Тёмный

Removing Ice Dams From Roofs || ቤታችንን ቆፍረን አወጣነው 🥶❄️🌨️ 

TWIS WITH NETS
Подписаться 2,6 тыс.
Просмотров 12 тыс.
50% 1

Removing Ice Dams From Roofs ❄️🏂
ቤታችንን ቆፍረን አወጣነው 🏠🏔️🥶
📌 Subscribe Here:
/ @nets5773
📌 Follow us on Facebook:
profile.php?...
📌 Follow us on TikTok :
www.tiktok.com/@nets4118?is_f...
#ethiopian #habesha #funny #ethiopianfunnyvideos #amharic #norway #newvideo #police #addisababa #funnytiktok #viral #podcast #winter #snow #cars #worst #cold

Опубликовано:

 

21 янв 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 56   
@addisaba1
@addisaba1 6 месяцев назад
I was complaining about the snow here in US, but this video has humbled me
@nets5773
@nets5773 6 месяцев назад
Thank you for your comment and Thank you for following us 😊
@user-sm5vs4tp6m
@user-sm5vs4tp6m 6 месяцев назад
ፅናቱን ይስጥህ እግዚአብሔር ይተብቃቹ
@nets5773
@nets5773 6 месяцев назад
አሜን አሜን ❤
@haiymanottsegaye773
@haiymanottsegaye773 6 месяцев назад
በጣም በጣም ይገርማል ❤❤❤❤❤❤❤❤
@haiymanottsegaye773
@haiymanottsegaye773 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ማርያም ሚካኤል ይርዳቹ በጣም ደሰ የምትሉ ጋደኛሞች ናቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nets5773
@nets5773 6 месяцев назад
አሜን አሜን በኔም በዴቭም ስም ❤ በጣም እናመሰግናለን ስለምትከታተሉን
@nefisasiraj8852
@nefisasiraj8852 6 месяцев назад
አላህ ይጠብቃችሁ የእናንተስ ከባድ ነዉ ጎበዞች 🎉🎉🎉
@nets5773
@nets5773 6 месяцев назад
እሜን!! እናመሰግናለን
@aberalemma
@aberalemma 3 месяца назад
This is awesome
@saradezi8588
@saradezi8588 6 месяцев назад
California. በረዷ የለም አየሩ በጣም ቆንጆ ነው ቤት ኑሮ ከሌላው state ወደድ ይላል ቤታችሁ በጣም አካባቢው ያምራል እዚ ዱሲ, አካባቢ 2 ኢንች ከጣለ ትምህርት ቤት ይዘጋል እንደዚ ቢጥል ለአመት ነው የሚዘጉት: በጣም የሚያር ቪዲዬ ነው::🙏🏾
@nets5773
@nets5773 6 месяцев назад
I am dreaming of California ❤. የኑሮ ውድነት እንኳን እዚሁ ለምደንዋል:: ኖርዌይ በአለም 2-3ኛ ነች በኑሮ ውድነት:: እናመሰግናለን:: አዎ ሰርፈሩ ያምራል:: በተለይ ሰመር ላይ. ሰመር ላይ ከዴቭ ባርቢኪው ጋር እናወንጣዋላን 😊
@konjittadesse9438
@konjittadesse9438 6 месяцев назад
አንኳን ለቅዱስ ሚካኤል እና ለ ቃናዘገሊላ በአል በሰላም አደረሳችሁ ጥያቄዬን ስለመለሳችሁ አመሰግናለሁ በሰላም ለሀገራቹ ያብቃቹ
@nets5773
@nets5773 6 месяцев назад
እናመሰግናለን 🙏❤
@mnur21
@mnur21 6 месяцев назад
ይሄ በረዶ እግር ሳይሆን ዲስክ ነው የሚያንሸራትተው ነብሱ በናትህ መቀነት እሰር
@nets5773
@nets5773 6 месяцев назад
እውነት ነው😅
@Worout136
@Worout136 6 месяцев назад
Good information bro kepp up
@nets5773
@nets5773 6 месяцев назад
Thank you, 🙏😊
@serkalemgirma518
@serkalemgirma518 6 месяцев назад
አንደት አንደሚያሰፈራ አናንተ ጋር ብስዋል!! የበጋው ፎቶ በጣም ያምራል ሁሌም አንዲህ ቢሆም አንደት ደስ ይል ነበር !
@nets5773
@nets5773 6 месяцев назад
ዘንድሮ እንደጉድ ነው:: ደስ የሚልም ነገር አለው በርግጥ!!! ይሄ ግን በዛ 😂
@frehiwotrube2762
@frehiwotrube2762 6 месяцев назад
Hey Guys this's so hard to live by yourself at least you have to have a family, or best friend or a good neighbor..if not how you ganna handle this...Thanks to God you guys are a best friends am not sure. Anyway don't give up. Good decision to get a break in Addis..have fun👍👍
@nets5773
@nets5773 6 месяцев назад
We are blessed with family and kids.. thank you really. We will enjoy addis ❤ We will make some videos productions as well. Follow us ❤
@ariamfeshaye6710
@ariamfeshaye6710 6 месяцев назад
Amelitke. Good job it's good idea to get a.a break time
@nets5773
@nets5773 6 месяцев назад
It’s true 😊
@user-qs5wb7ti2h
@user-qs5wb7ti2h 6 месяцев назад
ነፂ ሰለሞን ነኝ ከአዲስ አበባ ቦሌ ሩዋንዳ የሰላምና የፍሬድ ጓደኛ አሪፍ ቻሌንጅ ነው ከባድ ቢሆንም ያዝናናል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።
@nets5773
@nets5773 6 месяцев назад
ሶል!! እናመሰግናለን:: ዴቭን ይዤው ብቅ እንላለን ሁላችንም 😊
@user-mj5jq7cv7p
@user-mj5jq7cv7p 4 месяца назад
Devo nets gegnohe selame selme
@nets5773
@nets5773 4 месяца назад
ጌች መልካም ሰው 🙏😊
@user-ju1rn1km5m
@user-ju1rn1km5m 6 месяцев назад
You should be move California San Jose there is no snow, l never seen snow
@hayatsharafa1258
@hayatsharafa1258 6 месяцев назад
Weyne endet new lemdachut metnorut enkanem Norway alehonkum fetari yehunachu
@rrebka3396
@rrebka3396 4 месяца назад
ግን ትነዳላችሁ በበረዶ
@Nati12160
@Nati12160 6 месяцев назад
endet wede Norway memtat enchlalem and video sraln😮😮😮
@mnur21
@mnur21 6 месяцев назад
በእንትን በኩል ቀጥታ ሂድ እን ወደ ቀኝ ታጠፍ
@Nati12160
@Nati12160 6 месяцев назад
@@mnur21 tenagreh motehel degmo mejemeriya ante hid
@mnur21
@mnur21 6 месяцев назад
በሶ ያዝ
@nets5773
@nets5773 6 месяцев назад
አስቸጋሪ ነው:: ግን የምር ግዜ ሰጥቼ አንድ ቪዲዮ እሰራለሁ::
@nets5773
@nets5773 6 месяцев назад
አስቸጋሪ ነው:: ግን የምር ግዜ ሰጥቼ አንድ ቪዲዮ እሰራለሁ:
@ariamfeshaye6710
@ariamfeshaye6710 6 месяцев назад
OH 😮 please don't feel down life is not easy
@nets5773
@nets5773 6 месяцев назад
Thank you 😊 🙏
@ariamfeshaye6710
@ariamfeshaye6710 6 месяцев назад
Please came Dallas TX I like inviting you please If it's same Snow ❄️ no body is not working
@nets5773
@nets5773 6 месяцев назад
Thank you really! Actually we are planing to come to Houston this summer, maybe Dallas. We will let you know. You are welcomed to Norway as well 😊
@jics297
@jics297 4 месяца назад
Abet ye Ethiopia weather iko migib new bewnet
@nets5773
@nets5773 4 месяца назад
እስማማለሁ 😊
@Mikiofficial173
@Mikiofficial173 6 месяцев назад
እባክህ ወደ ኖርወይ በቪዚተር ሄደን እዛ መቅረት አንችልም? ንገረን እስቲ
@nets5773
@nets5773 6 месяцев назад
I will probably make one video about it. But simply the asylum policy is very strict this days
@Mikiofficial173
@Mikiofficial173 6 месяцев назад
@@nets5773okay 👍
@ariamfeshaye6710
@ariamfeshaye6710 6 месяцев назад
How many months 😮
@nets5773
@nets5773 6 месяцев назад
3-4 months
@bgex8898
@bgex8898 6 месяцев назад
Wow isn’t easy guys but በርቱ እንጂ ምን ይባላል በነገራችን ላይ ድሬደዋ ነው የምኖረው እየቃምኩ ነው የማያቹ ቻሉት ሁሉን ወዶ አይቻለም 🙄
@nets5773
@nets5773 6 месяцев назад
የድሬ ልጅ እናመሰግናለን 😊
@shebireketema2337
@shebireketema2337 6 месяцев назад
ካልሳቅህ አልቅሶ አይገፋም።
@nets5773
@nets5773 6 месяцев назад
😂
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 6 месяцев назад
ምነው ወንድሜ አረ ጠላትህ ይውደቅ ባያዩህ ይተውት በዚህ ብርድ :: ሆይ 😳….
@nets5773
@nets5773 6 месяцев назад
😂በዚህ ብርድስ ጠላትም አይውደቅ:: 😊. አመሰግናለሁ 😊
@mnur21
@mnur21 6 месяцев назад
ኑሮህን ልታሸንፍ ኖርዌይ ገብተህ ኑሮህ ተናጋ
@nets5773
@nets5773 6 месяцев назад
ሁለት ስህተት 😊
Далее
ይህንን አልጠበኩም ነበር
12:17
Просмотров 64 тыс.
Never Pull a Frozen Crocodile Out of Ice
9:05
Просмотров 8 млн