Тёмный

Seifu on EBS "አሜሪካ የሄድኩት ለዚህ ስራዬ ብር ለማግኘት ነው" የሜቄዶኒያ መስራች ቢኒያም | Biniam Belete 

Seifu ON EBS
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 74 тыс.
50% 1

የሜቄዶኒያ መስራች ቢኒያም በለጠ ስለ ልጅነት አስተዳደጉ ፣ ስለ ትምህርት ዝግጅቱ ፣ ስለ አሜሪካ ጉዞው ፣ ስለ ሜቄዶኒያ በጎ አድራጎት ድርጅት አመሰራረት እና የቤተሰብ ድጋፍ ዙሪያ ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረገው ቆይታ | Founder of Macedonia Biniam Belete interview on Seifu Show
ሜቄዶኒያ የአዛውንቶች እና የአዕምሮ ህምሙና መርጃ ማዕከል | The Macedonians Humanitarian Association (MHA)
"አሜሪካ የሄድኩት ለዚህ ስራዬ ብር ለማግኘት ነው" የሜቄዶኒያ መስራች ቢኒያም
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 100   
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 5 лет назад
ምን መመረጥ መታደል ነዉ ሀገር ገብቼ እዳያችሁ ይርዳኝ ቢንያም የኛ መልካም እድሜ እና ጤናን ያብዛልን ድንግል ማርያም ከልጅዋ ጋር አትለይህ
@fireshiwangizaw597
@fireshiwangizaw597 8 лет назад
በሂወቴ እንደዚህ አይነት መንፈሳዊ ቅናት ቀንቼ አላውቅም ታድለህ
@edenmekbib6287
@edenmekbib6287 7 лет назад
እኔ በእድሜ እንደዚ አይነት ሰው አይቼ, ሰምቼ አላውቅም በቃ የክርስቶስን ስራ በተገባር ያሰየ,ከፃድቃን ከመላህክት በስተቀር እንደዚ አይነት ሰው አይቼ, ሰምቼ አላውቅም ,በስመአም ወወልድ ወመንፈስ ቅድስ ካይምሮ በላይ ነው የሆነበኝ ምን አይነት በረከት ነው ምን አይነት መመረጥ ነው ቃላት የለኝም አሁንመ አምላክ ከክፉ ነገር የጥብቅ ላንተ መልካም የሆነው ሁሉ ፈጣሪ ይስጥ . ይህን ድንቅ የአምላክን ስራ እንድናይ የረዳንን የድንግል ልጅ ክብሩ ይስፋ ፀጋው አይጏደል ፈጣሪ ለዚ ለቦጎ ስራ ይመርጠን ዘንድ ምኞቴ ነው.ልቡ በአምላክ የፀና!የደግነትም ደግነት አላው እንደው ማገነን እንዳይሆንብኝ እንዲዚ ያለ ግን አላዩም ሁሉን በአማላክ ላየ የጣለ ምን መታደል ነው በግዚያብኤር ዘንድ
@fkrblehetragne6558
@fkrblehetragne6558 5 лет назад
ቢኒየ ማርያምን በጣም ነው እማከብርህ እግዚአብሔር እንዳንተ የሚራራ እና እግዚአብሔርን ይምፈራ ሰው ያርገኝ እንዳንተ መልካም ስራ እንድሰራ መድህኒኣለም ይርዳኝ ረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ
@selamethiopia8604
@selamethiopia8604 8 лет назад
እግዚአብሔር እድሜውን ከጤና ጋር ያድልህ አብዝቶ ይባርክህ።
@eyobking8673
@eyobking8673 6 лет назад
"ካለምቾት ወደ ምቾት ነው የመጣሁት" በጣም ኣሉ ከሚባሉት ኣዋቂዎች የሚፈልቅ ንግግር፤ ቸሩ ኣምላክ ይጠብቅህ፤ ትልቅ ሰው ነህ
@mustafaaliabdu1558
@mustafaaliabdu1558 3 года назад
Wendimachin betam bezih zemen yelele sew neh kewnetu kesew ayn keseytan ayn allah yitebkh
@amenkonjo9911
@amenkonjo9911 3 года назад
ወይኔ ምን አይነት እረጋ ያለ ሰው ነው ፈጣሪ በሃይሉ ይባርክህ
@ga3775
@ga3775 3 года назад
Amen Amen God bless him more and more
@Breath7344
@Breath7344 8 лет назад
I heard a lot of people got the name of hero but this guy is real hero !!
@unitedforever37
@unitedforever37 7 лет назад
yared tesfahun YES HE IS THE REAL HERO
@user-er4ok4xs2f
@user-er4ok4xs2f 6 лет назад
1000000000000% ትክክል
@melatnoha8611
@melatnoha8611 5 лет назад
በስማም ወይኔ መታደል ነው ፀጋውን ያብዛልህ እኛንም ልብ ይስጠን ፈጣሪ እኛንም ቢያድለን እንዳንተ ቀናሁብህ
@efremgobrhwt9967
@efremgobrhwt9967 8 лет назад
ቢንያም የዚህ ትውልድ አርእያ እና በጎነትን ህይወቱ ያደረገ ሰው ነው ።
@elhnd4838
@elhnd4838 4 года назад
በእወነት ቢኒ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥክ
@አቡነእጨጌዮሃንስ
ቢንያም ትልቅ ስው እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥክ ወንድሜ
@user-oh9vq2vc6h
@user-oh9vq2vc6h 8 лет назад
መመረጥ ነው ይሄ እውነት ነው ቢኒ ትልቁ ዋጋ ከክርስቶስ ነው እግዝያብሔር ቢረዳኝ ሀገር ስገባ ምሳ አብሪ ብበላ ምን ያክል መታደል ነው ክርስቶስ ያግዝክ ቢኒ
@yonasabrahaabera948
@yonasabrahaabera948 7 лет назад
የተባረክ ስው ነክ
@mimialene1262
@mimialene1262 7 лет назад
evziabher edeman ten a yesth
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 5 лет назад
Full of WISDOM & Blessing. Our Generation HERO.. Biniyam tjought us all humanitarian work MUST be free of politics. People need to know and separate those missions and do what they can in the life we had. Biniyam walk the walk with all problems he had.
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 5 лет назад
Fir Donation pose share. Mekedoniahomes.org. North America 1 - Wells Fargo Accent # 6089212333 Ethiopia 1 -- Dashen Bank Megenagna Acc. # 0025658566001 SWIFT CODE - DASHETAA 2 h Commercial Bank Accent # 1000067118948 Swift code CBETETETAA God Bless !!!
@yonasayele6357
@yonasayele6357 8 лет назад
Impressive!. I just learned something valuable from watching this video. God bless you and your work. You are a hero! you are doing a great work for Ethiopia and it's people . I can't thank you enough! Thank God ! there are people like you in this world. I will definitely come and visit when I am in Ethiopia next.
@AfricaLalibelaSML
@AfricaLalibelaSML 8 лет назад
ቢኒያም ለአንተ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ❤️❤️💯💯💯
@eleneatchenko9093
@eleneatchenko9093 5 лет назад
Binee long live emglhalawe egzabher tenawen edmenhen yarezmal
@kedijaahmed114
@kedijaahmed114 8 лет назад
የመልካም ስራ ትንሽ የለውም ቢኒ አሏህ መልካም ሰሪዎችን ይወዳል የብዙ ሰዎች ተምሳሌት ሆነህ መቅዶንያን እየመራህ ያለህው አንተ እንደሆንክ አቃለሁ አሏህ ብርታቱን ትዕግስቱን ሰቶክ የበለጠ ለሰዎች መዳን ሰበብ ትሆን ዘንድ አሏህ እድሜህን ያርዝምልክ!!! ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው
@user-er4ok4xs2f
@user-er4ok4xs2f 6 лет назад
ትክክል
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 5 лет назад
በኢትዮጵያ የምትገኙ መላው የሀይማኖት ተቁዋማት ኦርቶዶክስ፣ ፕሮቴስታንት ፣ እስላም በሙሉ በመቄዶኒያ ለሚገነባው በሀገሪቱዋ የመጀመሪያው የሆነውን ነርሲንግ ሆምና የአዛውንቶች ሆስፒታል ግንባታ ለመጨረስ አስቸኩዋይ እርዳታ መስጠት አለባቸው። እናንት የምትሰብኩትን እየተገበር ያለ ድርጅት ነዉና። ቢኒያም ደክሞታል ፣ በአስቸኩዋይ የተጀመረውን መጨረስ አለብን። የዘመናችን ልዩ ፕሮጀክት ነው። እግዚአብሄር ታላቅ ነው !! Thankyou Bini !!¡
@cell9335
@cell9335 5 лет назад
ቢኒ ሰይህ አለቅሳለሁ እድሜ ና ጤና ይስጥህ
@merg1011
@merg1011 2 года назад
For me u r the hero of my generation. Ke ene edme keneso leante yestehe.
@Afronegntube
@Afronegntube 5 лет назад
ቢኒዬ እድሜና ጤና ይስጥህ በእውነት ኢሄ መታደል ነው የታባረክ ነህ።
@negasihagos1791
@negasihagos1791 8 лет назад
የሰው ምርጥ ናቸው እንደዝህ አይንት ሰዎች በነገራችን ላይ እግዚኣብሄር በሰው ነው የምረዳ ሰውን እንድዚህ አይንት ሰዎች ልራሳቸው አይደለም የምኖሩ እግዚኣብሄር ለኣቅም የለሎው ነው የምያኖራቸው።
@buzauaelove776
@buzauaelove776 8 лет назад
ቢኒ እመብርሀን ትዳራችሁን ይባርከው ለኔ የተለየ ሰው ነክ
@lilidaniel6682
@lilidaniel6682 7 лет назад
buza U,A,E Love እግዚአብሔር ጨመሮይሰጥህ
@kherianasser7770
@kherianasser7770 Год назад
God he will give you more You are great man I wish I will be like you
@berekethana1367
@berekethana1367 6 лет назад
ወይኔ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ስንት አይነት መልካም ሰው አለ
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
ቢንዬ ላንተ ቃላት የለኝም እግዚአብሄር ከእኔ እድሜ ላይ ቀንሶ ይስጥህ አንተ እኮ የተባረክ ልጅ እኮ ነህ
@ሽዋየየአቤልእናት
በእውነት እድመህን ያርዝምልህ ወንድም
@user-mt6it5xs9g
@user-mt6it5xs9g 5 лет назад
ቢንዬ እመብራህን ጤናክን ትስጥክ
@user-it1ve1fo3y
@user-it1ve1fo3y 7 лет назад
ውይ በጣም ልዩ ነህ
@user-er4ok4xs2f
@user-er4ok4xs2f 6 лет назад
ቢኒ ስለ አንተ ለመናገር ቃላት የለኝም ድንግል ማርያም ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋ እመኝልሃለሁ
@medinakasaw4441
@medinakasaw4441 5 лет назад
በውነት ቢኒ የአተ አይነት በዝች አለም የለም ፈጣሪ ይባርክህ ያተአነት አላህ ያብዛልን
@beniyamperrucci6291
@beniyamperrucci6291 6 лет назад
ፈጣሪ ውለታህን ይክፈልህ ወንድሜ ! ክርስቶስ እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@user-jd5po2zj2i
@user-jd5po2zj2i 7 лет назад
እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ
@belayneshbelaynesh2205
@belayneshbelaynesh2205 5 лет назад
ወይኔ ቢኒ አንተ ምንም. አልሰራውም ካልክ እኛ ምን እንበል እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥክ ለእኛም ልቦና ይስጠን
@ሰላምፍቅርላገሬ
@ሰላምፍቅርላገሬ 8 лет назад
ሀላሀ እድሜናጤና ይሥጥክ መልካምነት ለራሥ ነው
@tigistbirara4501
@tigistbirara4501 5 лет назад
እግዚያብሄር ቤቱን ያውርስህ
@manaykasa3548
@manaykasa3548 3 года назад
በጣም የእግዛኣብሔር ሰዉ ነክ ፈጣሪ ጤናና እድሜ ይስጥህ ኣብየት ኣርቲስቶች ቢሆኑማ ዲስ ላይክ ማድረግ ኣትችሉም ነበር የሰይጣን ስራ ነው
@ibelongstojesuschristofnaz224
@ibelongstojesuschristofnaz224 5 лет назад
Bless you abundantly my brother. ...
@11tigist
@11tigist 8 лет назад
God bless you.
@user-vs7qv8le9j
@user-vs7qv8le9j 5 лет назад
ብንዬ መልካም ሰው ታድለህ እውነት ፈጣር ክፉሁን አያሳየን እውነት በጣም ነው ውስጤን ምትበላኝ
@SolomonVA
@SolomonVA 8 лет назад
ይገርማል በዓለማችን የዚህ አይንት ሰውም አለ፡ ኢትዮጵያ ስመጣ መቀዶንያ ሳልደርስ አልመለስም፡ ቢኒ እግዚአብሔር እድሜ ሰላምና ጤና ይስጥህ፡
@ccvvnvccv1503
@ccvvnvccv1503 7 лет назад
መታደልነዉ እግዜአብሔርዩስጥህ
@simongetie1682
@simongetie1682 7 лет назад
አምላክ ይርዳህ ሁሉንም አለም ይርዳን ቸሩ ፈጣሪ
@romana5185
@romana5185 4 года назад
Seifu amesgenalu, yente show arif newe EGIZABER yetbkichu
@rutemengstu3786
@rutemengstu3786 5 лет назад
Biniyam e/r yerdaki bewnte teru lebi nw yaleki e/r endezi ayente lebi yeftrilin betam telike sera nw tebareki ❤👍
@abrahamhabtemariam5469
@abrahamhabtemariam5469 6 лет назад
May God bless you !!
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 5 лет назад
እድሚና፣ጤናይስጥህ
@eleleta5821
@eleleta5821 5 лет назад
ብርክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ በልልልልል
@user-gt5re4fg2j
@user-gt5re4fg2j 5 лет назад
የሚገርም ነወ መታደልነወ
@welduJrwoldu
@welduJrwoldu 8 лет назад
keep it up bini .. God bless u
@mesidesign12
@mesidesign12 5 лет назад
ይህ ሰው ከእግዚሀብሄር የተላከ ነው. በዛ ላይ መንፈሳዊ የሆነ ሰው ነው. እድሜ ተቀንሶ ቢሰጥ እኔ ፈቃደኛ ነኝ.ምክንያቱም ህዝብን የሚረዳ ነው
@amina1156
@amina1156 8 лет назад
egzeabhaer ybarekiki
@amenkonjo9911
@amenkonjo9911 3 года назад
በጣም እደለኛ ሰው ነህ
@nardostaye7488
@nardostaye7488 7 лет назад
biniyam geta yesuse yebarke betame des yelale ymetesrawe Sera metadele new endi aynte lebe magegnete
@bethlehemnegussie8547
@bethlehemnegussie8547 8 лет назад
Selam bini......yezare hult ametim Ethiopia meteche yemekerkegn ahunum ebs seyfu ly degmeh tenagerkew. Bezih alemawi nuro endalechenek.....habet wey sem wey successful hiywot sew endemigemetsh baynoresh kesew belay teru sew nesh yalkew. Betty psir.
@netsanetteshome9927
@netsanetteshome9927 8 лет назад
yehe teleke mebarek new, bedocumenteryw sewochen keyete anseteh endemetered ayeche keayemeroye belay new yehonew, yakeberkut e/r lenezih hulu sewoche tela endaderegeh rejem edem yeseteh e/r yetebekeh.
@henokberuk4159
@henokberuk4159 7 лет назад
👍👍👍👍 Wendata ye weletahen yahel egzabher stegebek yehunelek yene wendem betam ejeg betam yasgeremal 💝💖💖💖💖👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@welduJrwoldu
@welduJrwoldu 8 лет назад
who's house is this? looks pristine..
@tigistlove2964
@tigistlove2964 8 лет назад
ሁላዥንም እንደቢንያም አይነት አሥተሠብ ቢኖረን አለም እንዴት በታደለች
@Natsi-xf4ez
@Natsi-xf4ez 8 лет назад
egzabher yhagzkum seifu ena bini
@semhaltsegy6484
@semhaltsegy6484 8 лет назад
wow betam arife sew nahi
@Ronaldothegoat1234football
@Ronaldothegoat1234football 5 лет назад
Tebarko lebereket mehon malet yehe new. Wendme Egziabher selabezaleh tsega keber lesu yehun! Ene America 8 amet nore 1abaten beagbabu merdat alchalkum, yeEgziabher eje seleredah antem yehenenew selemetmeseker yasdenekal.
@loveforever9827
@loveforever9827 8 лет назад
egzabher edebnyam yalswechen yabzalane
@munaseifu7044
@munaseifu7044 8 лет назад
Bini mrt sew egziabher edmena tena ysteh ..
@abisiniyaabisinyawyte1180
@abisiniyaabisinyawyte1180 8 лет назад
Egzabeher yemeretehe leu sew bini. Pls seyefu edate New magete yemehelew?
@jerulove4935
@jerulove4935 5 лет назад
E/e esemena tena yestee
@cheberanegn8414
@cheberanegn8414 5 лет назад
Egizabhar hoy tinshiyaede binyam aynete menifese tekara arigegn
@melkamambachewambachew8118
@melkamambachewambachew8118 5 лет назад
yemgerm new egzabhir ferahin yebarkelhu edmana tina yestihi
@yonatansolomon3264
@yonatansolomon3264 4 года назад
Fetari ye feteren endezi endinihon new bini egizabiher yibarikik fetari yitebikik
@helenasefa1244
@helenasefa1244 8 лет назад
egzhabher yebarkh
@ethiopianurlighua6159
@ethiopianurlighua6159 5 лет назад
Anten say rasyen telahut yehatyatye bzat
@elihomawet6067
@elihomawet6067 7 лет назад
Bini Egzaber Kene Lay Edme Keneso Yesteh Weladit Amlak Kante Gar Tehun !!!!
@redetkebed4612
@redetkebed4612 8 лет назад
Yebinyamn adrasha edet new magignet yemichalew pls!!???
@erddreff9894
@erddreff9894 8 лет назад
09 40- 404040 Mekdoniya
@yorudajosue8110
@yorudajosue8110 6 лет назад
Egezeyabeher edemana tana kenebetesebohehe yesetehe
@terhaseskeya5878
@terhaseskeya5878 7 лет назад
yesew maga nahe!!!!
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 5 лет назад
አኔ፣አላውቀውም፣ምደነውስራው
@lenhtsegaye6064
@lenhtsegaye6064 8 лет назад
mekdoniya yet new yalew ebakw akbabwun yaswkune
@nebiuesayas8551
@nebiuesayas8551 8 лет назад
ከመገናኛ ወደ ኮተቤ በሚወስደው መንገድ ብረታብረት አካባቢ 0938-70-70-70 0940-40-40-40 ይደውሉ
@memeshferawshfraw7934
@memeshferawshfraw7934 8 лет назад
aderashawn betetbaberug ebakachu
@erddreff9894
@erddreff9894 8 лет назад
0940 - 404040 Mekdoniya
@meseretmamo9700
@meseretmamo9700 8 лет назад
seiuf
@terhaseskeya5878
@terhaseskeya5878 7 лет назад
aselkeskeg erasen sayew tadelhale
@hayat3567
@hayat3567 Год назад
እኔ ያስብኩት ይሳካልኝጂ እርዳለሁ ለመቅዶኒያ
@erddreff9894
@erddreff9894 8 лет назад
00965 60960416 Sle Mekdoniya adrasha ltyekachehu hulu Bezi slk be Whatsapp " Melkam fire " groupn yanagrun
@erddreff9894
@erddreff9894 8 лет назад
Beniye Egziyabher ye Matusalan edme yadllen Amen Endante ayinet tebazto yiweldln
@unitedforever37
@unitedforever37 7 лет назад
3 Devils unlike this video
@megersaayele1861
@megersaayele1861 4 года назад
You are saying far from Gospel.there is no reward of heaven by good work.good work is already done by Jesús on the cross.you just believe Jesús sacrifice on the cross then you will go to heaven.biniam you will go to hell bcoz you believe your work not God work to heaven.
@lenhtsegaye6064
@lenhtsegaye6064 8 лет назад
mekdoniya yet new yalew ebakw akbabwun yaswkune
@erddreff9894
@erddreff9894 8 лет назад
0940-404040 Mekdoniya
Далее
Ванесса 🆚 Крискас  | WICSUR #shorts
00:42
ሰው፣ ልብ እና ህብረት - መቄዶንያ
22:57