Тёмный

Seifu on EBS: True or False Question and Answer With Solomon G/Egziabher and Alex 

Seifu Show
Подписаться 793 тыс.
Просмотров 116 тыс.
50% 1

Seifu on EBS: True or False Question and Answer With Solomon G/Egziabher and Alex

Опубликовано:

 

21 янв 2018

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 105   
@martahoney6262
@martahoney6262 6 лет назад
ጋሽዬ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን ቤተሰብህንም እግዚአብሔር ይጠብቅልህ. እውነት ነው ለኪዳህነ ምህረት ምስጋና ይግባት ይህው ለዚህ ክብር አብቅታሀለች.
@martahoney6262
@martahoney6262 6 лет назад
ሰይፉ እናመሰግናለን ይህን ምርጥ ታታሪ ጋዜጠኛ አስታውሰህ ስላቀረብክልን
@user-oc8hq1nw7k
@user-oc8hq1nw7k 6 лет назад
ሰለዬ እረጅም እድሜ ከጤናጋ አምላክ ያድልህ ሰይፍሻም እንደዚህ ሰውን ማስደሰት ምንኛ መታደል ነው ላንተም ከነቤተሰቦችህ መልካም ነገር እመኝልሀለው 😘😘
@markchaoul7112
@markchaoul7112 6 лет назад
ዋውውውውው ሰሎሞን ገ/እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ጥሮታ ወጥታሃል
@markchaoul7112
@markchaoul7112 6 лет назад
አሌክ ስወድህ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ውድድድድድድድድድ
@danattube680
@danattube680 6 лет назад
ስይፍሻ ጋሽ ሰሌን በማቅረብህ በጣም ደስ ብሎኛል ለአገራችን ብዙ ውለታ የዋሉ ሰዎችን መጋበዝ እንዲሁም መርዳት ይበል ይቀጥል ብያለሁ ... ኤፏ ነኝ
@sarameunber4796
@sarameunber4796 6 лет назад
ሰይፍሻ በጣም እናመሰግናለን በሰሌ ስም ሰሌ ቀሪ ዘመንህን ከሙሉ ጤንነት ጋር ረጅም እድሜ እንመኝልሃለን።
@amydenekew3854
@amydenekew3854 6 лет назад
Thank you Seifesha. Yegebawal Sol.., Meret yesport zrgabe new. Long live solomon ke tena gar God yestehe!!
@zewditumherit2039
@zewditumherit2039 6 лет назад
ስይፍየ እለት ከእለት እያደረካቸውን ያሉት ነገሮች እግዚአብሔር ባወጣሀው ይተካልህ ጎበዝ ጠንክርልኝ
@iamsamsamiam1673
@iamsamsamiam1673 6 лет назад
Now I like you Seiko, you’re very professional today.. you haven’t embarrassed nor the guests or neither yourself ‼️
@user-dw3ei3jw3e
@user-dw3ei3jw3e 6 лет назад
እግዜአብሄር ይስጥህ ሰይፍዬ በወጣ ይተካ
@helenkidane4616
@helenkidane4616 6 лет назад
እዳከበርከው ክብር ሰለሞን ረጅም እድሜ ይስጥልን
@user-qw9cy5nt1s
@user-qw9cy5nt1s 6 лет назад
ዋው ሰይፍዩ ጥሩ አርጋችዋል እድሜ ና ጤና ላንተም ለሳቸውም ለሁላችንም ደሞ እቺ ነገርህን ነው የምወዳት ሳቅ እወዳለው አልክ ድሮም እገምት ነበር አረጋገጥክልኝ ሁሌም ፈታ ፌሽታ ሰላም ፍቅር ካንተ ይሁን
@hanitaleb3276
@hanitaleb3276 6 лет назад
ሰልዬ በጣም የምትወደድ ጋዜጠኛ ነክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ
@KoolKool-dj8zu
@KoolKool-dj8zu 6 лет назад
ሳይፋ.ፕሮግራም.አሪፍነው.በጣምደስይላል
@user-dy8dx6ll3w
@user-dy8dx6ll3w 6 лет назад
ሶልዬ ምርጥ ጋዜጠኛ ይገባሀል ሲያንስህ ነው ሰይፍሻ እግዚአብሔር ይስጥህ
@meserettadesse6175
@meserettadesse6175 6 лет назад
ሶል አድናኪክ ነኝ እግዛብሄር ረጅም እድሜ ያኑርክ
@yinebebtube9979
@yinebebtube9979 6 лет назад
ጋሽ ሶልዬ ውይ ደስ ስትል ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋራ ያድልህ
@erihanaerihana23
@erihanaerihana23 6 лет назад
ቀሪው ዘመንህ እግዛብሄር ይባርክልህ ሰሌ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ እግዛብሄር ይስጥህ
@bobjaha4623
@bobjaha4623 6 лет назад
Thanks seyfu keep it up
@tizitatizitatizita3009
@tizitatizitatizita3009 6 лет назад
ጋሽ ሰለሞን እድሜና ጤና እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ
@rahelalemu351
@rahelalemu351 6 лет назад
ስወዳቸዉ ኡ ሰይፍሻ 😍😍እናመሰግናለን
@user-xy1bo2yi7c
@user-xy1bo2yi7c 6 лет назад
ሠሌ ረጅምእድሜ ይሥጥ በጣም ነው ምወድ ሠይፉም ውሥጤ ነህ
@amarewesen614
@amarewesen614 5 лет назад
እግዚአብሔር ያክብርህ ሰይፉየ
@tubechannal4426
@tubechannal4426 6 лет назад
ሰይፊየ በወጣ ይተካ እንዲህ እይነት ለሃገር መስዋእት ለከፊሉ የክብር ስዎች ይገባቸዋልና!!!
@jean-yvessanachy7686
@jean-yvessanachy7686 Год назад
Wolloyewa yeshiemebet neghe ye harerwa harer arada Seifu fantahun berta azerekerkewe ye nene dedebe korkonda erase
@MaryamMaryam-le4dc
@MaryamMaryam-le4dc 6 лет назад
ሰይፍ እግዛብሄር ይስጥህ ጋሽ ሰለሞን መልካም የጥሮታ ግዜ ይሁንልህ
@mesimarfromgonderamehra9194
@mesimarfromgonderamehra9194 6 лет назад
እንኳን ደና መጣህ ሳይፉ
@user-kq5ti5cu7t
@user-kq5ti5cu7t 6 лет назад
ዋው ሰይፉ እግዛብሔር ባለህ ላይ ይጨምርልህ
@user-pd4hk1ss1v
@user-pd4hk1ss1v 6 лет назад
Good job
@haregmare3223
@haregmare3223 6 лет назад
እነመሠግናለን ሠይፍሻ
@tig4420
@tig4420 6 лет назад
ሶልዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@user-he9hp5ub5r
@user-he9hp5ub5r 6 лет назад
ተባረክ ሰይፋየ
@hanankonjoo2073
@hanankonjoo2073 6 лет назад
ረጅም እድሜ ይስጣችሁ ስሌ እና እናቱ ደስ ሲል ይሄ ቢራ ፋብሪካ ደስ ይላል ለብጎ ነው የሚያውሉት ሴፍዬ ፂመ የላይኛው እንዲህ ደስ አይለም ምንድነው አስተያየት ይቻላል አይድል
@kedukedu2392
@kedukedu2392 6 лет назад
በጣም ነው የምወድህ ሶልዬ
@kidimengs5134
@kidimengs5134 6 лет назад
ሰሌ እድሜህን ያርዝምልን ...
@wonidiyehandiso7856
@wonidiyehandiso7856 6 лет назад
banaka ijih isit seifiye ababe gidayin akiribilin plz?
@geromeabebe9463
@geromeabebe9463 6 лет назад
Wow selemon good see you deseblognal
@genetayele1515
@genetayele1515 6 лет назад
እዉነት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ጋሽ ሰለሞን
@susuhassen4645
@susuhassen4645 6 лет назад
ሠይፍዬ ምርጥ ፈጣሪ ይጨምርልክ
@user-ft3ih7jv5v
@user-ft3ih7jv5v 6 лет назад
ወይኔ አሌክሥ ፎንቃው ሊደፋኝ ነው እረ ሥልኩን ተባበሩኝ😍😍😍 ሶልዬ እድሜና ጤና ይሥጥ የሥፖርት ቅመም
@nitsuabrham9133
@nitsuabrham9133 6 лет назад
Fetary yibarikih seifu endi nw sew emiredaw enji enji miiskin asilakiso la habiam 1,000,000 birr yisetali
@zizuzdahmed203
@zizuzdahmed203 6 лет назад
እድሜ እና ጤና ይድጥህ
@yonasgede7258
@yonasgede7258 Год назад
Please ask Selemon whom he can remember in Prince Mekonnen high school regarding sports
@denegelenate814
@denegelenate814 6 лет назад
ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥህ ሰሌ
@khalid5star768
@khalid5star768 6 лет назад
እድሜና ጤና ይስጥህ
@samitv6159
@samitv6159 6 лет назад
ይህ ቀልድ ነው ግን ደርግ የኅወሃትን ያክል አንባገነን አደለም። ኅወሃት ታይቶ የማይታወቅ አንባገነን ነው።
@jontay4717
@jontay4717 6 лет назад
Seyfu zari Kum never serah tebark
@renadigic1019
@renadigic1019 6 лет назад
ሠይፉዬ አለም ሰገድ አቅርብልን ከመሞቴ በፊት መቼም የሠውልጅ መሞቻውን ቀን አያውቅም ሥለሌዎች አርቲሥቶች ብዙ ተራተወራ በየ ቻናሉ አለም ሰገድ ምንም አናቅም ያን የመሠለሠው እደት ረሣው ኡፍ ሌሎቺ አረገዙ ወለዱ ተፋቱ ወዘተ አረሥቱ
@eyufekireyufekir7567
@eyufekireyufekir7567 6 лет назад
Renad Igic yenam teyaka new alemeseged betam new yemewedew 😂😂
@renadigic1019
@renadigic1019 6 лет назад
Amen amen ባለበት ሠላም ይሁን ስለሡ ክፉ አያሠማን
@fevenweldufan6389
@fevenweldufan6389 6 лет назад
Wow Des selu
@girmagashu7280
@girmagashu7280 6 лет назад
ለሀገሩ ጥሩ የሰራ ጥሮታ ወጦ ሲሸለም እንዴት ደስ ይላል አጭቤዎች ግን ሸቤ ቤት ናቸው
@hiwot.3696
@hiwot.3696 6 лет назад
ሰሌ እድሜ ይሰጥህ እንወድህለን
@user-hi5zx7ns9t
@user-hi5zx7ns9t 6 лет назад
ምርጥ ጋዘጠኛ
@user-ht5dy2xq1x
@user-ht5dy2xq1x 6 лет назад
ሰይፉ እባክህን አድ ነገር ልነግርክ እፈልጋለው ከቻልክ መልስልኝ
@user-pd6kl7xp2d
@user-pd6kl7xp2d 6 лет назад
ጋሽ ሰሌ ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሄር ይባርክልህ በደስታ ኑር በጣም አከብርሀለሁ ሰይፊሻ ምርጥ ሰዉ እድመ ይስጥህ አስታዋሽ ነህ
@satennaw
@satennaw 6 лет назад
Weyne Gash Selemon keleb Wedotalw Edeme ena Tena Yestelen
@yaredmaresewodshe
@yaredmaresewodshe 6 лет назад
Egzabher yesth seyfu 50,000 br setota abrketkelt tbark betam yemwedew gazitegia nw
@Peaceallways
@Peaceallways 6 лет назад
sele yeminiwedew yeminakebrew gazetegna new brabo seyfish tilik sira new yeserahew .
@meaza813
@meaza813 6 лет назад
Sefiya le jossy ngerew lebeal endeteyekew next holiday
@sonaethiopia2071
@sonaethiopia2071 6 лет назад
ሰፉ እናመሰግናለን እረ በፈጠረክ እድለወርቅን አቅርብልን
@gsgsgsysbsvs102
@gsgsgsysbsvs102 6 лет назад
ሰለሞን ስወድህ እድሜ ና ጢና ይስጥህ ጨምሮ ጨምሮ
@meseretmesi7711
@meseretmesi7711 6 лет назад
Edmea ena teana yisitwet
@betyakl1594
@betyakl1594 6 лет назад
አሉ ከሚባሉ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@eyerusalamkebede4841
@eyerusalamkebede4841 6 лет назад
Seyfsha ante astawashi
@wagayeweshetulemmalemma6289
@wagayeweshetulemmalemma6289 6 лет назад
edime ena tena yisetln
@user-yj7kj2gl1r
@user-yj7kj2gl1r 6 лет назад
batame ka mewdachwe gaztagna sela rajme edma ena tena yesteke
@almazgebru4633
@almazgebru4633 6 лет назад
Ezgibhar edam ena tena yestha geshe solman
@elfinshetshome1034
@elfinshetshome1034 6 лет назад
Slmon edima ke tina gar
@semereteklezgi1620
@semereteklezgi1620 6 лет назад
Ante Zeregna Tigre Woldia Sew Eyetefa Ante Degmo Tiskaleh 👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌🚹❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌❌
@senychief1955
@senychief1955 6 лет назад
ለጋሽ ሰሌማ ያንሳቸዋል 50ሺ ብር ብቻ ለሰጣቸው ይጨምርላቸው እግዚአብሔር
@mulukenabebe1820
@mulukenabebe1820 6 лет назад
please seifu ቴዲን ፈልገናል
@seblemar6198
@seblemar6198 6 лет назад
Erjim edme yistehi
@marmar5297
@marmar5297 6 лет назад
Like like like
@muzebelete3017
@muzebelete3017 6 лет назад
ሰይፉ ምን ላድርህህ?
@haytfikir6417
@haytfikir6417 6 лет назад
bemam das yelale
@fevenweldufan6389
@fevenweldufan6389 6 лет назад
Alxe demo betam amerobetal
@user-vc2se2mh9o
@user-vc2se2mh9o 6 лет назад
እርሜማ ጤና ይስጥህ
@rozenash2527
@rozenash2527 6 лет назад
Seat atere werew ytmal
@tsehaymekoken8807
@tsehaymekoken8807 6 лет назад
ጋሽ ሰሌ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥክ
@melatseife9521
@melatseife9521 6 лет назад
ሲያሳዝነኝ ሰለሞን
@rozenash2527
@rozenash2527 6 лет назад
Mnew btarezmew
@user-lr7dd2et1d
@user-lr7dd2et1d 6 лет назад
እዲሜ ይስህ
@Salemkhabesha
@Salemkhabesha 6 лет назад
الله اكبplease subscribe me please 🙏🏿🙏🏿ر
@me2rafbarakat515
@me2rafbarakat515 6 лет назад
ergme edma ystke
@nataneynatey4525
@nataneynatey4525 6 лет назад
ጋሽ ሰሌ ረዥም እድሜ ይስጥህ።
@NEWETHIOPIA-el2hh
@NEWETHIOPIA-el2hh 6 лет назад
8:21, lol
@tubechannal4426
@tubechannal4426 6 лет назад
*ስሌ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ግን ምነው እረጀክ በቅርብ ቀን ገና ጎረምሳ ነበርክ ኮ..."?
@selamgere4409
@selamgere4409 6 лет назад
Betam new yetedesetikut sefuuu👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏desi yemili sira new yeseraheww edimehin yarizimew sport zena sisema hule new yemasitawisihi zize kifuu new 😂
@alhamdulilahalakulihal1875
@alhamdulilahalakulihal1875 6 лет назад
ሊሰግድለት ነው እንደ አይ ሰው
@mitaababa1487
@mitaababa1487 6 лет назад
alhamdulilah ala kulihal ba bahilachen ya telk sew gulebat masam bahelachen new
@saratekalegn3822
@saratekalegn3822 6 лет назад
መስገድ አይደለም ባገራችን ካንተ በድሜ የሚበልጥ ሰው ሲሆን ጉልበት ስመህ ነው ሰላም ምትለው የማክበር ምልክት ነው ካላወክ ዝም በል
@fevenweldufan6389
@fevenweldufan6389 6 лет назад
Kiber new
@user-pi9cu9rs8m
@user-pi9cu9rs8m 6 лет назад
እንዲህ አይነት ስግደት የለም ይሄ ሽማግሌ ነው ሲቀጥል ትልቅ ያገራችን ሽማግሌ አባት ነው ምን ችግር አለ ጎንበስ ብሎ ጉልበትን ቢስም
@hermelak.1189
@hermelak.1189 6 лет назад
ይሄ የሀገራችን ባህል ነው ይህም ለ ታላቅ ሰው የሚሰጥ አክብሮት ነው፡፡ለመናገር ከመቸኮል ማወቅ ይቀድማል!!
Далее
ВОТ ЧТО МЫ КУПИЛИ НА ALIEXPRESS
09:35