#Ethio-Motivator#ኢትዮ - ሞቲቬተር#Motivation
ሰላም ውድ እና የተከበራችሁ የኢትዮ - ሞቲቬተር ቤተሰቦቼ እንዴት ሆናችሁልኝ Thomi ነኝ ከ Ethio-Motivator በዛሬው ቪዲዮ ይዤላችሁ የመጣሁት የ ዶ/ር Joseph Murphy The Power Of Your Subconscious Mind/አእምሮዎን የመጠቀም ጥበብ / የተሰኘውን መፅሐፍ part 2 ወደ እናንተ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ቀጣይ part3 ይቀጥላል አብሮነታቹህ አይለየኝ አመሰግናለሁ ። ለዚህ ቤተሰብ አዲስ ከሆኑ አሁንኑ subscribe በማድረግ የዚህ ህይወት ቀያሪ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ እናመሰግናለን
1 фев 2022