Тёмный

*NEW* | የመናፍቃን ጥያቄ እና የ ዶ/ር ቀሲስ መምህር ዘበነ ለማ መልስ - ክፍል አንድ | PART 1 |"ETHIOPIA" 

NSEBHO TUBE | ንሴብሖ ትዩብ
Подписаться 201 тыс.
Просмотров 248 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 712   
@nsebhotube
@nsebhotube 4 года назад
SUBSCRIBE ያርጉና በየእለቱ የሚወጡ ፕሮግራሞችን ይከታተሉ SHARE ያርጉና ላልሠሙ ያሠሙ
@melatkl7275
@melatkl7275 4 года назад
መምህር ዘበነ የተዋህዶልጅ በመሆክ በጣም እኮራብሀለሁ እዳታ ያሉትን የቅዱሳን አምላክ ያሽዛልን እኔ ያለሁት በአርብ ሀገር ነው ዱባይ አቡዳቤ የምኖርው እኔ እዚህ በሀዛብ መካከል ሆኛ እግዚአብሔር እርድቶኝ በቤቱ እኖራለሁ ግን ታላሽ ወድቤ መናፍቅ ሆኗል መሆኑን በቅርብ ነው ያወቅሁት እዴት ወደተዋህዶ እደሚመለስ ብዙ ነገር የምችለውን እነግርዋለሁ እዴት እደታወረ ግን አላውቅም ጥያቄ እዴት ይመለሳል ነው አመሰግናለሁ
@SamsungA-zm2eh
@SamsungA-zm2eh 4 года назад
Memere edema kexanaga yedegele mariyame lije yesexelene menafeke merebeshe eji masenate ayechelume
@kingdamn3004
@kingdamn3004 3 года назад
@@melatkl7275 uupuupulu pm
@vipvip5490
@vipvip5490 3 года назад
ማፈንጠብ
@ሃናነኝየድንግልማርያምልጅ
መምህር የኦርቶዶክስ ጋሻ የመናፍቃን መዶሻ ቃለ ህወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@tatekzeleke1247
@tatekzeleke1247 4 года назад
Amen
@minojhgfg8695
@minojhgfg8695 4 года назад
አሜንንን
@ኤደንስጦታው
@ኤደንስጦታው 4 года назад
አሜንንንንንንንንንንንንን
@martiyamaryamlij12m5
@martiyamaryamlij12m5 4 года назад
በትክክል እውነት
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 3 года назад
ትክክክልልልል
@ክፍለማርያምክፍለማርያም
ኣረ መምህር ዶክተር ዘበነ ባንተ ኮርተናል እኛ ኦርቶዶክስ እመቤታችን ትጠብቅህ
@ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ
በሰዉ አትኩሪ በራሳሽ ተመማኚ በራስሽ ኩሪ እህቴ
@delinatsehaye3649
@delinatsehaye3649 4 года назад
ሳልፉ የእግዚአብሔር ነዉ Group , kuratachin be memhr zebene adro yeminagerew eyesus nw kuratachin
@delinatsehaye3649
@delinatsehaye3649 4 года назад
ሳልፉ የእግዚአብሔር ነዉ Group , ke eyesus krstos wchi tmkht kulu kene yrak
@ghvc6650
@ghvc6650 3 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@redikassaye138
@redikassaye138 Год назад
Esu endih kehone ye hizbun dinkurna maseb erasu kebad naw
@schuschubika7673
@schuschubika7673 4 года назад
ዶ/ር ዘበነ እኔ የሚያስደስተኝ ለሚጠይቁት ጥያቄ የሚመልሰው ጭብጥ የሆነና በእውነት ላይ የተመሰረተ ነገርን አሲዞ ነው እግዚአብሔር ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን ሐይማኖታችንን ይጠብቅልን።
@biniamfiseha2193
@biniamfiseha2193 4 года назад
እመብርሀን ትጠብቅህ እርጅም እድሜ ጤና ይስጥህ ።።።
@yafetgetchew9432
@yafetgetchew9432 4 года назад
ቀጥተኛ መንገድ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ብቻ ናት ኦርቶዶክስ ያረከኝ እግዚአብሔር ክበር ተመስገን ዬኔ ጌታ🙏❤️⛪⛪⛪❤️🙏❤️🙏
@ሀበሻዊነቴኩራቴ
@ሀበሻዊነቴኩራቴ 4 года назад
በትክክል
@tigegetachew8559
@tigegetachew8559 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@Md-dk8zd
@Md-dk8zd 4 года назад
ማርይ ታሓለይኽ መ\ም
@missymekonnen8719
@missymekonnen8719 4 года назад
Betam Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@selamawitmakonnen9512
@selamawitmakonnen9512 4 года назад
Ketetegnaw menged eyesus becha Tebareki
@ምገደኛውልቤ
@ምገደኛውልቤ 4 года назад
እደዉ ትክክለኛ እምነት ተዋህዶ ሠለሆነች ምቀኛዋ አሲዱ በዛ አትልፉ ተዋህዶ አትጠፋም በደም የተዋጀ ነዉ እምነት??????????? በሠይጣን ስልጣን የተገዛችሁ እግዛቢሄር ማስተዋሉን ይስጣችሁ ወድማችን መምህር ዘበነ ለማ ቃለሂወት ያሠማልን አብዝቶእድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
@ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ
በማ ደም ነዉ የተዋጀቹ ተዋሕዶ?በማሪየም?ወይስ በእየሱስ ክርስቶስ ደም
@delinatsehaye3649
@delinatsehaye3649 4 года назад
ሳልፉ የእግዚአብሔር ነዉ Group , be eyesus me enji mn meseleh orthodox beneberachubet gze slaltemarachu enji kdasew mulu sle eyesus nw abketu sle eyesus nw
@gazguzgaz1098
@gazguzgaz1098 4 года назад
ትክክለኝ ነገር ጥያቄ ይበዘል
@መደምደሚያበቀለ
@መደምደሚያበቀለ 4 года назад
@@ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ በክርስቶስ ደም ተመሰረተች በሰማህታቱ ደም ፀናች ጉለበተች።
@lemlemabrha4077
@lemlemabrha4077 4 года назад
እፍፍፍፍፍፍፍ ደ/ር ቀስስስ ዘነበ ለማ የወለደች ማህፀን ለዘለ ኣለም ትባርክ ፍሬ ወይኒ ትሁን ኦ ኣምላኬ ሆይ የመምህራችን ኣደራ እንድንረከብ ቅዱስ ቃልህ በውስጣችን ኣኑርልን ኣሜን።
@siifaan3349
@siifaan3349 4 года назад
Embayen 😭😭😭😭
@merhawitembaye3807
@merhawitembaye3807 4 года назад
Lemlem Abrha 🙏 🙏🙏 amen
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ከ3ከ
አሜን አሜን አሜን
@ቲንሿነኝየማየናፍቂ
አሜን(፫)👏 በውነት
@አምላኬሆይታሪኬንለውጠው
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዶክተር መምህር ዘበነ ለማ በእውነት የተዋህዶ አንበሳ ነህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን። አሜን ሀገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በተዋህዶ የማታምኑ በድንግል ማርያም አማላጅነት የምትጠራጠሩ በእውነት ልቦና ይስጣችሁ
@fggg1571
@fggg1571 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን ለንሱም ልበውና ይስጣችሁ አሜን፫
@albadr2531
@albadr2531 4 года назад
Amen.amen.amen.😢😢😢😢💒💒💒💒💒💒💒wada.hegeraya .memaLase..yabakana
@haiethio9259
@haiethio9259 4 года назад
ድንግል ማርያም መልካም የሠራች እና በምድርም እግዚአብሔርን አገልግላ ብፅዕት ተብሎ የተነገረላት የፅድቅ እናት ናት አንተም የሚያድንህ ድንቅ ሥራ ለመስራት መልካም ስው መሆን ይሻላል እንጂ ሰው እያወቀ ኃጢያት እየሰራ ማርያም ታማልደኝ አለች ማለት እግዚአብሔርን ማሳዘን ነው ።
@zenebechbelay6282
@zenebechbelay6282 Год назад
በግምት ሳይሆን በትርጉም የተመሰረተ ሀይማኖት ስለሰጠኸኝ የድንግል ልጅ ስምህ ይክበር ይመስገን
@ftnn6465
@ftnn6465 4 года назад
መምህር ዘበነ ለመማ እድሜዎት እረጅም ይሁንልወት እንደ እርሶ ያለ ሰው በምድር ላይ ይብዛልኝ
@berhan4301
@berhan4301 4 года назад
መናፍቃን ለዚህ ጥፋት የበቁት የሚያዳምጥ ጆሮና የሚያስታውል ልቡና ስለሌላቸው ነው መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
@ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ
እዉነት በይ እስቲ hhhh
@delinatsehaye3649
@delinatsehaye3649 4 года назад
ሳልፉ የእግዚአብሔር ነዉ Group , awo geta eyesus endalew be chrach enante ke abatachachu atbeltum , slezi hduna abatochachun teyku blwal
@yenawaaylewa2736
@yenawaaylewa2736 4 года назад
ተክክለኛ ሀይማኖት ኦቶዶክስ ተዋህዶ ብቻ ነዉ ክብር ምስጋና ተመስገን ሀይማኖቴ ኩራቴ ማህተቤ ማንነቴ ድንግል እናቴ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር🙏🙏🙏🙏🙏
@tseheyneshfaniel9066
@tseheyneshfaniel9066 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-PBvQJPME8lo.html
@tigisttegegn1913
@tigisttegegn1913 3 года назад
Demo ytsomalu aytsomum bleh atasasten ykr ybelh
@tigisttegegn1913
@tigisttegegn1913 3 года назад
Betam tgermalwh kante maygeba nggr new lante akbrot neberegn gn haymanoten endtelaw new yarekegn knewun tewewu mesadeb hatyat new befkr enji menafkanochn mawarat yalebh eyekonenh aydelem
@tigisttegegn1913
@tigisttegegn1913 3 года назад
Endezih aydelem ayeh ante yematakewun amlak new mtaweraln yemiyawukut ema eyetaredum saygelametu saysadebu bekne astemrewunal ykr ybelh enes ahun gena ewunetun awekugn kasenakelkegnm ewekewu bante nggr endehone
@heymitube9131
@heymitube9131 3 года назад
😍😍😍
@mulugebrehiwet2463
@mulugebrehiwet2463 4 года назад
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
@beesea216
@beesea216 4 года назад
ኣንድ እምነት ኣንድ ሃይማኖት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያደረገኝ ኣምላኬ ይክበር ይመስገን።
@ተዋህዶናትእምነቴሰላምለኢ
መምህር በእውነት አተ የዳቢሎስ መዶሻ ድንግል ትባርክህ እናቴም ነግራኛለች ደስ ሲል አወ እኛ ከሆድ ውሰጥ ሣንወጣ ነው የድንግልን አማላጂነት የምናውቀው ልጃ አምላካችን አማኑኤል ይመሰገን
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ
እንዲያው በስአቱ ወደ ትክክለኛውን መንገድ ወደ ተዋህዶ ቀጥተኛዋ መንገድ ብትገቡ መምህር ዶክተር ዘበነ ሺ አመት ኑርልን
@ወለተሰንበት-ሸ2ቈ
@ወለተሰንበት-ሸ2ቈ 4 года назад
መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን የተዋህድ ጋሻ ነህ ኑርልን ሁለይም
@eleeni7124
@eleeni7124 4 года назад
ትክክል ከማይገባቸው መከራከር ውሃ ቢወቅጡ እቦጭ ናቸው መናፍቃኖች ትክክለኛ መጸፍ ቅዱስ እደያዙ ለክርክር አፋቸውን ይከፍታሉ
@sisaytesfay1832
@sisaytesfay1832 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ እምነት ያደረገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ላላመኑትም ማስተዋልን ይስጥልኝ እኛ ትውልድ ነን የተዋህዶ ልጆች በወንገል እንዳለን (ትውልድ ሁሉ ብፅይት ይሉኛል )ተብሏል። እና ለዚህ ጠላቴ ሆይ አልሰማህም
@እታየሁ
@እታየሁ 3 года назад
ዋውውመምህርዘበነ ቃለህወትያሰማልን ኑሩልንበመኖረችሁኦርቶክዶክስ ትከበራለች
@tebebuhaile1688
@tebebuhaile1688 4 года назад
መምህር /ዶር ዘበነ ለማ ልዩ ስው ነው ምክንያቱም እግዚአብሔር የስጠው ፅጋ የተለየ ነው ደግነት ከበቂ በላይ ትምህርት ያነበበ የተማርውን የሜካፍል ይገርማል ቃላት የለኛም
@meseret2813
@meseret2813 2 года назад
ተመስገን አምላኬ በዚች ቅድስት በሆነች ሀይማኖት ውስጥ እንድኑር ስላደርግህኝ
@NebiyatGirma
@NebiyatGirma 3 года назад
ወንድሞች እምነት ድጋፍ እና ስሜት አይደለም! ኑ እንዳን ___ለማዳን የተከፈተ ልብ ይስጠን! እመብርሀን ምልጃሽ አይለየን! የጠፉትን በቀናው መንገድ ይምራልን!
@Hana-3838
@Hana-3838 4 года назад
በጌታ የተባረከ። በጌታ በእናቱ የተባረከ። ዘለአለም። የምትኖሮ ኦርቶዶክስ። ብቻ ነው። አሜን። አሜን። አሜን። ለጥያቄው። ከአየው። ጌታ። ገንዘብ። ሰብስቡ። ዋሹ። በካራቴ። ምቱ። አላለም። ኦርቶዶክስ። ዘለአለም። ትኖራለች።
@batibati6946
@batibati6946 2 года назад
በውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጢና ይስጥልን
@sarabiya659
@sarabiya659 3 года назад
ቃል የለኝም እና እድሜ እና ጤና ይሰጥልኝ በጣም ነው የተማሪኩት አሁን ያለውት በሌላ እምነት ውሰጥ ነኝ ፈጣሪ ለአገሬ ያብናኝ እና አምላክ ወደ ቤቱ ይመልሰኝ እባካቹ ወደ እምነቴ እንድመለስ ፀሎት አድርጉልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙇🙇🙇🙇
@ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ
ቃል የለኝም ብቻ እድሜ እና ጤና ይሥጥልን የእኛ ውድ አባታችን 🤲🤲🤲
@فغعهخختابىلليباتتن
ፈጣሬይጠብቅህ
@ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ
66ቱ መጽሐፍ ቅዱስ ተራት ነዉ እየልክ ነዉ? እኛ ከ66ቱመጽሐፍ ቅዱስ ዉጭ አንወጣም።ወተን ከገኘቹ ጣይቁን?እናንተም ከወጣቹ እንጣይቀላን። ራይ22፥18በዚህ መጽሐፍ የተፀፈዉን የትንቢት ቃል ለሚሳመ ሁሉ እኔ እመሰክርለታለዉ፤መንም በዚህ ላይ አንዳች ቢጨምር እግዚአብሔር በዚህ መጽሐፍ የተጻፉትን መቅጻፍቶች ይጨምርበታ፤ 19ማንም በዚህ በትንቢት መጽሀፍ ከተጻፉት ቃሎች አንዳች ቢያጎድል፥በዚህ መጽሐፍ ከተጻፉት ከሕይወት ዛፍ ከቅድስቲቱ ከተማ እግዚአብሔር እድሉን የጎድልበታል።
@መደምደሚያበቀለ
@መደምደሚያበቀለ 4 года назад
አላለም ያላለውን አለ አትበል
@redu4600
@redu4600 3 года назад
Man chemere sis enante kenesachu enji🧐
@AbushMamush-vi9zl
@AbushMamush-vi9zl 9 месяцев назад
በሰማያት ያለው የአባቴን ፍቃን የሚያደርግ እንጂ ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ የሚለኝ ሁሉ መንግስተ ሰማያ አይገባም ማቲዮስ 7:21
@kirubelabiyot3242
@kirubelabiyot3242 2 года назад
በእውነት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆን መታደል ነው ተመስገን አምላኬ😍😘😘😘😘😘
@kuch8866
@kuch8866 3 года назад
ዶ/ር ቀሲስ መምህር ዘበነ ለማ ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏 ለሁላችንም ልቦና ይስጠን!!!
@eeeee7216
@eeeee7216 4 года назад
ልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልል ልልልልልል ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
@ahmadabdulla6452
@ahmadabdulla6452 3 года назад
መምእራችን ተጋውን ያብዛሎት
@danielworku3962
@danielworku3962 4 года назад
ቃለሂወት ያሰማልን ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ዲያቆናት።መናፍቃን ግን ለክፋት ብላችሁ በልበደንዳናነት ከምትመላለሱት ተመልሳችሁ ንስሐ ገብታችሁ ወደ አሳደጋችሁ ደብር ቤተክርሰቲያን ብትመለሱ ይሻላችኋል ።በድቁርና እደሜዳ ቀይ ቀበሮ አትጩሁ !ከጥንትም ክርሰትና ሰትመሰረት በክርሰቶሰ ቤተክርሰቲያን ታነፀች በድግል ማሪያም ማደሪያ ሆነች ቀኖናዋ እደማር የጣፈጠ ነው ።መናፍቃን እሰከመቸ ልባችሁን እደ ግብፃዊው ፋርዖን በተኮል በትምክትነት በልህ ትቀሳቀሳላችሁ ዘመኑ ሰጠነ ብላችሁ ሽቅብ ሸቅብ ብዘሉም መጨረሻችሁ እደፈሪኦን መውደቃችሁ አይቀሬ ነው ።በቁማችሁ ደና መስሎ ቢታያችሁ ድገት ከቆማችሁበት ሳትወድቁ ንሥሐ ገብታችሁ ወደአሳደገቻችሁ የጌታ ቤተክርስቲያ ወደእመብርሃን ይቅርታ ጠይቃችሁ ተመለሱ !በቁማችሁ እደሞታችሁ በተሳየው ቀንም እደሞታችሁ እዳቀሩ።የክፋት ቤት መጨረሻው ገሀነብ ነው። ተሳየም የለውምና -የአሰራት ልጆች ከነዚህ የአፉኝት ልጆች ተጠቀቁ !ሲገምሩ ገዘብ እንርዳችሁ እና እደኛ ሸቅብ ሸቅብ ዝለሉ እደኛ ባለትዳርን አፋቱ እያሉ የሰይጣን ምክራቸውን እዳትቀበሉ ክብራችሁ እመቤቴ ናትና ሂወታችሁን ጠብቃችሁ ለተሳዪው እድንበቃ በዚህ ሂወትም ቤተክርስቲያን እየተሳለምን ቀሳውሰትን እየተሳለምን ለፀጋ ለድነት ነጭ ልብሳችን እየለበሰን ክርሰቶሰን እመብርሃንን እንምሰል-እኔን ምሰሉ ነውና ።።።
@liamelias2253
@liamelias2253 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማለን እምየ ተዋሕዶ 🙏😍
@ayiniman9172
@ayiniman9172 2 года назад
እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠበቃዎት ፀጋዉን ያበዛሎት ማርያም አማላጅ ናት አዎ መልጃዋ የሂወት ዉሃ ነዉ
@geedadkalisam3037
@geedadkalisam3037 3 года назад
በአውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@selamawitmakonnen9512
@selamawitmakonnen9512 4 года назад
የዮሐንስ ወንጌል 3 : 36 - ፤ በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 4 года назад
Wusha pente
@bettysileshi6961
@bettysileshi6961 4 года назад
@@siwadedumelyayet474 aybalm. Ye ewnetin kal be fikir giletu new yetebalnew. Endeza new betekirstian yastemarechin
@bettysileshi6961
@bettysileshi6961 4 года назад
Amen. No one denied that eko
@mimishadanial7647
@mimishadanial7647 4 года назад
ምን አሰደባቹ እግዛብሔር ልቦና ይስጣቸዉ ነዉ የሚባለዉ
@mimishadanial7647
@mimishadanial7647 4 года назад
@@siwadedumelyayet474 ፈጣሪ ቸር ነዉ ምናልባት ትመለስ ይሆናል
@kumarkumarkumar1718
@kumarkumarkumar1718 4 года назад
አይማኖት አድት ነት ያዉም ተዋህዶ እማኑበት እዳት ሆኖ በዶ እማኑበት እደትሆኑ በዶ!!!!
@ብትወዱኝትእዛዜንጠብቁ
አውሮፓውያን እኔ በምኖርበት አገር ቤልጂየም ነሐሴ 15 ቀን የማርያም እርገት ተብሎ ይከበራል ሁሉ ነገር ዝግ ነው።ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@brigittecolson9912
@brigittecolson9912 4 года назад
ቤልጅየም ስለ ሀይማኖት ምንም ዕውቀት የላቸዉም እኔም እዛው ነኝ ግን ስለ ሀይማኖት ስጠይቃቸው ዜሮ ናቸው።
@Kibrekidusan...888
@Kibrekidusan...888 4 года назад
በምንድነው ግን የኛዎቹን እንዲህ ያደነዘዛቸው በሚገባቸው ቋንቋ እየተነገራቸው ።
@ብትወዱኝትእዛዜንጠብቁ
@@brigittecolson9912 ሰላም እንዴት ነው ሰላማቹሁ ይብዛ የእግዚአብሔርን ሰላም ከእናንተ ጋር ይሁን። ቤልጂየም የክርስቲያን አገር የነበረች ናት ።አሁንም ጥቂት በእግዚአብሔር የሚያምኑ አሉ።መንገዶቻቸው ሁሉ በቅዱሳን ስም የተሰየመ አላቸው። የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ እርገት ሁሉ ያምናሉ ሁሉ ነገር ዝግ ነው ።የፊታችን mai 21 Ascension ማለት በፈረንሳይኛ ነው እርገት ማለት ነው። ስለዚህ የአሁኑ ትውልድ በእግዚአብሔር አመኑም አላመኑም ሀይማኖታቸውን አወቁም አላወቀም ካላንደራቸው ላይ እንደ ትልቅ በዓል ተቆጥሮ የማርያም እና የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ እርገት ይከበራል ሁሉ ነገር ዝግ ነው።
@Meysaw12
@Meysaw12 4 года назад
ዳ/ር:ቀሲስ:መምህር: ዘበነ:ለማ:እግዚአብሔር: እድሜ:ጤና:ይስጥልኝ:ሀሰተኛ:ክርስቶስ: ሐሰተኛ:ነብያቶች፣ሀሰተኛ:ባህታዊ:ይመጣሉ:ልቦና:ይስጣቸው: አሜን:ወአሜን!!!ተዋህዶ:ሀይማኖት:የአለም:ብርሃን!!!
@ሂሩተስላሴ-ሰ2ጘ
@ሂሩተስላሴ-ሰ2ጘ 4 года назад
ግን ሰካራሞች ናቼው የሚገርመኝ ክርስቲያን ነኝ ብለው ይቀባጥራሉ ውይ አምላኬ እግዚኦ አድነን እያወቁ ማጥፋት መምህራችን እግዚሀብሄር ጸጋውን ያብዛለወት
@yared928
@yared928 4 года назад
ክርስቲያን የሚባል ሃይማኖት ከ30 በላይ በሆነበት ዘመን ክርስቲያን ነኝ አላለም ደሞ የት ቸርች ሲባል ቸርች አደለም የሚያድነው እና ሊጨፍር ነው ዴ እሚሄደው ጉድ ኮ ነው
@ህንጻማርያምተስፋይ
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 😭እኔስ በእውሮች ልቤ ተረበሸ በድንግል ማርያም ግን ሂወቴ ታደሰ በኣማላጂትዋ ሰላሜ ተመለሰ ተመስገን አኔስ እማምላክ ከልጅዋ ጋራ ሁሉ አልፌሉሁ ችግርና መከራ እማምላክ ስላለች ሁሌም ከኔ ጋራ ድንግል ላመስግንሽ የኔ ስለሆንሽ ተፈስሂ ድንግል አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏
@gazguzgaz1098
@gazguzgaz1098 4 года назад
በርች እህት
@rghrghj869
@rghrghj869 4 года назад
ኣይዘሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል በፀሎት በርቺ በእምነትን እንፅና
@fekadudeneke6533
@fekadudeneke6533 2 года назад
ሰላም እህቴ የድንግል አማላጅነትን የሚጠቅስ 1 የመጽሀፍ ቅዱስ ጥቅስ አሳይኝ ዝም ብሎ ታማልዳለች አደለም ይሄን አንብበሽ መልስ ሰጭኝ ማንንም ጠይቀሽ ሮሜ 8:34
@buretsbu2946
@buretsbu2946 2 года назад
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አባቴ ክበርልን
@መቅደሰገብርኤል
@መቅደሰገብርኤል 4 года назад
ኦርቶዶክስ መሄኔን እግዚያብሄር አመሰግንሀለው
@Ali-xe6mf
@Ali-xe6mf 4 года назад
ኦርቶዶክስ ሥለሆንኩኝ እግዚአብሔር አመሠግንሀለሁ ክብርና ምስጋና ይግባህ
@YibeltalMekete
@YibeltalMekete Год назад
ከአፍዎት የህይዎት ዘለላ ይዘንባል ይኑሩልን ፡፡
@yibe12
@yibe12 2 года назад
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
@senimeresa3115
@senimeresa3115 3 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉ ያብዛልህ የኛ እቁ መምህር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር ይባርክህ
@yemamlak4137
@yemamlak4137 2 года назад
በእውነት እግዚአብሄር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን።።
@LeltiHailetsion
@LeltiHailetsion Месяц назад
መምህር ዘበነ ለማ (ዶር) እግዝኣብሂት እንደ ማቱሳላ እድሚ ይስጥ እግዝኣ ብህር ይባርኪህ እንውደሃለን የተዋሂዶ ለጆች ቃለ ህወት ያሰማሊን።ለነዝ ኣእሙራችው የሳቱ እ፡ር ወደ እውነታው መንገድ ይስጣቸው።
@አይንየበቀለ
@አይንየበቀለ 2 года назад
አዉቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይሰማም ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ፀንታ ትኖራለይ ለዘላለም።።።።።።።። አራት ነጥብ።
@mikides.biklebikli2138
@mikides.biklebikli2138 4 года назад
አወቆ የተኛ ቢቀሰቅሱት አይነሳ ነው አጀ የደግተር ዘበነ ለማ ትምህርት በሽታ ከጎሬ አይጥ ታሶጣለች እንኳን የሰው ዘርን። ፀጋውን ያፈስስልክ ውድ መምህራችን
@dawitgirma739
@dawitgirma739 2 года назад
መምህራችን አግዛብሄር ይስጥልን
@koki1872
@koki1872 4 года назад
መምህረ ዘበና የኛእንቁ ኦረቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑረ
@meklitmaki6953
@meklitmaki6953 3 года назад
መነፍቃን ልብነ ይስጣችሁ ይቅር ይበላችሁ እግዚወ መሀርነ
@yeshihamie919
@yeshihamie919 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሠማልን መምህራችን የኛ ጀግና ኦሮቶዶክስ በመሆኒ እድለኛ ነኝ ኦሮቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
@leulgebre76
@leulgebre76 4 года назад
ዮሐንስ 17 (John) 1-2፤ ኢየሱስም ይህን ተናግሮ ወደ ሰማይ ዓይኖቹን አነሣና እንዲህ አለ፡- አባት ሆይ፥ ሰዓቱ ደርሶአል፤ ልጅህ ያከብርህ ዘንድ፥ በሥጋም ሁሉ ላይ ሥልጣን እንደ ሰጠኸው፥ ለሰጠኸው ሁሉ የዘላለምን ሕይወት ይሰጣቸው ዘንድ ልጅህን አክብረው።
@መደምደሚያበቀለ
@መደምደሚያበቀለ 4 года назад
የስላሴን ሚስጢር ካልተረዳችሁ የተፃፈውን ለመተርጉምም ይከብዳቹሀል
@NhomNhood
@NhomNhood Месяц назад
ለመምህራችን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን እርሶን የመሰለ ሊቅመምህር የሰጠን አምላክ ።
@tadessewoldeab8294
@tadessewoldeab8294 Год назад
መምህር ዶ/ር ዘነበን ከምንም በላይ በጠለቀ የሃይማኖት እውቀታቸው የምናደንቃቸው እንደብርቅዬም የምንመለከታቸው ኦርቶዶክሳዊ አባታችን ናቸው ፣ ታዲያ ከመናፍቃን ወገን በማክበርም ሆነ በንቀት ፣ ከክርስትና ሃይማኖት ሥነ ምግባር ውጭ በሆነ መንገድ ለሚቀርቡላቸው ጥያቄዎች መልስ ሲሰጡ በትግእስት ፣ በለሰለሰና በለዘበ ፣ በእልህና በቁጣ ሳይሆን በሰከነ ምሁራዊ ጥበብ ፣ ብስጭትን በተላበሰ ሳይሆን በአክብሮትና የእነሱን ትንሽነት በሚያጋልጥ መልኩ ቢሆን የተሻለ ይሆናል በሚል የግል አመለካከቴን ለመሰንዘር እወዳለሁ ፣ ለታላቁ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፣ አሜን ፣
@ማርታየኢትዮጵያልጅ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ። መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ። አዎ ስታማልደን አይቻለው እመሰክራለው አሁንም በእመቤቴ ምልጃ ነው ዛሬ የደረስኩት ተመስገን።
@johnberhane9885
@johnberhane9885 3 года назад
መናፍቃን ደሞ ኣላቹን በጣም ትገርማለ ኣቶ ዘበነ ከኣናጋገርህ ሰው ልታሳስት ትችላለህ ሰው ግን መጽሓፍ ቁዱስ ካነበበ እውነቱ ያውቃል ውሸትህን ደሞ ከቃሉ ሲነበብ ይታወቃል ኣታዘባርቅ።ለጠያቂዎች እንደፈጉ እንድናገሩ ዕድል ኣልሰጠክም ታድያ ኣንተ በምትባገሮ ብቻ ሰው ልትሸውድ ትችላለክ ።መጽሕፍ ቁዱስ ያነበበ ሰው ኣይሸወድም እነቱን ሁሌ በውስጡ ነው።ስለ ማርያም ማማለድ የት ነው የትጻፈ።ይሄ መጽሐፍ ኣለን ያልከው የት ኣለ ለምንድነው ለሰው እንድያነበው ያልተሰጠ።ኦርቶዶክሶች መጽሐፍ ቁዱስ ኣንብቡ ብቻ ነው ሚላቹ እውነቱ በቃል እግዚኣብሄር እንጅ በመም ዘበነ ኣይደለም።ራሳቹ መርምሩ ለሁላችን ማስተዋል ይስጠን
@salemmesi6538
@salemmesi6538 3 года назад
መዳን በክርስቶስ ብቻ ነው ከሰማይ በታች እንድንበት ዘንድ የተሰጠን ሌላ ስም የለም የሰውን ልጅ ሁሉ ሊያድን የመጣ ስለሰው ልጅ ሀጢያት እራሱን አሳልፎ የሰጠ ስለ ሰው ልጅ ሀጢያት በመስቀል የተሰቀለ እንዴት አማላጅ አስፈለገው ? እና በክርስቶስ የሚያምኑ ኩነኔ የለባቸውም በክርስቶስ የማያምን ተፈርዶበታል ይላል በክርስቶስ የሚያምን እንደሚፀድቅ ከተናገረ የዘላለም ሕይወት ካገኘ ለምን ከዚህ በላይ ምን አስፈለገ ሊያጠፋ የመጣን አማላጅ ያስፈልገዋል እየሱስ ክርስቶስ ግን ሊያድን ነው የመጣው በፈቃዱ በኛ ፈንታ እራሱን አሳልፎ የሰጠን እንዴት አማላጅ አስፈለገው እናስተውል መጽሃፍ ቅዱስ እናንብብ ህይወት ያለው በዚያ ነው እምነት ከመስማት ነው መስማትም ከእግዚአብሔር ቃል ነው ይላል እንጂ እምነት የሚወረስ አይደለም ህግ በሙሴ ተሰጥቶ ነበር ፀጋና እውነት ግንበክርስቶስ ሆነ ። አምላክ ሆኖ ሳለ ስለሰው ልጅ ሀጢያት ይ
@selamawitmakonnen9512
@selamawitmakonnen9512 4 года назад
Mesehafem tetekemu aletetekemu Eyesus eme becha adagm negn new yemilew ኦሪት ዘጸአት 20 : 4 - ፤ በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ። ኦሪት ዘጸአት 20 : 3 - ፤ ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ።
@yohannestekeste5913
@yohannestekeste5913 3 года назад
መናፈቅ ማለት ምን ማለት ነው ? በክርሰቶሰ እየሱሰ የማያምን ማለት ነው መፀሀፈ ሲናገር ከዚህ መፀሀፈ ውጭ የሚጨምር የሚቀንሰ የተረገመ ይሁን ይላል ሰለዚህ የእምነታችን ጀማሪና ፈፆሚ የሆነው ክርሰቶሰ ነው መናፈቅ ማለት ደግሞ ተረተረት የሚሰብክ በፈጣሪ ፈንታ ፈጡር የሚያመልክ ለምሳሌ ጊዬርጊሰ ተክልሀይማኖት አርሴማ አቦ ኪሮሰ ደብረ ፂዎን አረ ሰንቱን በተረተረት አለቅን
@mesertfanta4196
@mesertfanta4196 3 года назад
ውሸታም እየተንቀጠቀጥክ ስታወራ እራሱ ያስታውቃል ጥያቄ የጠየቀው ጴንጤ መሆኑን ስታውቅ ቆሌክ ተገፈፈ ሲጀመር መንፈሳዊ ሰው እንደዝህ አይመልስም እሺ ቢስቱ እራሱ አብራርተክ ትመልሳለክ እንጂ ምን ትንጫጫለክ ለነገሩ ጠላ ጭንቅላትክን አዞሮሃል ሰካራም
@teferafentaw4100
@teferafentaw4100 2 года назад
ይሄ ደግሞ የሚሄድበትን እንኳን ለመናገር አይችልም ወይም ያፍርበታል እንዴ? ለማንኛውም እንዘንላቸው እናልቅስላቸው።
@selamawitmakonnen9512
@selamawitmakonnen9512 4 года назад
የዮሐንስ ወንጌል 3 : 16 - ፤ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። የዮሐንስ ወንጌል 3 : 17 - ፤ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና። የዮሐንስ ወንጌል 3 : 3 - ፤ ኢየሱስም መልሶ። እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊያይ አይችልም አለው።
@fyhfygdugfyv1603
@fyhfygdugfyv1603 4 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን አባታቹን ቃለሒወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
@gvbbnn9309
@gvbbnn9309 3 года назад
መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ የተዋህዶ አለኝታ ኩሩ ሽሽሽሽሽሽሽ አመት ኑሩልኝ💔😥አጀቴን በሉት እያዩ አያዩ ዝምብለው ድርቅ ውንንንን
@habtamnshhabtamnsh1186
@habtamnshhabtamnsh1186 2 года назад
የኛ ጀግና መምህራንችን በርቱልን እነሡ ተዋቸው በፈላ ውሃ ቢዘፈዘፉ አይገባቸውም
@AlemBahiru
@AlemBahiru 8 месяцев назад
መምህራችን ፀጋውን ያብዛላችሁ መምህር ዘበነ እናከሮታለን
@የድንግልማርያምልጅነ-ጀ2ቨ
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሁለዬም ቀጥተኛ ሃይማኖት ነች እዉነተኛ እሳዋ ብቻ ነት እዉነተኛ መንገዳችን እሳዋ ነት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ጸንታ ትኑር 🤲🤲🤲 🤲🤲🤲 🤲🤲🤲
@afeworklegesse5273
@afeworklegesse5273 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን፤ ያገልግሎት ግዜዎትን ያራዝምልን ብዙ ነግር ተምረያለሁ አውቃለሁኝ፡፡
@ኤርትራናይጀጋኑሃገር
ኣሜን መምህር እመቤቴ ትጠብቅህ ቃል ሂወት የስማልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@ሂዋንየገብርኤልልጅየድግል
ዋይ አምላኬ ኦርቶዶኩስ አርገህ ስለፈጣርከኝ ኦርቶዶኩስ ተዎህዶ ዘላአለም ትኑርርር መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@messmess4257
@messmess4257 4 года назад
መምህትዘበነ በድሜ በጠጋ ያቆይልን አሜን.
@lensaabaqqala365
@lensaabaqqala365 4 года назад
Memeherachin bewenet kalehiwot yasemalin 💚💛♥️🙏
@Noeltk10
@Noeltk10 3 года назад
Qal hiwet yasemaln memher zebene
@rahelaleake7211
@rahelaleake7211 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን እንደእርሶ የእመቤታችን ፍቅር ይደርብኝ
@selamgete3745
@selamgete3745 4 года назад
Qale yiwet yasemalin memihir ewinet gata yxebiqachu
@tsahaynechleka9204
@tsahaynechleka9204 3 года назад
ምንም ተምርት የልሎው ነግር ታስትምራልክ የትትይኮዉ ጥያቂ አልምልስክም ፈጣር የምልስክ 🙏🙏🙏🙏የ አግዚአብሔር ቃል አና ካምርካጋር ያስታያይክ ነው የምታዎራዉ
@TesfitMhreteab
@TesfitMhreteab 5 месяцев назад
ቃለ ህይወትን ያስማልን አፈሶን 4፣5 ኣንብብ ኦረቶዶክስ ብቻ
@eeeee7216
@eeeee7216 4 года назад
ልልልልልልል ልልልልልልልል ልልልልልልልል ልልልልልልልል ልልልልልልልልል ልልልልልልል ልልልልልልል ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏🙏🙏🤩🤩🤩⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️😘😘😘😘😘😘😘⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
@lemlemteshome6010
@lemlemteshome6010 2 года назад
ምምህር እድሜ ይስጥልኝ። አንድ ግልፅ ያልሆነልኝ ነገር አለ የ" ቶ " ቅርፅ ያለው መስቀል ምንን ይወክላል
@mebatsionkassaw3119
@mebatsionkassaw3119 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን ባንተ ኮራሁ እኔካ አፌን ሞልቸ መከራከር ጀመርኩ እድሜ ይሥጥህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@dez9244
@dez9244 4 года назад
I’m wishing long life for you.🙏🙏🙏 Kale Hiywet Yasemalen 🙏🙏🙏
@zinashyedinglmaryamwodaji8719
@zinashyedinglmaryamwodaji8719 3 года назад
ቃል ህይወት ያሰማልን ❤️❤️❤️🙏🏻
@eteneshtube5889
@eteneshtube5889 4 года назад
እግዚአብሔር ልብ ይስጠችሁ መናፍቃንኖች ለአባታችን ቃል ህይወት ያሰማልንንንንን
@ባለማህተቧየድንግልልጅ
ትክክለኛ ሀይማኖት ኦርቶዶክስ ብቻ ነው እግዚአብሄር ይመስገን ማህተቤ ክብሬ ነው እምነቴ ማንነቴ ድንግል ማርያም እናቴ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን ለድግልጅ
@eyorleulasfawosen5706
@eyorleulasfawosen5706 2 года назад
amanuel yesetk abatachen kesis zenebe lema ortodox ewnet nat ketegna haymanot nat emebetachen bergetm amalaj nat aw aynachen nat ye getachen enat nat weladite amlak nat aw enamnalen protestantoch semugn lengerachu haymanotachu mn aynet enehone mechem ligebagn leredaw alchelm men aynet emnet nw ye emnet telala lejun aswededo enat yemiyatela kerstos hulem feraj nw wegen feraj ena amalaj eyeleyachu
@hirutphone8602
@hirutphone8602 2 года назад
በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ድንቅ መልስ ነዉ
@ወዬነኝየአባቴዳይመንድ
Amlake hoyi yaslksegn tyakena mels😭😭😭new Abatachin Egziabher ye Aglglot Edmewon yarzimlin legna le ortodox lijoch💓💓💓💓
@firnusabila8270
@firnusabila8270 4 года назад
ቃለህይወት ያሰማህ መመህራችን ☦️👈
@fjdjgjdjg2552
@fjdjgjdjg2552 4 года назад
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@mikiasesunew4490
@mikiasesunew4490 4 года назад
Mn aynet sew neh gn siwedih
@hermontadese5808
@hermontadese5808 3 года назад
wow lebem jorom indet tatalek i like this part
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ከ3ከ
መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን የተዋህዶ እቁ ክፉ አይካብን እንወዳሀለን 🙏🙏🙏
@tegisthundesa6590
@tegisthundesa6590 4 года назад
ኦሮቶዶክስ ለማኦን ማማረጥ ያስፋልገል ከልተመረክ ልትሆን አትችልም ተዋህዶኤ ያቺ በማኦን የሌኝን ደስታ ተነግሬ አልጨርስም
@firrhwotferri6830
@firrhwotferri6830 3 года назад
Tewahido ye zelalem tinir 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💓💓💓💓💓💕💞💞💞💕💕💕💘💘💘💝💝💝⛪⛪⛪⛪⛪🙏💐💐💐🇪🇹👈
@kokokololol3993
@kokokololol3993 2 года назад
መምህር ሀባታችን ህንደው ምን ላርግክ ስትናገር ህዉነቱን ስለምትናገርክ
Далее
Лиса🦊 УЖЕ НА ВСЕХ ПЛОЩАДКАХ!
00:24
መናፍቃን የሳቱበት ጥቅስ!
59:20
Просмотров 181 тыс.
Лиса🦊 УЖЕ НА ВСЕХ ПЛОЩАДКАХ!
00:24