Тёмный
No video :(

New Ethiopian full - yehamusua beles - "የሀሙሷ በለስ" (ሙሉ ክፍል) 

Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Подписаться 57 тыс.
Просмотров 130 тыс.
50% 1

#ZerihuGemechu#TsegayeAberar#kelebnetwedebalnet#yehamusuabeles
Spend enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via links mentioned below.
ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar
ቴሌግራም 👉t.me/tsegayeab...

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 296   
@tsegayeaberar
@tsegayeaberar 4 года назад
ቴሌግራም 👉t.me/tsegayeaberar ኢንስታግራም👉instagram.com/tsegayeaberar/ ፌስቡክ 👉 facebook.com/tsegaye.aberar.1/
@hannaarefaine5879
@hannaarefaine5879 4 года назад
ፀግሽ ደና ነእ በጣም አመሰግናለው ፀግሽ ሚስት ካለች ታድላ ለምን መሰለ ያልኩ እኔ በሷ ቦታ ብኦን ማታ ማታ በዚእ ድምፅ እያነበብክ ነው የምታስተኛኝ ትልቅ ተሰቶ አለእ ፀግሽ
@misginateklezgi7973
@misginateklezgi7973 4 года назад
ሰላም ተራኪው ስል ምርጥ ትረካህ ኣድናቂህ ነኝ እንዲሁም ምስጋናየ ከፍ ያለ ነው። እባክህ የደራሲው ኢሜይል ኣድራሻ ካለህ ፍቅደኝነቱን ጠይቅህ በኢንቦክስ ብትልክልኝ ደግሞ ምስጋናየ በእጥፍ ይሆናል። ምክንያት በደራሲው ስራዎች እጅግ የተደሰትኩ በመሆኔ እና ኣፍቃሪ ስነ ጽሑፍ በመሆኔ ነውና ገና የስምንት ኣመት ልጅ እያለሁ እቤታችን ውስጥ ተጥሉ ያገኘሁትን ኣቶ ተማቹ የሚል ታሪካዊ ልቦለድ ከዛም የዘርኣይ ደረስ ታሪክ እንደዛ እያለ ሰመመን፣ የወዲያነሽ፣ ጣምራ ጦር፣ ማእበል ፣ ሃዲስ ከዛበሆላ የእነ ሲድኒ ሽልደን እርቪንግ ዋላስ ዳንኤልስቲል እናሌሉችም ደራሲወች ስራዎች በብዛት ኣንብቢያለሁ ስነ ጽሁፍ በጣም እወዳለሁ ለመጻፍ ግን በጣም ስልቹ ከመሆኔ የተነሳ እስካሁን ለማጻፍ የሞከርኵዋቸው እምስት ስድስት ኣይሞሉም። ለማንኛውም ደራሲው ጎበዝ ደራሲ ነው አብዛኛውን ያነበብካቸው ስራወቹ የታተሙ እና ለሽያጭ የቀረቡ ከሆኑ ሶደሬ ላይ ኦርደር እንዳደርግ ብታግዘኝ ደስተኛ ነኝ ። እንዲሁም ደራሲውን ስል ምርት ስራው ላመስግነው ስለምፈልግ የኤሜይል ኣድራሻውን እርሱን ኣስፈቅደህ ብትልክልኝ ደግሜ ክልል ኣመስግንሃለሁ። ኣንተም ትረካህ በጣም ጥሩ ነው ተባረክ። ሰላም ለሁላችን ይሁን
@misginateklezgi7973
@misginateklezgi7973 4 года назад
ውይ ይቅርታ ለተራኪው ያስብኩት መልእክት በስህተት ነው ወደዚህ የተላከው። ለማንኛውም ለስህተቴ ይቅርታ እጠይቃለሁ።
@kiruemu341
@kiruemu341 4 года назад
እር ወንድም ድምፅህ በጣም ያምራል እውነት አቦ ይመችህ
@user-qv4ow1zu4l
@user-qv4ow1zu4l 4 года назад
Tsegesh mechershaw kalamar yekerbegne yebalefew anadogna yalalek tarik atakerbelen
@seadamuhemmeda7398
@seadamuhemmeda7398 6 месяцев назад
ፀግሺ የምር ደሥየሚል ትረካ አይቸ አላቅም❤❤
@jeaferaswab8606
@jeaferaswab8606 4 года назад
ፀግሽ አንተን ለማመስገን ምንም አይነት ቃላት ብደረድር እንደማይገልፅህ አቃለሁ ግን በቃ በጣም ትት ችች ላላ ለለ ህህ እንዳትቆይ ቶሎ ብቅ በል
@MiMi-xh8ve
@MiMi-xh8ve 3 года назад
😍😍😍😍
@user-lw9ub2mu9s
@user-lw9ub2mu9s 3 года назад
👌👌👏👏
@sabeltefery2124
@sabeltefery2124 Год назад
ፀግሽ ታውቃለክ ያለሁት አረብ ቤት በግርድና ነው ግን ባንተ በምትተርካቸው ትረካ በደራሲው ችሎታ ከግፀባሪያቱ እኩል ሀገሬ እገኛለሁ ማለቴ በምናቤ እድሜክ ይርዘም ፀግሽዬ
@hayathayat7447
@hayathayat7447 3 года назад
ብዙ መፀሀፍ አንብቤ አቃለሁ ግን ይህ መፀሀፍ ፈታ ነው ያረገኝ
@behabtudemissi5828
@behabtudemissi5828 2 года назад
ፀግሽ አንድ አውራጣት ታንሳለች ብዬ የተለያዩትን ስምንት ጣቴቼን በአውራ ጣት አስቀይሬ ግጭ ብዬ ልልክልህ ነው ።ምችት ብሎኝ ሰማሁት ላንተና ለሽማግሌው እረጅም እድሜ ተመኘው
@ashuadem2136
@ashuadem2136 Год назад
አንተም ዘሪሁንም የድንቅ ተሰጦ ባለቤት ናችሁ በርቱ
@zebenaybayssa6924
@zebenaybayssa6924 4 года назад
እየሳኩም እየተገረምኩም ደስ እያለኝ ያዳመጥኩት ትረካ ነው ፀግሽ ድምፅህ መቼም በአለም ላይ ቢፈለግ አይገኝም ።😁😁😁😁😁👍👍👍👍👍🌿🌿🌿🌿🌿
@almazdemeke6003
@almazdemeke6003 Год назад
ፀሐፊው እጅግ በጣም ጎበዝ ገፀባህርይ ፈጣሪ ነው ፀጋዬደግሞ ፈጠራው ላይ ህይወት ትዘራበታለህ የሚያስደንቅ ችሎታ እግዜር ይጠብቃችሁ አቦ!!
@mewdedemewdede5328
@mewdedemewdede5328 2 года назад
እዋዋዋዋይ ገራሚ ነገር
@samsonbekele1408
@samsonbekele1408 10 месяцев назад
ምርጥ ደራሲ አድናቂ ከድሬ
@user-vj6jw2fz7p
@user-vj6jw2fz7p 3 года назад
ፅግሽ ድምፅክ እንዴት እንደምወደው ትረካው ቢያስጠላኝም ድምፅህን ለመስማት ስል አዳምጠዋለው እስቲ የፀግሽ ድምፅ የሚመቸው👍👍👍
@selamdegif7223
@selamdegif7223 2 года назад
Endih new terka azenagn ena astemari 👋👍honom yaschenkal yesu tarik fetagn new
@aeeazz6909
@aeeazz6909 2 года назад
እንደው ትረካህኮ ሲመቸኝ አቤት ድምፅ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 2 года назад
እፎይይይ በሳቅ ልምት 😃😃😃 ብቻ ደስ ይላል ያንተ ጥበብ ተጨምሮበት ፀግየ😍😍😍
@lideyalidu3121
@lideyalidu3121 3 года назад
አቤት ትርካህ እኮ ምስጥ ብዬ ነው የምሰማልህ ኑርልን 🙏🙏🙏
@lemlemg542
@lemlemg542 4 года назад
ዋው ምትመርጣቸው ድርሰቶች መሳጭ ናቸው ።አጨራረሳቸው ለቀናት እንድታስታውሰው ያደርጉሃል። አተራረክ ይበል ነው "ምርጥ አይገልጸውም" ምስጋናየ ከፍ ያለነው ጸግሽ❤❤❤❤
@kalkal5842
@kalkal5842 10 месяцев назад
ኦህ ቀጣም ያምራል በተለይ ያተ አተራረክ❤
@user-nw8lc2br8j
@user-nw8lc2br8j 4 года назад
ያራዳ ልጅ ክፈት አይሉትም በተከፈተበት ይገባል እጂ ይመችህ 🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️👌👌
@haleluyaj
@haleluyaj 2 года назад
ፀጋዬ በጣም በሚገርም የአተራረክ ዘይቤ አቀራረብህ በጣም ጣፋጭና መፅሃፎቹን ካነበብናቸው በላይ ህይወት እየዘራህባቸው ልብ በማንጠልጠል ሳናቋርጥ እንድናደምጥህ አደረከን ድንቅ ስጦታ ነው በግሌ አመሰግንሃለሁ በርታ በማንኛውም ነገር ካንተ ጋር ነኝ
@enkuye5138
@enkuye5138 4 года назад
እሚገርም መጽሐፍ ነው በጣም ነው ያሳቀኝ። አንባቢው... bravo 👏👏👏🙏🙏
@melatkl7275
@melatkl7275 3 года назад
መጨርሻው ያምራል
@selammamo7138
@selammamo7138 3 года назад
በርታ ወንድማችን
@giovannicrocetti9837
@giovannicrocetti9837 3 года назад
Bravoo! Hai dimzii! 👍
@sabaanenia3440
@sabaanenia3440 Год назад
Tanks 💕💕
@abirayakobo4723
@abirayakobo4723 4 года назад
ፀግሽየ እንኳን ደህና መጣህልን የኔ ድምፀ መረዋ 🥰
@frewondose3925
@frewondose3925 4 года назад
እሚገርም ነው እኔ ለረጂም ደቂቃ የሰው ድምፅ መስማት ይከብደኛል ግን በጣም እሚገርመው ይህንን ትረካ ስንተየ ደጋግሜ ስሰማ እራሴን ታዘብኩት እድሜ ጤና ፍቅር ይስጥክ ድምፅ መረዋው ፀግሽ
@user-ww7iz1qr3d
@user-ww7iz1qr3d 4 года назад
በጣም የሚገርምነው ከመጀመሪያው ላይ የሆነ ቅጥ ያጣ ነገር መስሎኝ እረ ፀጋየ እንድህ የወረደና ተራ ነገር አይለቅም የተከበረ ሰዉና የተከበር ዩቲበር ነው እስኪ እስከመጨረሻው ልስማው ብየ የአተራረክህም ነገር አቆርጦ መተው የማይቻልነው እናም ሳዳምጥ ትልቅ ትምህርት ሰጪ ሆኖ አግኘውት እንድህም ያሉ ደግ ሀብታሞች አሉ ለካ በጣም ማመን ይከብዳል ላይጠግን አይሰብርም ይላል የሀገሬሰው ሳይደግስ አይጣላም ይሉሀል ይሄውነው ለልጂቷም ለልጁም አላህየ እኝህን አባት ሰጣቸው መወለድ ቋንቋነው የወለደስ አባት ልጁን ደፈሮ አስረግዞ ያስወልድ የለ ድቃላ አመጣችስብሎ አስወርቶ የገዛ ልጁን ከነድቃላው እመገድ ላይ የሚጥልስ አባት አለአይደል ወንድም አጎት እረ ስንቱ አለ አላህየ ይጠብቀን ደግደግ ሰወችን ይስጠን እኛንም ደጎች ያድርገን ለታመሙትም ጤናቸውን ይመልስላቸው ለሰወች ለሚያዝኑት አላህ ይዘንላቸው አመሰግናለው ፀጋይ ሰላምህን ያብዛው።
@user-zz4qn6iw3m
@user-zz4qn6iw3m 4 года назад
ፀግሽን እየሠማ የመዳምን ስራ የሚፋፋምለት እኔ አጧጡፈዋለው ፀግሽዬ ክበርልኝ ብሮ
@fiqerkonjo9790
@fiqerkonjo9790 3 года назад
Kkkkk eniam badaseta newa yamsaralte
@user-lv8rz7jv4q
@user-lv8rz7jv4q 11 месяцев назад
ዋውውውውው በጣም ደስ የሚል ትረካ ነው እየዘኩም እየሳኩም ነው የሰማሁት❤😘😘😍
@tady670
@tady670 Год назад
ሁልግዜም ድንቅ ምርጥ ደራሲ ምርጥ ተራኪ
@tamiratbedane5554
@tamiratbedane5554 2 года назад
በጣም ነው ሥራህን የወደድኩት ከዚህ በኃላ ተከታታየህም አድናቂህም ነኝ ከRO HESTER NY
@habibakemal62
@habibakemal62 4 года назад
ፀጋዬ ሲባል ድምፅህ ጆሮዬ ላይ ታትሟል ገራሚ ተራኪ እና ቀልብ ሳቢ ነህ አቦ ያራዳ ልጅ ይመችህ
@hayatquin2249
@hayatquin2249 10 месяцев назад
ደብሮኝ ነበር ፈታ አረከኝ ፀግሽ እ ና መ ሰ ግ ና ለ ን❤😅😅
@tsehayshmeles6843
@tsehayshmeles6843 4 года назад
በርታ ወንድሜ ሁሌም ከጎንህ ነን
@selammoges4277
@selammoges4277 4 года назад
Wowwww tegeschyeee yenedemte merewa enamesegenalen bewnet egzabher serahen yebarkelehe kefu aynkah
@user-kp2nb6xj3m
@user-kp2nb6xj3m 4 года назад
ወይ ፀግሽ እንዲህ ያለ ትረካ ማን ለመወስወስ ነው።
@alemyakassahun9027
@alemyakassahun9027 4 года назад
የሰፈራችን የጨርቆስ ልጅ መሆን አለበት
@beyenealemubeyene3826
@beyenealemubeyene3826 4 года назад
Baregew !!! Ye Cherkos lij mehon metadel new !!! Lemn endatyign !!! Tawkiwalesh !!!
@beth-ow9lf
@beth-ow9lf 4 года назад
የጨርቆስ ልጅ መሆን እድለኝነት ነው ከሀገሬ ቀጥሎ ለኔ ሰፈሬ ደምስሬ ነው 💖💖💖
@emuahlam1458
@emuahlam1458 3 года назад
ከታሪኩ ይልቅ ያተ ያተራርክ ብቃት እና ድምፅህ እድሁ ዚብሎ ያስደምማል ዋው አደኛ ነህ
@sarinasarity8270
@sarinasarity8270 3 года назад
Techlalek 👌👌👌
@amsaledamena7135
@amsaledamena7135 4 года назад
ያው እንደ ሁልጊዜው ደራሲ ዘሪሁን ገመቹን ሳላደንቅ አላልፍም ያሁኑ ድርሰትህ አዙሮ የሚደፋ እና ስሜት ቀስቃሽና እንትንን እንትን የሚያደርግ ነው ወድጄዋለሁ ለለውጥ አሪፍ ነው።
@rodinass3269
@rodinass3269 2 года назад
❤️❤️💋🙏🏽thank
@mesilove2946
@mesilove2946 3 года назад
በእውነት ፀግሺ ፈጣሪ በጥበቡ ዲምጥ ሰቶሀል ስወዲህ
@ameleyena3765
@ameleyena3765 4 года назад
ዛሬማ በአዕምሮዬ የቤቱን ሁኔታ እያሰበኩት በሣቅ ፍርስ ነው ያደረከኝ
@user-jx7dp2oo9l
@user-jx7dp2oo9l 4 года назад
እንደኔ እኔ እውነት በተለይ የሰፈር ሰወች በለው አይዋቸው አቦ ይመቻቸው
@hanazjsbvsosnfwskoheuncuow7560
@hanazjsbvsosnfwskoheuncuow7560 3 года назад
Wow ድምፅህ ❤
@user-nw8lc2br8j
@user-nw8lc2br8j 4 года назад
አንድ ሺ ላይክ ቢቻል አደርግ ነበር የኔ ድምፀ መረዋ ፀግዬ ውድድድድድ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏🙏🙏
@maryameenate1873
@maryameenate1873 4 года назад
እናመሰግናለን ወንድም ቢቻልህ የአና ማስታወሻን ብትተርክልን
@user-lw9ub2mu9s
@user-lw9ub2mu9s 3 года назад
👌👌👌👌
@bereketabate8124
@bereketabate8124 4 года назад
Wow betame gerami new Tsegesh gobez bereta
@gigidesyatemra7470
@gigidesyatemra7470 4 года назад
💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋 በጣም ጎበዝ ነህ ወንድሜሜሜ
@zaharaza3316
@zaharaza3316 Год назад
ትረካው በጣም ደስ ይል ነበር ከዛ ላይ ቅኔው ልብ ያለው ሽብነው የሌለነው
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 2 года назад
አሻራዬን እየጣልኩ ልለፍ አድስ መስሎኝ እጀምርና የስማሁት ነው ለካ
@zuziyoutubeapp6879
@zuziyoutubeapp6879 2 года назад
Woow des sil seweyew gn asazenugn
@zemaretigenettashome
@zemaretigenettashome 2 года назад
Ahhahahahaaha faxarii hoy ye gdengoch asrari grmongali.uuufffyyyy betam New ysqengi
@hannaayenew5727
@hannaayenew5727 4 года назад
ፀግሽ በጣም ያምራል ብቻህን ስራ ለሌላ ጊዜ
@saraara5066
@saraara5066 4 года назад
ፀግሽ አሪፍ ደስ የሚል ትርካ ነው ሰላምህ ይብዛአ
@eyhfuj77
@eyhfuj77 Год назад
ፀግሽየ እናመሰግናለን በየቀኑ እረዘም ያለ ድርሰት ብትተርክልን መልካም ነው ስራ እየሰራን ሰለምናዳምጥ
@alamcute283
@alamcute283 4 года назад
ሰልአምይብዝአልኝ። ፀግሸ። በጉጉተጀምሮአለቀ
@tizitamandefrokass8338
@tizitamandefrokass8338 2 года назад
የኔ ውድ እረጅም እድሜ ከጤናጋ እመኝልካለው እንድቀን ባካል ባይክ ምኞቴ ነው ምኞት አይከለከል
@emebetlegesse7577
@emebetlegesse7577 3 года назад
ውድ አብራር ማታ ማታ ትረካህን እየሠማሁ ነው የምተኛው። አመሠግናለሁ ወንድሜ
@gigidesyatemra7470
@gigidesyatemra7470 4 года назад
ጸግሽ ይመቺህ ሱሴ ብዬሀለሁ
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 4 года назад
ምርጥ ታሪክ ምርጥ ተራኪ በጣም ጎበዝ ነህ
@addishode1541
@addishode1541 4 года назад
My favorite guy is here 😘thanks segey
@alsuwaidi63
@alsuwaidi63 3 года назад
እኔም አገር ስገባ ብዙታርክ አለኝ በዝህምርጥ ድምፀህ ትተርክልኝለህ ፀግሺየ ስመጣ በምን አገኝሀለሁ
@Heavena-
@Heavena- 3 года назад
ፀጋዬ በጣም መሳጭ ታሪክ እና ውብ አቀራረብ ነው። ምሥጋና ላንተ✨🙏💫
@saradamtew2248
@saradamtew2248 2 года назад
👏👏👏👏👏
@user-fy4dh3de7b
@user-fy4dh3de7b 4 года назад
ፀግሽ ስላም ነክ እንኳ ደህና መጣህ 🙏
@ahlamtube1669
@ahlamtube1669 4 года назад
ዲምፅህ ውስጤ ነው ይነቺህ አቦ
@tigistmekonnen8704
@tigistmekonnen8704 3 года назад
Dessse yimile tireka
@user-ek8kl1sk6s
@user-ek8kl1sk6s 2 года назад
በጣም ደስ ይላል
@user-qn5oj4hi5j
@user-qn5oj4hi5j 4 года назад
Tsegeshhhhh
@halimamohammad5373
@halimamohammad5373 4 года назад
Wow 😍😍😍😍😍😍
@gurmug5528
@gurmug5528 2 года назад
ፀግሽ ባልገኃል
@alem6447
@alem6447 4 года назад
ዋው እውነትም ፍቅር ባጋጣሚ አሉ ይገርማል ድንቅ ነው በገጉት ነው ጀምሬ የጨረስኩት አጨራረሱ ደስ ይላል እናመስግናለን
@user-lr5sj8tk4d
@user-lr5sj8tk4d 4 года назад
ፀግሽ እንኳን ደህና መጣህ
@SaraSara-pk4di
@SaraSara-pk4di 4 года назад
እንኳን በሠላም መጣህ
@zemaretigenettashome
@zemaretigenettashome 2 года назад
Nabsehin ydanew.yane serqha eyredachew yewan aqim dekam mirqate New zare bezi cinq ywetaki.ymslngali lmnngawim enkan Egzabher awetak.
@user-ft6td8xt4d
@user-ft6td8xt4d 4 года назад
ዋው በጣም ደስ የሚል ነበር እናመስግናለን ሱሴ
@rutemengstu3786
@rutemengstu3786 4 года назад
ፀግሺዬ ድምፀክ በጣም ያምራል ዋው ነው እናመሠግናለን
@martamengesha2491
@martamengesha2491 4 года назад
የማዳምጠው አጥቼ ህይወት ቢራቢሮን እየገረብኩ ነበር tnx
@user-ee8mj5xc4t
@user-ee8mj5xc4t 4 года назад
አሪፍ ነዉ?
@martamengesha2491
@martamengesha2491 4 года назад
Betam
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 4 года назад
👌👌👌👍👍👍
@azebtesfaye7000
@azebtesfaye7000 Год назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@selamyedengllge2336
@selamyedengllge2336 3 года назад
እናመስግናለን ወንድማችን
@makibaesubalew5072
@makibaesubalew5072 4 года назад
እህ ኑ ሳትለን ብቻክን ትሸበላለክ በቃ አለን ፀግሽ የድምፅክ ሱሰኛነኝ ሆሯ ደስብሎኛል ስላገኘውክ
@jerryat7530
@jerryat7530 4 года назад
ዋው ደስ ይላል እንደ ሰውየው አይነት ሰው እንዴ እንዲም አይነት ሰው አለ ያስብላል ::ይምያስቅም ነው
@mcmcjf2519
@mcmcjf2519 4 года назад
እኳን በሰላም መጣህ ፀግሽ
@simonalemayehu2170
@simonalemayehu2170 4 года назад
Tegaye betam Big like.... Telek awratat wedelay
@tgtg5979
@tgtg5979 4 года назад
ዋው በጣም ደስ ይላል አመስግናለው ከከከከከከከከ
@nebiyuabera1144
@nebiyuabera1144 3 года назад
ከ ሌባው ፍቅር ያዘሽ?
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 4 года назад
በጣም እናመሠግናለን ፀግሽ በርታልን
@sounaseyon6751
@sounaseyon6751 4 года назад
ፀግሽዬ በጣም ነው ምእናመሰግነው የኔ አንደኛ😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍😘😘😘😘😘
@Joymberhe
@Joymberhe 3 года назад
Wow amazing I love it thank you
@hannagetnet614
@hannagetnet614 3 года назад
awesome story!!
@sameraabraha1036
@sameraabraha1036 4 года назад
በጣም አሪፍ ድርሰት ከግሩም አተራረክ እናመሠግናለን
@tamarali6707
@tamarali6707 4 года назад
woooooooooooooooooooooow
@azabmenbere7528
@azabmenbere7528 4 года назад
ኩል የሆነ ስራ እናመሰግናለን ፀግሽ እንዲሁም ፀሃፊው
@user-hx5tx5me1g
@user-hx5tx5me1g 4 года назад
እንኳን ደህና መጣህ
@blenalex81
@blenalex81 4 года назад
Teigesh I can’t ignore your narratives I do really appreciate the way you’re narrated. Zerhiuen gemechu he is the one of good writers in our country respect ✊ for both of you
@selamgezachw8478
@selamgezachw8478 Год назад
Wow 😘😘😘
@user-tk9qd5pc4c
@user-tk9qd5pc4c 4 года назад
ሊሆን የማይችል ነገር ነው የተፃፈው እንዲ አይነት ሰው ኢዚ ምድር ለይ ይገኛልን?
@user-xy8ed9jv5k
@user-xy8ed9jv5k 4 года назад
ፀግሽዬ የኔ ድምፅ መረዋ ወላሂ ከአተ ውጪ በሌላ ስው ድምፅ ትርካ መስማት ፈፀሞ ደስ አይለኝም ከቻልክ ቶሎ ቶሎ ከች በል❤❤❤❤❤❤💋💋💋👌
@ienahamere6055
@ienahamere6055 4 года назад
ፀግሽ የአና ማስታወሻን ተርክልን
@lovebobe7980
@lovebobe7980 2 года назад
Betam astemarena gerum yehone melket new, as always thank u a lot ❤ Tegshe
@qalkidaanmulu7850
@qalkidaanmulu7850 4 года назад
Ewunkan Salem met an ❤❤
Далее
.... ይቆማል!
1:46:14
Просмотров 83 тыс.
what will you choose? #tiktok
00:14
Просмотров 7 млн
what will you choose? #tiktok
00:14
Просмотров 7 млн