Тёмный

Reyot የአደባባዩ ምሁር ፕሮፌስር መስፍን ወልደማርያም አርፈዋል። ዶ/ር ደረጀ ዘለቀ እና ቴዎድሮስ ጸጋዬ አስተዋጽኦዎቻቸውን ይቃኛሉ። 09/30/20 

Reyot
Подписаться 263 тыс.
Просмотров 31 тыс.
50% 1

Reyot - ርዕዮት: የአደባባዩ ምሁር ፕሮፌስር መስፍን ወልደማርያም አርፈዋል። ዶ/ር ደረጀ ዘለቀ እና ቴዎድሮስ ጸጋዬ አስተዋጽኦዎቻቸውን ይቃኛሉ። 09/ 30/20
#ReyotMedia #TewodrosTsegaye #DrDerejeZeleke #Ethiopia #AddisAbaba

Развлечения

Опубликовано:

 

29 сен 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 83   
@user-yv4te8rf4l
@user-yv4te8rf4l 3 года назад
የኔታ መስፍን ወልደ ማርያም ነፍስ ይማርልኝ ቴዲ፣ ዶክተር ደረጀ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏
@tediberehe9460
@tediberehe9460 3 года назад
ቴዲ ሪዮት በርታ የኢትዮጵያ ትንሳኤ ደርሷል ደረጄም ባልደራስን አግዝ
@BirhanuD
@BirhanuD 3 года назад
ፕሮፌሰር መስፍን ነብስ ይማር በሂወት ዘመናቸው ለአገራቸው ሰርተዋል ዶክተር ደረጀ ከሚዲያ ርቀሀል በዚህ ሰአት ሀሳብህ ያስፈልጋል ኢትዮጵያዊነትን ስለምትወድ አገራችን በዚህ ጊዜ ሙሁሮቿን ትፈልጋለች !
@takelealemu1484
@takelealemu1484 3 года назад
ነፍስ ይማር ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ፣ እንኳ ን ደህና መጡ ዶክተር ደረጀ !!!
@melelo1062
@melelo1062 3 года назад
Thank you riyot media (Teddy). Dr. Dereje is the next professor Mesfin for Ethiopia.
@user-rz1mx6sv5o
@user-rz1mx6sv5o 3 года назад
ነብስ ይማር
@onelove7096
@onelove7096 3 года назад
Dr Dereje he is among Enlighted Ethiopian scholar big respect we need more of him.
@antenehhailubekele3478
@antenehhailubekele3478 3 года назад
ለደፋሩ ምሁር እረዝሞለት እድሜው አይነፃፀርም ከአፈንጋጭ ከአዳሜው አንድ የምለው ልሂቅ ተሟጋች ወገኔ ምድር ታክታው ኖሮ ከልቡ ተሟግቶ አረፈ መስፍኔ። ለደፋሩ ምሁር እድሜው እረዝሞለት ከአድርባይ አተይይ ፀድቶ ከመወስለት አንድ የምለው ልሂቅ ኗሪው ቢያኮስሰው ፈጣሪውን ናፍቆ እያስለመለመ እራቅ አለ ከሰው። ማንም ሞተ አይበል መስፍኔ ባረፈ ሰነፉ ነው በቁም የተረፈረፈ ምሁሬ ህያው ነው በተጋፋጭ ግብሩ ማዘን ሳናበዛ ገድሉን በማወደስ እንዘምር ለክብሩ። ለፕሮፌሰር መስፍን ወ/ማርያም ክብር የተፃፈ ቅኔ
@juglasbonbos
@juglasbonbos 3 года назад
እውነትም የአደባዩ ምሁር! ስለኢትዮጵያ ኖረው ስለኢትዮጵያ የሞቱ
@ababaalamo1041
@ababaalamo1041 3 года назад
ዶ/ር ደረጀ ዘለቀ እደአንተእውነተኛ ያብዞልን😍
@abebagetachew3293
@abebagetachew3293 3 года назад
Dr derege after long time ye ethio poltica yasarerew ,ayzon le hulum ken alew much love & big respectbfor both of you
@zerihuntefera1824
@zerihuntefera1824 3 года назад
Prof Mesfin was a rare intellect and personality. He is a symbol of courage and determination. He challenged authority from King Haile Sellase to PM Abiy Ahmed. He loved Ethiopia and the people. And he proved that in his long life until his last breath. A giant has fallen. RIP!
@solomonkinfu7691
@solomonkinfu7691 3 года назад
በኦነጉ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ ተማሪዎች 303 ቀን ሆናቸው መቼም ቢሆን አንረሳችሁም
@tiyinttufe8020
@tiyinttufe8020 3 года назад
Dr Dereje I appreciate your deep knowledge, patriotic behavior and the way you see things is very great and i proud of you !
@ethiopiafirst1226
@ethiopiafirst1226 3 года назад
Dr derja we missed you youare important person Ethiopians poltics .
@bewunetud1466
@bewunetud1466 3 года назад
"ልቤ ወደቀ!!!" same here🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️
@woinshettesfaye6896
@woinshettesfaye6896 3 года назад
ቴዲየ እኒያን ታላቅ ሰዉ እልፈት አስመልክተህ እጅግ በምወደውና በማከብረው አንደበተ ርዕቱው ዶ/ር ደረጀ እይታ ምን እንደሚመስል አጭርም ቢሆን እናመሰግናለን ነፍሳቸውን ይማርልን ታሪካቸውን አጉልቶ የሚናገርና የሚዘክር ትውልድ ይስጠን
@meronwg9509
@meronwg9509 3 года назад
ፕሮፊሴር መስፍን የኢትዮጵያን ጀግና እግዚአብሄር ነፍሶን በገነት ያኑሮት ዶክተር ደረጀ እይዞህ በርታ ሁላችንም የሳቾን ኮቴ ተከትለን የሀግራችንን በተጠንቀቅ መጠበቅ አለብን ብዬ እላለሁ : :
@tiyinttufe8020
@tiyinttufe8020 3 года назад
Tedy , The point you pick about Pro. Mesfin (even he do not hesitate to critics his community) is very ..very unique quality !!
@Lynn.Avery.
@Lynn.Avery. 3 года назад
እግዚአብሔር የልቡን እይታ አይኑን ነሳው። ተመስገን አምላኬ።
@eyrusalemkibret2063
@eyrusalemkibret2063 3 года назад
ውድ አባታችን ፕሮፌስር መስፍን የኡትዬጽያ ጀግና እናመስግናአለን ስለእኛ ያደረጉልን ነገር ሁሉ ዘላለም በህሊናችን ይኖራል !!!! ጌታ በገነት ያኑርልን !!! ጽናትንም ይስጠን !!!
@inhimwelive2554
@inhimwelive2554 3 года назад
With his passing, Ethiopia has lost a legend who did so much, made epic contribution to a better future 🙏throughout his life, he exhibited courage, truth and utter conviction that basic human rights and equality should define any society. He had been a voice to the voiceless throughout his entire life. Prof Mesfin, you will be remembered for years to come🙏🙏 Thank you Teddy and Dere for paying respect to the giant intellectual, devoted Ethiopianist . May his soul rest in peace 🙏🙏
@enushsenait6018
@enushsenait6018 3 года назад
Tedye tebarek!
@kassahundemissie6717
@kassahundemissie6717 3 года назад
Dr dereje zeleke u r hero too!!!!!
@yosephkidane7063
@yosephkidane7063 3 года назад
የኔታ ትልቅ አባት ለአገር ተቆርቃሪ ሙሁር ነው ያጣነው ነብስ ይማር
@taitubesu7207
@taitubesu7207 3 года назад
ዶ/ር ደረጀ ከሚዲያ ላይ ጠፍተህ ነበር እንካን ደህና መጣህ:: በተረፈ ትልቅ አንጋፋ ፕሮፌሰርን ማጣታችን ያስዝናል :: ነፍሳቸውን ጌታ በገነት ያኑርልን
@MyD1010
@MyD1010 3 года назад
በእዚህ ከባድ ዘመን እኚህን ውድ እና ደፋር ኢትዮጵያዊ ማጣታችን ያሳዝናል። በወጣትነት እድሜያቸው ብዙ ሠው ያልደፈረውን የሀገሪቱን ችግሮች የተጋፈጡ ደፋር ሠው ነበሩ ፕሮፌሰሩ እንደ ወጣት ወጣትነታቸው የሚጠይቀውን የእድሜ ድርሻ ተወጥተዋል፣ በአብዬቱም ወቅት እንዲሁ ግንባር ቀደም ሆነው መድረኩ ላይ ታይተዋል፣ ስህተትም ይሁን ትክክል ከማንም በተሻለ ሃሳባቸውን እና ያመኑበትን ከመናገር ወደኃላ ያላሉ ብልህ ሠው ነበሩ፣ Character Assignation ግለስብዕናን የማጠልሸት ባህል ብዙ ብዙ ቢባሉም ሠውዬው ከሁሉ የበለጠ ሃሳብን በነፃነት በመግለፅ ብዙዎቻችንን በልጠውናል። ነፍሳቸውን በእረፍት ያኑርልን ለቤተሰቦቻቸውም ፅናትን ይስጥልን
@fetleworkdemissie2279
@fetleworkdemissie2279 3 года назад
በጣም እናመሰግናለን ነፍሰ ይማር
@user-ls8bj6kx8u
@user-ls8bj6kx8u 3 года назад
Prof. Was one of the very few thinkers we have in our politics. So sad. RIP.
@asmaretsegaye5296
@asmaretsegaye5296 3 года назад
ቴዲ ምናለበት ዶክተር ደረጀን በተለያዩ ወቅታዊ ጉዳዬች ላይ ብትጋብዘዉ
@alexandrociero953
@alexandrociero953 3 года назад
Bravo doctor Tebarek egziabher yitebikeh!!!
@yesewzer4687
@yesewzer4687 3 года назад
ጭንቅላት እንጂ ሆድ የሌለው የልብ ኢትዮጵያዊ ዛሬ ሳይደክመው አረፈ
@alemeykassa2079
@alemeykassa2079 3 года назад
Free Eskinder Nega : free sentahyu chikol : free aster seyoum : free ledetu aylew :
@meronwg9509
@meronwg9509 3 года назад
ቴዲ ንፅ እትዮጵያው በርታ እዉነት ነው እይሙም: :
@tiyinttufe8020
@tiyinttufe8020 3 года назад
RIP Pro. Mesfin but who may replace him ??
@abebetaddesse4953
@abebetaddesse4953 3 года назад
...ወንድሞቼ እንዳላችሁት፤ ሥርዓቱ ና የሥርዓቱ ተዋናዮች በሕይወት እያሉ ምን ያህል ሲዘረጥጧቸው ና ሞታቸውን ሲመኙ እንደ ነበር ግልፅ ነው! ዛሬም ሞተው በማህማበራዊ ድረ-ገፅ ላይ ያየሁት ነገር ከልምዳቸው አንፃር ባልገረምም፤ ንዴት ና ጥላቻዬ ግን ጨምሯል! ለመሆኑ እነኚህ ጉዶች በዕርግጥ ሰዎች ናቸውን? አንድ ሰው እኮ እምነት ወይም ሃይማኖት ላይኖረው ይችላል ግን እንዴት በተፈጥሮ ያለውን ሰው መሆንን ያጣዋል? ወይም እንዴት ይወሰድበታል? ሰብኣዊነቱንስ በምን መልኩ ያጣል? ሞራል አልባ እንሰሳስ እንዴት ሆነ?
@karensami3113
@karensami3113 3 года назад
ቴዲ ለዶ/ር ደረጀ ዘለቀ ንገረው ባልደራስን አግዝ በለው!!!
@ethiopiafirst1226
@ethiopiafirst1226 3 года назад
Sisaye and mesaye you take alesson from this pls
@workugashaw6948
@workugashaw6948 3 года назад
ትልቅ ሰው ማክበር ዳገት የሆነበት ትውልድ ትልቅ ሰው አያፈራም! ለማዕረጉማ ብዙ ፕሮፌሰሮች አሉን፤ ከጓዳቸው አልወጡም እንጂ... መማርም ማዕረግም ዋጋ የሚኖረው መሬት ላይ ሲወርድ፤ ለአደባባይ ክርክር ሲተርፍ ነው... ፕሮፍ ይህን ነው ሲኖሩት የነበረው፤ ያመኑበትን ማን ምን ይለኛል ሳይሉ ሲናገሩ... ወገኔ... ብንታደል ከሳቸው ብዙ እንማር ነበር ... እጣ ፈንታችን ግን ትልልቆችን ማንቋሸሽ ሆነ። ቁጥቋጦ ሆነን ሳለ ዋርካን የመናቅ አባዜ... ይሄን ነው እኮ እሳቸውም "መክሸፍ..." ያሉት...
@user-fy4dh3de7b
@user-fy4dh3de7b 3 года назад
ታላቅ ሰው ፕሮፌሰር መስፍን ነፍስ ይማር😥😥😥
@tinsuuuuuuuu
@tinsuuuuuuuu 3 года назад
ዶ/ር ደረጄ ለርሶ ትልቅ አክብሮት አለኝ
@nassauevents2670
@nassauevents2670 3 года назад
Our condolences to their families. One of the concern, we can't forget about Professor Mesfin is, he was the most privileged man during the same genoceist butcher in Zimbabwe, supporter and privileged adviser to the animal, while many Ethiopians were being killed, tortured, the country being destroyed, to the extent of dehumanising the Ethiopian society. He was living a comfortable life. If this isn't true happy to accept criticism. He didn't make any noise. His awakening came, when he lost all hope of replacing the butcher. It is good he was trying to do something during the woyanee genociest group. We need to look at personalities objectively. Tomorrow, Ethiopians may start making the Meson, Eprp, shabia, and all these shallow , power greedy political characters as intelligent change-makers for Ethiopia. We Ethiopians we have a long way to learn our setbacks, and start with a new mind and sense of responsibility. Let us stop being confused by foreign political philosophy, but let us find a sound governing system based on our history, multi-culture, multi-religion, multilingual one country and civilised human characteristics base governing system. Victory for Ethiopians and Ethiopia.
@abebeyibeyin664
@abebeyibeyin664 3 года назад
ዶር ደረጀ እናመሠግናለን ቴዲ ቴዲ ነው
@wubishetgugsaa8782
@wubishetgugsaa8782 3 года назад
The greatest thinking brain of mesfin woldemaryam has ceased to think.
@user-melakuhab
@user-melakuhab 3 года назад
ኧረ ቴዳ እሄን ዶክተር በሌላ ጉዳይ አቅርብው እባክህ በተለይ በዜና መፅሔትህ ላይ እባክህ
@BS-fk5rm
@BS-fk5rm 3 года назад
We chew gud
@bisratestifanos809
@bisratestifanos809 3 года назад
Ethiopia has lost of its beloved son one who is a great scholar,states man,human rights fighter and above all a prolific writer. May his soul rest in peace.
@user-hh2kt1ef8z
@user-hh2kt1ef8z 3 года назад
ድጋፍ ላረጋችሁልኝ በሙሉ አመሰግናለሁ
@user-fy4dh3de7b
@user-fy4dh3de7b 3 года назад
ይገባሀል በርታ ቀጥልበት ከቻልክ ግጥም እና ዜማ ላይ ተጠንቀቅ እንደ ዘመኑ ዛሬ ተሰምቶ ነገ የሚጠፋ ሥራ እንዳሰራ አቅም አለክ 👌
@_mengistu7202
@_mengistu7202 3 года назад
ፕሮፌሰር መስፍን ምስለ ኢትዮጵያ የጀግንነት ልኬት የሀቅ ማሳያ የትዉልድ መግሪያ የትናንት መነፅር ነገን አመላካች እዉነተኛ ምሁር አተጥታለች ሀገሬ ተከባለች ባዘን በአፀደ ገነትህ አንተዉ ጠብቅልን
@BS-fk5rm
@BS-fk5rm 3 года назад
What about the so called 60 wochu baleseltanat?
@emebetalhadi5836
@emebetalhadi5836 3 года назад
ለኢትዮጵያ ምንም ያላበረከቱ ዘፋኞች ሲሞቱ ሬዲዮም ቴሌቪዥንም በሻማና በinstrumental ሲያዝተዛዝኑ ከርመው አሁን መስፍን ወ/ማርያምን የመሠለ ያገር ዋርካ ሲወድቅ ከተረኞች ጋር ማሽቃበጡን ቀጥለውበታል
@ashagerderso1556
@ashagerderso1556 3 года назад
RIP
@yohannesgmedfu8100
@yohannesgmedfu8100 3 года назад
ይኸ ሰውየ የኔታ የሚል ማዕረግ ሰጥቶአቸዋል ልበል? ከዚህ በፊት በዚህ ሲጠሩ ሰምቼ አላውቅም።
@hiwottesfaye745
@hiwottesfaye745 3 года назад
d/ru Yawera
@embetmasresha4254
@embetmasresha4254 3 года назад
Legi metsnanat yehun
@eyesusgetanew3346
@eyesusgetanew3346 3 года назад
አሁን እየሖነ ያለው የአገዛዝ(መንግስት) በርግጥም የኔታ መስፍን በምሳሌ የገለፁት የባቡሩ ጉዞ ጉዳይ በግልፅ እየታየ ነው፣መሪውን የያዘው ሾፌር(የሐገር መሪ ) አሁን ሊነቃ ሊሰማ ሊያዳምጥ ግራና ቀኙን ስመለከት ይገባዋል!!! በእምነት እና በተስፉ በፅናት የወደፊትን እጣ ተስፋ ወይም ገጠመኝ መተንበይና መናገር እጅግ መልካም ነገር ነው፣ሆኖም ግን አለቃውን ወይም ባቡሩን የሠራው ቴክኒካዊ ነገሩን የሚያውቀው ባቡሩ ችግር ላይ ነው ባቡሩን አቁሙት፣ቢነዳ ከባድ የሆነ በሠውና በንብረት ላይ አደጋ ያመጣል እያለ ድምጹን ከፍ አድርጎ እየጮሀ ነገር ግን ዝም ብሎ ሕጋዊ የመንዳት(የማሽከርከር) ፈቃድ አለኝ ተብሎ ሁሉን የማውቀው እኔ ነኝ በማለት ሐገሪቱ ከፍ ትላለች የብልፅግና ዘመን ነው እያሉ መናገርና ማውራት ግብዝነት እና ከንቱ መለፍለፍ ነው፣!! ሕዝቡን የተሸከመው መርከብ አደጋ ላይ ነው!!!ካፒቴኑ አዳምጥ፣ በጥፋቱ ሁሉም ተጠቂ ይሆናል፣ነፍሰውትን ጌታ ይቀበል!! ስለ የኔታ መስፍን የተመለከትኩት ነገር ቢኖር በአንድ በአመኑበት ጉዳይ ላይ በሙሉ ልባቸው የሚደግፋ ሲሆኑ በነገሩ ሳይምኑበት ሲቀሩ ደግሞ ያለምንም ይሉኝታ በበቂ በምክንያት አስደግፈው ሙሉ ተቃውሞቸውን የሚናገሩ ታላቅ የአቋም ሠው ነበሩ!!ይሕ ባሕርያቸው ከብዙ ኢትዮጵያኖች ልዩ ያደርገቸዋል፣ለተጠቃና ለተጎዳ በራሳቸው መረዳት ሲገነዘቡ ድምፃቸውን ከፍ አድርገው የሚናገሩ ነበሩ፣ግልፅ ታላቅ ኢትዮጵያዊ ነበሩ፣ሰወችን ያምናሉ፣ ይደግፋሉ፣ያመኖቸውን ሰወች(ቡድን) ታማኝነታቸውን አጓድልዋለ ብለው ሲያምኑ በድፍረት ይናገራሉ ፣የገስፃሉ፣ይተቻሉ፣ ሌላው የሚገርመኝ ነገር ፣ትጋታቸው፣የውስጥ አቅምና ጉልበታቸው፣እስከ ወደቁበት ሳምንት በትጋት የሚሠሩ፣ታታሪ ታላቅ ሰው ነበሩ፣ ታላቁ ቴዲያችንም ሆነ ዶር የማክብራችሁ እና ነገር የገባችሁ ታላቅ የነገረ ለጆች ናችሁ፣በርቱ በርቱ፣
@alexandershiferaw4082
@alexandershiferaw4082 3 года назад
አቻምየለህ የሚከሳቸው በሀሰት ይመስለኛል!
@danimario1325
@danimario1325 3 года назад
ፕሮፌሰር መስፍን አንዱና ብቸኛው እውነተኛ ምሁር ብል ድፈርት አይሆንብኝም።
@getachewkebede5632
@getachewkebede5632 3 года назад
ፕሮፌሰሩ ለኢትዮጵያ አንድነት ሲፋለሙ የኖሩ፤ የሞገቱ፤ የድሃ እስትንፋስ ናቸው
@wedichala263
@wedichala263 3 года назад
አይ !ደረጀ ዲጂታል ጉሮኖ ውስጥ ሊነኩሩህ ነው። ጠንቀቅ በል። ኘሮፌሰሰር አገር በቀል ጀግናችን ነው።
@andargnega1633
@andargnega1633 3 года назад
ለምን 80ግዚ አይሞትም አማራ የለም ብሎ የተናገረ ሽማግሌ ነበር!! እንኳን ግልብጥ አለ!!!
@berhanuwassihun1066
@berhanuwassihun1066 3 года назад
A poisonous snake...
@ataddele4971
@ataddele4971 3 года назад
ማረፋቸው መልካም ነው። እየታመሙ ሰለነበሩ። መከፋፈል ክህደትን በሁለት ቢላዋ መብላት ያወረሱን ለጋሲያቸው ነበረና ይዘውት ሂደው ከሆነ ጥሩ ነው።
@dimvidpro
@dimvidpro 3 года назад
የዉጪ ጠላት አጀንዳ አንግቦ ዐማራን የመበታተን ተልዕኮዉ ከሽፎ ግን ሲያስገድል 90 ዓመት በሥቃይ ኖሮ ሲኦል ገብቷል። የኢትዮጵያ ትንሣኤ ተጀመረ።
@abel3188
@abel3188 3 года назад
❗️❗️Tesadabiw doctor, it is like you have your doctorate with insult 😂❗️
@inhimwelive2554
@inhimwelive2554 3 года назад
@Abel 🙏🙏 a little advice, if a conversation or a debate is beyond what you can comprehend, then you should do independent research and upgrade your knowledge. Perhaps Dr Dereje’s comment is out of your depth. If you go on RU-vid and see all other interviews, you would know you are actually listening to a proper academicians!
@ateheneshmola6849
@ateheneshmola6849 3 года назад
👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎🤪😝😝😝
@rahmahamid7333
@rahmahamid7333 3 года назад
ፕሮፊሰሩ አማራ ጠል መሆናቸው ግን የማይረሳ ነው
@user-fy4dh3de7b
@user-fy4dh3de7b 3 года назад
አማራ በአርባ ጉጉ መታርዱን ኢሰመጉ የሰባዊ መብት አቋቁመው ለአለም የአማራን ጭቆና ያጋለጡትንስ ታውቂያለሽ
@TedYohannes
@TedYohannes 3 года назад
ቴዲ ለመጀመሪያ ባንተ አፈርኩኝ አዘንኩኝ " ትልቁ ዳቦ ሊጥ ሆነ " ሆነ ነገሩ. እድሜ ልካቸው አማራ የሚባል ብሔር ዘር ባህል የለም ብለው የካዱት እንዴት ደፍራችሁ ሳትነጋገሩበት ያጠፉት ጥፋት የአማራ ሕዝብ ምን ያህል በደል ካደረሱበት ስርዓት ተደምረው ምን ያህል የአማራ ሕዝብ የበደሉ ነበሩ
@adugnatesfaye3280
@adugnatesfaye3280 3 года назад
አባባላቸው በሌላ context ነው። ያንን ሳንረዳ የአማራ ብሔር ደጋፊዎች ከመለስ ጋር ያደረጉትን ውይይት ደግሞ መመልከት ጥሩ ነው ። አማራ የለም ሲሉ አማራ ማለት ኢትዮጵያ ነው ለማለት ነው እንጂ አማራ ለመጉዳት ነበር ብዬ አላምንም ።
@user-fy4dh3de7b
@user-fy4dh3de7b 3 года назад
ደጉ አደረጉ
@yosephnigatu5994
@yosephnigatu5994 3 года назад
ልቤ ወደቀ ? ጉረኛ
@user-fy4dh3de7b
@user-fy4dh3de7b 3 года назад
መብቱ ነው
@inhimwelive2554
@inhimwelive2554 3 года назад
@Yoseph Nigatu 🙏🙏 are we not allowed to feel sad about the death of someone who we deeply respect? Having compassion and empathy is a sigh of being a healthy human being. You should try it 🙏❣️
@aselefechgirma4908
@aselefechgirma4908 3 года назад
RIP
Далее
Symmetrical face⁉️🤔 #beauty
00:15
Просмотров 3,1 млн
На фейсконтроле 💂
09:41
Просмотров 718 тыс.
Вы так любезны
0:16
Просмотров 3,6 млн
УДИВИЛА ПАРНЯ🤯👏
0:20
Просмотров 5 млн
Вы так любезны
0:16
Просмотров 3,6 млн
Дрифт на самолёте
0:16
Просмотров 1,2 млн