Тёмный

Seifu on EBS : አርቲስት ሸዋፈራው ደሳለኝ | Shewaferahu Desalegne 

Seifu ON EBS
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 1 млн
50% 1

ተዋናይ የማስታወቂያ ባለሞያ አርቲስት ሸዋፈራው ደሳለኝ ከሰይፉ ፋንታሁን ሾው ጋር ያደረገው ቆይታ | Ethiopian Artist Shewaferahu Desalegne At Seifu Fanthahun Late Night Show
"ያረፈደ አራዳ | Yarefede Arada"፣ "የወንዶች ጉዳይ 1 እና 2 | Yewondoch Gudaye" ፣ "አንማርም | Anemarem"
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Развлечения

Опубликовано:

 

24 ноя 2013

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 247   
@user-wd9sn1ml5r
@user-wd9sn1ml5r 7 лет назад
ሸዋ ስወድህ እኮ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ!
@amdetsyonmesay3214
@amdetsyonmesay3214 4 года назад
ኢትዮጵያዊ ምርጥ አርቲስት
@rabiaseib591
@rabiaseib591 4 года назад
ሻዋፈራው ስወድህ ፈጣሪ እረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ነው እምወድህ ያረፈደ አራዳ እሚለው ዲራማላይ አይቸህ እየደጋገምኩ ነው እማየው በጣም ይመቸኛል ሳብልየ ጋር ሁነህ የሰራህው እሷንም ፈጣሪ ይማራት
@asnakechhone3620
@asnakechhone3620 3 года назад
መሳቅ ከፈለግሽ የሽዋንፈራው ፌልም. ፈንጅ ወረዳ የሚል ቃልም እይ ፈንነው የምትሆኘው
@gezahegnmelese3082
@gezahegnmelese3082 2 года назад
@@asnakechhone3620 ፈጂ፡ወረዳ
@sarasara9289
@sarasara9289 7 лет назад
ሀሀሀ ሽዋፈራውን ሳይ አባቴ ትዝ ይለኛል አይ ስደት ሽዋፈራው ደሳለኝ የምንወድህና የምናከብርህ ኢትዮጵያው
@saraendris1956
@saraendris1956 4 года назад
የቀን ቅኝት ድራማ ላይ በደንብ እሰማህ ነበር አይ ጊዜ ህፃን ነበርኩ ያኔ እድሜ ይስጥህ
@elenieleni5328
@elenieleni5328 6 лет назад
ሰይፍሽ ዛሬ ነው ሙሉ ፊልምህን የተቃጠለው ።በጣም በጣም ምወደው አርቲስት ነው ተባረኩ
@sagaa3611
@sagaa3611 7 лет назад
ውይይይይ እርጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥህ
@user-vw1yt1mq8b
@user-vw1yt1mq8b 7 лет назад
ሸፈራው ውድድ የኔ አክተር እድሜ ጤና ይስጥህ
@tigyamryameljet8783
@tigyamryameljet8783 5 лет назад
ውይ ሸዋፈረው በሳቅ ገደልከኝ በጣም አድናቂህ ነኝ
@molymolymolly2693
@molymolymolly2693 5 лет назад
ሽፌ መልካም ሰው ሁሉም ፉልምህ ሳየው ያስቀኛል እውነትም ቀልደኛ ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@AlinAlin-lt4cr
@AlinAlin-lt4cr 4 года назад
ሸዋርፍራው ምርጥ ውድ አርቲስት። እድሜና ጤና ይስጥህ።
@kidistadamzeleke9803
@kidistadamzeleke9803 7 лет назад
ውይይ ስወድክክክ ሸዋፈራ
@betishohabeshawitgal5048
@betishohabeshawitgal5048 6 лет назад
እር ሽዋየ ከምር በጣም ተጫዋች ሰው እድሜክን ዘለግ ያድርግልን
@nourasultan5619
@nourasultan5619 4 года назад
ሸዋዬ አድናቂክነኝ የከለርክና የጥርስክ ምንይለኛል በጣም ነው የምወድክ ረጅም እድሜ ከነመላው ቤተሰባችህ ፈጣረ ይስጥክ
@meseretmabertu3160
@meseretmabertu3160 6 лет назад
ወይኔ ስወድህ እፍፍፍቃላት የለኝም እረጅም እድሜ ይስጥህ ሸዎፈራው ምርጥሰው
@tarikgirmatulu4507
@tarikgirmatulu4507 7 лет назад
በጣም የምወድወና የማከብረው ተዋናይ የማይሰለቸኝሰው
@RajRaj-yv2fp
@RajRaj-yv2fp 7 лет назад
wawwww shife betamm dess yemitili sew neh
@user-ec7wj7ky4s
@user-ec7wj7ky4s 7 лет назад
ሸዋፈራው ደሳለኝ ስወድህ
@hsfbdbd7391
@hsfbdbd7391 7 лет назад
ክክክክክክክክክ አየ ሽዋፈራው ደሳለኝ በሳቅ ልሞት ነው ኡፍፍፍፍ እድሜና ጤና ይስጥህ ከነሙሉ ቤተሰብህ
@user-df1nx5sb9s
@user-df1nx5sb9s 3 года назад
ወንድም ሸዋ ፈራሁ አጎት አለኝ አንተን ይመሥለኛል በጣም አዝናኝ ኢትዮፒያዊ ነህ እድሜና ጤና
@user-dj7wt7is6m
@user-dj7wt7is6m 6 лет назад
ሸዋፈራው ውስጤ እኮ ነህ
@fanaalganesh1531
@fanaalganesh1531 3 года назад
ሸዋፈራ እውንት እግዚአብሔር እድሚ ጨመር ጨማምሮ ይሰጥክ መርጥ መምህር በተሊይ ለኛ ሰድተኛ ማርይምን l Love you somci ሸዋፈራው ♥️♥️♥️♥️♥️
@abduselammohammed779
@abduselammohammed779 Год назад
Thank u having zs iconic artist
@mengeshaadino2676
@mengeshaadino2676 6 лет назад
ስወድህ ሸዋፈራው
@selamatlwa2182
@selamatlwa2182 3 года назад
ሸዋፍራው ሥወድህ አክተረህ ሁሉ ይመቸኛል አድሜ ጤና ባለህበት ይሥጥህ 💓
@fanaalganesh1531
@fanaalganesh1531 3 года назад
የተጨነቀ ሁሉ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን
@biniamandom7417
@biniamandom7417 7 лет назад
i appreciate you
@user-wd3mt4oo5i
@user-wd3mt4oo5i 8 лет назад
ሰይፍሻ ያምራል በርታ
@RomanRoman-vj5xz
@RomanRoman-vj5xz 2 года назад
what a wonderful guy shewaferaw.
@fev984
@fev984 6 лет назад
I like this guy ☺
@birhanurojo6237
@birhanurojo6237 4 года назад
Thanks
@simabiruk7161
@simabiruk7161 7 лет назад
god job shiferaw
@bladobelly9989
@bladobelly9989 4 года назад
በጣም ነዉ የምወደዉ
@zinashalemayehu6247
@zinashalemayehu6247 3 года назад
ዋው.በፋልም.በጣም.ያምያደቅ.ስው.አዝናኝና.ተጮውሽ.ስው
@zalz6135
@zalz6135 7 лет назад
ሸዋ ስወድክ እኮ እድሜና ጤና ይስጥክ ከነቤተሰብክ በጣም አድናቂህ ነኝ
@user-ps5xc8kv4r
@user-ps5xc8kv4r 7 лет назад
shewa yene abat tena yistk
@obsinekayyoof4485
@obsinekayyoof4485 3 года назад
ውይኔ ስወዳው ❤️😍😍
@hmimilovedhwowthanks5709
@hmimilovedhwowthanks5709 8 лет назад
wow setameru♥♥♥♥♥
@zeharaahmed8857
@zeharaahmed8857 6 лет назад
አቦ ይመችህ ዛሬ ደብሮኝ ነበር ሸዋፈራው አሳከኝ ይመችህ
@HelloHello-vk3um
@HelloHello-vk3um 4 года назад
ሰይፉ ይህን ሰው በጣም ነው የምወደው ልጅ ሆኜ አሁን ትልቅ ሆኛለሁና ምን ይመስልሃል ሽፈሪወን
@raheelraheel9521
@raheelraheel9521 4 года назад
እንኳን ደናመጣ ሰይፍሻ
@urjiisabontuu5845
@urjiisabontuu5845 7 лет назад
Nice
@user-vg8nh7uf2x
@user-vg8nh7uf2x 7 лет назад
wow sewdew eko edmena tena yistelen
@nanihabeshakuwait1976
@nanihabeshakuwait1976 7 лет назад
wowww beteme arefi nawu
@fifififi8632
@fifififi8632 3 года назад
አየ ሸዋፈራሁ እደትኮ እደምወደዉ አሁንእራሱ እደት እደሳቅሁ
@tig4420
@tig4420 8 лет назад
wow wow setamru
@samidire2221
@samidire2221 7 лет назад
Shewafraw benatih atetfabin enwedahalen
@eyobeyob4715
@eyobeyob4715 3 года назад
Shuwafera sewdehe ergime edema temghehulhe❤🌹🌹
@user-uy4fb9uk5m
@user-uy4fb9uk5m 3 года назад
ስወደው 😘😘😘
@efremukbazgi6359
@efremukbazgi6359 Год назад
Nice music ❤❤❤
@shhkgkh7664
@shhkgkh7664 8 лет назад
በጠም ደስ ይለል
@seadijemalseadijemal7421
@seadijemalseadijemal7421 6 лет назад
ሸፈራውየ አቤትሰወድ መሬኤ ሁሉ
@rita4819
@rita4819 4 года назад
ሸዋየ ስወድህ
@akiberhe2555
@akiberhe2555 4 года назад
I know him. He is my Friend. He is young.
@user-qt8tx6rz4t
@user-qt8tx6rz4t 4 года назад
ስወድክ ሸዋ ፈራሁ
@ninaaman4586
@ninaaman4586 4 года назад
Shewaye yet neh we miss you
@toninboulo8738
@toninboulo8738 2 года назад
ስወደው
@fatumaasfawu7182
@fatumaasfawu7182 7 лет назад
woowSitamruu
@fearallah7506
@fearallah7506 7 лет назад
ክክክክክክ ስወድክ
@bebohabetamu3026
@bebohabetamu3026 7 лет назад
ሸዋፈራው ደሳለኝ በጣም ነው የምወድክ
@jamilcell9416
@jamilcell9416 7 лет назад
ሽዋፍራው፡እውነት፡ሽማግሌ፡ነበር፡የምትመስለኝ፡፡
@user-xv5fy4kq6h
@user-xv5fy4kq6h 6 лет назад
ሸዋፈራሁ ደሳለኝ ስወድህ።♥♥♥በሳቅ ገደላችሁኝ
@memoalfarsi6844
@memoalfarsi6844 7 лет назад
ስወድክ ሽፈራው ደሳለኝ እግዚአብሔር ይጠብቅክ።
@asnakechhone3620
@asnakechhone3620 3 года назад
በጣም የሚመቸኝ አረቲስይ
@orthodoxtewodonaytebeghayn5782
omg dhrwoyee
@milanegnkemadame4862
@milanegnkemadame4862 3 года назад
Who's whaching stil now
@user-je2us9xu4c
@user-je2us9xu4c 7 лет назад
kkkkk ቱርክ አወ አሪፍ ሀገር ናት አይቻታለሁ እድሜ ለማዳም ያላየሁት የለኝም
@Salma-js2pr
@Salma-js2pr 6 лет назад
ማስቴ ጎጃም ደብረ ማርቆስ
@rukaytanat6390
@rukaytanat6390 3 года назад
shewaferaw edme ena tena yesth 😍
@tadeledemelash408
@tadeledemelash408 4 года назад
Shewaferaw enquan wede media temelesih!
@afraafra7961
@afraafra7961 7 лет назад
የኔ ማር አባቴ ነው የምትመስለው አንተን ማግኘት እፈልጋለው
@user-rv2fm9em6r
@user-rv2fm9em6r 2 года назад
ሥወደው
@fetiyajemalft8671
@fetiyajemalft8671 6 лет назад
Wey sewedhe yene adekem
@user-cr6hc1xl2l
@user-cr6hc1xl2l 6 лет назад
Sewaya yna merte sewdh edmana tena ystilgn
@user-ol9mx4jw5b
@user-ol9mx4jw5b 7 лет назад
ሽዋፈራው በጣም ነው የምወድክ
@samibekele3430
@samibekele3430 7 лет назад
Soli
@bereketzere5698
@bereketzere5698 7 лет назад
ፍቅር ተመስገኝ !
@seifufue7593
@seifufue7593 7 лет назад
Sami Bekele
@elhamabas158
@elhamabas158 7 лет назад
ናፍቆት ነኝ ተመስገኝ
@elhamabas158
@elhamabas158 7 лет назад
ናፍቆት ነኝ ተመስገኝ ሀይ
@hanagetachw2073
@hanagetachw2073 6 лет назад
wow betam yemwdew shawafraw
@zedhabshwet7123
@zedhabshwet7123 5 лет назад
ክክክክክ ሰይፉ ስለእድሜ መጠየቅ ሲወድ ውይይ
@salamalamou9613
@salamalamou9613 Год назад
ዋው በጣም የምወዴው አርታሥት
@hagagiyaloposta89
@hagagiyaloposta89 7 лет назад
kkkkkkkkkkkkkk ስወድክክክ ሸዋፈራዬ ውይ ነብሴ ነክ
@yashiyashi6292
@yashiyashi6292 7 лет назад
hulun sirahin newu yemiwedilh azinagni
@yaseratljochiyoutubechanne898
@yaseratljochiyoutubechanne898 3 года назад
ሰይፉዬ ትግስቱን ይስጥህ ቻለው አይ ሸዋፈራው በሳቅ ገደልከኝ
@seblesolomon9272
@seblesolomon9272 7 лет назад
Hahaha Bythewa i like him
@user-pr9vv6sr7j
@user-pr9vv6sr7j 3 года назад
እረሰይፋ ሚወራና ማይወራ ለይ ሸዋ ፈራው በጣም አድናቂህ ነኝ
@tsyonahmed9959
@tsyonahmed9959 4 года назад
andegna mwedew artist
@hdhdwowwbdndwow7803
@hdhdwowwbdndwow7803 6 лет назад
Nurulin 😘😘😘♥
@user-fd4dq5qj8y
@user-fd4dq5qj8y 6 лет назад
ሸዋፈራሁየ ስወድክ ዘና በሳቅ ታደርገኛለክ
@selamawitwassie9758
@selamawitwassie9758 3 года назад
ስወደው ሸዋፈራው ሳየው ሁሉ ነው የምስቀው
@etheth6987
@etheth6987 4 года назад
አይ ጥርስህ ሳምር አ ባቴን ይመስላል ጥርስህየኔ ውድ አባት ሳቁ ናፈቀኝ ስደት አይኑ ይጥፋ
@berhansmart5377
@berhansmart5377 4 года назад
ወይ ከአፌ ነው የነጠቅሽኝ እኔም አድናቆቴ ይህ ነው ሁሌ ቢስቅ እላለሁ አባቴ ውድድ
@kaleabalemayehu6375
@kaleabalemayehu6375 4 года назад
Betam new makeberek yemewedek shewaferahu
@weliewelie8175
@weliewelie8175 3 года назад
thenkuu weddddd💚💛❤👌✊👍
@mdvip967
@mdvip967 Год назад
❤❤😊
@senaitzewdu6473
@senaitzewdu6473 7 лет назад
gena sayik sake yim etal tawikalek shife
@tarekegntamiruwsenbet2812
@tarekegntamiruwsenbet2812 7 лет назад
temechegn photow
@user-qj5fj6dd7w
@user-qj5fj6dd7w 6 лет назад
ወይጉድ እደው.በትክርስቴን ተምሪ ነው.ያደኩ የሚል.የለም ሁሉም ኳስታጫውቸነው.የምትሉ
@hadiyahadiya8189
@hadiyahadiya8189 7 лет назад
be ewunet ene endeshwaferahu sew yemwedwe sew yelem diramah hulu yamran beewunet swaferahu edmehn yisth lebetesebochihm lehzibum
@rozasamuel1041
@rozasamuel1041 3 года назад
Betam ewedatalehu nurlgn shewa
@ihatepolitica9600
@ihatepolitica9600 5 лет назад
ሽዋ ግን የት ጠፋ?
@honhany8874
@honhany8874 3 года назад
adenaqhe negn erajam edema tena emanalawe ,egizabher yebarke
@abelgoitom2112
@abelgoitom2112 3 года назад
👍🏽👍🏽❤
@mjaick1
@mjaick1 3 года назад
ፍልስጤሞች በአጠቃላይ አረቦች ኢትዮጵያውያኖችን የሚወዱበት ዋናው ነገር፣ መሃመድ ነብያቸው በውጊያ ምክንያት ከአገር ሸሽቶ እያለ በሁሉም አገሮች የሚቀበለው እና የሚታስጠጋው ባላገኘ ጊዜ ኢትዮጵያ ሲደርስ ግባ ብለው በእንግድነት ያስጠጉት ኢትዮጵያውያኖች ብቻ ስለነበሩ " ሃበሽን ውደዱአቸው፣ እንዳትገድሉአቸው" ብሎ በመፅሐፍ ፅፎ አዞናል ብለው ይላሉ። ተሳስቼም ከሆነ አርሙኝ። ከዚህ የተነሳ ነው። በጣም ብዙ የእስራኤል አረቦችም ሆነ ፍልስጥኤሞች ነግረውኛል። ይህ ነው ዋናው ምክንያት።
@user-ei2pr4zw7v
@user-ei2pr4zw7v 2 года назад
እውነትም እኮ ያዝኑልናል እኛን መጣላት አይፈልጉም ይሆዲ አይዎዱም የሀበሻ ይሁዲ ራሱ አይጣሉም እውነት ከሆነ በታሪክ ከተፃፈ ጥሩ ነው አባባል ካልሆነ 👍
@user-zm3ho8iu3o
@user-zm3ho8iu3o 2 года назад
ማሻአላህደስስትሉ
@fishalixfishalix292
@fishalixfishalix292 6 лет назад
Yemwdew artiste
@hayteyanuse5181
@hayteyanuse5181 4 года назад
የወንዶች ጉዳይ
Далее
አስታራቂ አዲስ ድራማ
20:56
Просмотров 765 тыс.
МАЛОЙ И РЕЧКА
00:36
Просмотров 325 тыс.
Seifu ON EBS Jacky Gosse Interview
39:56
Просмотров 12 тыс.
የክርስትና እናቴ ናት
17:00
Просмотров 592 тыс.
ሰርገኞቹ አዲስ ኮሜዲ ድራማ
26:42
Просмотров 445 тыс.
I wish I could change THIS fast! 🤣
0:33
Просмотров 61 млн
Щенок Нашёл Маму 🥹❤️
0:31
Просмотров 2,6 млн