Тёмный

Non Stop - ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ - ቁጥር 2 አልበም - like mezemran yilma no.3 mezmur album lyrics 

Yilma Hailu
Подписаться 73 тыс.
Просмотров 116 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

3 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 140   
@zenebhailemichael4308
@zenebhailemichael4308 2 месяца назад
የሆነ ጊዜ በካሴት ፈልጌ ያጣዋቸዉ መዝሙሮች ሁሉንም አገኘዋቸው አፌን የፈታዉባቸው እንባየ ሁሉ መጣ አባቴ መምህሬ ቃላት የለኝም ብቻ እረጅም እድሜ ይስጥልን
@merebgirmay8036
@merebgirmay8036 3 месяца назад
Wendmachen enku zemari 100;000 aydelem 1,000,000 ygebawal orthodoxawyan wede alch
@zehabesha7778
@zehabesha7778 3 месяца назад
ዘመንህን ከእነ ቤተሰብህ ያርዝምልን የኛ ዕንቁ ከልጅነቴ ጀምሮ ምግብ ሆኖልኝ እስካሁን ዝማሬዎችህን እመገበዋለዉ መንግስቱን ዉረስ 🥰🥰🥰🥰💐💐💐💐💐
@WogayehuNigusie
@WogayehuNigusie 2 месяца назад
@ednabitewelign8227
@ednabitewelign8227 3 месяца назад
እንዴት እንደምወድክ ይልማዬ እግዚአብሔር ይባርክክ
@beletechendalamaw2041
@beletechendalamaw2041 Месяц назад
እኔም
@TsegayeBerhane
@TsegayeBerhane 3 месяца назад
የተዋህዶ ውድ ልጅ ዘርህ ይባረክ 🙏እድሜ ከጤና ጋር ያብዛልህ🙏🙏🙏
@martaetopian6896
@martaetopian6896 3 месяца назад
ወንንድማችን ዘማሪ ይልማ በእውነት መዝሙሮትን ስወደው ከልጅነቴ ጀምሮ እስካሁን ድረስ ያለወረት የማዳምጠው የእርሶን መዝሙር ነው በካሴት ሰሃት ጀምሮ እስካሁን ድረስ። ቀሪውን አገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት እመብርአን አገልግሎቶትትን እንደጣፈጠ ታኑሩሎት።❤🎉🎉 እናመሰግናለን እወዶታለው በክርስቶስ ፍቅር ❤❤
@assegidgashaw6733
@assegidgashaw6733 2 месяца назад
በእውነት መንፈሳዊ ህይወትን የሚያለመልም ነውና ዝማሬ መላእክትን አሁንም ያሰማልን ፡ የአገልግሎት ዘመንህንም ይባርክልን
@Bereket-24
@Bereket-24 3 месяца назад
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን 🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️አባታችን❤❤❤❤❤😊😊😊
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 3 месяца назад
ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን አባታችን ጤና እና እድሜ ይስጥልን🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
@mekedumengesha6437
@mekedumengesha6437 3 месяца назад
የምርጥ ምርጥ የ ይልማ መዝሙሮች እግዚአብሔ ይባርክህ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tesfayetefera846
@tesfayetefera846 3 месяца назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን፤ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥኽ። መዝሙሮችህ ስብከትን ይተካከላሉ።
@fikaduteferi3406
@fikaduteferi3406 3 месяца назад
እግዚአብሔር በጸጋ ይጠብቅህ የኔ ውድድድድ መምህር። ስለ እውነት እመቤቴ ትከልልህ። የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳይህ🥰 ዝማሬ መላእክት ያሰማህ🥰 ወይኔ እንዴት እንደምወድህ እኮ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ump1715
@ump1715 2 дня назад
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እረዥም አድሜ ከጤናጋር አብዝቶ የሰጥልን
@meazateklu-ef6hz
@meazateklu-ef6hz День назад
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እረዥም አድሜ ከጤናጋር አብዝቶ የሰጥልን 1
@TsegaTiruneh
@TsegaTiruneh Месяц назад
ይልማ እድሜ ይስጥህ የዓገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ ይባርክልህ
@mulukensiyamregn
@mulukensiyamregn 5 дней назад
ለምታቀርበው መዝሙር ከመደነቅ በቀር ምንም ቃል የለኝም እመቤቴ ትባርክህ።
@alekawketemaw4340
@alekawketemaw4340 2 месяца назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@SsAa-iu4dp
@SsAa-iu4dp 26 дней назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤💖💖💖💖💖💖💖💖💞💞💞💞💞❤❤❤❤💕💕💕💓💓💓💓💗💗🙏🙏🙏
@HassetHani
@HassetHani 2 месяца назад
ረጅም እድሜ ያድልልን በመዝሙርህ ከልጅነት እስከ እውቀት ኖረንበታል እናመሰግናለን
@firehundemeke5224
@firehundemeke5224 2 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። አገራችንን ሰላም ያድርግልን። እንደበደላችን ሳይሆን በቸርነቱ ይማረን።
@fgvvc4835
@fgvvc4835 20 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢ዝማሬ መላእክት ያስማልን በርሚ በጤና ያኑርልን ❤❤❤❤❤❤
@ayalneshgesese7412
@ayalneshgesese7412 2 месяца назад
ዝማሬ ፡ መላእክት ፡ ያሰማልን ፡ እድሜና ፡ ጤና ፡ ይስጥልን ፡ ፍፃሜህን ፡ ያሳምርልህ ፡ ከነቤተሰብሕ ፡
@TsegaTiruneh
@TsegaTiruneh Месяц назад
ይልማ እድሜ ይስጥህ የዓገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ ይባርክልህ
@EnyewBizuneh-i3p
@EnyewBizuneh-i3p 2 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ከዚህ የበለጠ የምታገልግልበት እድሜ እና ጤና ልኡል እግዚአብሔር ይስጥህ በቤቱ ያጽናህ ፍጻሜህን አሳምረው !!!!!!
@אבבהמולה
@אבבהמולה Месяц назад
ዝማሬ መልእክት ያሰማልን በእውነት ያንተ መዝሙሮች ስሰማ ውስጤን ይታደሳል 🙏🙏🙏
@Ja-yu7sg
@Ja-yu7sg 3 месяца назад
Zemare Melaek't yasemalen
@BetlhemAsres
@BetlhemAsres 2 месяца назад
የልጅነት ጊዜዬ ነው ያስታወሰኝ በጣም ደስ የሚሉ መዝሙሮች ናቸው መምህሬ እግዚአብሔር እርጅም ዕድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን
@firehundemeke5224
@firehundemeke5224 2 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። አገራችንን ሰላም ያድርግልን። እንደበደላችን ሳይሆን በቸርነቱ ይማረን።
@tigisit2534
@tigisit2534 3 месяца назад
. እድሜ ጤና ይስጥህ ❤❤❤
@GosaAbayne
@GosaAbayne 13 дней назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zinashamare149
@zinashamare149 28 дней назад
ስሜቴን እንዴት ልግለጽ? ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ሊቀመዘምራን ይልማ ጥምን የሚቆርጥ ነፍስ የሚያለመልም መዝሙር ‹‹እግዚአብሔር አምላክ›› እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን፡፡
@melkamwolde2701
@melkamwolde2701 2 месяца назад
ዘማሪ ይልማ ያንተ ዝማሬዎች እኮ ይለያሉ እኔ እንደጸሎት ነዉ የሚሰማኝ ሳዳምጣቸው በስመአብ መንፈሴ ይታደሳል የአገልግሎትህ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@haregmekonnen7328
@haregmekonnen7328 Месяц назад
ያገልግሎትዎን ዘመን ይባርክልዎ!
@rigbek
@rigbek 3 месяца назад
ሁሉንም ዝማሬዎችህ እውነተኛ የ እግዚኣብሀሔርና የቅዱሳን ፍቅር እንድያድርብን የሚያደርጉ ናቸው ኣንተን የሰጠን እግዚኣብሔር ይመስገን, ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@vjgu7406
@vjgu7406 3 месяца назад
በእውነት ጣይመ መላእክት ዝማሬ ዳዊት ያሰማልን ቀሪውን ዘንህን ይባርክልህ 🙏✝️
@erbolaerko9435
@erbolaerko9435 2 месяца назад
መድሃኒዓለም በመንግስቱ ዋጋዉን ይስጥህ። እግዚአብሔር ያክብርህ።
@Tsega_Ye_Giyorgis
@Tsega_Ye_Giyorgis 3 месяца назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርከዉ❤❤❤
@Yehens
@Yehens 3 месяца назад
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@TiegistNegash
@TiegistNegash 3 месяца назад
❤❤❤ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሁሌም የማያረጅ ያንተ መዝሙር እኮ ስርስር ብሎ እሚገባ እኮ ነው ፀጋውን ያብዛልህ ሊቀ መዘምራን❤❤❤
@misganawashagrie3934
@misganawashagrie3934 2 месяца назад
እግዛብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን🇬🇭
@rucha6231
@rucha6231 2 месяца назад
ዋው ዘማሪ ይልማ ሃይሉ መዝሙሩሁሉ ስብከትማለትነው ኡፍፍፍፍፍ የሚያሳርፉመዝሙሮችናቸው እግዚአብሔር አብዝቶይባርክህ መምህራችን እረጅም እድሜናጤና ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hirutgizaw5318
@hirutgizaw5318 2 месяца назад
እምነታችንን በጥልቀት እንድናስተውል የሚያደርጉ ውስጥ ብርብር የሚያረጉ ሁሌም አዲስ የሆኑ መዝሙሮች ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜህን ያርዝምልን!!!
@birukfeleke9645
@birukfeleke9645 29 дней назад
zmare melaeketn yasemalen liqe mezemran, ebakotn adis zmarem yzemrulen mezmurochwo slemaytegebu.
@ጌታሆይዘመኑንባርክልንአገ
ዝማሪ መላክት ያስማልን❤እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤ስውድክ ይልማዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 2 месяца назад
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏ድንቅ መዝሙር በጣም ደስ የሚል በእድሜ በጸጋ ይጠብቀልን አሜን🙏
@kwtubemekdes
@kwtubemekdes 3 месяца назад
አጥንት የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬን ያሰማልን❤❤❤
@aenameretu-jl5zu
@aenameretu-jl5zu 2 месяца назад
ዝማሬ መላኤክት ያሰማልን❤❤❤❤❤
@tigistnega6221
@tigistnega6221 Месяц назад
ይልምዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ እግዛብሄር ይባርክልህ❤❤❤
@lidiya727
@lidiya727 2 месяца назад
በእድሜ በጸጋ ያቆይልን መዝሙሮችህ እኮ ስብከት ናቸው።
@selaletube7121
@selaletube7121 2 месяца назад
ይልማ የሚባል የተዋህዶ ዘማሪ ባይኖር ምን እሰማ ብዬ አስባለው። እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!
@Deme-j2m
@Deme-j2m 3 месяца назад
የአገልግሎት ዘመንህ ይራዘም
@HiwotTesfaye-h2y
@HiwotTesfaye-h2y 2 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 3 месяца назад
እድሜና ጤና ይስጥልን ሰብስክራይ እናስደረግ እረ
@ashenafikebede1917
@ashenafikebede1917 3 месяца назад
ታላቁ ዘማሪያችን እግዚአብሔር ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጦት በእርሶ መዝሙር ውስድ ጭልጥ እኮ ነው የምለው
@walelignfikru6534
@walelignfikru6534 Месяц назад
በካሴት ነበር ሳዳምጠው ያደኩት እውነት በጣም ነው የምወደው ዝማሬ መለአክ ያሰማልን ።
@HiwotTesfaye-h2y
@HiwotTesfaye-h2y 2 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@solomonerifo629
@solomonerifo629 3 месяца назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@AwgicheeYilma
@AwgicheeYilma Месяц назад
መጨረሻሕን ያሳምረው
@solomonAbebe-uq3dr
@solomonAbebe-uq3dr 2 месяца назад
ቁጥር 3 ይመስለኝ ነበር አቤት ዝማሬዎቹን እንዴት እንደምወዳቸው ዝማሬ መላህክት ያሰማልን
@mesiw1909
@mesiw1909 3 месяца назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ። መዝሙሩ በራሱ ትምህርትም ጸሎትም ነው ።
@mimi-v2n2d
@mimi-v2n2d 3 месяца назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤❤❤
@yonasyoni1698
@yonasyoni1698 3 месяца назад
እግዚአብሔርን አለኝታችን ግሩም ነው የሚለውን መዝሙር...ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@sisayworku3295
@sisayworku3295 Месяц назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 2 месяца назад
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን🙏
@Orthodoxawit28
@Orthodoxawit28 3 месяца назад
ሊቀ መዘምር ይልማ ሀይሉ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እጅግ በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏🥰
@tarikuwameles
@tarikuwameles 2 месяца назад
ዝማሬ መላህክት ያስማልን በርቱልን እኛ ስብስክራይብ እናደርጋለን
@AqweAqwe-u1p
@AqweAqwe-u1p Месяц назад
እመቤታችን እንወዳታለን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤🎉
@jerrykonjonice3405
@jerrykonjonice3405 3 месяца назад
😘😘😘😘zemare melakete yasemalne ❤
@weleteslase7657
@weleteslase7657 2 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤
@tubedm
@tubedm 2 месяца назад
yemezmur negus like mezmeran yilma hailu bemejemriya zemare melakten yasemalen . ewnet elehalew bante mezmur nw yetemleskut geta yakbrelgne . 1 comment gen alegne ye dero mezmurochen ende addis betseralen betam desyelgnal . egzabher yetebkelgne
@hann122
@hann122 3 месяца назад
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ❤
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 2 месяца назад
አሜን አሜን አሜን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
@tamirathusen7848
@tamirathusen7848 3 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@hrjr9298
@hrjr9298 Месяц назад
እንድው ይልማዬ ስውድህ እግዛብሂር እርጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን
@Meron-ry5ui
@Meron-ry5ui 3 месяца назад
ዕልልልልል😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊 እፁብ ድንቅ ስራ ነዉ❤❤❤❤❤
@sahaykabadah6069
@sahaykabadah6069 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመሰገን
@ethio-bi9vy
@ethio-bi9vy 3 месяца назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@Muluneshwyohanis
@Muluneshwyohanis 3 месяца назад
የአገልግሎት ዘመንህ ይራዘም
@tekekingboy6704
@tekekingboy6704 3 месяца назад
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@Tigistbirhanu-f6w
@Tigistbirhanu-f6w 2 месяца назад
❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያስልን
@Muluneshwyohanis
@Muluneshwyohanis 3 месяца назад
የአገልግሎት ዘመንህ ይራዘም
@MeserwtChafa
@MeserwtChafa 2 месяца назад
Zamare melekam yasemalen bedem betena yetebekelen ❤❤❤❤
@yamrotsima710
@yamrotsima710 3 месяца назад
Zemari melakit yasemalen amen
@Belaykebrt-m1y
@Belaykebrt-m1y 2 месяца назад
Ehtochi wdemoche hatiyate molto we yfsese new ferahu be telotachu asebugn😢 aye mkeraye
@mehiratabira5681
@mehiratabira5681 2 месяца назад
ቃለሕወትያሰማልንእድሜናጤናየስጥልን
@frehiwotgenta7399
@frehiwotgenta7399 3 месяца назад
egziabher edme ena tena yisth bante mezmur new yadekut bizu temrebetalehu bertaln❤❤
@IgjevjgsuIgdhibduh
@IgjevjgsuIgdhibduh 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zenebechmergaa8463
@zenebechmergaa8463 3 месяца назад
በእዉነት የእግዚአብሔር ፀጋ ያብዛልህ ከልጅነት እስከ ዛሬ የማልጠግበው መዝሙር ያኑርልን
@mentesnotjhon7202
@mentesnotjhon7202 3 месяца назад
Zmare melaektn yasemaln
@ሰላምለሁሉPEACEFORALL
@ሰላምለሁሉPEACEFORALL 3 месяца назад
ይህ ነው ግርማ ሞገስህ። ዝማሬ መላእክን ያሰማልን።
@bezatemir5402
@bezatemir5402 3 месяца назад
እኔ ግን የእርሶን መዝሙር ስሰማ ልቤን ደስስስስ ይለዋል ❤❤
@Psalm18-1
@Psalm18-1 3 месяца назад
I am lost for words ❤😢
@ermiasalemu7706
@ermiasalemu7706 3 месяца назад
you must see the vidio
@beletechendalamaw2041
@beletechendalamaw2041 2 месяца назад
Yen abate Egtheabeyer yetebeke ❤❤❤
@MekbibBereda
@MekbibBereda 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤aserugin hitsan bensiya mekbib
@Belaykebrt-m1y
@Belaykebrt-m1y 2 месяца назад
Yelmaye edmakne yarzemlen
@marlonguterberg1359
@marlonguterberg1359 3 месяца назад
Ye MELAKTUNE ZEMARA YASEMALEN MENGSTE SEMAYATUNE YAWARSELEN 🙏 🙏 🙏
@samirawitberehanu3646
@samirawitberehanu3646 3 месяца назад
Zimare melakt yasemalin 🤍🤍
@adanewoldemariam3630
@adanewoldemariam3630 3 месяца назад
Egziabher zemare melahktin yasemalin yegna dink sew
@HabtamuAwoke-q8x
@HabtamuAwoke-q8x 3 месяца назад
እግዚአብሔር ያስፈፆምህ
@wowpharmacology
@wowpharmacology 2 месяца назад
zimarie melaekitin yasemalin!
@bethelhemworkneh2308
@bethelhemworkneh2308 3 месяца назад
Zimare melaektn yasemaln
Далее
Iran launches wave of missiles at Israel
00:43
Просмотров 1,2 млн
Selame Neh
11:51
Просмотров 210 тыс.
DANIEL AMDEMICHAEL የተራበው ልቤ
8:42
Просмотров 17 тыс.