Тёмный

*NEW* | መሠረት የሌለው የመናፍቃን ጥያቄ | መልስ በ ዶ/ር ቀሲስ ዘበነ ለማ | ክፍል ሁለት | PART 2 | "ETHIOPIA" 

NSEBHO TUBE | ንሴብሖ ትዩብ
Подписаться 194 тыс.
Просмотров 158 тыс.
50% 1

Ethiopia:
መሠረት የሌለው የመናፍቃን ጥያቄ መልስ በ ዶ/ር ቀሲስ ዘበነ ለማ - ክፍል ሁለት
በዚህ ቪድዮ ውስጥ የተጠየቁ ጥያቄዎች:-
መናፍቅ 1 00:13 :- ዕየሱስ ክርስቶስ አማላጅ ነው፣ ፃድቃን ሰማእታት ያማልዳሉ?
መናፍቅ 2 06:30 :- የ ፕሮቴስታንት የልሳን ቋንቋ ምንድን ነው ?
መናፍቅ 3 08:34 :- ዕየሱስ ክርስቶስ ለ አዳም ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድንሀለው የሚል ቃል መፅሐፍ
ቅዱስ ላይ የለም
መናፍቅ 4 10:51 :- ዐዳም አልተቀጣም ወይ ለምንድን ነው ዕየሱስ ከልጅ ልጅ ተወልዶ የሚያድነው
++++
ውድ ተመልካቾች እግዚአብሔር ፈቅዶና ወዶ እንኳን ወደ ንሴብሆ ኢትዮጵያ ቻናል በሰላም መጣቹ ይህ ቻናል የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት መዝሙራት፣ትምህርት እና የተለያዩ መልእክቶች ያላቸውን ለነፍሶ ብርታትን፣ለህይወቶ ፍሬ ነገርን የሚያስጨብጡ ቪድዮችን የሚከታተሉበት ነው
++++
ኢትዮጵያ ሁሌም እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች፡፡
መልካምቆይታ
You Tube : / @nsebhotube
Facebook :
#ETHIOPIA #ZEBENElema #EOTC
Kesis doctor memihir zebene lema, የመናፍቃን ጥያቄ,zebene vs protestant,memihir pawlos new sibket,memihir mihiretab,ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ,ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ብለው ያመሰግኑሻል,like mezemran tewodros yosef,zemary tedy,Maryam mezmur,dingil Maryam mezmur,new Ethiopian orthodox muzmur lyrics,like zemary yilma haylu,የዕየሱስ ክርስቶስ ሙሉ ፊልም ስቅለት, ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ, ስግደት,ስቅለት ፊልም,JESUS FULL MOVIE IN AMHARIC,SIKLET FILM,ህማማት,አብይ ፆም,MEMIHIR GIRMA NEW,MEMIHIR ZEBENE LEMA,SIBKETE WENGEL,SIBKET ORTHODOX,SIBKET AMHARIC,ORTHODOX MUZMUR,ቤተክርስትያን፣የስላሴ መዝሙር,የሚካኤል መዝሙር,የገብርኤል መዝሙር,የማርያም መዝሙር,protestant muzmur,Zerfe muzmur,Silase mezmur,Lideta,Gebriel muzmur,Mickael muzmur,covid 19,Maryam muzmur,Teddy muzmur,Minday muzmur,Mihiretab sibket,Pawlos sibket,Zebene sibket,New Ethiopian music,New Ethiopian muzmur,ቀሲስ ዘበነ ለማ ,new Ethiopian music,new Ethiopian movies,New Ethiopian orthodox muzmu,ዘማሪ ቀሲስ ምዳይ ብርሀኑ,minday birhanu,menday bihanu,tselote hamus,siklet,በፀሎተ ሀሙስ ዘማሪ ቀሲስ ምዳይ ብርሀኑ,jusus on the cross,nsebho muzmur,best orthodox muzmur,*NEW* | "በርባን እኔ ነኝ" | ዘማሪት ትዕግስት ስለሺ,*NEW* | "ETHIOPIA" | የመናፍቃን ጥያቄ እና የ ዶ/ር ቀሲስ መምህር ዘበነ ለማ መልስ,ethiopian protestant question

Опубликовано:

 

30 апр 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 462   
@nsebhotube
@nsebhotube 4 года назад
SUBSCRIBE ያርጉና በየእለቱ የሚወጡ ፕሮግራሞችን ይከታተሉ SHARE ያርጉና ላልሠሙ ያሠሙ
@user-pi7ts9zm5b
@user-pi7ts9zm5b 4 года назад
የዩ14፥16 ብትወዱኝ ትእዛዜን ጠብቁ።እኔም አብን (እለምናለዉ) ለዘለለምም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌለ አጽነኝ ይሰጣቹሀል፣
@tejotejo6975
@tejotejo6975 4 года назад
የመምህር ዘበነን ስልክ ብታደርሱን ?
@selamawitmakonnen9512
@selamawitmakonnen9512 4 года назад
የዮሐንስ ወንጌል 3 : 16 - ፤ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። የዮሐንስ ወንጌል 3 : 17 - ፤ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና። የዮሐንስ ወንጌል 3 : 3 - ፤ ኢየሱስም መልሶ። እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊያይ አይችልም አለው።
@selamawitmakonnen9512
@selamawitmakonnen9512 4 года назад
የዮሐንስ ወንጌል 3 : 3 - ፤ ኢየሱስም መልሶ። እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊያይ አይችልም አለው። ኦሪት ዘጸአት 20 : 4 - ፤ በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ።
@selamawitmakonnen9512
@selamawitmakonnen9512 4 года назад
የማቴዎስ ወንጌል 12 : 31 - ፤ ስለዚህ እላችኋለሁ፥ ኃጢአትና ስድብ ሁሉ ለሰዎች ይሰረይላቸዋል፥ ነገር ግን መንፈስ ቅዱስን ለሰደበ አይሰረይለትም።
@bitwodedmengeshajenbere3537
አሁን እንዲህ ዓይነት መምህር ሲያስተምሩ መስማት እንዴት ደስ ይላል፣ ያብዛዎት አባቴ!!!
@YibeltalMekete
@YibeltalMekete Год назад
በእውነት እንደ እርስዎ አይነት አባቶች እዚህም እዛም ይብዙልን ይባረኩ ፡፡
@lamborghiniaudi4744
@lamborghiniaudi4744 4 года назад
ጫፍ ይዘው ይጠይቃሉ ሞልቶ እስኪፈስ መልስ ቢሰጣቸው አይሰበስቡም ከስሩ ማወቅ አይፈልጉም መምህር ዶክተር ዘበነ እድሜን ከጤናጋ ሰጥቶ ፀጋውን ያብዛልህ
@user-sv2cm7ms8s
@user-sv2cm7ms8s 4 года назад
መምህር በእውነት እንዴት እንደምወዶት ድንግል ትጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏
@kassahunbayisa2992
@kassahunbayisa2992 3 года назад
ማልዶ ይመጣልሀል ማለት በጠዋት ማለት ነው
@sarabiya659
@sarabiya659 2 года назад
ኧረ አሜንንንን🙏🙇
@user-yr6zk7fv4f
@user-yr6zk7fv4f 4 года назад
መምህር የኦርቶዶክስ ጋሻ የመናፍቃን መዶሻ ቃለ ህወት ያሰማልን
@aliomar3666
@aliomar3666 Год назад
ቃል ሂወት ያሰማልን መምራችን እግዚአብሔር ይጠበቀህ
@meme3059
@meme3059 4 года назад
በውነት ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ትምህርት ነው መምህራቺን እግዚአብሔር ሰላሙን አብዝቶ ይስጥልን
@mestawetphone7940
@mestawetphone7940 2 года назад
አሜን
@user-vl7ch2fu5l
@user-vl7ch2fu5l 2 года назад
በእዉነት መምህራችን ቃለ ሂወት ያስማልን ተመስገን ተዋህዶ ሃይማኖቴ ኩራቴ ተመስገን ኣምላኬ
@user-ws7yf8do3v
@user-ws7yf8do3v 4 года назад
ምናፍቅ መጠየቅ እንጂ ማዳመጥ አያቁም። መምህራችን እመብርሃን ትጠብቅልን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@qtrnew5573
@qtrnew5573 4 года назад
የተዋህዶ ምርጥ ኑርልን የናተ ልጅ በመሆኔ ኮራሁ
@jemaneshsisay9265
@jemaneshsisay9265 4 года назад
)
@yeshiialemayhuu7272
@yeshiialemayhuu7272 4 года назад
አሜንአሜንአሜን
@mikides.biklebikli2138
@mikides.biklebikli2138 4 года назад
ትክክል
@tegistendaylalu5563
@tegistendaylalu5563 4 года назад
እውነት ነው
@asrabebtesfow7860
@asrabebtesfow7860 4 года назад
በእውነት መምህራችን እርሰዎን ነበር በሚሊዮን መብዛት ዘርህ ይብዛ የኛ ኮራት ኑርልን🙏🙏🙏
@samueleshete697
@samueleshete697 4 года назад
መምሕር ዶርክተር ዘበነ ለማ ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንወን ያርዝምልን
@user-nw5rb9nu5f
@user-nw5rb9nu5f 4 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አባታን
@yonaswubet4601
@yonaswubet4601 2 года назад
ክቡር መምህራችን ምን እንደምልወት አላውቅም ብቻ ወላዲት አምላክ ብጽኢት ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅወት ግን አደራ ጌታየ አሁንም አደራወትን ይህን የሚያምር ፍትፍት አጠናክሩልን:: እውነቴን የምልወት ለእምነቴ የጀርባ አጥንት ናችሁ !! መድሀኒያለም ይጠብቅልን !!
@jerusalemtasew6996
@jerusalemtasew6996 2 года назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 💕 🙏💕 መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማዎት
@user-vo3yx2vk1r
@user-vo3yx2vk1r 4 года назад
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማል ልብ ይስጣቸው
@lilalika3134
@lilalika3134 2 года назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@yahawiadenay9438
@yahawiadenay9438 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን እንቁ መምህራችን ድንግል ማርያም ትጠብቅልን ። የመናፍቃን የተሃድሶ ራስ ሚታት እኛ ተዋህዶ ላንተ ያለን አክብሮት ብጣም ሉዩ ነው።
@etsegenetkebede9359
@etsegenetkebede9359 4 года назад
SHAME ON YOU DR. ZEBENE ትንቢተ ኤርምያስ 7-25 አባቶቻችሁ ከግብጽ ምድር ከወጡበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ፥ በየዕለቱ እየማለድሁ ባሪያዎቼን ነቢያትን ሁሉ ልኬባችሁ ነበር። Jeremiah 7:25 From the day when your fathers came out of Egypt till this day, I have sent my servants the prophets to you, getting up early every day and sending them Dr. Zebene betam sibeza weshetam new, mekniyatum በትንቢተ ኤርምያስ 7-25 ´´እየማለድሁ´´ yemilew betewat (getting up early) new yemilew engi esu endemilew ማማለድ befitsum aydelem. I am really shame on Dr. Zebene. He need to confess his sin in front of God. And also apologize his followers in general. He really did a big mistake and intentionally abuse the word of God. SHAME ON YOU DR. ZEBENE
@user-pw1rr2vm8b
@user-pw1rr2vm8b 3 года назад
@@etsegenetkebede9359 liar troll
@user-do9bx7ic1z
@user-do9bx7ic1z 4 года назад
የተዋህዶ ሊቅ ኖት የተሰጦት ጸጋ ትልቅ ነው በእድሜ በጸጋ ይጠብቆት
@user-xm2hp5rf3q
@user-xm2hp5rf3q 4 года назад
መምህር ዳር ዘበነ ለማ ቃል ህይወት ያሰማልን የኛ ጀግና ሺ አመት ኑርልን
@user-gl8mu3vx9l
@user-gl8mu3vx9l 4 года назад
የኛ መከታ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ሽ አመት ያኑርልን😍
@schuschubika7673
@schuschubika7673 4 года назад
መቼም መምሕር ዶክተረ ዘበነ እግዚአብሔር ያኑርሕ አሑንም አሑንም እድሜ ይጨምርልሕ ወይ ጉድ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ኦርቶዶክስ 💒💒💒ላልሖናችሑ በሙሉ መንፈስ ቅዱስ ይውረድላችሑ 🙏🙏🙏
@senimeresa3115
@senimeresa3115 2 года назад
በኡነት መምህራችንየተዋህዶ ኡቁ ቃለህይወት ያሰማልን
@yaineshimlis2815
@yaineshimlis2815 4 года назад
እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልክ መምህራችን እድሜና ፀጋ ይስጥልን
@alemgeta3835
@alemgeta3835 4 года назад
በእውነት መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን
@samrifessahaye7529
@samrifessahaye7529 4 года назад
ትንቢተ ኤርምያስ 7 25፤ አባቶቻችሁ ከግብፅ ምድር ከወጡበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ፥ በየዕለቱ እየማለድሁ ባሪያዎቼን ነቢያትን ሁሉ ልኬባችሁ ነበር። Please my beloved sister read your bible Jeremiah 7 25: Since the day that your fathers came forth out of the land of Egypt unto this day I have even sent unto you all my servants the prophets, daily rising up early and sending them:
@user-pw1rr2vm8b
@user-pw1rr2vm8b 3 года назад
@@samrifessahaye7529 አብም ያማልዳል እያላቹ ነው?
@birkneshmebratu481
@birkneshmebratu481 4 года назад
መምራችን ዶክተርን ዘበነን እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@etsegenetkebede9359
@etsegenetkebede9359 4 года назад
SHAME ON YOU DR. ZEBENE ትንቢተ ኤርምያስ 7-25 አባቶቻችሁ ከግብጽ ምድር ከወጡበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ፥ በየዕለቱ እየማለድሁ ባሪያዎቼን ነቢያትን ሁሉ ልኬባችሁ ነበር። Jeremiah 7:25 From the day when your fathers came out of Egypt till this day, I have sent my servants the prophets to you, getting up early every day and sending them Dr. Zebene betam sibeza weshetam new, mekniyatum በትንቢተ ኤርምያስ 7-25 ´´እየማለድሁ´´ yemilew betewat (getting up early) new yemilew engi esu endemilew ማማለድ befitsum aydelem. I am really shame on Dr. Zebene. He need to confess his sin in front of God. And also apologize his followers in general. He really did a big mistake and intentionally abuse the word of God. SHAME ON YOU DR. ZEBENE
@solomonsolomon8000
@solomonsolomon8000 3 года назад
የቀስስ ዘነበ ለማ የምንፍቅና አስተምህሮ ትምህርት በእግዛአብሔር ቃል እዉነት ሲፈተሽ.
@belenbelen5847
@belenbelen5847 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እናተን መሳሳይ ማሮች የእግዚአብሄርን ፀጋውን ንጥር እያደረጋችሁ ለምትመግቡን ይክበር ይመስገን
@firehiwettuaumay5670
@firehiwettuaumay5670 4 года назад
መምህራችን የኛ እንቁ የኛ ጅግና የኛ አንበሳ እመብርሃን ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቃችህ 🙏🙏🙏🙏
@user-pl5zg4jy2l
@user-pl5zg4jy2l 4 года назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ልብ ይስጣቸው ምንም ማስተዋል የላቸውም ማስተዋል ይስጣቸው
@jhonhabtu9076
@jhonhabtu9076 3 года назад
ሰላም፡ላንተ ይሁን መምህር ድ/ር ዘነበ እግዚኣብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ የኣገልግሎት ዘበንህ የተባርከና የተቀደሰ ይሁን እግዚኣብሄር ይጠብቅህ
@hiluhilena7412
@hiluhilena7412 4 года назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@zedyezufi34
@zedyezufi34 3 года назад
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን መምህሬ የኛ እንቁ 🙏
@hirutphone8602
@hirutphone8602 4 года назад
የኛ ተዋህዶ እንቁ መህምራችን በእዉነት እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልንንን
@serkigetahun9634
@serkigetahun9634 2 года назад
Memihir dinigil mariyam titebiqot qal yeleghim rejim edima ketena gar yistilin amen (3) gin bizu tiyaqa alegh betam memar efeligalehu Silik mesimerun magighet alichalikum
@prophetpaul1409
@prophetpaul1409 2 года назад
ትውልድን ያደነቆረ በስህተት ትምህርት ተረት እያወራ ሰው ንሰሃ እንዳገባ የሃጥያት ስርየት እናዳሆንለት ዳቢሎስ የቀጠረው የሲዖል ሰራተኛ ነው።የሐንስ ወንጌል 5:40
@user-zl4mr2uf1v
@user-zl4mr2uf1v 2 года назад
መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን እቁ የተዋህዶ መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋዉን ያብዛሎት
@getnettesema6269
@getnettesema6269 3 года назад
ኢየሱስ ክርስቶስ አንተን ስለሰጠን /ቀሲስ ዶ.ር ዘበነ እግዚአብሄር ይመሥገን።
@ethiopiastudent1755
@ethiopiastudent1755 2 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@Tube-du7rj
@Tube-du7rj 4 года назад
የኦርቶዶክስ አርበኛ የመናፍቃን መዶሻ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥል ኡፍፍፍ ስወድህ ኦርቶዶክስ አርጎ የፈጠርኝ እግዚአብሔር ይመስገን
@yeshiialemayhuu7272
@yeshiialemayhuu7272 4 года назад
አሜንአሜንአሜን
@fekadudesalegne2589
@fekadudesalegne2589 4 года назад
የዉሸት የዲያብሎስ ልጆች ስንት አማልክት ነዉ የምታመልኩት?
@fekadudesalegne2589
@fekadudesalegne2589 4 года назад
ዘበነ(ባዘነ) የዲያብሎስ ልጅ የሃሰት አስተማሪ የጨለማ ዉ አባት መልክተኛ ነዉ!!!!!
@user-uw4vx6nb6u
@user-uw4vx6nb6u 4 года назад
@@fekadudesalegne2589 እየተናገራችሁም እኮ አትሰሙም በቃ መጠየቅ እንጂ ማዳመጥ አትችሉም ስድብ ግን ትቻላላችሁ
@etsegenetkebede9359
@etsegenetkebede9359 4 года назад
SHAME ON YOU DR. ZEBENE ትንቢተ ኤርምያስ 7-25 አባቶቻችሁ ከግብጽ ምድር ከወጡበት ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ፥ በየዕለቱ እየማለድሁ ባሪያዎቼን ነቢያትን ሁሉ ልኬባችሁ ነበር። Jeremiah 7:25 From the day when your fathers came out of Egypt till this day, I have sent my servants the prophets to you, getting up early every day and sending them Dr. Zebene betam sibeza weshetam new, mekniyatum በትንቢተ ኤርምያስ 7-25 ´´እየማለድሁ´´ yemilew betewat (getting up early) new yemilew engi esu endemilew ማማለድ befitsum aydelem. I am really shame on Dr. Zebene. He need to confess his sin in front of God. And also apologize his followers in general. He really did a big mistake and intentionally abuse the word of God. SHAME ON YOU DR. ZEBENE
@bezateshome7798
@bezateshome7798 4 года назад
ቃለ ህይወት ይሰማልን አባታችን። መናፍቃን መጨጫት ብቻን ነው ሥራ ቻው ከመስታወል በጣም ርቅወል እግዚአብሔር ልብ ይስጠችው እንጅ እንዳ ምህረቱ ።
@rahelaleake7211
@rahelaleake7211 4 года назад
እስይ እልለ ደስ ይበለን እግዜአብሔር ሆይ እንደዚህ ያለ መምህር ስለሰጠህን
@user-ue6rd8do2f
@user-ue6rd8do2f 3 года назад
መናፈቃን እውነት ማንም ብመጣ ልሸንፋት አይችን.ምክንያቱም እውነት እውነት ናት እና እናተ ዳቢሎስ የተጫወታቹሁ መናደድ እና ምንም ተጨባጪ የለለው ውሬ ማውራት ነው ስራቹሁ መምህሬ ደኩተር ዘበነ ለማ ሽ አመት ኑረልኝ የጥላት መዳኒት
@user-uz5kf1ss7r
@user-uz5kf1ss7r 3 года назад
አግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛል አባታችን በውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን ያገልግሎት ያርዝምልን አሜን 🙏🙏🙏
@user-fc7qh3mp2s
@user-fc7qh3mp2s 4 года назад
ቃሉንእንወቅ የተዋህዶልጅ መሆን መታደልነዉ እግዚአብሔር ዘመንህንይባርክልክ መምህራችን💚💛❤🙏🙏🙏
@enkutazeze4707
@enkutazeze4707 4 года назад
የዘላለም ህይወት ስላገኘሽ ደስ ይበልሽ
@user-df6pb3su3c
@user-df6pb3su3c 4 года назад
መምህር ወንጌል እንደ እርሶ መናፍቃን ቢረዱ ዛሬ ምንፍቅና በልተስፋፋ እግዚአብሔር ይመሰገን ወንጌል የምሰብከው ሀይማኖት ተዋሕዶ በመኖሬ በቤቱ ያኑረን እግዚአብሔር ይጠብቀን እንዲህ መናፍቃን አለም ከመጥፋት
@ameenahf4667
@ameenahf4667 4 года назад
መምህራችን ቃለ ሒወትን ያሠማልን በተሳሳተ መገድ የሚጎዙትን ልብ ይስጣቸው ጌታየ ሆይ ከተዋህዶ በረት ከመቤታችን አቅፍ አታውጣን
@user-ef7ul7tc9y
@user-ef7ul7tc9y 3 года назад
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የገልግሎት ዘመንዎትን ያብዛልን ።።።።
@asmareasrat4970
@asmareasrat4970 3 года назад
God gives your health well! Memehir!
@hawaaha8714
@hawaaha8714 4 года назад
እንደዚህአንቀጥቅጣቸው፣የኛ፣ጀግና፣ኦክቶዶክስ፣ሲዘበርቂ፣እናህመናፍቃን
@lemlemabrha4077
@lemlemabrha4077 4 года назад
ውይይይይ የተዋህዶ ልጆች ምን ኣይነት መመረጥ ነው እኔ ምለው ለምንድነው ግን ለመላእክት ና ለቅድስት ድንግል ማርያም የምያስጠላ የየዛቸው ወገነቼ የሄ ኮ ኣለማወቅ ነው እንጂ ራስህን ፃድቅ መምስል ራሱ ሃጥያት ነው ።
@gghuggju9234
@gghuggju9234 4 года назад
መምህራችንን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@zertihundesse1656
@zertihundesse1656 6 месяцев назад
ቃለህይወትን ያሰማልን መ ምህራችን❤❤❤❤
@artecphone6195
@artecphone6195 4 года назад
መምህር ዘበነ ቃልህይወት ያሰማልን
@amanuelhaileofficialchannel
@amanuelhaileofficialchannel 4 года назад
ከ ኣቤል ደም ይልቅ ስለኛ የሚማልድ የሚጩህ የሚል፡ ዘለልከው ኣባቱ። ኣዳነን ኣይልም እዛ።
@user-hv1wg6fv9r
@user-hv1wg6fv9r 4 года назад
እግዚአብሔር ይመሰገና አሜንአሜንአሜንመምህርቃልሂወትያስማን አልስማህም ጣላቴ አልስማህም ጣላቴ ዳብሎስ
@user-zf9gn6db5i
@user-zf9gn6db5i 3 года назад
ቆሮ 14:-4 endet ayekew
@user-ey4wi4kf3c
@user-ey4wi4kf3c 4 года назад
ቃለህይወትን ያሠማልን መምህራችን በእውነት ድንቅ መልስ ነው ለእነሱም ልብ ይስጣቸው
@yeshiweldyohanse7141
@yeshiweldyohanse7141 Год назад
አሜን አቤቱ ማረን ይቅር በለን እደቸርነት ይቅር በለን
@user-fv9ii4eo9v
@user-fv9ii4eo9v 4 года назад
መምህራችን ቃለወት ያሰማልን ምእመኑ በትህትና አያዳምጥም
@user-kt6vh3yq7l
@user-kt6vh3yq7l 3 года назад
አባታቺን ቃለህይወት ያስማልን
@ester8747
@ester8747 4 года назад
መምህር እግዚአብሔር እድሜን ከጤና ያድሎት አቤት ትህትና መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን
@mulugetawolde3488
@mulugetawolde3488 4 года назад
መናፍቃን ፀበል ገብተው ካልተጠመቁ አይገባቸውም ።ቃለህወት ያሰማልን መምህር
@user-pi7ts9zm5b
@user-pi7ts9zm5b 4 года назад
የእናንተ ፀበል እናንተንም አለደነም።እንኮን እኛን ሊየድን ቀርቶ
@esayaskiflemariyam6195
@esayaskiflemariyam6195 8 месяцев назад
Memhr kal hiwet yesmealna admen tana yhabelna fetari bxelotkum zekruna amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsedalegemeda4124
@tsedalegemeda4124 6 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ቃላህይወትያሰማልን
@edentekle2552
@edentekle2552 4 года назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በኡነት ቃላት ያጥረኛል እርስዎንም ለማመስገን ለመሞገስ ለመግለፅ ብቻ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እግዚአብሔር ከምቲ ንሀዋርያት ቡዙህ ቓንቓ ዝገለጸሎም መምህርና ከምኡ ንዐኹም ይግለጾ ብዙሐት ንክመሀሩ ዕድመን ጥዕናን ኣብዚሑ ይሀብኩም ሽሕ ዐመት የንብርኩም .🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@sajj5852
@sajj5852 3 года назад
በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማለን እድሜ እና ጤና ይስጥልን እመብርሀን ትጠብቅልን
@semeredemeke8070
@semeredemeke8070 4 года назад
ምንም በማታውቁት ነገር ቃለ ህይወት ያሰማልን ትላላችሁ በዘበነ ትምህርት
@user-sy6es4oj4f
@user-sy6es4oj4f 4 года назад
ኣባታችን ዶ/ር ዘበን በእውነት ቃል ህወት ያሰማልን እመበታቺን ቲጠቢቅህ
@amanuelworku783
@amanuelworku783 2 года назад
እመቤት ማንንም ልትጠብቅ አትችልም
@brookenegash570
@brookenegash570 4 года назад
ለመምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@hanamoi2713
@hanamoi2713 4 года назад
ቃልሖት። ይሠማልን። መምሕር።
@fjdjgjdjg2552
@fjdjgjdjg2552 4 года назад
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም ደስ የሜል ትምህርት ነው
@user-ug5lf1pm5o
@user-ug5lf1pm5o 4 года назад
ችግራቸዉ መቸም መናፍቃን ይቅርታ መፈሳቸዉ በሌላ ምንፈስ ተጠምደዋ ከነሱ ከመጫጫህ ለተዋዉዶ ልጆች ት ምህርት ማስተማር ይሻላል መምህር እነሱ ስራቸዉ ያውጣቸዉ ልቦና ይስጣቸዉ ለርሶ ቃል ህወት ያስማልን አሜን::
@abebanegus5891
@abebanegus5891 2 года назад
እግዛቤር ይመስገን
@meseretdereje2052
@meseretdereje2052 2 года назад
Kalehiwot yasemaln
@ahdd9675
@ahdd9675 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@aynadishaile3134
@aynadishaile3134 4 года назад
ዶ/ር ዘበነ እባክዎ ማርያም ታማልዳለች ፣ መልአክትና ቅዱሳን ያማልዳሉ ተብሎ ቃል በቃል የተፃፈበትን የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል ፣ ቦታ ፣ ምዕራፍ ፣ ቁጥር እባክዎ ይንገሩን።
@temesgensheycha5422
@temesgensheycha5422 2 года назад
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 09-14
@temesgensheycha5422
@temesgensheycha5422 2 года назад
Lelam molitual gn bekal yemiyastawusew yihe nw
@konjitalemu9078
@konjitalemu9078 4 года назад
ቃል ህይወት ያሰማልን
@emuyyeetamru9171
@emuyyeetamru9171 4 года назад
Egzaber yestik
@EthiopiaInvictus
@EthiopiaInvictus 3 года назад
መምህር ዶ/ር ዘበነ እ/ር ይስጥልን ትምህርቶ ለመንፈስ ምግብ ነው
@amaremengesha128
@amaremengesha128 2 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@emuyyeetamru9171
@emuyyeetamru9171 4 года назад
Tabarek
@demismeaza1824
@demismeaza1824 4 года назад
የወንጌል አርበኛ መምህር ዶክተር ዘበነ ቃለህይውት ያሰማልን
@issayasberhane4090
@issayasberhane4090 4 года назад
መምህር ዘበነ ብጣዕሚ ኢና እነፍቅረኩም። ንሕና ኤርትራዉያን የሕዋትኩም ዉን ብዙሕ ኢና ካባኹም ተማሂርና ።በኡነት ኣምላኽ ጸጋኡ የብዝሓልኹም መምህርን ቀሽን መምህር ዘበነ ሓዉና። እቲ ደስ ዘብል ድማ ርቱዕ(ርቱእ) ሃንደበትኩም ኢዩ።
@tinalovetina625
@tinalovetina625 3 года назад
መምህር ቃለ ሂውትን ያሰማልን
@fikadukidane2211
@fikadukidane2211 3 года назад
Amen amen amen qale hiwet yasemaln abatachin Egziabher edmena tena ystachu
@ayni2800
@ayni2800 4 года назад
መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን
@alexgashu1398
@alexgashu1398 3 года назад
መምህር ዘበነ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@berihuhaile6935
@berihuhaile6935 4 года назад
Kalehiwet yasemaln memhrachn.
@gedifhabtamu2823
@gedifhabtamu2823 3 года назад
አሪፍ መልስ ነው
@geedadkalisam3037
@geedadkalisam3037 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@betelhemtemesgen1293
@betelhemtemesgen1293 4 года назад
ስለኔ ሚማልድው እየሱስ ነው አለኝ ጠበቃ በሰማይ ድካም እዳላይ
@ethiopiafirst4980
@ethiopiafirst4980 4 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር
@goosigoosi3822
@goosigoosi3822 4 года назад
መምህራችን ጌታ ኢየሱስ በጸጋላይ ጸጋ ይስጥህ የተዋህዶ ጋሻ የመናፍቃን መዶሻ ።ወገን ግን ሰምተን ላልሰሙት እናሰማ እኛ እንደዳንን ሌላውም (መናፍቃንም) ይድን ዘንድ!!
@user-pi7ts9zm5b
@user-pi7ts9zm5b 4 года назад
ራአይ22፥18 በዚህ መጽሐፍ የተፃፈዉ የትንቢት ቃል ለሚሰማ ሁሉ እኔ እማሰክራለዉ፤ ማንም በዚህ ላይ አንዳች ቢጨምር እግዚአብሔር በዚህ መጽሀፍ የተፃፉትን መቅስፍቶች ይጨምርበታል። 19ማንም በዚህ መጽሀፍ ከተፃፉት ቃሎች አንዳች ቢየጎድል፥በዚህ መጽሀፍ ከተፃፉት ከሕይወት ዛፍና ከቅድስቲቱ ከተማ እግዚአብሔር እድሉን የጎድልበታል።
@selamawitmakonnen9512
@selamawitmakonnen9512 4 года назад
የዮሐንስ ወንጌል 6 : 34 - ፤ ስለዚህ። ጌታ ሆይ፥ ይህን እንጀራ ዘወትር ስጠን አሉት። የዮሐንስ ወንጌል 6 : 35 - ፤ ኢየሱስም እንዲህ አላቸው። የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ፤ ወደ እኔ የሚመጣ ከቶ አይራብም በእኔ የሚያምንም ሁልጊዜ ከቶ አይጠማም።
@haymanotlema9001
@haymanotlema9001 4 года назад
ጽጌማርያም ቃለህይወትያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@hwatii
@hwatii 3 месяца назад
Amen amen amen 💖 amen 💖 amen 💖 amen
@filmonkalayu6152
@filmonkalayu6152 3 года назад
Kale hewot yasmalen memhrachn
@sam846
@sam846 4 года назад
ጥያቄያቸውን እንዲያጠሩ እድል ቢሰጣቸው ጥሩ ። በሌላ በኩል የሁሉንም ጥያቄ ማስተናገድ በስልክ ማስረዳት አስቸጋሪ ነው ስለዚህ ክሪቲካል የሆነውን የመናፍቃን ጥያቄ አስተናግዶ እስከመጨረሻው መሄድ ቢቻል ጥሩ ነው
@woinshet2595
@woinshet2595 4 года назад
ትንሽ እውቀት ደፋር ያደርጋል!!! ከአባቶች ይበልጥ እናውቃለን ከቅዱሳን እንበልጣለን እያሉ መጥፋት አቤቱ አይነልቦናችንን!!! ያብራልን አሳዛኝ ትውልድ። መምህር ዶ/ር ዘበነ በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርሎት አሜን
@meskeremmekonnen9853
@meskeremmekonnen9853 Месяц назад
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@asterabebe9679
@asterabebe9679 4 года назад
Be ewunte qelhowte yasmalin mahamirachen amennn amenn amenn
@fayisesksa4932
@fayisesksa4932 3 года назад
Amne amneAmne
Далее
Куда Больнее Упасть с Высоты?
25:11
መናፍቃን የሳቱበት ጥቅስ!
59:20
Просмотров 181 тыс.