Тёмный
No video :(

Seifu on EBS: ህጻን ልጃቸውን በሞት ያጡት አሳዛኝ ጥንዶች ለቅሶ አቋርጠው ስቱድዮ ተገኙ 

Seifu ON EBS
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 279 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

21 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 3,6 тыс.   
@tube551
@tube551 4 года назад
አይዞሽ ማማየ በሆድሽ የያሽው ልጅ ደስታሽን ይቀይርልሻል
@katihalala3201
@katihalala3201 4 года назад
Ewunti bileshale
@ghfghfhjhgh911
@ghfghfhjhgh911 4 года назад
Bitikikill
@user-ns9ey2pf7g
@user-ns9ey2pf7g 4 года назад
ነብስ ይማር እፍፍፍፍፍፍ
@khadijahs4781
@khadijahs4781 4 года назад
😭😭😭💔💔💔
@hohohoho3149
@hohohoho3149 4 года назад
በጣም ነው ያስለቀሰኝ እናት አባት እግዚአብሔር ያፅናቹ ማርኪዬ ነፍስ ይማር አልልሽም ምክንያቱም መንግስት ሰማያትን የናተነችና እናቴ በሆድሽ ያለው ፅንስ እጥፍ ድርብ ያድርግልሻ ደስታሽን ለጌታ ምንም አይሳነውም አይዞሽ
@tesfatube8265
@tesfatube8265 4 года назад
በጣም ያሳዝናል ኡፍፍ😢😢 እንኳን ለቤተሰብ ለእኛ እራሱ ሰቀቀን ነው አልቻልኩም😢 የኔ እናት ፅናቱን ይስጣችሁ
@hadratube4986
@hadratube4986 4 года назад
በጣም 😭😭😭
@user-ee9yl4om1w
@user-ee9yl4om1w 4 года назад
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ ሆድሽ ላይ ያለው ልጅ መደስቻሽ ይሁን ውድ ኢትዮጵያውያን ከክፉ ነገር ይስውራችሁ እስኪ ስብክራይብ ግጩን አመስግኔለሁ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-nyTc_dUuAFs.html
@user-dt8fi6el9w
@user-dt8fi6el9w 4 года назад
ወላሂይ ይከብዳል እሁላችንም ቤት እያንኮኮ ነው እኔ በፊት ምንም አይመስለኝም ነበረ ወንድሜ ለትንሽ ነው የተረፈው የአላህ እረ ምን ይሻላል
@konjokonjit9626
@konjokonjit9626 4 года назад
Very sad. Stay strong. May she Rest in Heaven!
@eacdexafd4383
@eacdexafd4383 4 года назад
💔 ልቤ ተሰበረ የኔ እናት ከባድ ነው 😭😭😭😭 ፅናቱን ብርታቱን ይስጣችሁ
@yonione8546
@yonione8546 4 года назад
ፈጣሪ መፅናናትን ይስጣቹ በጣም ያማል 😭💔💔💔😭😭😭
@shewalove6943
@shewalove6943 4 года назад
የኔ እናት የማህፀንሽ ምትክ ደስታ ይሁንሽ። የመድሀኒአለም ያለህ.እፍፍፍ
@ivataiwan2068
@ivataiwan2068 4 года назад
እዚህ ውጭ አገር መኪና እንዴት እንደሚነዳ ቢያዮ የኢትዮጵያ ሾፌሮች አህያ መሆናቸው ይገባቸው ነበር ።
@helina3753
@helina3753 4 года назад
Thanks አህያ ይሻላል
@handaproduction2279
@handaproduction2279 4 года назад
አህያ አይሻልም? እኔ አሜሪካን ሀገር ነው የሚኖረው:አሁን ኢትዮጵያ ለእረፍት መጥቼ:ሾፌር ሳይሆን :ዝንጀሮ ሲነዳ :ነው ያየሁት:የኢትዮጵያ:ሾፌር :በጠቅላላ:ታስሮ:ቤንዚን:ተርከፍክፎ:ማቃጠል:ነበር!
@mimilema2816
@mimilema2816 4 года назад
@@handaproduction2279 ይመስለኛል ጠጥተው ነው መሠለኝ ሚነዱት ስንቱ ነው የጨረሱብን እፉ ኮረና ፈራን እንጂ ኢትዮጵያ ውስጥ ኮረና የመኪና አደጋ ነው 😢😢😢😢😢
@covid-nm1kq
@covid-nm1kq 4 года назад
አለምን ያጨናነኩ ኮሮና ነኝ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-DcDHrHBporI.html
@kidistamanuel9729
@kidistamanuel9729 4 года назад
100% Donkey kimer
@binthussaintube5559
@binthussaintube5559 4 года назад
የኔ እናት ፈጣሪ ትእግሥቱን ይሥጥሽ ለበጎነው ያረቢ ያማል አላህ ከደዚህ አይነት አደጋ ይጠብቀን
@jenajena3395
@jenajena3395 4 года назад
በጣም ያሣዝናል 😭😭 እባካችሁ ከእግዛብሄር ጋር ጥንቃቄ አድርጉ አሽከርካሪዎች በእውነት አብዛኛው ሞት በትራፊክ አደጋ ነው እባካችሁ ሹፌሮች የሠው ሂይወት እደ ቀላል አትቁጠሩ እራሣችሁን በዛ ቦታ አድርጋችሁ አሥቡት በጣም ከባድ ነው እግዛብሄር ያፅናችሁ
@user-pk8cj9qo9y
@user-pk8cj9qo9y 4 года назад
በእዉነት እኔም የዚህ ገፈት ቀማሽ ነበርኩ የ4ኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ ጠዋት ዳቦ ግዢ ተብዬ ልገዛ ስሻገር መኪናዉ ገጨኝ ሆስፒታል ገብቼ በ2 ቀኔ ነዉ የነቃዉት ከፍተኛ ጉዳት ነበር የደረሰብኝ እግሬ ተጎድቶ በክራች ነበር ምሄደዉ በሱ ቸርነት ለዚህ የበቃዉት እናንተንም ፈጣሪ ጽናቱን ይስጣችሁ
@ethio3515
@ethio3515 4 года назад
እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ ወይ አተረፈህ
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 4 года назад
ተመስገን ፈጣሪ አተረፈሽ
@iloveyouethiopian3936
@iloveyouethiopian3936 4 года назад
እንኳን በደህና እግዚአብሔር አምላክ አተረፈሽ ማር
@touruktube3145
@touruktube3145 4 года назад
መንጃ ፍቃድ ነዳጅ መስጫው የቱ እንደሆነ ሳያቁት ነው የሚሰጣቸው ሙስና ሳይቆም የትራፊክ አደጋ ይቆማል ማለት ዘበት ነው
@Kwt-dw1wb
@Kwt-dw1wb 4 года назад
እውነት ነው
@me-fs4yy
@me-fs4yy 4 года назад
Tour UK tube .....absolutely you right ! Violent driver can not be off from the road , unless stopped bravery’s in police or driving license department.
@fadelnahle6289
@fadelnahle6289 4 года назад
በትክክል 😢😢😢
@touruktube3145
@touruktube3145 4 года назад
@@me-fs4yy I know someone who has not educated even if kindergarten but he has driving licence but in Ethiopia legal requirement is you should have to learn up to Elementary.
@karamaravictory3619
@karamaravictory3619 4 года назад
የነዚህን ወላጆች ጥንካሬ በጣም የሚገርም ነው። በኛ ይብቃ ብለው ለህዝባቸው ለማዳን ቆርጠው መነሳታቸው የዘመናችን ጀግናች ናቸው ። ፈጣሪ ያፅናችሁ
@senaytsenayt3312
@senaytsenayt3312 4 года назад
የኔ እህት ኣለህ ያፅነነሸ ኢነሊላለህ ወኢነኢለይከ ራጂኡ
@user-dq2qh7gi4n
@user-dq2qh7gi4n 4 года назад
አይዞሸ የኔ እናት በሆዲሸ ያያሸውን አላሁ ተአላ ይባረከልሸ 😭😭😭 እፉፉፉ ከባዲነው
@tig1760
@tig1760 4 года назад
እረ ሀዘኑ ከባድ ነው እህቴ ለቅሶሽ ለቅሶዬ ነው እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ
@user-ow7yw4yw1y
@user-ow7yw4yw1y 4 года назад
ኡፍፍፍፍፍፍ ነብሱዋን ዪማራት
@betyfikr2807
@betyfikr2807 4 года назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ እናት በእውነት ከባዱ እንባዬን በቆጣጠር አቃተኝ በፌስብክ ከአየሆት ጀምሮ በአይኔ ትመጣብኛለች የኔ እናት ወንድሜ ጽናቱን ይስጣቹሁ ለወገን ዘመድ በሙሉ በርግጥ በጣም ይከብዳል እግዚአብሔር ከነደዝህ ያለ ነገር ይጠብቀን
@lovelyhouse9548
@lovelyhouse9548 4 года назад
ውይ ውይ በጣም ያማል በጣም ነው ሀዘናችሁ የተስማኝ እግዚያብሔር ያፅናችሁ የመኪና አሽክርካሪዋች እባካችሁ ፍጥነታችሁን አደጋ ከሚያመጡ ማንኞውም ነገር ቅድመ እይታ አይታችሁ ፍጥነት ቀንሱ ጭንቅላታችሁን አስሩት: መኪና መንዳት የጭንቅልት( የአይምሮ ስራ ነው አይናችሁም አብሮ ይስራ (Awareness) በተፈቀደላችሁ ፍጥነት ከነዳችሁ አደጋ ይቀንሳል:: መቼም አይፍረድ እግዚአብሔር ይጠብቀን: አደጋውን የፈፀመውም ሹፌርመቼም ስቃይ ነው ለሱም እንቅልፍ የለውም እደጋ ከመፈፀሙ በፊት ለአሽከርካሪዋች የማያዳግም ቅጣት እንዲቀበሉ መንግስት ህግ አስቀምጦ መስራት አለበት ህዝባችንም ጭምር::
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 4 года назад
*እምየ ቅድስት ድንግል ማሪያም ፅናቱን ይስጣችሁ !በጣም ያብሳጫል በመኪና መሞት እፍየ የኔ አበባ መልካም እርፍት !*
@samiiraabdalla9866
@samiiraabdalla9866 4 года назад
እግዚአብሔር ያፅናችሁ የልጅ ሀዘን ይከብዳል በርች ድንግል ታበርታሽ። በሚመጣው ልጅሽ መፅናኝ ያርግልሽ
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 4 года назад
@@samiiraabdalla9866 *አሜን!*
@serkalemmihiretu
@serkalemmihiretu 4 года назад
Amen bewenwt
@user-eq6ph8ji4r
@user-eq6ph8ji4r 4 года назад
እኔምለው ዲስ ላይክ የምታረጉ ስወች ስው ናቹህ በእግዚአብሔር እደዚህ ብላ እያለቀስይ ወላድቱ አታሳዝናቹህ በሆድሽ ያለውን እግዚአብሔር ይባርክልሽ የኔ እናት ፅናቱን ይስጣቹህ ውድ ያገሬ ልጆች ከደዚህ አይነት አደጋ ይስወረን 😭😭😭😭😭😭
@user-fl3hz2wt6d
@user-fl3hz2wt6d 4 года назад
የኔም ጥያቄ ነው ሁሌም
@samlovesam5204
@samlovesam5204 4 года назад
የጭንቅላት ዘገምተኞች ናቸው
@samlovesam5204
@samlovesam5204 4 года назад
እግዛብሄር ያፀናሽ የኔ ናት
@Ms-gy3qg
@Ms-gy3qg 4 года назад
አሚን
@hannatessema3206
@hannatessema3206 4 года назад
ስው ላይክ የሚያደርገው በሆነው ነገር ተደስቶ ሳይሆን ባየው ነገር ስለተማረበት ነው መቼም ይህንን ፕሮግራም ያየ ብዙ ይማራል እኔም ላይክ አደርገዋለው ምክንያቱም ብዙ ተምሬበታለው እናንተም እንደዛው
@user-mo2nt3gr5m
@user-mo2nt3gr5m 4 года назад
ልክ ናችሁ በውሣኔያችሁ ኮርቻለሁ ጀግኖች ሌሎችን ለማዳን ከነ ሀዘናችሁ ይሔን እርምጃ በመውሠዳችሁ የብዙዎችን ልብም ይጠግናል ሕማችሁ አሞኛል አሞኛል ሀገራችን ያሉ ሹፌሮች ሁሉ ሊያዪት ይገባል ሥንት ታዳጊዎችን ሥንት አምራቾችን ተነጠቅን
@ouzipistol1703
@ouzipistol1703 4 года назад
Ayezoshe your daughter is in heaven with GOD look down and praying for us thank you seiyfu fantahun for sharing the story!
@titiyeadalij8066
@titiyeadalij8066 4 года назад
ውይኔ በማርያም😥😥😥 እግዚአብሔር ያፅናቹ በሆድሽ ያለው ደስታቹን እጥፍ አርጎ ይመልስላቹ🥺🙏
@merryalshammari2878
@merryalshammari2878 4 года назад
😭😭😭😭😭😭😭
@helenjima5396
@helenjima5396 4 года назад
😭😭😭😭😭🙏
@shawaymazloum2382
@shawaymazloum2382 4 года назад
ማራኪዬ እንቡጥ አበባ እሩጣ ሳጨርስ ተቀጠፈች😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እማዬ በሆድሽ ያለው ፅንስ ሁለት ማራኪዎች አርጎ ፈጣሪ ይካስሽ
@rahemq7fucucucuc720
@rahemq7fucucucuc720 4 года назад
እግዛብሄር መፅናናትን ይስጣቹ የቀሩትንም የጠበቅልህ ጌታ ክብሩ ይስፋ በጣም ይማል ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን ጌታ እባካቹን ውድ ይሀገሬ ልጆች በምትነዱበት ሰአት በጥንቃቄ ንዱ ሀለፊነት ይሰማቹ የራሳቹንም ነፍስ ይሌላውንም ነፍስ ጠብቁ በተረፈ ዲስ ላይክ የምትሰጡ ወይም ጣታቹን ወደ ታች ምታረጉ ጤናማ ነቹ መሆን አለመሆናቹን አረጋግጡ እንዲ አይነቱ አደጋ ሲደርስ አብረን ልናዝን ለነገ ለእኛ ልንፀልይ ይገባናል እንጂ የማይገባ ላይክ ተገቢ አይደለም ጌታ ይቅር ይበላቹ ማስተዋል ይስጣቹ እንካን ለህፃን ልጅ ለ 6 አመት ታዳጊ ይቅርና ለ100 አመት አዛውንት እንዲአይነት አሟሟት ያማል ስለዚ እባካችሁን ወገኖቼ እጃችን የሚፅፈውን እንወቀ የዘራነውን ስለምናጭድ በሰው ሀዘን ልናዝን በደስታ ልንደሰት ይገባናል እንደሰው። በድጋሚ መፅናናቱን ይስጣቹ እናትዬውንም በሰላም ይገላግልሽ የማይሳነው ጌታ የተባረከ ልጅ ይስጥሽ
@user-sq8lx9kq1t
@user-sq8lx9kq1t 4 года назад
አላህ ፅናቱን ይስጣችው በእውነት የመኪና አደጋን ለመቀነስ መሰራት ያለበት ጉዳይ ነው
@amethiopianandiloveethiopi6459
@amethiopianandiloveethiopi6459 4 года назад
በእውነት እንባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ነፋስ ይማረ እፍፍፍ😢😢😢😢😢ፁናቱን ይስጣችሁ
@mimitsige2783
@mimitsige2783 4 года назад
ውይ የኔ ፍቅር እውነት ውርጂብኝ ነው ጌታ ብርታቱን ይስጣችሁ ያማል ልጅን የሚያህል ነገር እረ ወይኔ ኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭
@user-pm2we6rs2t
@user-pm2we6rs2t 4 года назад
ከስት መልስ ከብዙ አመታት በሃላ ከስዊዲን ተመልሳችሁ ይህ ሀዘን በመድረሱ በጣም አዝኛለሁ መራኪን ነፍስ ይማር ከስደት ራሻ ።መንግስት ተብየው የለም እንጂ ካለ ሊያስብበት ግድ ይለዋል እኛም እናስገድደዋለን ።
@fantayemequanent2664
@fantayemequanent2664 4 года назад
እግዚያብሄር ፅናቱን ይስጥሽ😭😭😭😭😭
@endegenaesheta5
@endegenaesheta5 4 года назад
I can’t stop crying it’s painful may god be with this family 😭😭😭
@addisashenafi5420
@addisashenafi5420 4 года назад
Betam lib yinekal ene erasen amemegn 2 lijoch alugn ekuyamoch ye 7 ena 6 amet nachew erasen benesu bota sadergew betam yamal tilanitim zarem malkes hone eyastawesiku egziyabher ke endezi kebad dubida yitebiken yewelede yebelete yakewal ufffffffffff
@covid-nm1kq
@covid-nm1kq 4 года назад
አለምን ያጨናነኩ ኮሮና ነኝ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-DcDHrHBporI.html
@orangebekala4280
@orangebekala4280 4 года назад
I can't stop crying it's painful may god be with this family
@xcdf599
@xcdf599 4 года назад
እፉፉፉፉ በጣም ያሳዝናል አይዞሽ እማዬ እግዛብሄር መፅናናትን ይስጥልን በሆድሽ ያለውን እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ
@user-mo2nt3gr5m
@user-mo2nt3gr5m 4 года назад
አይዞአችሁ ይሔን አምላክ ሊጠቀምበት አሥቦ ይሆናል በእናንተ ብዙ ምሥኪኖችን እንድትታደጉ ሊጠቀምባችሁ ነው እግዛብሔር ያፅናችሁ እንኩዋን ሁሉንም አላታችሁ ጌታ መልካሙን ያድርግላችሁ ወገኖቻችን ሀዘናችሁ ሀዘናችን ነው
@aminatube608
@aminatube608 4 года назад
እኔስ አልቅሼ አልወጣልኝ አለ እነሱስ አንደት ችለውት ነው ቆመው የሚሄዱት ያአሏህህህህህህህ እእእእእ
@yorditube9891
@yorditube9891 4 года назад
እንዴት እንዳስልቀሱኝ እንዚህ ቤተስቦች 😔😔😴😴😴ነብሷን ይማርልን 😥😥😥😰😰😰
@bettyethiolove4745
@bettyethiolove4745 4 года назад
እንኳን እናንተ እኔ እራሱ አልቻልኩም እፍፍፍፍፍፍ ልብ ይሰብራል ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣችሁ በእውነት ከልቤ አዝኛለው😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔
@ermiasengida1980
@ermiasengida1980 4 года назад
እግዚአብሔር አዋቂ ነው የማፅናናት አምላክ ልባችሁን ያፅና ሰላሙን ያብዛላችሁ
@kidstyebereketkidistyebere300
@kidstyebereketkidistyebere300 4 года назад
ኡፍፍፍ በጣም ያሳዝናል ከባድ ነው ፈጣሪ የሚወለደውን ይባርክላችሁ ሀዘናችሁን ያስረሳችሁ ነፍስዋን በአፀደ ገነት ያኑራት
@user-os8sc6mj7y
@user-os8sc6mj7y 4 года назад
ፈጣሪ መንታ መንታ ሠጥቶ ያጥናሽ ያማል።አገራችን የገደለ ቢገደል ኖሮ ሁሉም ለራሡ ሢል ይጠነቀቀ ነበር
@eldana8059
@eldana8059 4 года назад
አውቆ ነው ብለሽ ነው እንዲው ፈርዶባት እንጂ
@hannakidani5102
@hannakidani5102 4 года назад
አሜን ሁለት ይስጣት አምላክ ምንም አይሳነውም
@user-ku3hf2fc4t
@user-ku3hf2fc4t 4 года назад
ቀሰቀሳቹኝ😭😭😭😭😭እኔም ሆዴባሰኝ ነኝ የኔ እናት ገበያ ወታ ቀረችብኝ እኔም በሰው ሀገር ተንከራተትኩ ተረዳሁ ሞቷን😭😭😭😭
@user-kt5zd6tv5m
@user-kt5zd6tv5m 4 года назад
ኣይዞሸ ማማየ 💖💖💖💖 💖💖💖 💖💖 💖
@lubabaloubaba1609
@lubabaloubaba1609 4 года назад
አይዞሽ እህቴዋ አላህ ይሪህማችው አንቺ አላህ ያግዝሽ
@user-hz2zb9lz3c
@user-hz2zb9lz3c 4 года назад
😥😥😥😥
@user-ro6os1lj3n
@user-ro6os1lj3n 4 года назад
አይዞሽ እህቴ 😭😭😭😭😭 አይ እናት ሌያዉም በስደት
@user-xf8vy2lu8k
@user-xf8vy2lu8k 4 года назад
አይዞሽ ማማየ ፅናቱን ይስጥሽ
@AAa-xi5xp
@AAa-xi5xp 4 года назад
እግዚአብሄር ነብሷን በነገት ያኑረው ለናተም ፈፅሞ መፅናናትን ያብዛላችሁ በጣም ያስለቅሳል በውነት ያማል ከልብ
@itsmeeyuhabshaeyu9052
@itsmeeyuhabshaeyu9052 4 года назад
Uffffff እንዴት ያማል በእግዚአብሔር ወይኔ የኔ እናት ውይይይ እግዚአብሔር ፀናቱ ይስጥሽ የእናት አንጀት አይደ ያለሽሽ አውቃለው ህመሙንን እግዚአብሔር ያፁናችሁ
@BasGetachew
@BasGetachew 4 года назад
Imagine being in that mother's position, hearing your child saying "mom! Save me!" And then seeing her dying...I just can't...MAY GOD BE WITH US.🙏🏽
@emanemm3753
@emanemm3753 4 года назад
እፈፉፉ አላህ ሶብሩን ይስጣቹ አንቺንም አላህ በሰላም ይገላግልሽ
@kelemm8046
@kelemm8046 4 года назад
ነፍስ ይማር ፡፡
@ruhetp5865
@ruhetp5865 4 года назад
Amenn Ufff
@user-yi9op2dg5v
@user-yi9op2dg5v 4 года назад
መፅናናትን ይስጣቹ እፍፍፍፍፍፍፍ እኔም እግዚአብሔር ይመስገን 3 እህቶቸ ና ወንድሜ ቅዱስ ሚካኤል አትርፎልኛል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሊዘናቹ ሁሉ እግዚአብሔር ያፅናቹህ
@xigewini7426
@xigewini7426 4 года назад
Offff it’s really painful 😣!!! I can’t stop crying 😢💔😭after I watched this video.i can feel your heart 💔.May our Almighty God grant you the desire of your heart🙏🏾.love from 🇪🇷 🇬🇧
@user-gw4up6qw7n
@user-gw4up6qw7n 4 года назад
ዉይ እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ፅናቱን ይስጣቹህ ወገኖቼ በጣም ያሳዝናል
@user-ee9yl4om1w
@user-ee9yl4om1w 4 года назад
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ ሆድሽ ላይ ያለው ልጅ መደስቻሽ ይሁን ውድ ኢትዮጵያውያን ከክፉ ነገር ይስውራችሁ እስኪ ስብክራይብ ግጩን አመስግኔለሁ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-nyTc_dUuAFs.html
@mesiyedngelleji7967
@mesiyedngelleji7967 4 года назад
መኪና እንዲኖረኝም አልፈልግም ለማራኪ ነብሷን የማር ለናተ መፅናናቱን ይስጣቹ
@user-nr3tl8pw8z
@user-nr3tl8pw8z 4 года назад
በጣም ብርቱ ነዉ ሰዉየዉ የተረፉት ስላሉ እግዚአብሔር ይመስገን አለ እግዚአብሔር ያፅናችሁሁሁ😭😭😭
@sarahzeleke1515
@sarahzeleke1515 4 года назад
The Mom sharing the last moments & sobbing truly heartbreaking. You’re in my prayer. May God comfort you & protect the rest. I’m so sorry for your loss.
@motherslovey8991
@motherslovey8991 4 года назад
እፍፍፍፍፍፍ አስታሞ አገላብጦ የቀበረ ምን አለበት በድንገተኛ አደጋ የሚወድትን ማጣት ምን ያህል ከባድ ነው የአላህ እረ ስንቱን አጣን ያኢላሂ
@yaredkebede8423
@yaredkebede8423 4 года назад
"በሰማይና በምድር በባህርና በጥልቆች ሁሉ እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ።" መዝ 134:6 እግዚአብሔር አምላክ ያፅናችሁ!!
@mimsolomon6073
@mimsolomon6073 4 года назад
Just lost for words. The Almighty God heal your pain!!!
@lolak953
@lolak953 4 года назад
MY HEART IS ACHING FOR THIS FAMILY ... MAY LORD REST HER SOUL IN PEACE ... SHE'S TRULY AN ANGLE!!
@user-jy5iz7rr3t
@user-jy5iz7rr3t 4 года назад
ውይይይይይይይይይይ እመብረሀን እንኳን እነሱ እኔም ውስጤን አቁስላኛለች ድንግል ሆይ እነዚህን ሰዎች አፅናኝ መንፈስን ላኪላቸው ማርያም ሀዘነ ልቦናን ታቅልልን።
@ameerabdu9421
@ameerabdu9421 4 года назад
እውነት ነው እኛንም የ 5 አመት ዩንቨርስቲ ተማሪ ልናስመርቅ ጉዋጉተን በዚሁ አደጋ አጥተነዋል ሊሰረበት የገባል ያማል የደረሰበት ነው የሚያውቅ
@wubitethiopa8793
@wubitethiopa8793 4 года назад
I am sorry rip
@nrduossimon8227
@nrduossimon8227 4 года назад
😭😭😭😭😭😭
@selinatube1808
@selinatube1808 4 года назад
Nefesune begenet yanurelen fetari yewededew hone hazen endatabezu Eshi teru ayedelem
@cgmiller2580
@cgmiller2580 3 года назад
እፋፋፋፋ ነፈሥ ይማር
@user-gx9nz8dx9t
@user-gx9nz8dx9t 4 года назад
እኔ ሚገርመኝ ኣሁንስ ለዚ ዲስ ላይክ ምታደርጉት ኡይይይይ ፅናቱን ይስጣቹ እናትየ ኣዛሽ ማሬ
@user-em2ml4nm5p
@user-em2ml4nm5p 4 года назад
እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ እሷንም ነፍሷን በአብርሀም በይህሳቅ ጎን ያኑርልን
@joyaadem1452
@joyaadem1452 4 года назад
የኔ እናት አላህ ሶብሩን ይስጣቹ 😭😭
@addis2653
@addis2653 4 года назад
ልጃችን ማራኪ ነብስሽን ጌታ ይቀበለው ልጆች መለዓኮች ናቸውና እግዝያብሄር መፅናናትን ይስጣችሁ በዚህ ስዓት ለማስተማር መምጣችሁ ትልቅነታቸውን ያሳያል ምስጋና በትልቁ ይድረሳችሁ 🙏🏽🙏🏽 እኔም እንደ አንድ ዜጋ በማስተዋል በማሽከርከር ግዴታዬን እወጣለው አምላክም ይርዳን አሜን.🙏🏽
@user-ff7qo3ik8b
@user-ff7qo3ik8b 4 года назад
👍👌
@user-ff7qo3ik8b
@user-ff7qo3ik8b 4 года назад
ወይ እናት 😭😭😢 ህመሙ ከባድ ነው ፈጣሪ ያፅናችሁ በጣም አዝኛለሁ
@konjetdeyaso6956
@konjetdeyaso6956 4 года назад
Enate egeziabhre senatoen yesteshi betam yasezinale
@fikeralemu7063
@fikeralemu7063 4 года назад
ውይይይይ እግዚአብሔር ብርታቱን ይላክላችሁ እመቤቴ ማርያም ታበርታሽ እናትየ እኮን እናንተ እኔ ተቃጠልኩ እፍፍፍፍፍ በጣም ከባድነው እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ ማማየ በርቱ ።
@seidseid4445
@seidseid4445 4 года назад
አላህ ፅነቱን ይስጣችሁ ያርብ በጣም ያማል ትልቅ ህመምነውየሚያድግልጄ ይስጣችሁ ያርብብ
@user-xh9wo5yo6g
@user-xh9wo5yo6g 4 года назад
አይዞሽ በማክፀንሽ የያሽውንእግዚአብሔር አምላክ ይባርክልሽ እግዚአብሔር ያፅናሽ ነብስ ይማር
@wz2462
@wz2462 4 года назад
ምን አለ ይህ መኪና ከሀገራችን ላይ ዉሀ ቢሆን ኤጭ እስኪ ተመልከቱ እኒህን ቤተሰብ እኔ ዉስጤ በእዉነት እርር አለ 😭
@galaxycore8590
@galaxycore8590 4 года назад
ወይኔ እናቴ አይዞሽ እመቤቴ እንባሽን ትጥረግልሽ እኔም የልጆች እናት ነኝና ህመምሽ አመመኝ አብሬያችሁ ሳለቅስ ነበር ወይኔ እኔም እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩኝም አስለቀሳችሁኝ እግዝር ጽናቱን ይስጣችሁ
@user-ip1oi1ur2c
@user-ip1oi1ur2c 4 года назад
በጣም ያሳዝናል ኦፍፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ ነብሷን ይማረው
@t.tabebe377
@t.tabebe377 4 года назад
የኔ እህት እመቤታችን መፅናናትን ሰታሽ በሰላም ትገላግልሽ ቀሪውን ዘመንሽን የደስታ ታርግልሽ በርቺ አዞሽ
@user-go9qz5uk4d
@user-go9qz5uk4d 4 года назад
ኮረናን ተጠበቁ ከቤት ቁጭ በሉ ከማለት መንግስት ስንት ሺ ህዝብ የሚያልቅበትን የመኪና አደጋ መቆጣጠር ይሻላል
@Roze-tm7ry
@Roze-tm7ry 4 года назад
ትክክል
@user-hm1qw8dj1r
@user-hm1qw8dj1r 4 года назад
አቤት እጅግ በጣም፡ይከቡዳል ፈጣሪ በፅናናቱን ይስጣቹ
@ethiopiawiethiopiawi7410
@ethiopiawiethiopiawi7410 4 года назад
Coronam menak yelebetm hulunm mesrat enji
@zuriashgebremichael1507
@zuriashgebremichael1507 4 года назад
በደንብ በህግ መቀጣት አለባቸ እኔም እናቴን በዚ ምክንያት ነው ያጣውት ነፍስ እጥፍቶ 3አመት ብቻ ነው የተፍረደበት በጣም ያማል ህጉን ማስተካልከል ይገባል
@user-ss1ql8cg8o
@user-ss1ql8cg8o 4 года назад
በጣምያሳዝናል መጽናናቱንተመኘንላቺሁ
@user-pb6cf4lw7e
@user-pb6cf4lw7e 4 года назад
የኔ እናት የናት ልብ ምንም ቢሆን ልጅን ከእናት አያስቀድም እናቶች በልጅ ተጦረው እንጂ በሂወት እያሉ ልጅን ማጣት የቁም ሞት ነው መቼም ደስተኛ አቶንም እናት ያማል አይን እያየ ልጅን መነጠቅ በስዋ ቦታ ሆኜ ሳስበው ሰቀጠጠኝ ፈጣሪ ብርታቱን ይስጣቸው የማይሽር ጠባሳ እባካችሁ ሹፌሮች ተጠንቀቁ የሰው ነብስ ውድ ነው
@user-oc5rw1om1f
@user-oc5rw1om1f 4 года назад
የእኔ እናት መዳኒአለም ፅናቱን ይስጥሽ ሀዘንሽ ሀዘኔ ነው።
@user-kz4hq3on6u
@user-kz4hq3on6u 4 года назад
ኢትዮጵያ በጣም ቸልተኝነት አለ በዛላይ አብዛኛው የኢትዮጵያ ሹፌሮች ስነ ስርአት የላቸውም መንግስት ትኩረት ማድረግ ይገባዋል አይዞሽ እግዚአብሔር ነፍሷን በገነት ያኑረው😭😭😭 አንቺም በሰላም ተገላገይ 🤲
@user-cn9gl6px8o
@user-cn9gl6px8o 4 года назад
😭😭
@rabeaamm0490
@rabeaamm0490 4 года назад
በጣም ያሣዝናል ሀያቲ
@rabeaamm0490
@rabeaamm0490 4 года назад
የኔ ወድም የኔ እህት አላህ ይሁናችሁ አችንም በሠላም ይገላግልሽ። የናተ አዘን የኛም አዘንነው
@yenebetatube679
@yenebetatube679 4 года назад
💚💛❤ጀግና ናችሁ በዚህ ሰዓት በመምጣት ላደረጋችሁት አስሀዋፅኦ!!!እግዚአብሔር ያፅናችሁ ለልጃችሁም ነፍሷን በገነት ያኑራት!!ችግሩ የኛ ትውልድ በራሱ ካልደረሰ ግድ የለንም!!የኛ ጀግንነት በዘር መቦዳደንና መባላት ባለስልጣኖችም ለስልጣን ከመቧጨቅ ለዚህ ነገር መፍትሔ ሊያበጁለት አልቻሉም።
@heab2012
@heab2012 4 года назад
እዛው ለቅሶ ላይ ተገኝቼ ባለቅስ እርሜን ባወጣው ይሻለኝ ነበር ። እግ/ብሄር አምላክ ያፅናናችሁ
@meronzewde3023
@meronzewde3023 4 года назад
አግዚብሄር ያፅናችሁ የሀዘን መጨረሻ ያድርግላችሁ ተጽናኑ እግዚያብሄር ሰላም ይገላግልሽ የበታችሁን ማለቴ ከናንተ በላይ የደረሰበት ሊኖር የችላልና ተጽናኑ:;
@user-xs3jb5ho9d
@user-xs3jb5ho9d 4 года назад
ሰይፍሻ እባክህ እናንተ ተሰሚነት ስላላችሁ መንጃ ፍቃድ ትምርት እሚሰጥባቸው ቦታዎች በገንዘብ ሶስትሺ ብር ክፈል ቤትህ ተቀምጠህ መንጃ ፍቃድ ይሰጥሀል ነው እና ሳይማሩ ነው እሚይዙት ፍተሻ ይደረግ መንግስት ይከታተላቸው ህዝቡ አለቀ የኔናት የወላድ አንጀት አቃታለሁ አላህ ሶብሩን ይስጣችሁ አይ ያማል
@thaibaaliakmad6252
@thaibaaliakmad6252 4 года назад
ፈጣሪ ያጽናናችሁ እፍፍፍፍፍ ያማል
@beunique5993
@beunique5993 4 года назад
በጣም የምያሳዝን ነገር ነው😭😭😭 በዛውም ትምህርት ሰጭ ፕሮግራም ነበር። ያዘኑትን ወላጆች ደግሞ እግዚአብሔር አምላክ ያጽናናልን። አሜን!
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 4 года назад
Amen Amen Amen 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@cubadebesai1356
@cubadebesai1356 4 года назад
Amazingly courageous and responsible parents. This foundation is in fact not only these two brave parents foundation but has also need to be considered and accepted as the people's foundation. The government has to fully support this foundation as it represents the safety of every citizen in the country. Even you, Seifu, as any responsible parent ( or any responsible citizen for that matter ) you are directly obliged to get involved in establishing this foundation. This foundation has to be fully supported by the people to enforce laws and regulations on drivers and safety of the people. My heart goes with these wonderful parents. May God ease your pain. May your grief continue to be changed into strength as to save other children and other parents. May your little angel continue living through your benevolent actions.
@johnyjoe1291
@johnyjoe1291 4 года назад
Ouba debasa our ppl is understanding in English try it put ur message in Amharic bs they not understand a few ppl
@azebgedamu3662
@azebgedamu3662 4 года назад
እፍፍፍበጣም ያሳዝናል ፅናቱን ይስጣችሁ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ።
@eyea7297
@eyea7297 4 года назад
ቅዱስ እግዚአብሔር ያፅናችሁ ያበርታችሁ ህፃናት እንደ መላእክት ናቸው ማራኪዬ በገነት ከእግዚአብሔር ጋር እንዳለች አምናለሁ አይዞችሁ ባለው መፅናናት ነው እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ ህጉ ግን ጠንካራ ህግ ሆኖ ይስተካከል ለሰው ህይወት ዋጋ ተመጣጣኝ ህግ ይውጣ እባካችሁ ከበድ ያለ የህግ ቅጣት ይውጣ
@hayutoub8057
@hayutoub8057 4 года назад
ኡፍፍፍ አስለቀሱኝ የዉነት እኔ አሁን አልቅሸ አመመኝ እናቷ ሁል ግዜ እያለቀሰች እደት ሆና ይሆን አላህ ሠብሩን ይስጥሽ 😭😭😭😭😭😭😭😭
@elizabethwoldemariyam2010
@elizabethwoldemariyam2010 4 года назад
😢😢😢😭😭 እግዚአብሔር ያፅናናችሁ በሷ ህይወት ማለፍ የማይረሳ ማስታወሻ የሚሆን ሌሎችን የማትረፊያ ነገር ለህዝብ ጥላ ትሂድ ውይ እንዴት ያማልልልልልል ማራኪዬ ባንቺ ምክንያት ብዙዎች ስለሚታሰቡ ስምሽ ለዘላለም ይኖራል
@alhamdulilahalhamdulilah6087
@alhamdulilahalhamdulilah6087 4 года назад
ያረብ የእናትና የአባት ለቅሶ ማየት ያማል መፅናናቱን ይስጣቺሁ
@fatumaseid7522
@fatumaseid7522 4 года назад
😭እኔ አልቻልኩም ትራሴ በእንባ ታጠበ እናቴ እደት ቻልሺው እኛ እድህ የሆን አባትም ያነባል በአይኑ ሙሉ ያረቢ😭
@fafifafi2700
@fafifafi2700 4 года назад
ዬኔ እናት አላህ ሶብሩን ይስጥሺ ዬልጂ ሀዘን ከባድ ነው😭😭😭
@nourasultan5619
@nourasultan5619 4 года назад
ሁፍፍፍ እኔስ እናትየው አስለቅሳኝ ልማት አይ እናት አይዛችሁ አላህ መፅናናትን ይስጣችሁ ኡትዩጵያውስጥ በጣም ቸልተኝነትእየታየ የሰው ነፍስ በየቀኑ በመኪና አደጋ እንደውጠል እየረገፈነው ብቻ በጣም አዝኛለው ማራኪዬ የኔቃንጆ ልጅ የለኝም ልጅ ግን በጣም እጅግ በጣም እወዳለው
@schuschubika7673
@schuschubika7673 4 года назад
ማራኪዬ አንቺ በገነት ነሽ ለወላጆችዋ እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣችሑ ። እኛ አገር መንጃ ፍቃድ እን ዳቦ በገንዘብ የሚገዛበት አሳፋሪ የሆነ አገር የመኪና አነዳድ ሕጉን ሳይማሩ ለራስ ጥቅም ለሰው ዘር ቅንጣት ክብር ባለመስጠት የግል ፍላጎት ብቻ ቅድሚያ በማድረግ ሕግ የማይከበርት ማፍያ የበዛበት ትራፌኮቹ ሌቦች ፈርሳሞች ስለሖኑ አንዱ ሲቀጣ መጠጥ ቤት የሚከፈልበትና ቅጣቱ የሚነሳበት የሚያሳፍር አገር ስለሆነ የመኪና አደጋ ችግር መፍትሔ አያገኝም።
@heluyoutube4089
@heluyoutube4089 4 года назад
😭😭😭😭😭😭😭ኡኡኡኡ እኔ አልቻልኩም አመመኝ ልጅ ባለወልድ ልጅ በጣም ነው የምወደው 😭😭
@amenamenamenkw8600
@amenamenamenkw8600 4 года назад
በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ጽናቱን ይስጣችው በጣም ያማል እመቤቴ በሰላም ትገባግልሽ እይዞሽ የኔእናት
@asgedommaregu7917
@asgedommaregu7917 4 года назад
ፈጣሪ ያፅናቹሁ በሕይወት ያለችውንም በእናቱ ማህፀን ያለውንም ጌታ ይባርክላቹህ በሰማሁት እጅግ አዝኛለሁ።
@user-cr2th6nf8z
@user-cr2th6nf8z 4 года назад
አይይይይይይይ አንጀቴን በላችሁት ሚጣየ ነብስሽን ይማረው እግዚአብሄር ያጽናችሁ
@lemlemanulodelamo6990
@lemlemanulodelamo6990 4 года назад
ጌታ መጽናናቱን ያብዛላችሁ በጣም ያማል ያዉም ጨቅላ ልጁን ማጣት ይከብዳል እባካቹን አሽከሪካሪዎች ለጥፋት አትፈጠኑ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቹ
@ruru-wj2nw
@ruru-wj2nw 4 года назад
Egzyabhar. Yatnachw. Esuwa. Ygnt. Nat. Gen. Enant. Lalutm. Lamywaldwem. Leg. Matnanit. Albachwe. Gana. Endamtwald. Asbwat. Ena. Ehtwanm. Erasachnm. Masamn. Matnanit. Emnyalichwalw. Kalbe. Nawe. Yaznkut.
@masarethalyammahi8582
@masarethalyammahi8582 4 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪😭😭😭😭
@nigistbogale9113
@nigistbogale9113 4 года назад
yemal E/r yesnhi batam yemal
@user-vr1dp5rd3f
@user-vr1dp5rd3f 4 года назад
ግን ዲስ ላይክ የምታረጉ ምን አይነት ሰው ናቹ በስመአም ..
@semumuimam3987
@semumuimam3987 4 года назад
Tenegnoch ayidelum malef new enatiya
@elsaberhe5884
@elsaberhe5884 4 года назад
😢😢😢😢እችን ስቃይ የቀመሳት ነዉ የማዉቃት ተያቸዉ
@sunshining3697
@sunshining3697 4 года назад
Ere tesastew may be dhan lij yhonal , This is heart breaking
@user-sn6dz6ve2t
@user-sn6dz6ve2t 4 года назад
የሞትን መራራ ያልቀመሡ
@user-zk9tf2kc8s
@user-zk9tf2kc8s 4 года назад
ብዙወቹ አያቁትም ድስላይክ ምን ማእናእለው
@MoonlightxButterflies
@MoonlightxButterflies 4 года назад
ደሬ አበባ ይህ ሀዘን የእናንተ ሀዘን ብቻ አይደለም ይሄን ያየ የሰማ የሰው ዘር በሙሉ በሀዘን ላይ ነዉ ። ነገረ ግን ማራኪ በሰማይ አምላክ በእግዚአብሔር እቅፍ ውስጥ ነች ። አበብዬ የነበረውን ሁኔታ አልፈሽ ማራኪን በ እግዚአብሔር እቅፍ ውስጥ ተመልከቺያት እና በዚህ ተፅናኚ በርቺ የእኔ እህት። የቃል ኪዳን አምላክ ልባችሁን ይደግፍ።
@user-xt9ly9my6z
@user-xt9ly9my6z 4 года назад
የኔ እናት ሆዴ ተንሰፈሰፈ ኡፍ ኧረ እኔስ አመመኝ ወይኔ እኔ ልጆቼን አደለም አጥቼ ረጅም ሰአት ከተኙ ይጨንቀኛል እንደው በምን ትፅናኑ ይሆን እግዚአብሔር ያፅናቹ
@tigistnegash8738
@tigistnegash8738 4 года назад
I also lost my lovely brother by car accident. I feel your pain. May God's comfort touch your heart.
@ethiopian-kenyancouple7803
@ethiopian-kenyancouple7803 4 года назад
Amen
@serkalemmihiretu
@serkalemmihiretu 4 года назад
Sorry for ur lost Dear
@fatikonjo9230
@fatikonjo9230 4 года назад
አላህ ሶብሩን ይስጥሽ የኔናት 😢😢 ሆድሽ ያለው ደስታ ይሁንሽ የኔናት
@user-rt5zm7ud3v
@user-rt5zm7ud3v 4 года назад
የኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናሽ ያፅናቹ በእዉነት በጣም ይከብዳል 😢😢😢😢
@cardibgodisgood8383
@cardibgodisgood8383 4 года назад
እግዚአብሔር ያጣቹትን ይተካላቹ ሌላ አስር ማራኪ በቤታቹ ትምጣ የኔ ልጅ ነብስሽ በደጋጎቹ ናትና ለኛና ያንችን ነብስ ለቀጠፍች ነብስ ካምላክሽ ከሉሁል እግዚአብሔር አማልጂን ማራኪዬ አንቺ ጥሩሁን መርጠሽ ሄደሻል ለዝች ክፍሁ አለም ፀሎትሽ ያስፈልገናል በሰማይ ባባትሽ ዙፋን በቀኝ እዳለሽ ሁሉ አለም ቀኝ እድትሆን አስታርቂን ይብላኝ አንቺን ለገደለ ነፍስ ይብላኝ ለሱ እንቺስ ወደተፈቀደልሽ ዙፋን ባባትሽ ዘንድ ነግስሻል እናትና አባት እግዚአብሔር መፅናናትን ያድላቹ
@fedlyaebrahim9768
@fedlyaebrahim9768 4 года назад
ከፍውዴሺኑ መቀላቀል እፈልጋለሁ ስይፍየ ውጭ ሀገር ነኝ ግን መስራት እፈልጋለሁ
@user-zf5zu4ut5g
@user-zf5zu4ut5g 4 года назад
*_አላህ ሶብሩን /ትግስቱን/ ይስጣቹ ምንልባት እቺ የተባረከች የረመዳን ወር ለሊት ትሆን ይሆናል በሆድሽ ያሽዉን አላህ ሱ:ዐ መንታ ያድርግልሽ አብሽሩ💔😭_*
@user-qy3jf9gn4p
@user-qy3jf9gn4p 4 года назад
በጣም ያሳዝናል ግን ኮመንት እሚሰጥበትን ቦታ እንወቅ ይች የተባረከቸ ሌሊት ለአማኞች የወንጀል ማበሻ እንጂ መንታ ልጂ እሚሰጥበት አይደለም ፅናቱን ይስጣቸው በጣም ያሳዝናል ይከብዳል እዱኒያ ለፈተና ነው የተፈጠረቸው ዋናው የተፈጠርንበትን አላማ ማወቅ ነው ለምን እንደተፈጠርን ማወቅ ነው
@user-kh8wr6ke9f
@user-kh8wr6ke9f 4 года назад
አሚን😭😭😭
@netsanetabebe4831
@netsanetabebe4831 4 года назад
እግዛብሔር መፅናናትን ይስጣችሁ በጣም ያማል
@genetbirihanweloyewa6221
@genetbirihanweloyewa6221 4 года назад
ውይይይ ሚጣየ ነብሷን ይማረው ለእናንተም እግዚአብሄረ ያፅናቺሁ
Далее
Новый фонарик в iPhone с iOS 18
00:49
Просмотров 369 тыс.
muaz habib
0:12
Просмотров 161 тыс.