ አንደበትህ ይባረክ አቶ ልደቱ አያሌው።
@wondutanetse6472
@wondutanetse6472 5 лет назад
ልደቱ እግዚአብሔር ይባርክህ የኢትዮጵያ ህዝብ ዘገይቶም ቢሆን እየተረዳው ስለሆነ ጥሩ ነው ። እሱ ሳይፈልግ የኢትዮጵያ ህዝብ በግድ እሱን የሚፈልግበት ጊዜ እየመጣ ነው ። ልደቱ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነው ከብሔር ከረጢት ነፃ የሆነ ሰው ነው ።
@gideyabraha3922
@gideyabraha3922 5 лет назад
አቶ ልደቱ በሳል የፖለቲካ ሊቅ ናቸው በእውነት ሓቀኛ ታጋይ
@Loulay100
@Loulay100 5 лет назад
Lidetu Ayyaleiw is the future of Ethiopia. I hope he will one day lead Ethiopia to greatness like PM Meles Zenawi did.
@habtamudebebe7508
@habtamudebebe7508 5 лет назад
The misunderstood person ever, He is really innocent.
@lulsgedemiru7028
@lulsgedemiru7028 5 лет назад
አቶ ልደቱ አያሌው የምታኮራን ዕውነተኛ የኢትዮጵያ በሳል መሪ
@meseretalem6022
@meseretalem6022 5 лет назад
እኔ እንደሚመስለኝ ልደቱ እውነቱ ዪውጣ ብሎ እንደዚህ ድርርርቅ የሚለም እውነት እራሷ እሱ ጋር ስላለች ዪመስለኛል ፡ ብርሃኑ ነጋ ግን ተደብቋል ፡ የሆነ ነገርማ አለ ,,,,,, የጊዜ ጉዳይ ነው ፡ እውነት ሁሌም አሸናፊ ነው ፡ በርታ ልደቱ
@haregotube5531
@haregotube5531 5 лет назад
ፓ ገራሚ ቃለ ምልልስ። ልደቱ እድሜህን ከሙሉ ጤንነት ጋር ተመኘሁ
@kbabnere
@kbabnere 5 лет назад
Lidetu the best politician in Ethiopia.
@jonijoni534
@jonijoni534 5 лет назад
ልደቱ is sharp and able politician.ለምን ሰዉ እንደሚጠላው አይገባኝም።ምናልባት ከልክ ያለፈ ደፋርና እውነተኛ በመሆኑም ይመስለኛል።
@באוקטאסייאס
@באוקטאסייאס 5 лет назад
በእውነትከሆነ:ልደቱ:እጅግበሣልእናጀጀጀጀጀጀጀግናነው:ከምርሀቀኛነው:ግንየሚሠማውየለም:ልደቱጀጀጀግናነው
@selamto4545
@selamto4545 5 лет назад
Our Hero Lidetu Ayalew u r great polteical. But samebody jealous of u I am very sorry about our country and our poor people.
@udhudh8329
@udhudh8329 5 лет назад
ዋው ልደት ምርጥ ፖለቲከኛ ነህ የምርር
@kaleabmazengia4108
@kaleabmazengia4108 5 лет назад
አይ ስለሽ ሽብሩ ሊጠይቅ ገብቶ እንደኔ አፉን ከፍቶ ሲያዳምጥ ውሎ ወጣ ወንድሜ እነ ቄስ ሞገሴ ወደው አይምሰል የሚፈሩት ልደቱታ ሰው ያልተረዳው ሃቅ ሰላለ ነው አሁን እንኳን ብዙ ሰው እየተረዳው ነው እውነትና ጅራት ...
@dagimtesfaye424
@dagimtesfaye424 5 лет назад
የፖለቲከኞች ጉድ አያልቅም ሊንኩን ተጭነዉ ሌላ ጉድ ይከታተሉ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ng90pwBP42E.html
@selam862
@selam862 5 лет назад
betam betam gobez sew drink meri lihon ymichl rashn tebk
@hopewalsh2689
@hopewalsh2689 5 лет назад
betam asakegn...🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@kabtamubelayhun9687
@kabtamubelayhun9687 5 лет назад
Seli Kalu ዱዳ ሆኖ አረፈው lol
@amanyehunehager1817
@amanyehunehager1817 5 лет назад
You are absolutely right. I hope Seleshe , if he is truthful, would say something about how difficult it is to change lidatu. Kkkkkkkk
@assefanegussie19
@assefanegussie19 5 лет назад
Thank you LEDETU , I always admire you & from the very beginning you're right .
@ousmanhaje126
@ousmanhaje126 5 лет назад
ወይ አቶ ልደቱ ምን አለ አንተ የኢትዮጲያ ፕሬዝዳንት ወይ ጠቅላይ ሚኒስቴር ብትሆን በብቃት እንደምትመራት ሙሉ እምነቴ ነበር
@gashawtamre
@gashawtamre 5 лет назад
ይገርማል! አገር እንዲህ ባለ ውጥንቅጥና ውጥረት ውስጥ እያለች በሰዓታት ልዩነትን የሚደረገውን የህዝብ ለህዝብ አለመግባባት እያየ!!!??? ምንም ሳይጨንቀው ? የራሱ የፖለቲካ ስብዕና ያውም በራሱእጅ በማን አለብኝነት በትዕቢትና በክኽደት ይጎደፈውን ስብዕናውን ለመገንባት ሲፍጨረጨር ተመልከቱልኝ!!!!!!!!!! አስቡት ይህ ስው!?? እያርገውና የኢትዮጵያ መሪ ቢ-----
@zentaz5341
@zentaz5341 5 лет назад
This guy needs a serious attention. He scored points
@demozgola
@demozgola 5 лет назад
ልደቱ አንጀት አርስ ተናጋሪ በሳል ፖለቲከኛ head of Ethiopian politic.i wish,Ethiopia had more of this guy
@محمدمحمد-ك5ذ3ه
@محمدمحمد-ك5ذ3ه 5 лет назад
አቦ ይመችህ ልደቱየ የነብርሀኑ ፖለቲካ የሰፍር ሸቀጥ ማለት ልደቱ ሀቀሀኛ ፖለቲካ ነው ምርጥ መሪ
@LgG-sd6om
@LgG-sd6om 5 лет назад
Ato lidetu ayalew mirt sew Benatachiw yelidetu astesasab be medhanit form weyim be candy bar form beset tiru new . Betam tewedaji neh !!!
@gizachewalemnesh1611
@gizachewalemnesh1611 5 лет назад
እውነት ለመናገር ቅንጅት የተባለውን እንዲ ታውቅ ያደረገው ፖለቲከኛ አቶ ልደቱ አያሌው ነው። ሃሳቦቹ ሁሉ አመርቂና ሎጂካዊ ነው
@agk533
@agk533 5 лет назад
ሀቀኛነት + ብቃት = ልደቱ አያሌው
@fithytaye2639
@fithytaye2639 5 лет назад
አቶ ልደቱ ደስስስስስስስስስስስ አልከኝኝኝኝኝኝኝኝ። አከብርሃለሁ።
@አማንሁን
@አማንሁን 5 лет назад
የመቶውም ፓርቲ አመራሮች ተደምረው ያንተን ያክል ፖለቲካ አያውቁም;አይመሩም; አይገልፁም! !! አንተ ልዩ ነህ።
@tadiostsegaye6337
@tadiostsegaye6337 5 лет назад
ጋዜጠኞች እባካችሁ እንዲህ ተባለ ብቻ እያላችሁ ወሬ ከማማሙዋቅ መሪዎችን ፊለፊት እያወያያችሁ እውነታውን ለህዝብ ብታሳውቁና ለህሊናችሁና ለስራችሁ ክብርን ብትሰጡ በጣም መልካም ነገር ነው!!!
@gizachewalemnesh1611
@gizachewalemnesh1611 5 лет назад
ኢትዮጵያ ዴሞክራሲ ፓርቲ (ኢዴፓ) ፎቢያ ሁኖባቸዋል
@melakbiazin7704
@melakbiazin7704 5 лет назад
ኢዴፓ እና ኢሀን መዋሀድ አለባቸዉ ኢጅነሩና ልደቱ አብረዉ ቢሰሩ ለኢትዮጵያ ፖለቲካ ትልቅ ለዉጥ ያመጣሉ ኢዜማ ምናምን ወደ ኋላ በሉልን
@dagimtesfaye424
@dagimtesfaye424 5 лет назад
የፖለቲከኞች ጉድ አያልቅም ሊንኩን ተጭነዉ ሌላ ጉድ ይከታተሉ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ng90pwBP42E.html
@በስምህልጠራጌቱ
@በስምህልጠራጌቱ 5 лет назад
አቶ ልደቱ ከኢትዮ ባርቲ ለሁሉም ልደቱ ይበልጣን አበሳነክ በትክክል አበሳ ቁርጠኝ
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 5 лет назад
Amazing interview. The truth always com out on it's own time. ኢዴፓ was right from day one. If ቅንጅት was entered to the parlama in 1997 Addis Ababa will never be in this position now. Berhanu might not be the right guy. He put us in this position by running away to America after he won for Addis Ababa. We don't have any guarantee he won't do it again. People please think, think.... They elect him now for failure...
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 5 лет назад
Thank you Ato Lidetu. Even though I never know you before 97, I was supporting your party's descion back then. It was the right descion. That's the way it should be in politics. Play the game other wise you put people in danger. If it was not for some miracle, Berhanu will never be in town now. Addis Ababa will be gone.
@tadeinchrist7158
@tadeinchrist7158 5 лет назад
My best politician guy Mr. Lidetu keep forward
@sewnixltdofficial7687
@sewnixltdofficial7687 5 лет назад
Ethiopian Obama ! አንደበተ ርቱ! 💛💚❤
@AD-pt1ed
@AD-pt1ed 5 лет назад
Ato Lidetu your political knowledge is impressive I think you should lecture our dumb and dumber politicians,bless you Sir!💚💛❤ one love my people!
@maqdala
@maqdala 5 лет назад
ኢትዮጵያ ሐገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ ••• አሉ በሃገራችን የፖለቲካ ታሪክ በጣም በሳሉ ፖለቲከኛ። ረጅም እድሜና ጤና እመኝልህ አለሁ።
@jonnyaddis7145
@jonnyaddis7145 5 лет назад
wow ato ledetu min waga alew sew yemitekmewen ayawkem emaytekmewin yamogesal edmeh yirszem tebarek
@debebebelaye1881
@debebebelaye1881 5 лет назад
አይ ስለሽ ሽብሩ ሊጠይቅ ገብቶ እንደኔ አፉን ከፍቶ ሲያዳምጥ ውሎ ወጣ ወንድሜ እነ ቄስ ሞገሴ ወደው አይምሰል የሚፈሩት ልደቱታ ሰው ያልተረዳው ሃቅ ሰላለ ነው አሁን እንኳን ብዙ ሰው እየተረዳው ነው እውነትና ጅራት .
@peace2ol425
@peace2ol425 5 лет назад
ልደቱ አያሌው የምርጦች ምርጥ ነው ሁሌም እንይህ አትጥፍብን ኢትዮጵያን መምራት የሚችል ጀግና ነው
@Now2296
@Now2296 5 лет назад
ይሄ ሀሁ የውይይት መድረክ ስወዳችው
@alemudesaleng5345
@alemudesaleng5345 5 лет назад
Yes Yes
@konjittedla2099
@konjittedla2099 5 лет назад
ሁሉም ለስልጣን ነው:: አይ ኢትዮጵያ ሀገሬ🙁
@ሰላምይሁን-ቀ5ከ
@ሰላምይሁን-ቀ5ከ 5 лет назад
አቦ አንበሳ ነህ እውነትን ፍርጥ ይመችህ እዳተ አይነት ፓለቲከኛ ነው ለኢትዮጵያ የሚስፈልጋት
@geletawaka1703
@geletawaka1703 5 лет назад
ታድያ መለስና ስብሀትስ የጠለፉት ይህንኑ አይተው አይደል
@bruktesfa2466
@bruktesfa2466 5 лет назад
Pleas we want to hear Lidetu..I want to hear lidetu everyone week..Ethiopian poletics with out lidetu is nothing...weyanee play gumbling on lidetu ..
@hulumleagerumaletalebet5778
@hulumleagerumaletalebet5778 5 лет назад
I dont get the other Guy WHO sit there ...it seems he mix things
@gezmos6550
@gezmos6550 5 лет назад
ምነው ከጋዜጠኞች ጋር ሆነው ጠንካራ ጋዜጠኛ የለም የሚሉት ምን ለማለተት ፈልገው ነው
@merawiaragaw7324
@merawiaragaw7324 5 лет назад
Yezarie Gazetegna ke Facebook newa ymizegebewu??🤭🤭🤭
@anduamlakasmare1391
@anduamlakasmare1391 5 лет назад
hero for our country poletics
@Johny-hu9od
@Johny-hu9od 5 лет назад
ኣቶ ልደቱ በሳል ፖለቲከኛ ነው
@fitsumtesgay1827
@fitsumtesgay1827 5 лет назад
ስለ አቶ ልደቱ አቋም አሁን የገባችሁ እስካሁን ድረስ የተናገራቸው ወይም የተወያየባቸው መድረኮች ፈልጋችሁ ብታዳምጡት ምን ያህል ተወናብዳችሁ እንደነበረ የበለጠ ይረዳችኃል ልደቱ እውነተኛ አገር ወዳድ ነው
@joyamarty1919
@joyamarty1919 5 лет назад
Bravo lidetu
@540963
@540963 5 лет назад
You are wonderful politician
@Joberaw
@Joberaw 5 лет назад
ሰውየው ማንም ሚረታው አይደለም የዋዛ አይደለም!
@kabtamubelayhun9687
@kabtamubelayhun9687 5 лет назад
ለደቱ ከባድ ሚዛን ልል ትነሸ ነው የቀረኘ
@osmanabegar5333
@osmanabegar5333 4 года назад
ልደቱ ንግግሩ ሌክቸርም እኮ ነው
@alexbirhanubirhanu4199
@alexbirhanubirhanu4199 5 лет назад
ልደቱ ፓርቲ ማፈራረሱን ቀጥሎበታል
@ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ8ተ
ልደቱ እምትገርም ፓለቲከኛ እኮ ነህ
@tamrudebela927
@tamrudebela927 5 лет назад
አቶ ልደቱ ጋ እዉነት አለ
@እየሩሳሌምመኪ
@እየሩሳሌምመኪ 5 лет назад
Betam asteway neh qe drom aquameh 1 yehone,,,,endew btchelu qe hge mengestu lay klel emibalewn atfulen
@Now2296
@Now2296 5 лет назад
አይ ልደቱ ወኔክ እኮ ይመቸኛል ወኔያም አማራ ነህ .
@yaredyared3338
@yaredyared3338 5 лет назад
Sanake yeteserabeken Shefete Telaneke yasazenale ye Ethiopia politics
@asmamawbaye4897
@asmamawbaye4897 4 года назад
Lidtun yemireda sew benire yerachen chegere beterda nebere
@tekahailu6360
@tekahailu6360 5 лет назад
@Sisay Assefa oh! ሲስዬ ኢቺ ኣባባል ፋሽንዋ ኣልፎባታል። *ላጭበርባሪዎች እንተዋት* ኣሁን ወደፊት እንጂ በእንደዚህ ተልካሻ ኣስተሳሰብ ቀርቷል። ከዚህ በኋላ *የልደቱ* ዓይነት ኣስተሳሰብ ነው ኢ/ያን የሚያስፈልጋት።
@shemsuamin6052
@shemsuamin6052 5 лет назад
አቶ ክደቱ ምርጫ 97 ካደ በመጨረሻ እሡ ተካደ
@yaredyared3338
@yaredyared3338 5 лет назад
Merete Politicgna nek Men Aprishte ur Jobs
@tekahailu6360
@tekahailu6360 5 лет назад
👍👍👍 አረ ባካችሁ ለኣገር እድገት *መለስ* መተካት የሚችለው። *ለፍትህ እኩልነት* ደግሞ *በራሱ ቅንነት* መሥራት የሚችለው *ኣቶ ልደቱ ነው* እስካሁን የኢ/ያ ኣስተሳሰብ ያለው ሰው ነው። መለስም *ኣገር ማለት ሕዝብ ነው* እንጂ *ጋራ ሸንተረር ኣይደለም* ብሎ ስለሚያምን።
@sisayassefa7106
@sisayassefa7106 5 лет назад
አይ ልደቱ ፖለቲካው ሲያቅተው የአሉባልታ ፖለቲካ ጀመረ
@tekahailu6360
@tekahailu6360 5 лет назад
@@sisayassefa7106 oh! Sisyea echi ababal fashna alfal lachberbariwoch entewat. Ahun wedefit enji bendezih astesaseb kertal.
@haniballemma865
@haniballemma865 5 лет назад
in 2018, Lidetu was announced that he was retired from politics. After one week, he was also announced that EDP is dissolved. so why is crying now?
@michaelwodaje9052
@michaelwodaje9052 5 лет назад
People like you are afraid of even his Cries👎
@michaelawoke2804
@michaelawoke2804 5 лет назад
ልደቱ 100%ካንተ ጋር ንኝ
@meriwerku4001
@meriwerku4001 5 лет назад
Yhsew Leheger ysfelgal botastut
@alemaywld6120
@alemaywld6120 5 лет назад
አቶ ልደቱ ነው ጋዜጠኞች በመረጃ የተደገፈ ስራ ይስሩ ባንፈልገውም ምርጫው ይራዘም ለሀገርና ህዝብ ደህንነት ሲባል
@fuadyesuf4365
@fuadyesuf4365 5 лет назад
Beyehedebet mamat hone beka yezi seweye sera, uuuuuu ahunes aklesheleshkegn
@tedrosalemu2118
@tedrosalemu2118 5 лет назад
Enem erasu silchet belognal yehe seweye !!!
@younow686
@younow686 5 лет назад
የእዉነት ጀግና ፖለቲከኛ ልደቱ ነዉ
@jelejeloeliase9294
@jelejeloeliase9294 5 лет назад
Lidetu anjet arse politikegna neh ant ager betemera yechi ager yet bedersech
@እኔምፋኖነኝ-ኘ3ጨ
@እኔምፋኖነኝ-ኘ3ጨ 5 лет назад
ዳ/ር ብርሀኑ እውነት ካለው ለህዝብ ቁምያለው ካለ እደዝ ቀርቧ ይናገር እውነት ያለው ሰው እዲ ነው
@ephihara6345
@ephihara6345 5 лет назад
የሚገርም ሰው ነው :: ፖለቲካ ጥበብ መሆኑን ምታየው አቶ ልደቱን ስትሰማ ነው :: የሚገርም አንደበት የሚደንቅ እይታ :: ዋውውውውው !
@meseretgutema3198
@meseretgutema3198 5 лет назад
Lidetu controlled the talking
@ziniq6590
@ziniq6590 5 лет назад
ስለሺ ልደቱን አትመጥነውም። ጋዜጠኛነኝ ብለህ ራስህን ባታስብ ይሻል ነበር።
@kidusimran4616
@kidusimran4616 5 лет назад
Viva ledetu
@enathagertube4619
@enathagertube4619 5 лет назад
ወይ ጉድ ይህ ሰውዬ አፋ አይሞት ከወያኔ ብር ተከፍሎት የራሱን ፓርቲ አፍርሶ ሌላውን እያዳከመ የህወሀት አሽክር ሆኖ ኖሮ አሁን ይዘልብናል? ትግራይ ሳይቀር ከነሱ ጋር እየሄደ የኢትዮጵይን ህዝብ እንዳላስለቀሰ
@danielbelay9731
@danielbelay9731 5 лет назад
If bretukan.m & dr aby they standing for truth this will have solution. if not they will face history properly all about 27 years
@እየሩሳሌምመኪ
@እየሩሳሌምመኪ 5 лет назад
Swadeh ko
@fikruize
@fikruize 5 лет назад
ተዋህደዋል አንት ጥፋ
@tegsitemom4639
@tegsitemom4639 5 лет назад
አቶ ልደቱ ሀቀኛ ሰው ናቸው
Далее
DOTA 2 - ИНВОКЕР ИМБА!
24:17
Просмотров 252 тыс.
THEY'RE EATING THE DOGS DANCE REMIX!
00:10
Просмотров 172 тыс.
What Should Leaders Learn from History?
28:33
Просмотров 399 тыс.
Conversations with History:  John Mearsheimer
58:29
Просмотров 238 тыс.