Тёмный

#new 

ፍቅር እስከ ቀራኒዮ  Fiker eske keranyo
Просмотров 15 тыс.
50% 1

#like#share#subscribe @ፍቅር እስከ ቀራኒዮ Fiker Eske Keraniyo
ይህን ቻናል Subscribe በማድረግ አገልግሎታችንን ይደግፉ።ለወዳጆቾ በማጋራት የእግዚአብሔር ቃል እንዲዳረስ የበኩሎን ይወጡ ።
እግዚአብሔር ያክብርልን

Развлечения

Опубликовано:

 

30 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 166   
@tegestmenberu8082
@tegestmenberu8082 26 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር እናቴ ማርያም የቂልጠዋ ማርያም እኔንም ለደጇ ታበቃኝ ዘንድ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@ururur6108
@ururur6108 22 дня назад
ለእነንቴ የሰማች እነተችን ቅልጦ መርየም ለእኔም ትስማኝ ደጇወን ለመርገጥ ተብቃኝ❤❤❤❤❤❤❤
@alemineshwamlak3179
@alemineshwamlak3179 18 дней назад
የትአከበቢነውየምት
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 15 дней назад
​@@alemineshwamlak3179ስልጤ ዞን ተብለዋል እኔም ከስደት መልስ እግዚአብሔር ከፈቀደ እሄዳለሁ
@hcigxfhkhcggvvfbgssgg679-qo6yj
@hcigxfhkhcggvvfbgssgg679-qo6yj 26 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን እመቤቴ ማርያም የልቤን አችታዉቂዉ አለሽ🙏🙏🙏
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 26 дней назад
እልልልልልልል:ያገልግሎት:ዘመናችሁ:ይባረክ:እያለቀስኩነውየጨረስኩት:አምላኬ:ስደትበቃኝ😢😢😢😢
@hirutphone8602
@hirutphone8602 6 дней назад
እልልልልልልልልልልልልል በእዉነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን
@batyberhana2217
@batyberhana2217 17 дней назад
እመቤታችን ቅድስት ማርያም በምልጃዋ ትገብኘን አገራችንን እና ህዝቦን ከልጀዋ ከወዳጅዋ ታማልደን ሰላም ትላክልን
@Hifg-ct6fi
@Hifg-ct6fi 26 дней назад
አሜን አሜን አሜን
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 26 дней назад
የቂልጡዋ ማርያም የአገራችንና የቅድስት ቤተክርስቲያናችንን መከራ አቅልሊልን 🙏 የመከራውን ዘመን አሳጥሪልን 🙏🙏🙏
@uzeruzer-hf6yf
@uzeruzer-hf6yf 11 дней назад
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን እመብርሀን እናቴ ለደጂሽ አብቂኝ
@MeazaGebeyehu
@MeazaGebeyehu 26 дней назад
የቂልጦዋ ማርያም የሚያስጨንቀኝንን ነገር ታውቂያለሽና እባክሽ ደረሽልኝ ፈውስን ስጭኝ እናቴ ::
@user-gh8mx3hk7g
@user-gh8mx3hk7g 22 дня назад
ስለ ኩሉ ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🤲🤲👏👏🌿🌿🌿🍁🍁🍁🌷🌷🌷🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌸🌸🌸🍀🍀🍀❤❤❤⛪⛪⛪እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብርን ምስጋናን ንሎዛ ቂልጥዋ ማርያም ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏👏🤲⛪⛪⛪❤❤❤🍀🍀🍀🌸🌸🌸🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌷🌷🌷🍁🍁🍁🌿🌿🌿
@user-wb6fz6fx8h
@user-wb6fz6fx8h 19 дней назад
አልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤
@user-hg3nr8qq1g
@user-hg3nr8qq1g 17 дней назад
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በእውነት አንችን የሰጠን ድንግል ማርያም የቂልጦዋ ማርያም
@user-yt3lv2ih7p
@user-yt3lv2ih7p 24 дня назад
እግዚአብሔር ያሳድግህ እመብርሃን የኔ እናት ለኛም😢
@AshenafiYergalem
@AshenafiYergalem 24 дня назад
ቁልጦ ፍኖተ ሎዛ እመቤታችን ሁሌም አነሳሳሽ ነበር ፈጥነሽ ከነቤተሰቦቼ ድረሽልን ።አሜን አሜን አሜን ።
@BouzaDagne
@BouzaDagne 26 дней назад
ክብር ምስጋና ለወላዲተ አምላክ ይሁን❤❤❤
@gelilaaddera1642
@gelilaaddera1642 21 день назад
እልልልልል እመቤቴ የሁላችንንም ቋጠሯችንን ትፍታልን አሜን
@yeledawekokebtube
@yeledawekokebtube 27 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን 💚💛❤️
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 20 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤
@natnael-12ethiopia21
@natnael-12ethiopia21 15 дней назад
እመቤታችንን የሰጠን እግዚአበሔር ይመስገን አሜን❤❤❤
@uzeruzer-hf6yf
@uzeruzer-hf6yf 11 дней назад
የቂልጦ ማርያም እናቴ ታምርሺን የሰማሁት እሰው አገር ሆኘ ነው በሰላም ላገሬ አብቅተሺኝ ደጂሺ ለመርቅገጥ ያብቃኝ
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 9 дней назад
Egzaber emasgen enate kedst Dengel mariyam hoye kelto mariyam enenem asebng enate lijshen atrsheng😔🙏🤲❤️❤️❤️
@amtemaryam116
@amtemaryam116 26 дней назад
እልልልልልልልልልልልል ስለ ሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ መዳኃኒዓለም ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይግባው ለዛሬ ዓመትም በሰላም ያድርሰን ❤❤❤❤
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 26 дней назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ❤❤❤የእማ ፍቅር እናቴ ምልጃዋ አይለየን
@tigistbekele
@tigistbekele 3 дня назад
እናቴ እመቤቴ ክብርና ምስጋና ይድረስሽ ለደጅሽ አብቂኝ🤲🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ds8is7og3e
@user-ds8is7og3e 12 дней назад
እመቤቴ ማርያም የልባችንን መሻት ሙይልኝ እእእእእ❤❤❤
@AdisSolomon-yy4gf
@AdisSolomon-yy4gf 18 дней назад
እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክት ያሰማልን እኛንም ለደጆ ታብቃን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alemneshadane9901
@alemneshadane9901 25 дней назад
እናቴ እመቤቴ በስደት በጭንቀቴ ግዜ ጠርቸሽ እምታሳርፍኝ እመብዙሀን አዛኝቷ የነገርጉሽን በቅርቡ ፈፅመሽልኝ ታምርሽን እንድ ምስክር አድርግኝ እናቴ ችግሬን አንች ብቻ ታቂልኛለሽ እንኳን ስጠራ ልቤ በሐሴት ይመሞላል እምየ አናት በምን ቃል ልግለፅሽ በረከታችሁ ይደርብን እኛንም በስደት የተበተነውን ልጆቻን ሰባባ ለሀገራችን አብቅታ ለደጇ ታብቃን ሰላም አስራት ሀገርሽን እትዮጲያ ሰላም ፍቅሯን መልሽልን💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚❤
@user-gb4zc2ek8r
@user-gb4zc2ek8r 22 дня назад
አሜን አሜን አሜን በረከታቹ ይድረሰን
@AbebechAchenef
@AbebechAchenef 15 дней назад
እናታችን ማሪያም ክብር ይግባት :: ለተጨነቁት ሁሉ ትድረስላቸው
@user-ts6pg9ny4b
@user-ts6pg9ny4b 27 дней назад
እግዚአብሔርን. የተመሰገነ. እልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigetishome2984
@tigetishome2984 13 дней назад
ይህን ሚዲያ ዛሬ ነው ሰብስክራይብ ያረኩት ያየሁትም እናተን የሰማች ድንግል ማርያም የኔንም ቋጠሮ ፈታ ቦታዋን አጠያይቄም ቢሆን ሄጄ በአውደምህረቷ ለመመስከር ያብቃኝ 😭 እድሜዬ 19 ነው አይኔን ያመኛል በህክምና ግላኮማ (የዓይን ግፊት) እደሆነ ተነግሮኛ ይህ ህመም በእድሜ ከፍ ያሉ ሰወችላይ እደሚከሰትም ነግረውኛል እናቴ ምልጃሽ እረርቶኝ ምህረት ይሁንልኝ 😢😢
@alemhabte2402
@alemhabte2402 17 дней назад
Amen Amen Amen 🙏🏻🙏🏻🙏🏻 Ene dewyele neber edtasben lebetwyabkanen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻💐💐💐👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@user-ny4bw2nw7d
@user-ny4bw2nw7d 20 дней назад
አሜን❤❤❤❤❤❤
@user-yw3qf9hg6x
@user-yw3qf9hg6x 26 дней назад
ለደጅሽ አብቂኝ እመቤቴ ማርያም
@uzeruzer-hf6yf
@uzeruzer-hf6yf 11 дней назад
ሁሉም በስደት ላይ ለሚገኙ እህት ወድሞች በሰላም ላገራቸው አብቂያቸው እማምላክ እናቴ
@mimiayele8337
@mimiayele8337 16 дней назад
እመቤቴ የቂሊንጦዋ ማርያም እናቴ ጠርቼ ማትቀሪብኝ ዛሬም ዘምበል በይልኝ እናቴ ሸክሜን አራግፊልኝ ድረሽልኝ ውስጤን ታውቂዋለሽ እርጅኝ ከልጅሽ ከወዳጅሽ ከአንድዬ ከቸሩ መድኃኒዓለም አማልጅኝ
@fantu1fantu215
@fantu1fantu215 26 дней назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን
@user-du5dm9oj4y
@user-du5dm9oj4y 26 дней назад
እልልልልልልልልልል እመቤቴ ቅድስት ማርያም የልቤን ታዉቂያለሽ ለደጅሽ አብቂኝ🙏🙏🙏🙏🙏
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 19 дней назад
Zemari melaek yasemalen Egziabher yitebkachu segawun yabzalachu Emebrehan emye yehulu enat❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-jy8fn1pq5w
@user-jy8fn1pq5w 26 дней назад
ሰለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን ቤዛዊተ አለም ክብር ምስጋና ይገባሻል በኦዉነት ለሁላችሁም ጸጋዉን ያብዛላችሁ💐💐💐እመብርሃን እናቴ ስደት በቃሽ ብለሽ በሰላም ለሐገሬ አብቅተሽኝ ለደጅሽ አብቂኝ የነገርኩሽን ታዉቂአለሽእና የኔ እናት❤❤❤
@saraayman1293
@saraayman1293 23 дня назад
እእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልያግሎግሎት፣ዘመንችህን፣ያረዝልችህ
@agagsssggegs4135
@agagsssggegs4135 16 дней назад
Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏
@atalatizazu9456
@atalatizazu9456 26 дней назад
እልልልልልልልልልልልልል እመብርሐን ትመስገን
@WudasePhoto
@WudasePhoto 27 дней назад
መታደል ነዉ ደጇን መርገጡ❤❤❤
@user-js1ty5ci4n
@user-js1ty5ci4n 20 дней назад
እልልል አሜንአሜንአሜን በረከታችሁ ይድረሰን
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 19 дней назад
እግዚአብሔር እኛንም ባለንበት እመቤቴበምልጃዋ አትለየን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@wubalem6806
@wubalem6806 26 дней назад
Aamen amen amen.Egzaberh yimezgen Elllllllllllllllllllllllll🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏
@genetdubei9894
@genetdubei9894 21 день назад
❤❤❤እልልል እልልል አሜን፣🎉🎉🎉
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 26 дней назад
አሜን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን 🙏🙏🙏
@user-ts6pg9ny4b
@user-ts6pg9ny4b 27 дней назад
ለደጀ. ታብቃን❤❤❤❤❤❤❤
@yasellawa
@yasellawa 26 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን እናቴ ማርያም እኔን ደካማዋን ልጅሽን ለደጅሽ አብቂኝ🙏🙏🙏
@user-xr6zg8ne7i
@user-xr6zg8ne7i 26 дней назад
አሜንአሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 17 дней назад
የኔ አባት እድግ በል እግዚአብሔር በፀጋና በሞገስ ያሳድግህ ባባየየየየ
@zewditunegatu761
@zewditunegatu761 16 дней назад
እመ አምላክ ለደጀሰላምሽ አብቂኝ ባርኪኝ መልጃሽ በእኔም በቤተሰቦቼ ላይ ይሁን አሜን
@Rahel-qu7ef
@Rahel-qu7ef 15 дней назад
እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል ድስ ስትልልልል ብዝት ብዝት ብዝዝትትት ብልልልልንንን ኦርትድክስንንን ይብርክልንን
@ZenebuBedru
@ZenebuBedru 18 дней назад
ስለ ሁሉም እግ/ይመስገን ❤
@MesertMossie
@MesertMossie 16 дней назад
እግዚአብሄር፡ይመስገን፡ክብር፡ለመድሀንያለም
@AsdAsd-ld3tu
@AsdAsd-ld3tu 20 дней назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ዝማሬ ማላኣክት ያሰማዓልና ንኣና ዉን በረከት ይድረሰና ኣሜን
@gebremichaeltekleyes7773
@gebremichaeltekleyes7773 15 дней назад
እልልልልልልልል
@Rahel-qu7ef
@Rahel-qu7ef 15 дней назад
እግዝአብህር ይምስግንን ልድጅሽ አድርሽንንን
@user-xr6zg8ne7i
@user-xr6zg8ne7i 26 дней назад
ተመስገንእልልልልልል❤❤❤❤❤❤ አሜንአሜንአሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤
@GyhJvu
@GyhJvu 21 день назад
እመቤቴ ድንግል ማርያም የልቤን ታውቂያለሽ እና ከልጄ ጋር ደጅሽን እንድንረግጥ አድርጊን ለደጅሽ አብቂን እናቴ እመቤቴ ❤❤❤
@user-yt3lv2ih7p
@user-yt3lv2ih7p 24 дня назад
እልልልልልልልልልል አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 26 дней назад
ታድላችሁ:እማምላክ:ላገሬአብቂኝና:ቀሪዘመኔን:ላገልግልሺ😢😢😢
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 17 дней назад
ያሬዶ ብረኬ ያያየ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ወንድሞቸ
@KiyaKenan
@KiyaKenan 20 дней назад
የኔ ውድ ወገኖች እመብርሀን ትጠብቃችሁ ❤❤❤❤
@asfaw8603
@asfaw8603 22 дня назад
እልልልልልል ደስስስ ይላል በእውነት
@user-ej1yf6dc1m
@user-ej1yf6dc1m 26 дней назад
Temesegn temesegn temesegn ❤❤❤❤
@kasahd5271
@kasahd5271 26 дней назад
እመብርሐን ለደጅሽ ያብቃኛ😢😢
@user-sp5rv9op9h
@user-sp5rv9op9h 12 дней назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እመብረሐን. ለደጃፋ ታብቃን
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 22 дня назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@user-xr6zg8ne7i
@user-xr6zg8ne7i 26 дней назад
እልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤
@KiyaKenan
@KiyaKenan 20 дней назад
በጣም ነው ደስ ያለኝ አጥሩ ታጠረ ተ ባረኩ አምና አብረን ነበርን ባለመምጣቴ ከፈኝ እምነት ካመጣችሁ ስጡኝ በማርያም
@user-tf8vc2xo1k
@user-tf8vc2xo1k 24 дня назад
ENATE MARIYAM ENE LEJESHENEM LEDAJESH ABEKENY❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Sara-nq9bu
@Sara-nq9bu 26 дней назад
ኤልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@Sara-nq9bu
@Sara-nq9bu 26 дней назад
እግዚአብሔር ይመስጌን እመቤቴ ማሪያም ስለቴን ሰምተኛ ለደጆ ተብቀኛ
@user-yd5ms6ej1o
@user-yd5ms6ej1o 25 дней назад
በጣም ደስ ብሎኛል በማሪያም ጉዞ ስት ሄዱ አስብኝ
@uzeruzer-hf6yf
@uzeruzer-hf6yf 11 дней назад
እማምላክ እናቴ የውስጤን መጨነቅ አንች ታቃለሺ እና አንች ድረሽልኝ
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 22 дня назад
Ere bemeskel Bandira asafariwoch nachu. Betam betam asazenechign betechristian yastelal.
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 22 дня назад
Yemitadergut atawikum ere betam astelagn asmesayoch nachu
@user-xr6zg8ne7i
@user-xr6zg8ne7i 26 дней назад
የኔማር❤❤❤❤በቢቱያፅናሂ❤❤❤❤
@kwtubemekdes9890
@kwtubemekdes9890 26 дней назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የኔ እናት የስደት ስንቄ የኔ ተስፋ የአይኔ ብርሐኔ አለኝታዬ❤❤❤❤
@user-sl2nr5jq5u
@user-sl2nr5jq5u 26 дней назад
ዕልልልልልልልል ፀጋኡ ያብዛላቹሁ እመቤቴ ማርያም ትባርካቹሁ
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 18 дней назад
እምዬ የኔንም እቆቅልሺ ፍችልኝ ፍቅረሺንም አሳድሪብኝ😪😪
@alemneshadane9901
@alemneshadane9901 25 дней назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልክክ አይን ነሽ ብርሀን ዋሴነሽና ጠበቃየ⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪💚💛💚💚💚💛💚💛❤💚💛💚💛❤💚💛❤💚💛💚💛❤💚💛❤💚💛💚💛❤💚💛❤💛❤💚💛💚❤💚💛💚❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛💚💛❤💚💛❤💚💛💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@user-zd1rk7xt3t
@user-zd1rk7xt3t 22 дня назад
የቂሊንጦ ማርያም እውነት ይሔን ታምር ሠርተሻል እኔም አንድ ነገር ላማክርሽ እናቴ 😢ፈጥነሽ ድረሽል የልቤን የሆደን የውስጤን ታዉቂያለሽ ችግሬን ብትን ዝርዝር አድርገሽ አውጭልኝ እናቴ ምልጃሽ አይለየኝ እኔም ሥለቴ ደረሠ ብየ ምናገርበትን ነገር አሳይኝ እመአምላክ የቂሊንጦዋ ማርያም 😢😢 አደራ እናቴ እባክሽ ዘንበል ብለሽ እይኝ 😢😢😢😌😌😌
@user-qn3zq1gb2x
@user-qn3zq1gb2x 20 дней назад
አልልልልልልልልልልል
@letishabrah3288
@letishabrah3288 26 дней назад
Amen Amen Amen❤️ Ellllllllllllll👏👏👏👏👏👏
@negedehaile7244
@negedehaile7244 23 дня назад
እመቤቴ ለደጅሸ አብቅኝ እናቴ ቋጠሮዬን አንች ታቂዋለሸና አንች ፍችልኝ
@user-xr6zg8ne7i
@user-xr6zg8ne7i 26 дней назад
እልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤ተመስገን❤❤❤❤❤❤❤
@hcigxfhkhcggvvfbgssgg679-qo6yj
@hcigxfhkhcggvvfbgssgg679-qo6yj 26 дней назад
አሜን፫ እልልልልልልልልልልል
@user-qv1df8dh9m
@user-qv1df8dh9m 22 дня назад
እልልልልልልልልልሕ ለደጂሺ አብቂኚ እማ😢😢😢😢😢😢😢
@WinaTube-el9ct
@WinaTube-el9ct 26 дней назад
እግዚአብሔር ይመስገን❤
@mendayeabebe2472
@mendayeabebe2472 26 дней назад
Amen Ellllllllllllllllllllllllllllllllllllll✝️💒💒💒💚💛❤️🙏
@FhDg-jx9nk
@FhDg-jx9nk 24 дня назад
እልልልልልልልልልልልል
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 16 дней назад
❤❤❤
@user-mp3go3hj5q
@user-mp3go3hj5q 26 дней назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር እማምላክ እኔንም ለቤትሽ አቢቂኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-nc9pb9rs1j
@user-nc9pb9rs1j 16 дней назад
botawu yet new
@user-ke3kx4lg1t
@user-ke3kx4lg1t 26 дней назад
Ameen Ameen Ameen 🙏
@MORETOM222
@MORETOM222 24 дня назад
❤❤❤❤❤❤
@user-lb8fm6nx2k
@user-lb8fm6nx2k 19 дней назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲
@vipcell4041
@vipcell4041 26 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Далее
Лепим из пластилина🐍
00:59
Просмотров 324 тыс.
Walta at Eritrean Festival in scandinavian 20245
19:30
Просмотров 4,8 тыс.
ዮአዳን (ክፍል 17)
35:16
Просмотров 71 тыс.
İnside out Balloon game
0:18
Просмотров 11 млн