Тёмный
No video :(

Yenatoch Gize የእናቶች ጊዜ | ቢንያም ስለወላጆቹ ለመጀመሪያ ጊዜ ተናገረ... | ልዩ የመውሊድ በአል ቆይታ ከመቄዶንያው ቢንያም በለጠ ጋር 

Balageru TV
Подписаться 466 тыс.
Просмотров 135 тыс.
50% 1

Yenatoch Gize የእናቶች ጊዜ | ልዩ የመውሊድ በአል ቆይታ ከመቄዶንያው ቢንያም በለጠ ጋር
.
እሸት እሸት መረጃዎችን ለማግኘት ፤ በጥበብና በተሰጥዖ ለመርካት፤
• የድረገፅ | www.balagerutv...
• የዩቲዩብ | www.youtube.co...
• የፌስቡክ | / tvbalageru
• የኢንስታግራም | / balageru.tv
• የቲክቶክ | / balagerutv_official
ገፆቻችንን ሼርና ላይክ በማድረግ ይጎብኙን፡፡ ባለ ሃገር ሆነው ከባላገሩ ጋር አብረውን ስላሉ እናመሰግናለን፡፡
አስተያየታችሁንም በአጭር የስልክ መስመራችን 7544 ማስተላለፍ አይርሱ፡፡
ነቃ ነቃ!!!
///////////////////
Yenatoch Gize የእናቶች ጊዜ | ልዩ የመውሊድ በአል ቆይታ ከቢንያም በለጠ ጋር ነገ ቅዳሜ 7:00 ሰዓት ይጠብቁን።
///////////////////
Welcome to the official RU-vid Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#BalageruTV
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia

Опубликовано:

 

17 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 280   
@habeshatube567
@habeshatube567 Год назад
ካንተ ደግነት እና ትህትና ትንሽ እንኳን ቢሰጠኝ🙏🏾😭😭
@hyme7165
@hyme7165 Год назад
በጣም😥😥😥
@user-cn6nl4px9h
@user-cn6nl4px9h Год назад
ቃለት የለኝም ስለ እውነት አንተን ለዚህ የመረጠህ አምላክ ክብሩን ይውሰድ
@selammamo4166
@selammamo4166 Год назад
Egiziabihar Edima yisitilini
@mezmur3193
@mezmur3193 Год назад
mllll
@seyoumgebremariam4767
@seyoumgebremariam4767 Год назад
ቢንያም በእግዚአብሄር የተመረጠ ቅ ደስ ሰው ነው እግዚአብሄር ሰዎችን መርዳት ፈልጎ ነው እርሱን የመረጠው።
@Amarechtakele
@Amarechtakele 2 месяца назад
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ከአንተ ብዙ ነገር እንማራለን! እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-cq2mo7ps7y
@user-cq2mo7ps7y Год назад
እግዚአብሔር እንደ ቢኒ ያሉትን ያብዛልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ በእውነት የምትገርም ሰው ነህ።
@gulilatmekonin2116
@gulilatmekonin2116 Год назад
ቢን ፍጣሪ እድሜ ጤና ይስጥህ ዘመን ይባረክ
@SuperThankyougod
@SuperThankyougod Год назад
አቤት መመረጥ መታደል ቢኒ ፈጣሪ ከአያትህ የበለጠ እድሜ ይስጥህ የነዳያን አባት አብርሐም
@tersite858
@tersite858 Год назад
ፍቅርን ከትህትና ከመንፈሳዊነት ከደግነት ከታማኝነት አደራ ከመጠበቅ ጋር የተሰጠህ ቅን ሰው እግዚአብሔር እድሜንና ጤና ይጨምርልህ!
@haymikebede9891
@haymikebede9891 Год назад
ቢንያምን እና እሌኒን እንዲሁምን የመቆዶንያያ በጎ እገልጋዮች እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን!
@MulunaLewi
@MulunaLewi Год назад
God bless you my Brother.......
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk Год назад
ቢኒን ሲናገር መስማት እራሱ መፅሀፍ ቅዱስ ነው የሚገርም አምላክ የሚወዳቸው ቤተሰቦች❤❤ መመረጥ ነው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር የሁልጊዜም ፀሎቴቴቴ።
@Asterberhanu6712
@Asterberhanu6712 7 месяцев назад
እረ እግዚያብሄር አይናችንን ይክፈትልን!!!😢😢😢ከዚ ሰው ብዙ ነው ምንማረው!!!
@tsedenaynessibu3006
@tsedenaynessibu3006 Год назад
አቤት በዚህ ዘመን የዚህ አይነት ሰው ማግኘት መታደል ነው በግብረ ገብ የተሞላ ሰው ነው ቭእግዚአብሄር ይባርክህ🙏
@mskrh640
@mskrh640 Год назад
“ራሱን ከፍ የሚያደርግ ሁሉ ይዋረዳልና፥ ራሱንም የሚያዋርድ ከፍ ይላል።” ሉቃስ 14፥11 ቢኒ ይህቺ የወንጌል ቃል በውስጥህ ጠልቃ ገብታለችና በንግግርና በሥራህ ኹሉ ራስህን ዝቅ ዝቅ ሌሎችን ደግሞ ከፍከፍ አድርገህ ታወራለህ። እግዚአብሔርም መልካም ዋጋን ይከፍልሃል። ደግን ነገር በመስራት የምትደክሙ የሰው ልጆች ሁሉ እግዚአብሔር ብድራታችሁን እጥፍ አድርጎ ይክፈላችሁ። መልካም ዜናን ልብንም የሚያረጋጋ መርሃ ግብር የምትሰንዱ እንደ ሮማን ተገኝ እና ህይወት አራጌ አይነት ጋዜጠኞችን እግዚአብሔር ያብዛልን፤ መሰናዷችሁን የተወደደ ያድርግልን። ባላገሩ ቴሌቪዥን እናመሰግናለን ። ሙስሊም ወገኖቼ እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
@ETBeMore
@ETBeMore Год назад
ትልቅ፣ ሰዉ ትልቅ ነው! The most down to earth and humble Ethiopian alive! In a country where people snatch from poor ጉሮሮ፣ ቢንያምን የመሰለ angel ሲኖር፣ ለሰው ይተርፋል፣ what a life! The most meaningful life!!
@amennetsanet7492
@amennetsanet7492 Год назад
እግዚአብሄር ጤናና እረጅም እድሜ ይስጥህ ወጣቱ ልባሙ ቢንያም❤
@kokirtubemuhe4525
@kokirtubemuhe4525 Год назад
የቤተሰቦችህ መነሻ አስቀጥለህ በተግባር የሆነው ሁሉ እንዲሆን አላህ ረድቶሃል ሀቁ የባለቤትህ ጥንካሬ አጃይብ የእናንተ አይነት ኢትዮጵያውያንን ፈጣሪ ያብዛልን
@shimzewge1195
@shimzewge1195 Год назад
ብንያምን (የክብር ዶ/ር) መግለጽ ይከብዳል። የእርሱ አይነት ሰዎችን ፈጣሪ ያብዛልን። እግዚአብሔር በረከቱን ያብዛልህ።
@fkrtamamo7944
@fkrtamamo7944 Год назад
Uffffffff የዘመናችን የአብርሀም ቤተሰቦች ቢኒ ተባረክ መላው ቤተሰቦችህን እግዚአብሔር ይጠብቅልህ ዘርህ ይባረክ🙏
@emiyumenbere7887
@emiyumenbere7887 Год назад
የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅክ ከምር አንተን የሚያቆምክ የአባቶች እና የእናቶች ፀሎት ቤተሰብህክን ይጠብቃካቸው
@almazabera
@almazabera Год назад
ቢኒ ረጅም እድሜ ከጤንነት ጋር ያድልህ የድሆች አባት ነህ አንተን የምገልጽበት ቃላት የለኝም ዘርህ ይባረክ
@tsegayetsegaye4778
@tsegayetsegaye4778 Год назад
ቢኒያም እግዚአብሄር ይባርክህ መንግሰት በተለይ ያላደረገውን ነው እያደረገ ያለው በተለይ የቀድሞ ሰራዊት መውደቂያ አቶ በህመም በእድሜ መጠለያ አተው ከበየበረዳው ሰብሰቦ የያዘ ነው የጦሩም ባለውለታ
@zagoltube4850
@zagoltube4850 Год назад
የ ሰዉ የ መጨረሻዉን ጥግ ያሳየን ሰው ብልህ ያንስንብኛል ዘመንህ ይባረክ!!!!!!!.
@yeneneshmengist8235
@yeneneshmengist8235 Год назад
ለምን እንደ ማዲ ሞቶ ከሚቆጨን እያለ ክብር ያለው ነገር ቢደረግለት? ስለሁሉም ግን ቢኒየ እመቤቴ ፀጋህን ታብዛልህ በሞገስ በጤና እድሜ ጨምራ ወላዲተ -አመላክ አማላጅነቷ አይለይህ
@tihtinawmessele122
@tihtinawmessele122 Год назад
እውነት ለመናገር ሁልጊዜ የቢኒያምን ኢንተርቨዎችን ስሰማና ሳይ ለምን እንደማለቅስ አላውቅም እንዴት እንደምቀናበት። አንተ የድሆች አባት ኑርልን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ አዛኝቷ ጥላ ከለላ ትሁንህ 🙏🙏🙏🙏🙏
@rishonlecion5777
@rishonlecion5777 Год назад
እይ ነብይ ውሽት ሲደጋገም እውነት ይመስላል ነብያት ከእሥራኤል ብቻ ነው።መጀመሪያ ኦሪት በሙሴ ከዚያ አዲስ ኪዳን ነው ሌላው ውሽት ነው።
@asnakesema9508
@asnakesema9508 Год назад
ቢኒ እግዝአብሄር ዘመንህን ይባርክ
@tigisttsegaye9027
@tigisttsegaye9027 10 месяцев назад
ቢኒ ትለያለህ ስወድህ ይህን አለም ንቀኸዋል እንደተመኘኸው ባደጉልህ ልጆችህ።
@tadesseafrasa7980
@tadesseafrasa7980 Год назад
በፈጣሪ ተመርጠህ ይህን በጎ ሥራ ስለሠራህ ደስ ይበልህ ። ።አምላክ ይክበር ይመስገን።
@dessibedada3788
@dessibedada3788 Год назад
እድሜ ከጤና ይስጥልን !!! ፈጣሪ የልብህን መሻት ይስጥህ ።
@w.zprogram2071
@w.zprogram2071 Год назад
ብንያም እና እሌኒ፣ልጆችህንም፣እናትህንም እውነት እግዚአብሔር ይጠብቅልህ።
@abebaalle6516
@abebaalle6516 Год назад
ቢንያምን በ1987 አአዮ ነው የማውቀው እጅግ ትሁት የእግዜር ሰው ነው።ያኔ የበዖል ቀን ወደ ኮተቤ ቤትህ ሓይማኖት ወንድም ጋር መጥቸ ነበር።ያ ደግነትህ ዛሬም ድረስ መቀጠሉ ይገርመኛል።አንተ በፈጣሪ የተመረጥክ የተባረክ ሰው ነው።እድሜ ና ጤና ይስጥህ ቢኒየ ብዙ የማረሳቸው የአንተ ና የወንድምህ ሃይማኖት በጎ ነገሮች አሉ።በእግዚአብሄር የተባረካችሁ ቤተሰቦች ናችሁ።
@almazbati2519
@almazbati2519 Год назад
በረከቱን ያብዛልህ ቢኒዬ
@helensolomon886
@helensolomon886 Год назад
ቢን እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን። የተባረከ ቤተስብ መልካም ትውልድን ያፈራል አንተንም ቤተስቦችህን እ/ር ይባርክ አገራችንን ስላም ያድርግልን
@tinaethio3885
@tinaethio3885 Год назад
ውይይይ አንተ እኮ ሰው ነህ ምን እንደምልህ አላውቅም እያለህ ሰማዕት የሆንክ ሰው ነህ እግዚአብሔር እንድሜና ጤና ይስጥህ✝️👏
@successtube23
@successtube23 Год назад
እስኪ ቢኒዬን ከልብ ፍቅር እንስጠው የሀገሬ ጀግና እና ኢትዮዽያዊ ሙሴ ለኔ ቢኒ ነው።
@lchielyas3652
@lchielyas3652 Год назад
ፈጣሪ መገስ ይክንካ ብንየ ሓወይ ማዓረይ ምስ ባዓልቲ ገዛካ ምስ ወለዲካ እግዜኤብሔር ኣምላክ👏👏❤❤❤❤❤
@user-li6xe7qi2z
@user-li6xe7qi2z Год назад
ቢንዬ ወንድሜ የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥህ 🙏
@lemlemkebede9791
@lemlemkebede9791 Год назад
What a legend. Lots of people are using religion to get some money and change their lives but Bini has changed many lives. He sacrifice his life for other people. Huge respect to his mum, his wife and his sister. You are all real human beings and a true definition of christian.
@hanaeshete9388
@hanaeshete9388 Год назад
I agree 👍 💯 God bless him 🙏 with his family
@MW-ql8bq
@MW-ql8bq Год назад
ቢኒ እረጅም ጤናና እድሜ ይጨምርልህ አንተ እግዚአብሔር የመረጠህ የታደልክ ነህ ጤናህን ጨምሮ ጨምሮ 🧑‍🎨ሪ ይስጥህ
@zaydaabdella6920
@zaydaabdella6920 Год назад
ምን አይነት ሰው ነህ ግን የፈጣሪ ሰው ብያያለው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር
@Adis001
@Adis001 Год назад
እኔ ምንም አልልም ስለ አንተ፣ ግን በትክክል የእግዚአብሔር መልክተያ ነእ ሌላ ቃላት የለይም በርታ ወንድሜ።
@zuzu4528
@zuzu4528 Год назад
የዘመናችን መልካም በጎ ሰው ቢኒ /መቆዶንያ/ስላየሁህ ከህይወት ተሞክሮህ ስላጋራኸን ደስ ብሎኛል ፣ውልታህን በልጆችህ ይክፈልህ 🙏
@user-zd1lg4uf9m
@user-zd1lg4uf9m Год назад
አንተን ሳይ በጣም ደስታ ይሰማኛል እግዚአብሔር ሠላምህን ያብዛልኝ ኢትዮጵያ እንዳንተ አይነቱን ሰው እደቅርስ ብናይህ እኮራለው
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 Год назад
ዘመንህ የተባረከ ይሁን ቢኒዬ!!! እሌኔ አንቺ መልካም ሴት የዘራሽውን በልጆችሽ እጨጄ የኔ መልካም !!!
@user-ys6vv7fr1n
@user-ys6vv7fr1n Год назад
ጀግና ነህ ቢኒ እግዚአብሔር እድሜና ጤና የስጥህ ከነ ቤተሰብህ
@user-zt8to2oe8w
@user-zt8to2oe8w Год назад
ቢኒ እንቁ የተዋህዶ ልጅ የድሆች አባት ከፈጣሪ በታች አንተን ገና ሳይህ እባዬ መቆጣጠር ያቅተኛል ዘመን በከፋበት ግዜ ረጅም እድሜ ጤና ይሥጥክ አብዝቶ ለናትና ለአባትክም የማቶሳላ እድሜ ይሥጥክ ኡፍፍፍፍፍ ምንኛ መታደል ነው
@endutube9461
@endutube9461 Год назад
የውነት በጣም ትለይብኛለክ አንተ የዚች የዱንያ ሂወት አላፊ ጠፊ እንደሆነች ገብቶካል ብቻ አላህ ከነ ልጆችክ ቤተሰቦችክ ይጠብቃቹ ኑርልን ምንም አይንካህ ኢትዮጵያዊ በመሆንክ ራሱ እኮራብካለው 🫶🏽🫶🏽🫶🏽🫶🏽🫶🏽
@seblewongel9900
@seblewongel9900 Год назад
የሰማይ ቤትህ ብርሃን ይሁን ወንድሜ ዘርህ ይብረክ ረጅም እድሜ ኑርልን
@thelordismyshepherd4112
@thelordismyshepherd4112 Год назад
የደግነትህ አምላክ ሁሌም በእድሜ,በፅጋ,በከፍታ ያኑርህ🙏
@tersitabebe1125
@tersitabebe1125 Год назад
የኔ ምኞት እግዚአብሔር ብዙ ልጆች እንዲሰጥህ ፣ እንዲያበዛህ ነው
@hagereethiopia77
@hagereethiopia77 Год назад
የትህትና የደግነት ጥግ እግዚአብሔር አምላክ እኔ ሀጢያተኛዋ በነዚህ አይነት ደጋግ ሰዎች አይሀለሁና አመሰግንሀለሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ቢኒያም እና እሌኒ 🙏
@adisalem1512
@adisalem1512 Год назад
የኔ እናት ፈጣሪ ዕድሜና ጡና ይስጥህ ከነባለቤትህ ያንተን ደግነት ሳስብ እንባዬ ይፈሳል እግዚአብሄር የተጨነቁትን ታይ ዘንድ የላከልን መልአክ ነህ
@mimieska2802
@mimieska2802 Год назад
ቢኒያም ድንቅ የኢትዮጵያ ልጂ ለሰው መኖር መታደል ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤️❤️❤️
@yonas316
@yonas316 Год назад
ተባረክ ቢንያም በተለይ ትህትናን ጨምሮ ሠው ለመርዳት ሠው መሆን ትልቅ ቃል ነው አምላክ ጤናህን ብሎም አድሜህንም ይጨምርልህ የድሆች አባት ቢኒ
@Ayu_tube
@Ayu_tube Год назад
ሁሉን አሟልቶ የሰጠህ ሰው እጅግ በጣም የምትገርም ሰው ነህ ኮ ብንያም መታደል ነው በእውነት ሚስትህም ዕሌኒ እድሜችሁን ያርዝምልን ለኛም የእናንተን መልካም ልቦነሰ ያካፍለን በእውነት 😥
@yalemsileshi1291
@yalemsileshi1291 Год назад
ቢኒያም እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ከነቤተሰቦችሆ።🙏🙏🙏
@mesafintteshome501
@mesafintteshome501 Год назад
በእግዚአብሔር የተመረጣችሁ የዘመናችን ደግና ርህራሄን የተላበሳችሁ የአምላክ ስጦታዎች
@hanogg8115
@hanogg8115 Год назад
እንዴት የተባረክ ነክ ❤ እግዚአብሔር አምላክ ትዳርክን ልጃችህን ዘር ማንዘርክን ሁሉ አምላከ ድንግል ማርያም ይባርክ 🤲 እያለቀስኩ ነዉ ያየሁት😭😭🤔 እንደናንተ አይነቱን ያብዛልን 🤲 ስለናንተ እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን 🙏❤
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw Год назад
አቦ ቢኒ አንዳንዴ ሰዉ መሆንህን እጠራጠራለሁ መላክ ትሆን ብየ እስካስብ ብቻ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@abebeteka787
@abebeteka787 Год назад
ብንያም አንተ እግዚአብሄር አብዝቶ የባረከህ ትልቅ መታደል ነው
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 Год назад
ቢኒያም በእውነት እግዚአብሔር የባረከህ ነህ ወላጆችህ ከእግዚአብሔር በተሰጣቸው ርህራሄና ደግነት መሰረት ሁኖህ ሰውነትን ተላብሰህ ዛሬ ላይ የወላጆችህን ሰውን የመርዳት ተግባር ይዘህ እነሆ ዛሬ ላይ በሽወች የሚቆጠሩ ህሙማን እየተንከባከብህ እግዚአብሔር የሚወደውን ስራ እየሰራህ ነው ።እግዚአብሔር ለዚህ በጎ ስራህ ከእኔ እድሜ ቀንሶ ለአንተ ይስጥህ
@asratbiruhirpo9721
@asratbiruhirpo9721 Год назад
አቤት የሚገርም የሰዉ ዘር ነህ አሁንም ዘርህ የተባረከ ይሁን ። ቃላቶች አጣሁ ቢኒያም አንተን እማመሰግንበት ተባረክ ። ባላገሩ በጣም እናመሰግናለን ይህን የመሰለ ፕሮግራም ስላቀረባችሁልን ።
@TigistDemissie-ng5qy
@TigistDemissie-ng5qy Год назад
እግዚአብሔር ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥህ
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 Год назад
ትልቅ እንግዳ የ እግዚአቡሔር ስዉ ነዉ የ ጋበዛችሁት : እንደዚህ አይነት በጉ ሥራ የሚስሩ ስዋችን አቅርቡ ከ እነሱ መስጠትን:ሩርህነትን ቡንማር አቶ ቢኒያም ረጅም እድመሜ ከባለቤትህ ከሚረዱህ ቤተስባችህ ጋር ይስጣችሁ!!!መባረክ🙏🏽ነዉ ክፉ አያግኛችሁ!!!
@aynalemdamtew2579
@aynalemdamtew2579 Год назад
ቢኒ በተመቻቸ ሁኔታ አድገህ የተመቻቸ ነገር ትተህ እራስህን ለሌሎች እንደሻማ መብራት እያደረክ ጀግና እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ 'አብሮ አደግ'
@selam1599
@selam1599 Год назад
ቢኒ አንተ እራስህን ወንጀለኛ ካረክ እኔ እራሴን ማን ብዬ ልጥራዉ ??🙏
@martaamara9857
@martaamara9857 Год назад
በጣም እጅግ ይገርማል አፈርኩኝ 😭😭😭
@HanamDen
@HanamDen Год назад
የደጋጎች አምላክ እድሜ ጤና ይሥጥህ ከነ ባለቤትህ ቤተሠቦችህ ቢኒያም ድንቅ ሠዉ
@yemanebirhangetahun9385
@yemanebirhangetahun9385 Год назад
ለመመረጥ ራስን ማዘጋጀት በሁሉም ነገር። ብንያም የሚገርም ሰው መጨረሻህን ያሳምርህ።
@saraa726
@saraa726 Год назад
ቢኒዬ የማቱሳላን እድሜ ያድልልን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ከነቤተሰቦችህ 🙏🙏🙏❤❤❤
@ashuashu6678
@ashuashu6678 Год назад
ቢኒያም ሰማያዊው ህይወትን የሚያስብ ክርስቶስ በምድር ያስተማረውን ያደረገን በትጋት ለማድረግ የሚጥር ትጉህ ሰው ነው ። ፈጣሪ ሰማያዊውን እዲያወርሰው እመኛለው ግን በሀገሬ ትልቅ ስሙን የሚያስጠራ ሀውልት ቢቆምለት ምኞቴ ነው። እረጅም ህይወት ለቢኒ
@user-it1xn3nr5c
@user-it1xn3nr5c Год назад
አቤት የተባረኩና የተመረጡ ዘሮች ናችው ይህ መመረጥ ነው ቢኒሄ ባለቤትህን እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጣችው ዘራችሁን ይባርክላችው ፅናቱን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይስጣችው እንደናንተ አይነቶችን ለኢትዮጵያውያን ያብዛልን🙏❤️👍
@emiyumenbere7887
@emiyumenbere7887 Год назад
የምወድክ የማከብርክ ቢኒ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልክ የምር መመረጥ ነው ሰውን መርዳት ተባረክ
@millions6766
@millions6766 Год назад
bene egziabher yebarkachu all your family
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ! አንተን ስለሰጠን ። ባለቤትህን ቤተሰቦች ህንም እግ የጠብቅልን ኢሄ ከ አዕምሮ በላይ ነው ። እሱ ሲናገር እኔ እራሴን ጠላሁት
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 Год назад
ፈጣሪ ጤናህን ሰጥቶ በሰላም ያኑርህ ዘርህ ይባረክ ባለቤትህን ዕድሜና ጤና ይስጣት
@hananegash316
@hananegash316 Год назад
ቢኒዬ በጣም ነዉ እምንወድህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@kidestmulunrh3279
@kidestmulunrh3279 Год назад
ቢኒዬ እረጅም እድሜ ከጤና ግር አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ አምላክ
@ethiopiamusic5285
@ethiopiamusic5285 Год назад
በእውነት በዚህ ዘመን ስንት በሀይማኖት በዘር በተለያየበት እንዳተ አይነት ጨዋ ሰው ማግኘት መታደል ነው ለሁሉም ኢትዮጰያዊን ተምሳሌት ነህ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ደግሞ በዚህ እኔ እኔ በሜበልበት ግዜ አንተ ግን ሰርተህ አልሰራውም አድርገህ አላደረኩም ነው እምትለው
@tsegahailu9947
@tsegahailu9947 Год назад
እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላቹህ 🙌❤️❤️❤️
@bizuneshmengiste130
@bizuneshmengiste130 Год назад
❤❤❤❤ቢኒ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ አንተ በጣም ትልቅ ሰዉ ነህ የሰዉን አይምሮ ነዉ የቀየርከዉ አንተ በምትሰራቸዉ ስራዎች ለብዙዎች ትምህርት ሆነሀል
@mulukentaye4356
@mulukentaye4356 Год назад
ቢኒ አንተ የጌታ ሰዉ እድሜና ጤና ከዉድ ባለቤትህ ጋር ከዉድ አናትህ ቤተሰቦችህ ጋር መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለሁ።
@ephremabeselom8489
@ephremabeselom8489 Год назад
እግዚአብሔር በሰማይ አብዝቶ ይክፈላችሁ
@samuelayalew4038
@samuelayalew4038 Год назад
ካለሁበት ፈቀቅ እንድል ፀሎትህ ትርዳኝ።
@yordanosdanial7708
@yordanosdanial7708 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቢኒን የሰጠን
@HAHA_17_A
@HAHA_17_A Год назад
በጣም መካሰዉ አላህ ዉለታህን በዱኒያም በአሄራም ይክፈልህ
@meazameles7307
@meazameles7307 Год назад
ወይ ቢኒ አንተን ስለሰጠን ፈጣሪን አመሰግናለሁ ሰርተህ አልሰራሁም ሁል ጊዜ ቢኒ እድሜ ይስጥህ የመልካም ዘር ፍሬ
@mokaruth6301
@mokaruth6301 Год назад
ቢኒ የድንግል ማሪያም ልጅ አማኑኤል እስከቤተሰብህ ይጠብቅህ እድሜና ጤና ይስጥህ መልካም ሰው🙏❤❤❤❤
@wagayeabadi9110
@wagayeabadi9110 Год назад
የወልድካቸውም አንዳተው የተባረኩ ናቸው አትጠራጠር አንተ ለኢትዮጵያ የተፈጠር ነህ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አንተን የወለደች ማህፀን የተባረከ ነው እትዮጵያም የታደለች ነች
@mule6347
@mule6347 Год назад
ቢኒ በሙሉ አይኔ እንኳን አላይህምኮ እመ አምላክ በምልጃዋ ትጠብቅህ ከምንም በላይ እድሜ እና ጤናውን አምላክ ያድልህ።
@elleniafework9926
@elleniafework9926 Год назад
ቢኒዬ እና ኢሉዬ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ በበረከት ይጎብኛችሁ።
@kherianasser7770
@kherianasser7770 Год назад
Great man I wish I will do like you I am proud of you
@faizasaeed2571
@faizasaeed2571 Год назад
ወርቅ ደግ የሆንክ ሰው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር
@kidudest7893
@kidudest7893 Год назад
Benyam the founder of Mekdonia is the hero of this generation. He has to be nominated for "Nobel peace prize "God bless him abundantly.
@tigetishome2984
@tigetishome2984 Год назад
ወይኔ ትትናው በስማም ሁሌ የማይታበይ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ቢንዬ
@hvuchchx2902
@hvuchchx2902 Год назад
የአላህ የታደልክ ነህ ያረብ እኛንም ምራን
@yal1907
@yal1907 Год назад
My GOD you are so chosen like you
@user-ek6mo1wy5q
@user-ek6mo1wy5q 7 месяцев назад
Dr. Bini egziyabher rejem edmeena tena yesteh. le balebetihem. tsegawun yabzaleh.
@estermekonnen8929
@estermekonnen8929 Год назад
እንዴት አይነት መታደል ነው ወገኖቼ????ይህን ደግ ሰው ምን ቃል ይገልጸዋል??? ለዚህ ትውልድ ድንቅ አርያ ነህና እናመሰግንሃለን🙏🙏🙏🥀🌻💚💛❤
@woinharegjirre6431
@woinharegjirre6431 Год назад
እግዚአብሔር ምሳሌ የሚሆኑ ድንቅ ቤተሰቦችን ነው ወደዚህ አለም ያመጣው ቢኒ ስላንተ እና ቤተሰቦችህ ለመናገር ቃላት ያጥራል
@yazewkalkidan387
@yazewkalkidan387 Год назад
አኔ በበኒ እጅግ በጣም ደስተኞ ነኝ የማቱሳላ እድሜ ይስጥልን
@user-kc8mw3zk3g
@user-kc8mw3zk3g Год назад
እግዜአብሄር ልጆቻችንን እደቢንያም ባርክልን
Далее
Gelik yoki Velik?
00:20
Просмотров 1,1 млн
Gelik yoki Velik?
00:20
Просмотров 1,1 млн