ጋሜ እና ጫኔ በስራና በገንዘብ እጦት እየተሰቃዩ ነው። ወደ ሃይማኖት በመጠጋት ገንዘብ አግኝተው ችግራቸውን ይፈቱ ይሆን? ጉዱን እሲቲ አብረን እንየው....
Game and Chane are struggling to find jobs and money. Would religion give them an opportunity to survive this misery. Well, lets see...
በሳቅ ፍርፍር የሚያደርገው ተከታታይ አኒሜሽን ፕሮግራም!
Never Die | ኔቨር ዳይ
ማሞ ቂሎ / Mamo the fool
#ኔቨርዳይ #neverdiesitcom
14 окт 2024