Тёмный

Seifu on EBS: ከአርቲስት ጎሳዬ ተስፋዬ ጋር ያደረገው ቆይታ part 1 || ክፍል 1 

Seifu Show
Подписаться 795 тыс.
Просмотров 292 тыс.
50% 1

Seifu on EBS: ከአርቲስት ጎሳዬ ተስፋዬ ጋር ያደረገው ቆይታ part 1 || ክፍል 1

Опубликовано:

 

2 фев 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 512   
@yoniyoyo6393
@yoniyoyo6393 5 лет назад
የኔ የህይወት ዘመኔ ቁጥር አንድ ዘፋኞች ጎሳዬና ንዋይ ደበበ ናቸው👌👌👌 የልብ አድናቂህ ነኝ ጎሳዬ በአካል አንድ ቀን አገኝህም ዘንድ መልካም ፍላጎቴ ነው💪💯💪💪💯💯
@lidyashkor8829
@lidyashkor8829 5 лет назад
እኔ ኤርትራዊ ነኝ አማርኛ ያጥረኛል ያንተ ዘፈን ስሰማ ለምን እንደሆነ አላውቅም እንባዬ ይፈሳል ።በጣም ነው የምወድህ
@helenalamin2368
@helenalamin2368 5 лет назад
Just stop lying you don't even write English or tigrigna
@galzerhunkulugizieablibeye5435
Tadia yetsafshiw amarigna ketametashiw tsidit yale amaharic new yetsafshiw so don't lie lidya
@lidyashkor8829
@lidyashkor8829 5 лет назад
@@galzerhunkulugizieablibeye5435 እሰከ 6ኛ የተማርኩ አ/አበባ ነው አንዳድ ቃላቶች ረስቻቸዋለሁ::ተረዳዲእናዶ ሽኮሪኖ
@Tom-bu8uj
@Tom-bu8uj 5 лет назад
Fiker yizosh new
@lidyashkor8829
@lidyashkor8829 5 лет назад
@@Tom-bu8uj ክክክክክክ ፍቅር ሳይሆን ትዝታ ወይም ናፍቆት ነው
@hanilove3706
@hanilove3706 5 лет назад
ማነው የጎሳዬ ወዳጅ😘😘😘
@ሚሚ
@ሚሚ 5 лет назад
Ene demo yanchi degafi negn.
@bezaadmasu4053
@bezaadmasu4053 5 лет назад
Woo ow btame ymwedew ymadenkew gossiye edge yestew
@mahiayni6665
@mahiayni6665 5 лет назад
💚💛♥❗❗❗❗❗⭐
@sarazeray3586
@sarazeray3586 5 лет назад
Me😍😍
@almazhanna413
@almazhanna413 4 года назад
ጎሳዬአድናቂህነኝ
@user-xy1bo2yi7c
@user-xy1bo2yi7c 5 лет назад
የኔ ጀግና ከቴዲ ቀጥሎ ጎስሽ ነው የገብርኤል ልጅ❤❤❤❤ስወድህ የተዋህዶ ልጅ❤❤❤
@makdesasf2641
@makdesasf2641 5 лет назад
ጎስሽዬ ዘፈን በምወድ ሰዓት አደምጥ ነበር።ልዩ ተስጦ ያለ ሰው ነው።እረጅም ዕድሜ እመኝልሃለሁ።ብዙ በጎ ስራዎችንም እንደምትሰራ አውቃለሁ።ለጊዲዮንም የ20ሺ ብሩ ስጦታ የማይረሳ ነው።ቴዲ ምትሉ ሰዎች ብትረሱት የተሻለ ነው ለህዝብ ክብር ቢኖረው እስከዛሬ በቀረበ ነበር።ከሱ በላይ ስንት እውቀት ያላቸው ሰዎች ቀርበዋል ለምን?ሰይፉንና ህዝቡን ስለሚያከብሩ።ሰይፉዬ ይመችክ።
@tigisttadesse437
@tigisttadesse437 5 лет назад
ጎሳዬ እርግት ያለ ስነስርአቱ ድምፁ በዛላይ ምርጥ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ ይስጥህ
@alukimem6920
@alukimem6920 5 лет назад
Betam ..erget yale metadel new
@bezawitlondon5805
@bezawitlondon5805 5 лет назад
የአመቱ ምርጥ ቃለ መጠይቅ ብየዋለሁ ጎስየ እስከ እለተ ሞቴ ያንተ ወዳጅ ነኝ። እረጅም እድሜ እስከ እነ ቤተሰብክ ድረስ❤😍 ሰይፍየ በጣም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ይሄን እንቁ ሰው ይዘክልን በመምጣትህ😍😗
@abrishzegrate4695
@abrishzegrate4695 5 лет назад
owww amazing,,siefu pls alem seged tesfayen akirbilin..yasken eski
@user-xd1hi9sv1i
@user-xd1hi9sv1i 5 лет назад
ከታሜ ቀጥዬ የማደንቅህ ምርጥ ሙዚቀኛ ጎሳዬ ተስፋዬ👍👍👍
@moonsoul7697
@moonsoul7697 5 лет назад
ልቧን አልፎ የሚለው ዘፈን ጎሳዬ ሀሳቡ ራሱ አስደማሚ ነው። በቃ ምን ልበልህ በጣም ገራሚ፣አስደማሚ ስራ ነው። ብቻ ሁሉንም ወድጀዋለሁ ከጊዜ ጋር የምትፋታው ስራ አይደለም። እንደወይን በጊዜ ብዛት እየጣፈጠ የሚሄድ እንጂ። በርታ አቦ የሀገር ልጅ
@user-ws8xx7ti9h
@user-ws8xx7ti9h 5 лет назад
እንኳን ደህና መጣችሁ እንኳን ለፃዲቁ አባታችን አቡነ ሀብተ ማርያም መታሰቢያ ክብረ በአል አደረሰን የፃዲቁ ፀሎት በረከተቸዉ አይለዬን አሜን መልካም መሽት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን
@menaweldtekli9156
@menaweldtekli9156 5 лет назад
Amaaan 🤲
@user-ck3vt6ir4k
@user-ck3vt6ir4k 5 лет назад
AMEN AMEN AMEN
@hajje3607
@hajje3607 5 лет назад
አሜን
@user-zd4kv9qg9i
@user-zd4kv9qg9i 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@user-uh8mx9qe1r
@user-uh8mx9qe1r 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን፫
@civilhumanrights2268
@civilhumanrights2268 5 лет назад
My favorite, I was teen when he was singing with Alex, still my "fav" 👏
@sabrinamichael3200
@sabrinamichael3200 5 лет назад
ጎሳዬ በጣም ደስ የሚለኝ በቃ ስለሚስቱ አውርቶ አይጠግብም ዛሬ እኮ አመት ሳይሞላቸው ፍርድ ቤት የሚቆሙት ጊዜ አይሰጠኝም ነውስርአቱ በጣም ደስ ይላል እግዚሃብሄር ይባርክህ ከነቤተሰብህ
@user-tm7ks5nq3t
@user-tm7ks5nq3t 5 лет назад
ጎሳየ ምርጥ ሰዉ ሰወድክ እኮ 💕💕💕💕
@alhaddad706
@alhaddad706 5 лет назад
ከሁድ እስከሁድ እኔም በጣም ነው የምወደው ጎስዬ በጣም እንወድህ አለን ሰይፍሻ እድሜና ጤና ከነቤተሠቦችህ ይስጥህ
@haniharar735
@haniharar735 5 лет назад
ጎስሽ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድክ የኔ ጌታ ከ ቴዲ አፍሮ ቀ ጥሉ ልዩ ሰው ነህ ለኔ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Tom-bu8uj
@Tom-bu8uj 5 лет назад
tedy 2nga new
@user-yc8is3qi6b
@user-yc8is3qi6b 5 лет назад
አንጋፋው ጎሳየ ከነ ማህሙድ አህመድ ጋር እና ከነ ፀሀየ ጋር ነው ቴድን ልንወደው እንችላለን እኖደውም አለን ግን ጎሳየ ለየት ያለ ቦታ አለው ጎሳየን ስናውቀው ቴድ የት አለ
@meklitsime664
@meklitsime664 5 лет назад
ውይ ጎስሽዬ እንደው ምን ልሁንልህ በቃ አንተ ለኔ የምንግዜም ምርጥ ነህ በጣም ነው ምወድህ
@user-mp3py5tc2l
@user-mp3py5tc2l 5 лет назад
ዋው ጎስዬ የሚጣል ዘፈን የለውም ምርጥ ስራ ነው አልፎ ልቧን አልፎ ቀኗ ተፅፎ አልፎ ልቧን አልፎ ያየዋል አይኔ ምነው ብወዳት ያለምንም ቅሬታ ልቤን በስጣት እላለሁ እላለሁ በጣም የተመቸኝ ዘፈን ነው
@bluecandy6164
@bluecandy6164 5 лет назад
ጎሳዬ እጅግ በጣምምምምምም ነው የምወድህ .....ሰይፉ ግን ከቻልክ ትንሽ ሳቅ ቀንስ ማለት የሚከበር ሰው ጎን ተቀምጠህ ዝም ብለክ ስትገለፍጥ ስነምግባር የጎደለው ማንነትህ ይወጣብሀል
@user-nh8pc6gk4j
@user-nh8pc6gk4j 5 лет назад
ጎስሽ ስወድክ እኮ!!!!አቦ ይመችክ ለ አዲሱ ምርጥ አልበም እድሜና ጤና ይስጥክ የኢትዮጵያ ምርጥ ልጅ!
@reenatube6617
@reenatube6617 5 лет назад
ሲያምሽ ያመኛል የመጀመሪያ ተጋባዥ ነኝ እኮ😂😍😍😘😘😘😘😘😘
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 5 лет назад
አይ አርቲስት ጎስሽ በ ጣም ምርጥ እና የ ዘፈኑ ከለርንየሚያምር.. ቅላፄ ያልበዛው .. እጅግ እጅግ ውብ ዘፈር ኑርበት አቦ ❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👌🏽👈
@habibkilo578
@habibkilo578 5 лет назад
ጋሳዬ ምርጥ !! ሲያምሽያመኛል እማ ላንቺ
@user-hp7if4gk7q
@user-hp7if4gk7q 5 лет назад
Gosish, I have been your fan since day one! Thank you for the awesome album!
@rozakemal1664
@rozakemal1664 5 лет назад
ዋው ደስ ሲል ሁለተኛ ነኝ እናም ላይክ ገጫጩኝ ስሞትላቹ
@user-ck3vt6ir4k
@user-ck3vt6ir4k 5 лет назад
Ere atemouchi 👍👍👍👍👍👍
@fafi7857
@fafi7857 5 лет назад
እር ሞት ለምን አስፈለገ የአላህ ኑሪ ለሚውድሽ ቤተሰቦቺሽ ማማየ
@mestehailu2198
@mestehailu2198 5 лет назад
አረ አትሙችብን ዳር ያዢ ይኸው?👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍አምሮት ይጣልሽ ብዬ ነው
@wendimak5021
@wendimak5021 5 лет назад
legend welcome back
@nevergiveupnevergiveup9929
@nevergiveupnevergiveup9929 5 лет назад
የኔ ምርጥ 😍
@GudukasaFilms
@GudukasaFilms 5 лет назад
ድምፀ መራው ፀባየ ሸጋው አርቲስት ጎሳዬ ተስፋዬ ከሰይፋ ጋር የነበረው ቆይታ እጅጉን የተዋጣለትና ተመልካቹን በሚገባ ያዝናና ነበር የዘንድሮ የጎሳዬ አልበምም የድምፃውይውን የማዜም ጥግ ፍንትው አድርጎ ያወጣና አልበም ለመስማት የጓጓን የሙዚቃ አፍቃሪ በጅጉ ያነቃቃ ነው..ጎስሽ ስለሰጠኽን ድንቅ ስራ እናመሰግናለን..ደመቅ ባለሁኔታም ኮንሰርትህን እንጠብቃለን
@GudukasaFilms
@GudukasaFilms 5 лет назад
ለኢትዮጵያ የዘፈንክላት ሰላም የተሰኘው ዜማም ከምርጥ ስራዎችህ ውስጥ ይጠቀሳል
@mahiayni6665
@mahiayni6665 5 лет назад
ስወድ እኮ የኔ አንበሣ ❗❗❗❗❗❗♥♥♥♥♥
@sars126
@sars126 5 лет назад
ስወድክ ጎስሽ 😍😍
@alemtsegaye4211
@alemtsegaye4211 5 лет назад
ጎስሽ ምርጥ ሰው!
@nbvvbbvfnnnnghh6943
@nbvvbbvfnnnnghh6943 5 лет назад
የኔ ምርጥ ስወድህ እኮ ማርያምን ውስጤ ነህ ጎስሽየ ፈጣሪ እስከቤተሰብህ እሽ አመት ኑርልኝ
@meseretazozz8484
@meseretazozz8484 5 лет назад
ጥሩ ስነምግባር ያላችሁ ባሎች ለሚስቶቻችሁ ጋብዙ ዘፈኑ ምርጥ ነው
@user-xz1rd7jm7s
@user-xz1rd7jm7s 5 лет назад
ጎሳዬ ቃላቶች ያጥሮኝል አድናቂህ ነኝ እመብርሃን ከነ ቤተሰቦችንም ትጠብቅልን ሰላም ይብዛልን ❤😍😘
@obsiiyaagaraakoo3045
@obsiiyaagaraakoo3045 5 лет назад
ውይ ጎስሽዬ የኔ ድምፀ መረዋ😍ወለም ያለው ጆሮዬን ባንተ ዜማ እያከምኩት ነው ከእሁድ እስከ እሁድ😍
@wubanechigetachewu7601
@wubanechigetachewu7601 5 лет назад
ሲያምሽ ያመኛል ኢትዮጵያ እናት ሀገሬ
@bayushemulugetabayushemulu1784
ጉሲየ በጣም አሪፍ ሰራ ነዉ። የኔ ማር በጣም ነዉ የምወደክ እግዚአብሔር እድሜ ጤና የስጥክ ❤❤❤❤❤❤
@kerrya2128
@kerrya2128 5 лет назад
one of my fav. singer 😍 wcb Gossish😍🎶🎵Seifisha, Gossaye yemayiwefed zefen yelewim he is one of the best of the bests wcb 🎶🎷🎸
@user-by6nr1fi8k
@user-by6nr1fi8k 5 лет назад
የኢዮብን ትዕግስት አድለኝ አምላኬ፡፡ ኢዮብ የተባለ ሰው ነበረ፤ ያም ሰው ፍጹምና ቅን፥ እግዚአብሔርንም የሚፈራ፥ ከክፋትም የራቀ ነበረ።ሰባትም ወንዶች ሦስትም ሴቶች ልጆች ተወልደውለት ነበር። ሀብቱም ሰባት ሺህ በጎች፥ ሦስት ሺህም ግመሎች፥ አምስት መቶም ጥማድ በሬ፥ አምስት መቶም እንስት አህዮች ነበረ፥ እጅግ ብዙም ባሪያዎች ነበሩት:: ኢዮብ፡- ምናልባት ልጆቼ በድለው፥ እግዚአብሔርንም በልባቸው ሰድበው ይሆናል ብሎ ይልክና ይቀድሳቸው (መስዋዕት ያቀርብላቸው) ነበር:: የአምላክ ልጆች በእግዚአብሔር ፊት ለመቆም መጡ፥ ሰይጣንም ደግሞ በመካከላቸው መጣ። እግዚአብሔርም ሰይጣንን፡- ከወዴት መጣህ? አለው። ሰይጣንም፡- ምድርን ሁሉ ዞርሁአት፥ በእርስዋም ተመላለስሁ ብሎ ለእግዚአብሔር መለሰ። እግዚአብሔርም ሰይጣንን፡- በውኑ ባሪያዬን ኢዮብን ተመለከትኸውን? በምድር ላይ እንደ እርሱ ፍጹምና ቅን፥ እግዚአብሔርንም የሚፈራ፥ ከክፋትም የራቀ ሰው የለም አለው። ሰይጣንም ለእግዚአብሔር እንዲህ ብሎ መለሰለት፡- በውኑ ኢዮብ እግዚአብሔርን የሚፈራ በከንቱ ነውን? ... የእጁን ሥራ ባርከህለታል፥ ከብቱም በምድር ላይ በዝቶአል። ነገር ግን እጅህን ዘርግተህ ያለውን ሁሉ ዳብስ፤ በእውነት በፊትህ ይሰድብሃል። እግዚአብሔርም ሰይጣንን፡- እነሆ ለእርሱ ያለው ሁሉ በእጅህ ነው፥ ... አለው። ሰይጣንም ከእግዚአብሔር ፊት ወጣ። አንድ ቀንም እንዲህ ሆነ... መልክተኛም ወደ ኢዮብ መጥቶ፡- በሬዎች እርሻ ያርሱ፥ በአጠገባቸውም አህዮች ይሰማሩ ነበር፤ የሳባም ሰዎች አደጋ ጣሉ፥ ወሰዱአቸውም፥ ... እኔም እነግርህ ዘንድ ብቻዬን አመለጥሁ አለው። እርሱም ገና ሲናገር ሌላ መጥቶ፡- የእግዚአብሔር እሳት ከሰማይ ወደቀች፥ በጎቹንም አቃጠለች፥ ጠባቂዎችንም በላች፤ እኔም እነግርህ ዘንድ ብቻዬን አመለጥሁ አለው። እርሱም ገና ሲናገር ሌላ መጥቶ፡- ከለዳውያን ... በግመሎች ላይ አደጋ ጣሉ፥ወሰዱአቸውም፥ ... እኔም ... አመለጥሁ አለው። እርሱም ገና ሲናገር ሌላ መጥቶ፡- ወንዶችና ሴቶች ልጆችህ በታላቅ ወንድማቸው ቤት ይበሉና የወይን ጠጅ ይጠጡ ነበር፤ እነሆም፥ዐውሎ ነፋስ ... የቤቱን አራቱን ማዕዘን መታው፥ በብላቴኖቹም ላይ ወደቀ፥ ሞቱም፤ እኔም አመለጥሁ አለው። ... ኢዮብም ... እንዲህም አለ፡- ራቁቴን ከእናቴ ማኅፀን ወጥቻለሁ፥ ራቁቴንም ወደዚያ እመለሳለሁ፤ እግዚአብሔር ሰጠ፥ እግዚአብሔርም ነሣ፤ የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን። በዚህ ሁሉ ኢዮብ አልበደለም:: ኢዮብ 1 ማብራሪያ የአምላክ ልጆች ማን እንደሆኑ በዚህ ስፍራ በግልጽ ባይሰፍርልንም መላእክትን የሚያመለክት ይመስላል፡፡ ኢዮብ ምን አይነት ሰው ነው? ፍጹምና ቅን፥ እግዚአብሔርንም የሚፈራ፥ ከክፋትም የራቀ ሰው ነበር፡፡ ልጆቹ እግዚአብሔርን በድለው ይሆናል በማለት ስለ ልጆቹ እግዚአብሔርን ይቅርታ የሚጠይቅ ነበር፡፡ ፍጹምና ቅን፥ እግዚአብሔርንም የሚፈራ፥ ከክፋትም የራቀ በማለት እግዚአብሔርም ራሱ የመሰከረለት ሰው ነው፡፡ ሰይጣን መከራ ያመጣበት ጀመረ፡፡ ሰይጣን በእኛ ላይ የሚያደርገው ነገር በእግዚአብሔር ቁጥጥር ስር መሆኑን ልብ ልንል ያስፈልጋል፡፡ አምስት መቶ ጥማድ በሬ፥ አምስት መቶም እንስት አህዮቹን በአንዴ አጣ፡፡ የዚህን መርዶ ሰምቶ ሳይጨርስ ሰባት ሺህ በጎቹም ከሰማይ በወረደ እሳት እንደ ሞቱ ተነገረው፡፡ በቀጣይም ሦስት ሺህ ግመሎቹ በጠላት እንደ ተወሰዱበት አረዱት፡፡ ብዙ ባሪያዎቹንም አጣ፡፡ የከፋው መርዶ ደግሞ የሰባት ወንዶችና የሦስቱን ሴት ልጆቹን ሞት ሲነገረው ነው፡፡ ይህ ሁሉ የደረሰበት በአንድ ቀን ውስጥ ነው፡፡ ልጆቹንና ይህን ሁሉ ንብረቱን ያጣው ኢዮብ ሰይጣን እንዳሰበው እግዚአብሔርን አልሰደበም፡፡ ራቁቱን ከእናቱ ማኅፀን እንደወጣና ራቁቱን ወደ አፈር እንደሚመለስ በመናገር እግዚአብሔር ሰጠ፤ እርሱ ነሣ በማለት የእግዚአብሔርን ስም አመሰገነ እንጂ አምላኩን አልካደም ፡፡ በአምላኩም ላይ አላጉረመረመም፡፡ እኛ ሀብት እንዲኖረን እንፈልጋለን፤ ለምን አልሰጠኸንም? ብለን ስንጣላ ኢዮብ ግን ልናገኘው የምንፈልገውን ሀብት አግኝቶ አጥቶት በእግዚአብሔር ላይ ክፉ ቃል አልተናገረም፡፡ ኢዮብ አግኝቶ ነው ያጣው ፡፡ አግኝቶ ከማጣት ይሰውራችሁ ያገሬ ሰው ይላል፡፡ እንዲህም ሆኖ ግን ኢዮብ እግዚአብሔርን አልበደለም፡፡ የኢዮብን ጽናትና ትዕግስት ስናይ የኢዮብን ትዕግስት አድለኝ ከማለት ውጪ ምን ማለት ይቻላል? ወስብሐት ለእግዚአብሔር አሜን!
@user-rt5zm7ud3v
@user-rt5zm7ud3v 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን የሁላችንም መጨርሻ የድንግል ማርያም ልጅ ያሳምርልን
@tebabbelaynhe6831
@tebabbelaynhe6831 5 лет назад
አሜንንንን
@amanuelghebremariam4051
@amanuelghebremariam4051 5 лет назад
AMEN !
@alAl-xp5xm
@alAl-xp5xm 5 лет назад
የህይወትን ቃል ያሰማልን እህታችን
@dgfggfgffg7135
@dgfggfgffg7135 5 лет назад
አሜን እኔም ስከፋኝ የእዬብን ትግስት ሰጠኝ ነው እምለው ።
@adugnahailu7878
@adugnahailu7878 5 лет назад
ጎሲ ምርጥ ሰው ሰይፉ መላጣ ስለ ጎሳዬ ስም አፃፃፍ የጠየከው መሰለኝ ትክክለኛው የፊደል አጣጣል የ ሳይሆን ዬ ነው እሽ ሰይፉ መላጣ ጎሳዬ ልክ ነው ለማለት ነው አልተሳሳተም
@kanaeth2235
@kanaeth2235 5 лет назад
ሀገሬ ሲያምሽ ያመኝል ለብዙ ስሜት መግለጫ ነው ጉስሽ ምርጥ
@samigosb8538
@samigosb8538 5 лет назад
From Eritrea love Ethiopian people🇪🇷🇬🇭
@user-gf8lx3wu7x
@user-gf8lx3wu7x 5 лет назад
የኢትዮጵያ ባዲራ ተቀያረ እዴ እእእ ቀይ ቢጫ አረንጎዴ እ
@tazitatazita1623
@tazitatazita1623 5 лет назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹Ethiopiayayee
@saraasfawbirhan6055
@saraasfawbirhan6055 5 лет назад
Txs we miss u too
@user-gz6ht8my9s
@user-gz6ht8my9s 5 лет назад
we love u too
@user-iy9uc1gv1b
@user-iy9uc1gv1b 5 лет назад
💚💛❤️
@emahulemewedshalewuema4455
@emahulemewedshalewuema4455 5 лет назад
ጎሲ የማይጠገቡ ዘፈኔች ናቸዉ ያሉህ እድሜና ጤናዉን ያድልህ አባቴ
@fkrblehetragne6558
@fkrblehetragne6558 5 лет назад
ጎስየ ስወድህ እኮ♥ምርጥ ሰው
@user-oc6lf4rs2n
@user-oc6lf4rs2n 5 лет назад
ጎሳችን ❤
@ermiashailu3133
@ermiashailu3133 5 лет назад
Gosesh! best album
@gjsugquvg8nd741
@gjsugquvg8nd741 5 лет назад
ዋው ዋው ለኮሜቴ አቦ ጎሳሸ ምርጥ ሰው እንኳን ደና መጣክ ዛሬ በጉጉት ሰጠብቅ ነበረ አንደኛ ነኛ
@osebogirma7319
@osebogirma7319 4 года назад
really የምወዲህ ሰው ኑሪልኛ ጎሳዬ ወሪቅ ነገር
@senushikore7663
@senushikore7663 5 лет назад
love all your music Gossaye & yemechachuhe yager lejoche!!💓💓
@reyanabera1820
@reyanabera1820 5 лет назад
Goss nice job😍
@lilygirmaye8655
@lilygirmaye8655 5 лет назад
My number one 😍👌
@abusha2002
@abusha2002 5 лет назад
ጎስዬ እንዴት እንደምወድህ😍 አልበም ደግሞ በጣም ነው የፀዳኝ🔥👏👌 እንኳን ማርያም ማረችህ😃😜
@bintislam6139
@bintislam6139 5 лет назад
አድማጭ ነህ ማለት ነው በጣም ማድመጥ ያስፈልገዋል
@zelalembekele1424
@zelalembekele1424 5 лет назад
Yekerta eht wldo kehone tykiw gen yewlde ayemslgem
@TUbe-lx1de
@TUbe-lx1de 5 лет назад
ጎሲ መልካም ሰው ስወድክ ሰላምክ ይብዛ♡
@hasankarar7640
@hasankarar7640 5 лет назад
ጎሲ ምርጥ ስው በጣም ነው የማደንቅህ
@messidia8350
@messidia8350 5 лет назад
መልካም ስራ ነው ተባረክ ልጆችህን ያሳድግልህ
@fasika123
@fasika123 5 лет назад
Gosaye💕💕💕💕
@battybatty5933
@battybatty5933 5 лет назад
Wow betam arif Sera new enam yelefikir kenteu negn ❤❤
@nuregura7952
@nuregura7952 5 лет назад
The legend gosaye tesfaye welcome back with the great job ✌️👌
@lovetube1831
@lovetube1831 5 лет назад
wow gosh may God bless you.... ethiopian real musician
@user-gf8lx3wu7x
@user-gf8lx3wu7x 5 лет назад
ሳይፍሻ አራተኛ ልጅ ጨምርና የዚያኔ ቁልፍ የአለው ፓንት እንፈልግለሀለን ክክክክክክክክክክ
@fafi7857
@fafi7857 5 лет назад
😃😃😂😂😂😂
@berrybayou7563
@berrybayou7563 5 лет назад
Hahahahahahahahahaahah
@user-ik4zh7ln6j
@user-ik4zh7ln6j 5 лет назад
ክክክክክክክክክ ኧረ ሆዴ
@meharibrothershenokmeharik3073
Well come to goseshiyeee🙏 selayewuk desi belognal ante Amel werek💍 we'll love you ❤❤❤
@alihamdulilah6475
@alihamdulilah6475 5 лет назад
ዋው ስነ ስርአት ተሰጠክ ላንተ በርታ ወንድሜ እኔም ለእናቴ ስያምሽ ያመኛል
@user-jx3hy5uv3q
@user-jx3hy5uv3q 5 лет назад
ሲያምሽ ያመኛ ምርጥ ሙዚቃ ከምርጥ ድምጽ ጋራ በራታ ውድ ወንድማችን ውድድድድ
@meklitehabshawit5955
@meklitehabshawit5955 5 лет назад
ስንቱ ጋ መሰለህ ሰይፍሽ የተጋጨሁት ሸር ሲያፈርጉ እየፈለኩ ኡኡ እያልኩ ነበር ብቻ ማህበረሰቡ ጋ ያለው ቀረቤታ ና በማንኛውም ግብዣ ላይ በክብር አክብሮ ህዝቡን እሚያስደስት ምርጥ አርቲስት ነው ለኔ ለግሌ
@samrawit4627
@samrawit4627 5 лет назад
ጎስዬ አድናቂህ ነኝ ያንተና የታምራት አድናቂ ነበርኩ ተሙዬ ነብሱን ይማርው እና ሴፍዬ ስጠብቀው ነበር እናመሰግናለን
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 лет назад
ጎሳዬ ማኛ ይመችህ
@SalamSalam-re8ep
@SalamSalam-re8ep 5 лет назад
ሀሀሀ ሰይፍሽ እረ የብረት ፓንት አዘጋጁልኝ አለ ልጅ ፀጋ ነው እንኳን ለ3 ልጅ አበቃህ
@user-dh2tb4uf9r
@user-dh2tb4uf9r 5 лет назад
በጣም ከምወዳቸው አርትስቲ ዘፋዮች አንዱ ጎሳዬ ነው ግን በጣም ወረደብኝ አሁን አንደኛ ነገር ከእምነት ጋር የምን ዘፈን ማገናኘት ነው እንዴ ሲገባም አማትቦ ወደ ባንዶችም ስሄድ አማትቦ ልዘምር ነው ልዘፍን በጣም ያስጠላል እውነት የምናማትብበት ቦታ ለይተን ማወቅ አለብን አንዴ ሰላማዊት ከሰይፉ ጋር እንደዚ ስትጠይቅ እግዛብሄር ፈቅዶት ነው ብላለች ወደ ዘፈን የገባሁት ባይገባን ነው እንጂ አምርሮ በአዝማሪ ላይ የተናገረው ቃል አለ ዘፋኝ መንግስተ ሰማያትን አይወርስም ግን ሁላችንም ሀጥያተኛ ነን አንዳንዴ እምነትን ማውረድ በጣም ያስጠላል ለመጀመሪያ እሱ ሳይ እንደዚ አይነት ቦታ ላይ ማንም አዝማሪ አላማተበም ተራጋጋ እውነት እምነትህን የምትወደ ከሆነ ፈጣሪ ቆንጆ ውብ የሆነ ድምፅ ሰቶሀል አንድ መዝሙር እንኳን ዘምርለት ፈጣሪህን አመስግን ።
@hanatadase8932
@hanatadase8932 5 лет назад
እንኳን ደና መጣህ ጎሰዬ በጣም ደስ ይላል ሰራህ በርታ በጣም እናመሰግናለን
@hamziamuhammad7655
@hamziamuhammad7655 5 лет назад
You are the best of best 😍😍😍love voice
@samiyaabubeker6114
@samiyaabubeker6114 5 лет назад
ሰይፍየ በጣም ነዉ የታዝናናኝ
@edomtekeste5710
@edomtekeste5710 5 лет назад
I love this music it is special for my mom ♥️🔐
@yasminadenantube7752
@yasminadenantube7752 5 лет назад
ጐስዬ መቼም የማትሰለች ድንቅ ድምፃዊ!! ስራዎችክ ዘመን ተሻጋሪ ናቸው
@emaneman4264
@emaneman4264 5 лет назад
yasmin faju goosyee betam adaqalew betam
@emaneman4264
@emaneman4264 5 лет назад
yasmin faju ❤💛💚
@tombreezy308
@tombreezy308 5 лет назад
Living Legend!!
@gdffyffhh9118
@gdffyffhh9118 5 лет назад
የመጅመርይው ብረት ፓንት አሰበይድልካለው ሰይፍሻ ፡ለዚ እኮ ነው ምወድክ ግልዕ ነትክ
@fkrblehetragne6558
@fkrblehetragne6558 5 лет назад
በቃ ሁሉም ዘፈንህ ስወድልህ የእውነት የጎስየ እና ንዋይ ደበበ በፍቅር ነው ማዳምጠው ዘፈናቸው♥
@user-ko5ue9zs9n
@user-ko5ue9zs9n 5 лет назад
ጎስየ ተስፍየ ወሰወስው ልቤን ወሰወሰው የሚለውን ሙዚቃህ ስወድልህ አዲሱን ግን ገና አጣፍጨ ስላልሰማሁም።
@munabelachew6780
@munabelachew6780 5 лет назад
ሰይፍሻ እናመሰግናለን
@manchesterunited3382
@manchesterunited3382 5 лет назад
WOW WOW WOW Seyifisha betam ameseginalewu!! hule simegnew yeneberena betam yemwedew artist ingida adrge silekerebklin bedigami 10q!!!! Gosaye mirt sew
@sirguttube
@sirguttube 5 лет назад
ሲያምህ ያመኛል ለወደፊት ባለቤቴ ገና ላልተወለደዉ አድርሱልኝ
@fafi7857
@fafi7857 5 лет назад
😃😃😃😃😃
@sirguttube
@sirguttube 5 лет назад
ምን ያስቃል ዉዴ አፋልጉኝ ነዉ ያልኩ እኮ
@fafi7857
@fafi7857 5 лет назад
@@sirguttube እሽ ቴክስትሽ አስቆኝ ነው እሽ እንፈልጋል ግን በፍለጋ የመጣ ባል አይነፋም ብየ ነው ውዴ
@sirguttube
@sirguttube 5 лет назад
በፍለጋ እራሱ ጥፍት ብሎብኛል የእኔ ሀሳቢ ስቀልድ ነዉ ሳቂልኝ
@fafi7857
@fafi7857 5 лет назад
@@sirguttube 😍😍😍😍😘😘
@tig4420
@tig4420 5 лет назад
የኔ መልካም ሰው😍😍😍
@emutyu7395
@emutyu7395 5 лет назад
Woooowwww
@user-vy6wu2re9r
@user-vy6wu2re9r 5 лет назад
ጎሳዬ ተስፋዬ በጣም የምወድህ የማክብርህ አርቲስት ነህ በርታ እንወድሃለን
@ruthhaile1242
@ruthhaile1242 5 лет назад
ጎሲ ትችላለክ እናመሰግናለን👏👏👏👏
@mowsy5298
@mowsy5298 5 лет назад
Viva Sayfu good brother ❤️
@tutukatube7626
@tutukatube7626 5 лет назад
የተረጋጋ ሰዉ ነዉ ደስ ይላል
@eritrawitlove4847
@eritrawitlove4847 5 лет назад
Enwedh alen Gossish Des yeml dmts des yemil tsebay aleh from Eritrea 😍😍😍😍😍
@hirutnegash5819
@hirutnegash5819 5 лет назад
I love you Gosaye, my idol!!! welcome back 🤗
@user-cg9sf1oi3o
@user-cg9sf1oi3o 5 лет назад
wow betam new mewedeh kemer sew akebari neteh tehetenah ❤😘
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 5 лет назад
አረ ሤፍሻ የልጅ ሀብታም ልኮን ነዉ ደሥ ሢል
@amlakieyitbarek4717
@amlakieyitbarek4717 5 лет назад
ጎስሽየ ቆንጆ ስራ ነው አደናቂህ ነኝ
@Wubit234
@Wubit234 5 лет назад
ጎስሽዬ የኔ 1ኛ 👌
@zemedaeabayayeketae3290
@zemedaeabayayeketae3290 5 лет назад
ጎስሽ በጣም ምርጥ ስራ ነው በርታልን
@user-xx4qq2vf2v
@user-xx4qq2vf2v 5 лет назад
ስወድህኮ💗
@ermiasambawe6476
@ermiasambawe6476 5 лет назад
ስይፍሻ ስለ አለማየሁ ኤርፖ ትጠይቀዋለ ብየ ጠብቄ ነበር ጎሳየ ሲነሳ ሁሌም የማይሰለቸው ከአሌክስ ጋር የሰሩት ኢቫንጋዲ አልበም መነሳት ነበረበት
@iejdjdjjeiedhjddjd1831
@iejdjdjjeiedhjddjd1831 5 лет назад
ምርጥ ስራ ነዉ ደስ ይላል
@ethiopiainme23
@ethiopiainme23 5 лет назад
ሰይፍሻ የዛሬው እንቅስቃሴህ ደስ ይላል የዳንሱ 😘😘😘😍😘😘
@Ilma_finfinnee
@Ilma_finfinnee 5 лет назад
ጎሳዬ እኮ የምርጦች ምርጥ ነው ጊዜው ያሽቃባጮች ስለሆነ አሽቃባጮች ሆነና የአገር የህዝብ ፍቅር ሳይኖራቸው ሰአገር የሚዘፍኑ እንደ ቴዲ አይነቱ ስታይል የለሽ ኩሩሩ ላይቭ መዝፈን የማይችሉ ሲከብሩ አየን እንጂ።
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 5 лет назад
ምርጥ ሠዉ
@maranatamaranata9274
@maranatamaranata9274 5 лет назад
የኔ ልዩ ጎስየ ስወድህ ፈጣሪ አድሜ ና ጤና ይስጥህ ።
Далее
🤡Украли У ВСЕХ🤪
00:37
Просмотров 251 тыс.
Seifu on Ebs interview with Artist Abdu Kiar
56:32
Просмотров 24 тыс.