Тёмный

Seifu on EBS - ተዋናይት ሀናን ታሪቅ | Actress Hanan Tariq 

Seifu ON EBS
Подписаться 1,7 млн
Просмотров 2,9 млн
50% 1

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,2 тыс.   
@እሙቲየበቀለልጅ
@እሙቲየበቀለልጅ 7 лет назад
ሃናንዬ በጎ አድራጎትሽ ደስ ይላል.በምድር ምናደርገው መልካም ነገሮች በሰማይ ይከፈሉናል ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@mmn480
@mmn480 7 лет назад
እሙቲ ስደተኛ ነኝ
@velvetdia6055
@velvetdia6055 3 года назад
@Yordanos Tafla pout a
@hafizah8495
@hafizah8495 2 года назад
ደስ የምትዪ ልጅ ነሽ ከሁሉም በላይ በአእምሮ በሽተኞች ላይ የለሽ አመለካከት ዎድጄልሻለሂ ተባረኪ
@tesfuashagerie4016
@tesfuashagerie4016 2 года назад
Akeseto yeayemero tamame nat
@rimo5924
@rimo5924 6 лет назад
ምንም የማይወጣላት በጣም ቆንጆ ነች ሀኒ ♥♥♥♥
@bethelihemtesfay3491
@bethelihemtesfay3491 5 лет назад
Betam enji hulum yamrbatal gn setoche ebakachu yhen knat tewu
@ልቤበእግዚአብሄርጠናሁለተ
ዋውውው ሃኔ ቆጆ እግዚአብሔር ይርዳሽ ለወገንሽ ይህን ያክል መልካም በማሰብሽ እህታችን አድ እምልሽ አለባበስሽ በጣም ይዘገንናል ሰውነትሽን አራቁተሽ ወይይይ
@ruthnega2202
@ruthnega2202 7 лет назад
ሰይፈየ በሳቅ ገደልከኝ ሀናን በርች ገና ታዳጊ ነሽ
@ኡሙአማርፕክል
@ኡሙአማርፕክል 5 лет назад
ፍቅር
@sogoodaschalewdebebe7933
@sogoodaschalewdebebe7933 6 лет назад
ሀናንዬ እዴት አባቴ እደምወድሽ ሰላሙን ያብዛልሽ ስስቂ አነጋገርሽ የኔ ቆጆ ኑሪልኝ እውነት ፈገግ በይ
@hayatmoll4396
@hayatmoll4396 7 лет назад
ሀና ሀሳብሽ በጣም ደስ ይላል አላህ ካንች ጋር ይሁን በጣም ያሳዝናሉ የቻልሽውን ሁሉ ሞክሪ ይሳካልሻል
@እግዚአብሔርንመፍራትጥበብ
ሀናንየ በጣም ውብ ነሽ! የሀበሻ ሴቶች ቆንጆ ሴት ማየት አይወድላቸውም ለዛ ነው ኮመቶች አፋቸውን እሚከፍቱብሽ ስድብ ግባር ላይ ተለጥፎ አይነበብም አፋችሁን አታበላሹ ደግሞ በእግዚአብሄር ዘንድ ትልቅ ሀጺያት ነው ኮመታተሮች እሷን የተሳደባችሁ መስሏችሁ እጂ እግዚብሄርን ነው እምትሳደቡት ምክኒያቱም ሀናን የእግዚአብሄር እስትፋስ ናት !!! ቆንጆነቷን ማድነቅ ካልፈለጋችሁ አትሳደቡ::
@ወለተሰላሴየድንግልልጅ
ኮሜንቶች አለን አለን ማለት ሲደብር እራሳችሁን ደህና ሰው ምታደርጉ ሴቶች አቤት ቅናት ነው ማስተዋሉን ይሰጠን አቦ ሀንየ ሰወድሸ ምንም ሚወጣልሸ የለም
@kidistchala3228
@kidistchala3228 6 лет назад
እግዛብሄር ይርዳሽ ደግነት ለራስ ነው🙏🏻🙏🏻👌👌
@kidistchala3228
@kidistchala3228 6 лет назад
❤️❤️
@asmarinobela
@asmarinobela 7 лет назад
she's the definition of beauty
@debebeseyoum7081
@debebeseyoum7081 3 года назад
Enjoy Ur na
@ለሁሉምጊዜአለው-ጀ3ጀ
@ለሁሉምጊዜአለው-ጀ3ጀ 5 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ የተራቡትን እንድንረዳ አይነ ልቦናችንን ያብራልን
@yohanesa7728
@yohanesa7728 7 лет назад
Please please please guys! Don't we just try to appreciate rather than attacking or humiliating anyone. It's Hanan's personality & let's just accept her as how she is. That's who she is & we ALL must encourage her. You don't like her beauty of her act means you're a true jealous & your jealousy won't help u at all. Change yourselves before others change u. Peace...!!!
@selam12ful
@selam12ful 7 лет назад
Dont encourge stupidty and even have the cheek to ask us to appreciate it. We need woman with strong personality. I like her proposal about the charity work, that i appreciate.
@wedimaryam15
@wedimaryam15 4 года назад
Wow that's amazing i am eritrean as we konw u are proffersional and feamous beautiful actor keep it going good luck !!!!!
@ሕጊሓሉኣማንመታንክትድሕን
ኢቶጳውያን እኮ ፍቅር ናቹ 🇪🇷🤝🇪🇹 ከእናተ መታረቅ እኮ ሂወት ነው ምን ኣለ ብንደመር ።
@Kidyon
@Kidyon 5 лет назад
Kidi husur men koynom eyum nsom
@Zahrabintislam
@Zahrabintislam 5 лет назад
enantem wudoch nachu engna malet and santim hulet getsta yalen malet nen eshi wude
@Zahrabintislam
@Zahrabintislam 5 лет назад
@@Kidyon niska dima libona yihabka kafkri tebgisu iyu kemeu libele
@moamnamoha9270
@moamnamoha9270 3 года назад
Tedemrenal
@መናፍቅክቅጥልበሉማርያምታ
እወድሻለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@bzzg2374
@bzzg2374 7 лет назад
she is actress for God sake u people talk about her outfit well judging is also a sin da!....let her be what ever she want be..she is a beautiful young Ethiopia female actress with future 😘....she deserves than this at list she is thinking about (fund)
@moonperson1281
@moonperson1281 6 лет назад
Good
@helenngus2956
@helenngus2956 5 лет назад
ሰይፉዬ እንዲያው ምን ላድርግህ ሁሉ ነገርህ ጣፍጭ
@rotanaabe2846
@rotanaabe2846 7 лет назад
ውይ ስወዳት ብወዳት ብወዳት አልጠግባት ውበቷ ስራዋ የኔ ምርጥ ግን ከመሰረት መብራቴ ቀጥሎ
@monicell2101
@monicell2101 7 лет назад
Romans Abe
@sidfjdjfj6770
@sidfjdjfj6770 6 лет назад
ታሥጠሊለቀ
@ritama4681
@ritama4681 6 лет назад
💚💛❤😂😂😂😂😂
@nejahussen4945
@nejahussen4945 5 лет назад
nice
@tsionabraham7713
@tsionabraham7713 3 года назад
1
@danielsebsib8760
@danielsebsib8760 7 лет назад
ምን በቃ ሁሌ አንተ እድሜ ጉዳይ ላይ በጣም ትኩረት ታደርጋለህ በተረፈ ሀናን ጎበዝ ተዋናይ ነች
@ay78124
@ay78124 7 лет назад
ሃናን ቆንጆ ፈታ ያልሽ ኢትዮጵያዊት ! አዳሜ በቅናት አንጫጩ ! ልምከራችሁ ቅናት አድሜ ያሳጥራል ::
@ብሌንነኝያዉምየድንግልልጅ
YA M Zenawi 4 EVER ! kemirishi
@workushkura3635
@workushkura3635 7 лет назад
ምንድነው ቅናት ትርጉሙ ይገባችዋል…….
@kuzibintmama2220
@kuzibintmama2220 7 лет назад
bexam goboz nesh mar berchi
@copenechetardesa5995
@copenechetardesa5995 7 лет назад
YA M Zenawi 4 EVER ! r
@fhgfhcv3774
@fhgfhcv3774 7 лет назад
YA M Zenawi 4 EVER ! እኔ.የምፈልገው የስይፌነ.ቁጥር ነው.ሥጥኝማ
@balayneahrosebalayneshrose3129
በጣም ያማል ሰይፊሽ
@mekdesmekdesmesfin1248
@mekdesmekdesmesfin1248 7 лет назад
ወይኔበሳቅ አደከምከኝ ሰፍሽዬ ምርጥ ሰው
@jamilakingdom2664
@jamilakingdom2664 6 лет назад
ሀናን የበጎ አድራጎቱን ቀጥይበት። ሁላችንም ልናግዝ ይገባል
@EdeninAsmara
@EdeninAsmara 6 лет назад
She so cute. I love this show.
@meelba-tube8869
@meelba-tube8869 4 года назад
mini ayesh no sis does her dressing style is good?
@tesfayeneguse3705
@tesfayeneguse3705 4 года назад
Irso mache new intarviw midaragu
@hadushkiros4670
@hadushkiros4670 5 лет назад
ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@hawi3481
@hawi3481 7 лет назад
ሀናንየ አለባበስሽን እና እረጋ ብትይ ጥሩ ነው የበለጠ ተወዳጅ ልቶኝ ትችያለሽ ማማየ
@መሳቅነውአመሌ-ኈ5ቀ
ትክክል ግን ምን ያረጋል ፈጣሪ ሁሉን አያድል ነገር
@እግዚአብሄርፍቅርነውሳሮን
ሀናን እውነት ጥሩ ነገር እያደረግሽ ነው ወደድኩሽ አከበርኩሽ. ተባረኩ እግዚአብሄር ይስጣችሁ
@slameyeabebe2736
@slameyeabebe2736 7 лет назад
ኮሜንተሮች ውስጤ ናችሁ በታም ታዝናኑጝአላችሁ
@awetkidane5367
@awetkidane5367 7 лет назад
waw hanan enkan des aleg agebag fkr nesh Thanks
@worldhistory3763
@worldhistory3763 7 лет назад
the first commenter ...Hanna i love you ........and Selfish you have amazing programs
@felawemusic8697
@felawemusic8697 6 лет назад
የእውነት ነው ማፈቅራት ሰይፉ በልጅ አረ መላ በለኝ
@Sarah-qs2tk
@Sarah-qs2tk 5 лет назад
የኔ ውድ አኒኤ በጣም ነው ምውድሽ እንደው ቲያትር ውስጥ ።ብታሳትፊኝ የስው አገር ስደተኛ ከምውን እንደው ብትርጂኝ
@fkrtelakew9567
@fkrtelakew9567 4 года назад
ሀኒ አድናቂሺ ነኝ በርች
@ዘኩትዩብ
@ዘኩትዩብ 4 года назад
በእስልምናና በክርስትና እንደዚ መልበስ ይከለክለሰል ግን ለምንድነው እንደዚ መልበሱ ያስፈልገው ፈጣሪን በትፈሩ ሰውን አትፈሩም
@rahal2261
@rahal2261 6 лет назад
ስይፍ እባክህ ዳዊት አልማየህ በጣም ነው ይምውድወ እባክህ......
@wollotubefafi7783
@wollotubefafi7783 6 лет назад
ምን አለ ከሳያት ብትማሩ ብልቅጦች እጭ እባክህ ሰፍሻ ሳያትን አሳየኝ በቃ ምርጥ ልጅ ነች አለባበሷ ብቻ በቂ ነው
@nourasultan5619
@nourasultan5619 4 года назад
እኔም ከሳያት አድናቂዋች አንዷነኝ
@ጎደሊያስA
@ጎደሊያስA 7 лет назад
ሃንየ ቆንጆ እወድሻለው አደንቅሽ አለው፣በሞት ያጣሃዎት በጣም የምወዳት ጎደኛየ እስዋን ነው ምትመስልኝ እና በርቺ፣ግን ፀጉርሽ ለምን ቆረጥሽው በፈሊም ሳይሽ ልቤ ደስ ይለዋል ጋደኛየ ፊልም እየሰራች ነው አልሞተችም ይለኛል😭😭😭
@muleethiopia5363
@muleethiopia5363 7 лет назад
wow hanan betam new miwedish damo minim bitiseriy yamribishal adnakish nany
@sirakelias2644
@sirakelias2644 6 лет назад
ሰይፋ ሓወይ በጣም ነው ፈታ ምታርገኝ
@dagimgirma3956
@dagimgirma3956 7 лет назад
ሰይፍሻ የ ሰው እድሜ ለማወቅ ያለህን ጉጉት ሳላደንቅ አላልፍም
@gebrewoldalemayehu8254
@gebrewoldalemayehu8254 7 лет назад
,fresh prince
@ያዩማእወድሻለውአላህእድሚ
fresh prince ክክክክ
@ኦርቶዶክስተዋህዶዘላለምት
dagim dr :-)ppp Film
@jenabhabibi4127
@jenabhabibi4127 6 лет назад
+Bestofluck New2 Woo
@ሀያትሀሰን-ሠ2ቘ
@ሀያትሀሰን-ሠ2ቘ 6 лет назад
dagim Girma ክክክክ
@mesigezaw5447
@mesigezaw5447 7 лет назад
በርቺልን ሃናናችን ምድረ ቅናተኞችን አትስሚ
@ወለተስላሴየድንግልልጅእኔ
ስወድሽ ሀኒየ
@kasulove9557
@kasulove9557 6 лет назад
የኔ ምርጥ ስወድሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በርቺ
@achildofgod9954
@achildofgod9954 4 года назад
Hanan is my favorite Ethiopian actress. She is so spontaneous and easy to look at.
@queendahbo3733
@queendahbo3733 7 лет назад
omg she is very beautiful 😘😘
@zemzemebrahim9647
@zemzemebrahim9647 7 лет назад
አድነቅሺ ነኝ ግን እባካችሁ አለበባሳችሁን አስተካክሉ በተቀመጥሽባት እየተሰቀቅሽ ለምን
@Love-rc1rg
@Love-rc1rg 5 лет назад
እዉነትብለሻል የኔማር ያገራችንን ገብሥይመሥል
@imaniman285
@imaniman285 5 лет назад
12r5
@ፍቅርቤፍቅርኢትዮጵያ
በትክክል አህቴ ♥️♥️♥️
@salhsalh2889
@salhsalh2889 4 года назад
ሥታምሪ፡ሀናንየ፡ሠላምሽን።ያብዛልሽ።ትርታዬ
@samassefa8579
@samassefa8579 3 года назад
Hanan was so cool few years back, now she says Enjoy your na
@betty4518
@betty4518 3 года назад
Hahah lol
@Motivate2ethiopia
@Motivate2ethiopia 2 года назад
መልካም ሁሉ የሚዘሩ መልካም ያጭዳሉ፤ ስንዴ ስትዘራ ስንዴ ታገኛለህ፤ ቸልተኛ ሆነህ እንክርዳዱ ከበዛ ግን በህይወት ዋጋ ትከፍላለህ! በጎ ማሰብን የሚያክል ተዓምር ፈጣሪ የለም!🔥M2E🔥👈 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@samiramuhammad8123
@samiramuhammad8123 5 лет назад
ጥሎብኚ ስወዳት ሃንየ ለኔ አደኛ ነች
@የማርያምልጅቤዛማርያ-የ4ቈ
ሰው ስለ እራሱ እንዴት ስለሰው ያወራል ሁሉም የራሱን መልካም ስራ ነው የሚሰራው ውይ መቼም እድገት አይኖረንም ሰው ስንመለከት
@alelafikir9329
@alelafikir9329 7 лет назад
ስታምሪ
@አልሀምድሊላሀአለኩሊሀል
ሰይፍሽ ምርጥ ሰው
@tensayitensi9844
@tensayitensi9844 7 лет назад
እግዞ ማህርነ ክርስቶስ መቼ ነው የኢትዮጵያ አርቲስቶች ልብስ እሚለብሱ
@enatethiopiaewedshalehu404
@enatethiopiaewedshalehu404 7 лет назад
ምድረ የአረብ ሀገር ገረድ ሁላ ምን አስቀናችሁ በጣም ሲበዛ ቆንጅዬ ነች ምን ምድረ አፈር ሁላ አርፈሽ ሳህንሽንና ድስትሽን እጠቢ አዳሜ ሀናንዬ ቆንጆ ምችት ድልት ይበልሽ
@ይህጊዜአልፎአየውይሆን
o.m.g አፃነትሽ ደስ ሲል ማር😍 😘
@almaal2923
@almaal2923 7 лет назад
Hu ok tekyu
@xpx8033
@xpx8033 7 лет назад
ሀናን ምክያጭአጠቃቀም አትችይም ቆይእኔ አስተምርሻለሁ እብድአስመስሎሻል ካካካካካ አይዞሺ
@salimmuhmd5327
@salimmuhmd5327 7 лет назад
ሀይ ሰላምነዉ ሰይፍየ እንደምናለህ ሲቀጥል ተዋናይ ሰላም ተስፋየን በጣም ስለመወዳት ከቻልክ ብታገናኘኝ ብየነበረ ከሳዑዲ አረቢያ
@ኣስመራ-ኣዲስኣበባ
سعيدsalim muhmd محمد እንዴት ወደድካት ልታገባት ትፈልጋለ
@seaditube7527
@seaditube7527 5 лет назад
ሰይፉ አጠያየቁ ይመቸኛል ፈታ ያደርጋል
@richomohemmed414
@richomohemmed414 7 лет назад
ግርም የምትሉኝ ሀናንን የምትጠሊ ግን ቆጆ ናት ምንም አይወጣላት መሞላቀቅ ያምርባታል መድረ ቀናተኛ ሁላ እፍ አበሻ
@hallohallo6081
@hallohallo6081 7 лет назад
Richo Mohemed ትክክል ነች ቅናት ነው እንጅ የምታምር ናት 100%እኔማ ስወዳት
@እኔስየወላዲተአምላክየማር
Hallo Hallo
@iammuslimeslamismylife6175
@iammuslimeslamismylife6175 7 лет назад
Richo Mohemed mn
@hayatalii3521
@hayatalii3521 7 лет назад
Richo Mohemed እዉነትሽን ነዉ ሀበሻ ማዲቀቅ እንጂ ማዲነቅ አለመደባቸዉም ::
@ሀገሬጎደርዛሬሥከፈቶኛል
አለባበሥ ሢያሥጠላ
@ghhhjj9452
@ghhhjj9452 7 лет назад
ሀናን ስወድሽ
@የድንግልማርያምልጅ-ኘ8ገ
እኔስ የኢትዮጵያን አረቲስት እሚባሉትን ዱቂት ለቅላቂ ሁሉ ባላያቸው እውዳለሁኝ
@ኢማንሰይዲ
@ኢማንሰይዲ 2 месяца назад
ማን አሰገደሽ
@manedelamanedela8838
@manedelamanedela8838 6 лет назад
ሀናን በጣም አድናቂሽ ነኝ
@californa9524
@californa9524 4 года назад
አሳራ ሁለተኛ ክፍል የደረሰች እንዴት ነው አያ ሁለት አመት ምነው እድሜ እሰይ 31 አመት ትሆናለች
@lulaxv3492
@lulaxv3492 2 года назад
Maths be meskot new ende yetemarkew
@እዩየዲቲ
@እዩየዲቲ 6 лет назад
ሀኒ ፍቅር በጣም ነዉ የምወድሽ ሰላምሽ ይብዛ
@አልሀምዱሊላህአለኩሉ-ሠ4ከ
የአላህ ምን አይነት ጊዜ ነው ሴት ልጅ እራቁት የምትሄድ በት ጊዜ
@رحمايتوبه
@رحمايتوبه 5 лет назад
አልሀምዱሊላ አላኔእመተል ኢስላም ሄጃብን ሰጥቶናል የስልጣኔ አናትላይ ነን አልሀምዱሊላ
@tegesttegest5417
@tegesttegest5417 5 лет назад
ወላሂ አወ ሱበሀን አላህ ያረብ ይቅር ይበላቸው ወይኔ
@mles2576
@mles2576 4 года назад
ሀኒየ ሥወድሽ
@ሄራንነኝየእናቴልጅሙዚቃዉ
ኮመንታሪወች ስትገርሙ የግድ አድንቁኝ ዉደዱኝ አላለቻቹ ምነዉ ቅጥል አላቹ ቲ እደፈለገች መሆን መብቷነው ወረድ በሉላት
@messiayenew1472
@messiayenew1472 7 лет назад
ሄራን ነኝ የእናቴ ልጅ ሙዚቃ ዉሥጤ ነዉ
@rozegammdah9985
@rozegammdah9985 7 лет назад
ሄራን ነኝ የእናቴ ልጅ ሙዚቃ ዉሥጤ ነዉ የኔ ቆጆ እውነትሽን ነው
@yeabiteynege8469
@yeabiteynege8469 7 лет назад
ሄራን ነኝ የእናቴ ልጅ ሙዚቃ ዉሥጤ ነዉ yemar lek nesh konjo
@bahrainbah3285
@bahrainbah3285 7 лет назад
Adis Damnaa
@bahrainbah3285
@bahrainbah3285 7 лет назад
Adis Damnaa
@birukwendesen9215
@birukwendesen9215 5 лет назад
ዋው ሀናንዬ አድናቂሽ ነኝ
@Tomas-tk7ye
@Tomas-tk7ye 7 лет назад
ሴፉ እድመ ይስጥክ በጣም ነው ምታዝናና ኮበዝ ነክ ኣድናቂህ ነይ ከአ ኤርትራ ግን ኣንድቀን ካንተጋ ማውራት ናፈቀኝ
@ሀዪነኝጢባራሟ
@ሀዪነኝጢባራሟ 5 лет назад
ይመችሽእቦ ሀኒየ
@je3898
@je3898 7 лет назад
ሀናንየ፡በሽተኞችን፡በመርዳትሽ፡አድናቂሽነኝ
@HgHg-jx5qe
@HgHg-jx5qe 7 лет назад
ወይኔ ቅናት። ነው አደል እዱህ እሚያስልፈልፍችሁ። ከሀንየ ወዳ ቆጆ ማንም የለም። ስለዚህ ቅናታችሁን በልክ አርጉት። አትሳደቡ ሀንየ እወዲሻለሁ የኔ ቆጆ ።
@messiyemaryamchady6052
@messiyemaryamchady6052 7 лет назад
አለባበስሽ ኢትዮጲያን አይወክልም በጣም ያሳቅቃል በዛላይ ከንፈርሽ ከሰል የተቀባሽ ነው የሚመስለው. በጣም ነበር የምወድሽ አሁን ግን እስታይልሽ ሁሉ በጣም ነው የደበርኝ የሚገርመኝ ደግሞ የሰይፉ ማበርታታት ነው
@foziyaabdu1701
@foziyaabdu1701 5 лет назад
ማማየ የሆነ ቦታለይ በጣም ነው ያለቀስኩት አሁን እናት ሁነሻል ደስ ሲል
@ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ
ለባንት እሩብ ጉዳይ ባንለብስ ምናለበት በእውነት ለአዳማዊ መሰናከል ለሄዋኖች ደሞ ከምትተቹ ቢያንስ በቤታችን ውስጥ እንደፈለግን
@ሀናማሪያም-መ2ለ
@ሀናማሪያም-መ2ለ 5 лет назад
ሀን ቆንጆ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እባክህ አለም አሰገድ እና ባባየ አቅርብልኝ በናት
@ፈቲነኝ
@ፈቲነኝ 7 лет назад
የኔ ማር ሰወድሽ እኮ ምድረ አሽቃባጭ ቦጥራቃ ሁላ ምን አገባቹ ጭቃ ተቀባች ጥላሽት ምን አገባቹ እደፈለገች መሆን መብቷ ነው
@reshidnuri5551
@reshidnuri5551 3 года назад
የፍራሽ ማስታወቂያ ስትሰሪ የፍራሽ ዘንግ የሚመስል ግርም የሚለኝ ነገር እቅፍ አድርገሽ የተነሳሽው ምንድነው?
@fatumakadir3352
@fatumakadir3352 7 лет назад
አይ ምነው በዛ
@እሙየየነቴነፍቂ
@እሙየየነቴነፍቂ 5 лет назад
አይ ስይፍሻ በሳቅ ነውኮ ምገለው ሀኒቾ ስወድሺ ትንሺ አለባበስሺ
@tsehaygeniyehons4848
@tsehaygeniyehons4848 7 лет назад
Efffffff Seyfsha ye gergeso hmuman guday betam tesmtgal Enem Eg.r kefekde breda betam des ylegal
@fatimasultan7164
@fatimasultan7164 7 лет назад
Tsehay Genie yehons
@tsehaygeniyehons4848
@tsehaygeniyehons4848 7 лет назад
Fatima Sultan abet !!
@መንእዮሹመይ
@መንእዮሹመይ 7 лет назад
Swedat Eko Edme En Tena Ystish Hananiye.Egziabher Kanchi Ga Yhun
@tig4420
@tig4420 7 лет назад
ቆይ ግን ኮመንት ሰጪዎች ያማችሏል ግን ምን ታርጋችሁ እሰኪ ኮመንት ሰጡኝ ቁንጅናዬን አድንቁኝ አላለች ምን ዝም ብላችሁ የእርጎ ዝብ ትሆናላችሁ ሀኒ ውሰጤ ነሸ አንተ መላጣ ከቻልክ ሰለሞን ቦጋለን አቅርብልኝ
@seninegnsedetgna1170
@seninegnsedetgna1170 7 лет назад
እማ ሩጫዬ ላንቺው ነው አንድ ቀን አኮራሻለው kkkk
@mekimeki373
@mekimeki373 4 года назад
ክክክክክ
@rounachabdisa5776
@rounachabdisa5776 7 лет назад
ሴፍዬ በጣም ተጫዋት ነክ ምርጥ ጋዘጠኛ እወድካለሁ ስለነፃነትክ በርታ
@hanankonjoo2073
@hanankonjoo2073 7 лет назад
ሴፍዬ ለምን በቶሎ post አታድርገውም ለማንኛውም thanks
@senaythadushmetolovemeazay2683
hanan konjoo swdsh misss you
@endristasefay4172
@endristasefay4172 7 лет назад
hanan konjoo
@mhreteabtes5031
@mhreteabtes5031 7 лет назад
hanan konjoo 😙
@hg5881
@hg5881 7 лет назад
ሀይ
@hg5881
@hg5881 7 лет назад
ሰላም ናችሁ አብየ ሴፉ
@huluf1949
@huluf1949 6 лет назад
በእዉነት ሰዉ የያላችዉ ተምሞ ራስችዉ ምምገበ ማያችሎ እግዚአብሔር በችርነት ያድርስላችሁን
@meharibest4386
@meharibest4386 7 лет назад
I'm from tigray but i likie hanan
@hellowmama7671
@hellowmama7671 5 лет назад
Mehari best እታ ሃናን ትስዕስዓላ ዘላ ደራፊት መን ያ ፕሊስ ባ ተወከሰኒ
@nebiatadhanom6289
@nebiatadhanom6289 5 лет назад
Bezunesh bekle
@hellowmama7671
@hellowmama7671 5 лет назад
thanks more nebu
@princeofnilevalley6578
@princeofnilevalley6578 5 лет назад
You should like her because she's your sister!! Politicians have divided the masses mind...
@hellowmama7671
@hellowmama7671 5 лет назад
@@princeofnilevalley6578 okay you're right my brother
@kokolokoo8556
@kokolokoo8556 5 лет назад
በጣም ነው የምወድሽ የኔቆንጆ
@Soso-gu5vj
@Soso-gu5vj 7 лет назад
ቲሽ የቆየ አይደል ወይስ ምነው ሀናን ሀናን ሀናን አበዛችሁ እንቱ ምርጥ ምርጥ አርቲስቶች እያሉ
@urrmansoor12almansooriurrm74
@urrmansoor12almansooriurrm74 7 лет назад
እኔ ግን በጣም ወድጄሻለሁ ትንሽ አለባበስሽ ቅር ያሠኛል በተረፈ ያደገቹ ተመላቃ ነው አንድ አንድ ሠው ተፈጥሮው ነው ሀሳብሽ በጣም ያስደስታል የወገን ደራሽ ወገን ነው ኢትዮ መሆንሽ እራሱ ውብ ነሽ
@መቅደስየኔውድእግዛአብሕር
በጣም ምርጥ ልጂ ሀኔ ግን አለባበስሽ
@ሀበሻዊነቴኩራቴ
@ሀበሻዊነቴኩራቴ 5 лет назад
ይመችሺ ስወድሽ ማር ቆንጆ
@የጊዜእንጅየሰውጀግና-ጘ9ከ
ሀኒ ቆንጆ
@ማራናታ-ዸ6ቈ
@ማራናታ-ዸ6ቈ 7 лет назад
ሐኒ ምርጥልጅ
@zemzemalemu6254
@zemzemalemu6254 7 лет назад
ግን ሠይፍሻ እድሜዋ አልበዛም 😂😂😂chack up ወደኔ አምጣት
@vayasaad15
@vayasaad15 5 лет назад
Kkkkk eko
@tigistkdist3467
@tigistkdist3467 7 лет назад
ጒበዝ ጌታ ይባርክሽ
@mesim5494
@mesim5494 7 лет назад
የባለፈው ነው እኔስ ደሞ አቅለሸለሸችኝ ሀናን ጣሪቅ ብቻ ወረርሽኝ ሆነ ዩ ቲዩባችን
@hanaayalew3279
@hanaayalew3279 7 лет назад
mekdes b betam enjy yehonch kebte seyfsha menew yemandalan betecrselin
@0123አልሀምዱሊላህ
@0123አልሀምዱሊላህ 7 лет назад
mekdes b ከከከከከከከከከከከከከከከከከ እህት አሳቅሺኝ።
@karensamowel4420
@karensamowel4420 7 лет назад
hana ayalew oromo
@abebaabe733
@abebaabe733 5 лет назад
ወይ ሰይፊሻ ይመቺህ ዘና አደረከኚ
Далее
Feta Show Fafe Vs Hanan 1st Round
8:01
Просмотров 6 млн
Одинокая сестра
00:14
Просмотров 18 тыс.
Seifu on EBS: Interview With Ashenafi Mahlet
10:40
Просмотров 1,4 млн
Одинокая сестра
00:14
Просмотров 18 тыс.