Тёмный

Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው | ሰመረ ባሪያው| Bariyaw | ቲክቶክ| Funny Reaction| tiktok V32  

Semere Bariaw
Подписаться 168 тыс.
Просмотров 92 тыс.
50% 1

Subscribe here
/ @semerebariawethiopia
📌Like our facebook page!
Yesamintuche...
Ii 📌Join our facebook group!
groups/30806...
📌Join us on Telegram!
t.me/yesamntuonFanaTV
📌Reach out on WhatsApp!
call.whatsapp.com/voice/n9qtM...
📌Drop an email!
semerebariawshow@gmail.com
📌Call and say hello on
+251901133636
Semere Bariaw a.k.a bariyaw and baryaw is an Ethiopian lawyer, tv and radio host and social media figure who aims at shaping society with humor, satire and caustic remarks. Semere Baryaw worked at Fana Television with a TV Show called Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota, aired for three years and currently runs the same show at NBC Ethiopia TV.
Semere Bariaw also co-hosts, in addition to Yesamintu Chewata, a popular radio show tadyas addis, tadias addis at Ethio FM 107.8 with Seifu on EBS, Seifu fantahun, seifu fantahun. Semere has performed Stand up Comedy shows on ebs RU-vid, Fana Television, Ethiopian TV, Amharic chewata, ethiopia, Ethiopian TV, ebc ethiopia, VOA Amharic and DW Amharic. #Semere #Semerebariaw #baryaw
His genere may be cited as Ethiopian Satire, Ethiopian Comedy, Satire, sarcasm, New Ethiopian Comedy Satire, Live Comedy, Amharic chewata. Semere Bariaw is active on tiktok especially with reaction videos "min yilalu" covering issues related to fun #politics #socialmedia, #media #satire #culture #fashion #ethiomusic #history #education #diaspora #newsethiopian #tadyasaddis #ethiofm107.8 #music #news #humor #Semerebariawkassaye #Television #Ethiopia #EthiopianTV #EBC #comedy #ethiopiancomedy #sitcom #ethiopia #amharicfilm #seifuonebs
በጨዋታው ...
#ሠመረ #ሰመረ #ባርያው #ባሪያው #ቲክቶክ
#ፋናቴሌቪዥን #የሣምንቱጨዋታ #የሳምንቱጨዋታ
#የኢትዮጵያፊልም #አማርኛፊልም #ሀበሻፊልም #የኢትዮጵያሙዚቃ #አማርኛሙዚቃ #ዘፈን #ብልጽግና #ማህበራዊህይወት #ፋሽን #ኢትዮጵያታሪክ #መጽሐፍት #ስፖርት #የኢትዮጵያኳስ #ሚዲያ #ኮንሰርት #ቴሌቪዥን #መዝናኛ #ወቅታዊመረጃ #ወሬ #ኢትዮጵያዊነት #ብሔርብሔረሰቦች #ሙዚቃ #ሃይማኖት #ተከታታይድራማ #ቲቪ #ፍቅር #አንድነት #ገበያ #ኑሮ #መብራት #ውሃ #ቴሌ #መንግስት #ፖለቲካ #ሳምንታዊመረጃ #ሠፈር #ትምህርት #ፍርድቤት #ህክምና #ሆስፒታል #ክሊኒክ #ፌስቡክ #ዩቲዩብ ሌሎችም ይዳሰሳሉ።
#ምንትላለች
#ምንይላል
#ምንይላሉ

Приколы

Опубликовано:

 

5 авг 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 359   
@hayat-is2vk
@hayat-is2vk 10 месяцев назад
እናተ ግን አስባችሁታል ይሄ ሰው የሚናገረዉን የምናዳምጥ እዉነት ትክክል ነህ የእዉነት ሴቶች ሜዳ ወጣን ኡኡኡኡ እግዚኦ
@g.m.c.5113
@g.m.c.5113 10 месяцев назад
ምን ትላለች😂 ምን ይላል😂 ምን ይላሉ😂 መጨረሻ ወሬህ ላይ እነዚህን መስማት እንዴት እንደሚያስቀኝ በርታልኝ ወንድሜ አንዳንዴ እኔ አይቼ በልቤ የምለውን ነገር አንተ ባደባባይ ስለምታወጣልኝ ደስ ይለኛል ❤❤❤
@missieafewerki4387
@missieafewerki4387 10 месяцев назад
ስሙር ጎበዝ በደምብ ስራ በደምብ እግዚኣብሄር ያግዝህ ኣይዞህ ትልቅ ስራ እየሰራህ ነው
@Mimipaulos
@Mimipaulos 10 месяцев назад
Big respect seme🙏
@Titi-66.
@Titi-66. 10 месяцев назад
ሰመሪኖ በጣም ኣስተማሪ at the same time በሳቅ 😂😂😂 thank you shikorena!
@marthaabera2898
@marthaabera2898 10 месяцев назад
ሰላም ላንተ ይሁን ፕሮግራምህ አዝናኝ እና አስተማሪ ነው 👍 ስትናገር/ስታወሯ በጣም ታዝናናለህ በያዘው እጅህ ስለ ገብረ ሰዶም no more ብትልልን ጥሩ ነበር ምክንያቱም አንተ ብዙ ተከታይ ስላለህ ብየ ነው አመሰግን አለው ኢትዬጰጽያ ለዘላለም ትኑር
@ErmiasAlula4
@ErmiasAlula4 10 месяцев назад
ሰመረ... ሀሳብ ያለህ ምርጥ ሰው ነህ ቤተሰቦችህ ምን ያህል የተባረኩ ናቸው።
@HanisaWeliyu-uv5kz
@HanisaWeliyu-uv5kz 8 месяцев назад
ሰመረዬ ሀቅ ይውጣልህ ለማእበረሰቡ አንደበት ስለሆንክ በጣም እናመሰግናለን እድሜህ ይርዘም ቀጥልበት
@sinalemma2459
@sinalemma2459 10 месяцев назад
ሰሜአችን አቦ ክበርልን።👍👍👍👍👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏
@kidistfikre2600
@kidistfikre2600 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይስጥህ ሁሉም እንደ አንተ ቢረዳ ቢገባው ምኞቴ ነበር አንተን ለማድነቅ ቃላት የለኝም ከነ እውቀትህ ከነ አገላለፅህ እፎይ ያስብላል🥰🥰🥰
@bizuneshkifle2490
@bizuneshkifle2490 10 месяцев назад
ሰመረ ባርያው እግዚአብኖር አምላክ እድሜ እና ጤና ለአንተ እና ለመላው ቤተሰብሕ አማኑኤል ይስጥልን ዘሮችህን ይባርክልህ የኢትዮጵያ ነገር የሚቆረቁርህ የሚያቃጥልሕ ስለሆንክ በጣም በጣም ብዙ ሕዝብ ታድናለሕ እንዲህ እንደአንተ ለዚህች ሀገር ባሕል የሚቆረቆር ብዙ ብዙ አሉ ፈጣሪ ትምህርት የሚሰጥ ሰው ያብዛልን፡፡ እግዚኦ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አንተ ብቻ ነሕ እውነተኛ ዳኛ እውነተኛ ንጉስ አንተ ማረን፡፡
@user-ch4ou8by5e
@user-ch4ou8by5e 10 месяцев назад
ሰሜ ፅናቱን ይስጠን አዳድስ እብዶች እየተፈለፈሉ ነው
@user-mj7eq3ps3x
@user-mj7eq3ps3x 10 месяцев назад
😂😂😂😂😂 አይ ሰሜ ቢቸግ ጤፍ ብድር ይላል ያገሬ ሰው አይሰሙ እግዚአብሔር ልቦና ይሰጣቸው ጋዜጠኛው ጎበዝ ነው ወይኔ እንዴት ሰው ከላይ ወደታች ይወርዳ😢😢😢😢😢😢😢
@mesafint44
@mesafint44 10 месяцев назад
ሰሜ የእርጉዞቹ ነገር አስፈራኝ ትንሽ ቆይተው ስንወልድ አወላለዳችንን እዩን እንዳይሉን 😂😂😂
@chuchumike3286
@chuchumike3286 10 месяцев назад
አይቀርም የኢትዬ ጋጠ ወጡ በጣም በዛ
@RehimaBint-hm9bs
@RehimaBint-hm9bs 10 месяцев назад
ውይ ሰሜ ወንድም አለምዬ እንኳን ደህና መጣህ የባለጌው ሁሉ መደሀኒት በነገራችን ላይ ሰሜ የነኝህ ወላጆች እድለኛ ናቸው ቴክኖሎጅ የራቁ ስለሆኑ አያዪዋቸውም ቱ
@birukyirga9681
@birukyirga9681 10 месяцев назад
አብዝቶ ፈጣሪ ይባርክህ ሁሌም ትመቸኛለህ
@user-bf7rp9qj4o
@user-bf7rp9qj4o 10 месяцев назад
አላህ ይጠብቅህ የጥሩ ቤተሰብ ውጤት ነህ
@elshadaymulat4419
@elshadaymulat4419 10 месяцев назад
ሰሜ ቃል አጣሁልህ እግዚአብሔር አንተንና የአንተ የሆኑትን ሁሉ ይባርክ!!! ምነው የሀገሬ ሰው ከአንተ ትንሽ ቢማር??ዉይይ🤦
@user-gu2de3wd5p
@user-gu2de3wd5p 7 месяцев назад
እንደው ወንድም ሰመረ ከነስም መልካም ሰው ምነው ፲ እንዳንተ ያለ ሰው ቢኖራት ሀገራችን ጀግና ነክ በቃ ምርጥ 100%ትክክክክል እድሜ ይርዘም
@user-gp1vi8et1d
@user-gp1vi8et1d 10 месяцев назад
ሰመርየ ክፉ አይንካህ የኔ አሳቂ😂😂😂😂
@AdaanaaB
@AdaanaaB 10 месяцев назад
ስርዓት አልበኝነት ስልጣኔ የሚመስላቸው እጅግ እየበዙ ነው። ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጠን።
@user-gp1vi8et1d
@user-gp1vi8et1d 10 месяцев назад
ጋዜጠኛውን አለማድነቅ አይቻልም እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን። 🎉 ሰውየው ግን ምን ይላሉ😮
@CousinDances
@CousinDances 10 месяцев назад
I don't know where our people are going😩 God bless you semeri for your Educational videos 🙏 ❤️
@zedzed1137
@zedzed1137 10 месяцев назад
በትክክለ ነው የገለፅከው በርታልን ስሜ
@basufikad7771
@basufikad7771 7 месяцев назад
ሰሜ ባይኖር ምን ይውጠን ነበር ኑርልን🙏
@neimay4696
@neimay4696 10 месяцев назад
I agree 100% with your ideas. Semer thank you
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z 10 месяцев назад
መምህሪ ሠመረ እያዝናኑ ማስተማርን ትችላለህ👍👍👍
@user-jg9hd3jx7f
@user-jg9hd3jx7f 10 месяцев назад
😂😂😂ሰው ለመሆኑ 3 ምስክር ማምጣት አለበት😂😂😂😂
@EmishayeEmi-yw9xs
@EmishayeEmi-yw9xs 10 месяцев назад
የኔ ምርጥ
@tamiruinika1749
@tamiruinika1749 10 месяцев назад
Semere Number one Ethiopian. God bless you. Make us part of your effort to save our good Culture.
@shifferawhajito3929
@shifferawhajito3929 10 месяцев назад
You are a highly qualfied educational center like a University, my dear Semere. Please keep it up! Thank you!
@wongelawittessema4187
@wongelawittessema4187 10 месяцев назад
@MaDN4161TB
@MaDN4161TB 9 месяцев назад
Extremely outstanding and loyal citizen! Proud of you Seme! 🙏🙏🙏
@ermiasgirma8602
@ermiasgirma8602 10 месяцев назад
semere barchh man of the year goon!!
@777generation..3
@777generation..3 10 месяцев назад
ሰሜ ይህንን ከየት ተማሩት ብለን መጠየቅ አግባብ ነው የሆኑ ነጮች ማለት እንገምት በጣም ጥቂቶች እነሱ መልእክተኞች ናቸው ። ቀድሞውንም ከእግዚአብሔር ሀሳብ ውጪ ብዙዎችን አየነዱ ለሚቀጥለው አለም እንዲያዘጋጁ የተሠሩ ሰዎች ናቸው : ማስተዋወቅ መመልመል መጨረሻቸው ከክፋት ሠራዊት ጋር ማድረግ ነው ። ትውልዱ መንፈሳዊ ነገሮችን ጥሎ የሚሄድበት ተዘጋጅቶለት አገሩን እንዲጠላ ባህሉን እምነቱን እናቱን አባቱን ከዚያም የራሱን ማህበረሰብ እነዲንቅና እንዲጠፋ ተወስኖበታል።
@EdegatTesfaye-jn6ns
@EdegatTesfaye-jn6ns 8 месяцев назад
ሰመረ ኢ/ትህ ደስ ይለኛለ ል በርታ ባለጌን ተዋጋ
@elodiedamour9051
@elodiedamour9051 10 месяцев назад
ምእራባውያንን እንምሰል እያሉ በጣም ተዛለሉ ምእራባውያን ይሄንን የሚያደርጉት ታዋቂዎች ናቸው ይሄንን የሚያደርጉት በዝ ለማግኘት ብቻ ነው
@hiwotayalew6394
@hiwotayalew6394 10 месяцев назад
Big respect 🙏
@user-tc6ik1cc6o
@user-tc6ik1cc6o 10 месяцев назад
አቦ ይመችሆ እኔ በጉጉት ነው የምጠብቅህ ስትመቼኝ ሰመር ወንድሜ በርታልኝ ነብይ ቁርጥ አይደለህም አላልክም ክክክክ💯💯
@ephremgizaw4873
@ephremgizaw4873 10 месяцев назад
ባለስልጣናቱ ሱፍ የለበሱ እብዶች ወጣቶቻቾችን በየቁማር ቤቱ የሃይማኖት አባቶች ገንዘብ አሳዳጅ ከጥቄት ኤትጵያውን ልክ ቤኒያም በለጠ መቀዶኔያ ውጪ መልካምነትን የሚያሳየን ጠፋ በነዚህም ሁሉ ወስጥ ተስፋ አለኝ መልካም ሰዎች social media ይቆጣጠሩታል
@addisdemeke1472
@addisdemeke1472 10 месяцев назад
ሰመረ ተባረክ ከነ ቤተሰብህ እንደው ልጆችህን ከክፉ ይሰውርልህ ይባረኩልህ
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss 10 месяцев назад
🤣 🤣 መኪናን እንደ ጦስ ዶሮ የሚዞሯት ትራፊክ የበዛባት ሃገር" spot on!!
@kalkidanfeleke5938
@kalkidanfeleke5938 10 месяцев назад
ሰሜያችን ❤❤❤
@user-pc1xx1jt3v
@user-pc1xx1jt3v 2 месяца назад
Tnx Sema for being our voice
@belaynesheshatu9122
@belaynesheshatu9122 10 месяцев назад
እኔ ግብረ ሶዶማዊነትን እቃወማለሁ ✊✊
@bamanamin7
@bamanamin7 8 месяцев назад
አረ ባክህ
@eliasadhana9158
@eliasadhana9158 8 месяцев назад
Mariamin?
@lema_mengistu9607
@lema_mengistu9607 10 месяцев назад
you are super star man thankyou🙏🙏🙏
@yagetamekdi66
@yagetamekdi66 10 месяцев назад
ሰሜ ጀግናው 🙏🙏 ይቺ የሒውማን መኖሪያ ቤት
@aksumawitfetwi5669
@aksumawitfetwi5669 10 месяцев назад
አንተ ጀግና ነህ ለኔ የእውነት ኢትዮጵያ
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv 10 месяцев назад
Barye yemchi ❤❤❤
@jimmymuler8662
@jimmymuler8662 10 месяцев назад
Thank you,great job &well done 👏
@HadasGebregziabhair
@HadasGebregziabhair 10 месяцев назад
Hi semere I have no word about you, I like all your video and the way you explain it, we need more like you, great job and well-done
@tetetety3946
@tetetety3946 10 месяцев назад
Ftari ybarkeh wonfma ❤❤❤❤
@user-lm2ns9ub6e
@user-lm2ns9ub6e 9 месяцев назад
Seme egizaber yibark ❤❤❤❤
@neimay4696
@neimay4696 10 месяцев назад
Semere, may Allah bless you
@Drunk-Fly
@Drunk-Fly 10 месяцев назад
How much I enjoy listening to his man👍
@user-lm2ns9ub6e
@user-lm2ns9ub6e 10 месяцев назад
Seme bexam xuruu saw nek indazaa nigaracho yimachic❤❤❤
@magna6818
@magna6818 10 месяцев назад
ሰሜ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጨዋነት የተላበሰ ትችት ያብዛልን
@MekdesTesema-bq8hb
@MekdesTesema-bq8hb 10 месяцев назад
ነብይ ቁርጥ አይደለም ፀጉርህ😂😂😂😂😂 ኡፈይ ሰሜ
@rahelestif2112
@rahelestif2112 10 месяцев назад
🤣🤣🤣….ከቤተሰቦችዋ አቋረጥካት።
@mekdialex5193
@mekdialex5193 10 месяцев назад
ወይኔ ሀገሬ 😢😢😢 ለወጣቱ ስራ እንደመፍጠር ቁማርን እንዲቆምር ያበረታታል 😢😢keep up seme👍👍
@user-gd9tp6ir7c
@user-gd9tp6ir7c 10 месяцев назад
We need people like Seme!
@samuelbelete2163
@samuelbelete2163 10 месяцев назад
Semie, I love your observation and the way you analyse things! Keep it up 👍
@lulafares8305
@lulafares8305 10 месяцев назад
ውድ አገሬ ፈተናሽ በልጆችሽ በዛ እግዚአብሔር ያስብሽ አዝነናል ወንድሜ ንገርልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@mulemuraga2031
@mulemuraga2031 9 месяцев назад
ሰሜ ምርጥ ሰው በርታ የኔ ወንድም
@emanemu6703
@emanemu6703 8 месяцев назад
ሰምዬ የኛ ጀግና ወንድም
@ariamdawit891
@ariamdawit891 10 месяцев назад
ኣይይይ ሰመረ ለናትዋ ተረጎምክላቸው በቃ ሃሃሃ
@netsimelese7785
@netsimelese7785 10 месяцев назад
ሰሜ አሁን አሁን'ኮ ይሄ የአሁኑ ማህበረሰብ እዚሁ ተወልዶ ያደገ አይመስልም ።
@elusbestelias3429
@elusbestelias3429 10 месяцев назад
Seme ante eko tileyaleh wondime tebareklign
@yalewsahlu7623
@yalewsahlu7623 10 месяцев назад
ሰሜ በ ፓስፖርት ዙርያ እየተከናወነ ስላለው ሙስና እና ዝርፍያ እስኪ አንድ በለን መንግስት በነፃ ለህዝብ ማቅረብ የነበረበትን እስከ 100000 እየጠየቁ ነው አንድ ሊባል ይገባዋል ።ለህዝብን ድምፅ ስለምትሆን እናመሰግናለን።
@betelehemzewdie9652
@betelehemzewdie9652 9 месяцев назад
Hahaha ..I relly love this guy....
@mahletyared3150
@mahletyared3150 10 месяцев назад
ወይ አትማሩ ወይ አትጠይቁ, ስንታችሁን አስተምረን እንደምንዘልቅ አላውቅም አልክ ሰሜ እዉነትህን ነዉ ሰሜ, ስሜነህዬ እኔ እዚህ ሆኜ ተቃጠልኩ አንተ ከስንት አይነት አይነት ጉድ የሆኑ ጉዶች ጋር ትዳረቅ!
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 10 месяцев назад
ሁሉም እንዳተ በቀልድ አርጉ ልክ ልካቸውን ብነግሩልን ምነኛ በታደልን 👍👍😍😍🫶🏾
@firehiwotsintayehu
@firehiwotsintayehu 10 месяцев назад
ጀግና በርታ።
@rahwahagos1142
@rahwahagos1142 10 месяцев назад
you are responsiple i respect you
@user-kb9dm7xp4g
@user-kb9dm7xp4g 3 месяца назад
Amsegnalehu. Samere. Nurlgn!!!...
@abdulaizali4104
@abdulaizali4104 10 месяцев назад
Selam new semere mn lbelh allah yasamerh berta wendme
@sitotakebede4712
@sitotakebede4712 10 месяцев назад
ጀግና በርታ መቼም ሀላፊነት የሚወጣ ጠፍቱዋል እግዜር ብርታቱን ይስጥህ እንደዚ ልክ ልክ የሚናገርልን ነበር ያጣነው
@seadiwollotube3913
@seadiwollotube3913 10 месяцев назад
አይ መሴ 😂😂😂😂😂
@michaelmesay2004
@michaelmesay2004 10 месяцев назад
Thank you Seme. Respect for you
@danielabebe83
@danielabebe83 9 месяцев назад
የአስተሳሰብ ልዕልና ለሌሌው ሰው ነፃነት ምን እንደ ሆነ አይገባውምና ነፃነት መስጠት እራስህን አጥፋ እንደ ማለት ነው።
@user-so3bp9me9l
@user-so3bp9me9l 10 месяцев назад
ሰመረ አላህ ይጠብቅህ
@user-ii2kk9ne3z
@user-ii2kk9ne3z 3 месяца назад
tebarek
@davdav1797
@davdav1797 10 месяцев назад
እናመሰግናለን ሰሜ
@mahletfekremariam
@mahletfekremariam 10 месяцев назад
እረ ወዴት እየሄድን ነው ጎበዝ ስንቱን ተናግረን እንችላለን ።ምድረ ማፈሪያ ኡኡኡ
@hadram2885
@hadram2885 10 месяцев назад
HI Semere,I have noticed that the sport betting spreading in Adiss and very concerned . Thank you for raising the issue again.
@abedahalabedahal5187
@abedahalabedahal5187 10 месяцев назад
አባቴ ትለያለህ ❤❤❤❤❤❤
@oneworld3823
@oneworld3823 10 месяцев назад
ሰሜ ወንድሜ እባክህ ስለ አእምሮ ንብረት ምዝገባ ስለሚባለው ጉዳይ አስረዳኝ 🙏🙏
@negashbadu977
@negashbadu977 10 месяцев назад
Thank you semere for those insights. Your real.concern makes proud to follow you! keep the good brooooo
@kasmanduka2510
@kasmanduka2510 10 месяцев назад
አረ ባርዬ ልጅቱዋን ከቤት አስባረርካት በቃ
@nunubelete8142
@nunubelete8142 10 месяцев назад
ደግ አደረገ እቺ መረን አገር በሶ ምክንያት ይሰደብ ለታናሽ እህቶቻችን ትምህርት ከምትሆን ትባረር 🤗
@chuchumike3286
@chuchumike3286 10 месяцев назад
ከንገር ቀደሙ ቤተስብ አላት ብላችሁ ንው አይመስለኝም
@daviiman0402
@daviiman0402 10 месяцев назад
ሰሜ በዙ ማለት ይቻል ነበር… እግዜር እድሜና ጤና ይስጥህ
@bruktyrose820
@bruktyrose820 10 месяцев назад
የኔ ጀግና ❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍🙏🙏🙏
@nitsuhzerihun143
@nitsuhzerihun143 10 месяцев назад
Semi egziabher yebarkik
@shawaye5579
@shawaye5579 10 месяцев назад
Semere ❤❤❤❤setabekike eko sewadeki leki lekachune negarilegn😂😂😂😂😂😂😂
@mimibaba5540
@mimibaba5540 10 месяцев назад
ውይ እረ አቃጠሉን ወይ ወግ ወይ ማረግ አያውቁ ኡኡኡኡኡኡኡፍ
@meseretbaye8328
@meseretbaye8328 10 месяцев назад
Ha Hu Hi....... kegebat, Bariaw Tebarekleg Enamesegnalen 🙏🙏🙏🙏❤️
@elodiedamour9051
@elodiedamour9051 10 месяцев назад
መንግስት ትውልድ ማጥፋት እንጂ ትውልድ ሲገነባ አላየንም በተለይ አሁን
@sabagebrehiwot4433
@sabagebrehiwot4433 10 месяцев назад
የሞልፋጣ መድሃኒት እንካን ደህና መጣህልን ሰሜ ጥፍተህ ነበር ኑርልን አቦ
@maledasci-tech
@maledasci-tech 10 месяцев назад
ጉድ እኮ ነው
@ermikeku153
@ermikeku153 10 месяцев назад
ተባረክ ኢትዮጵያዊዉ ወንድሜ
@astekastek1000
@astekastek1000 10 месяцев назад
እመቤቴ ልቦና ይስጠን አቤት
@senaymulatu2350
@senaymulatu2350 10 месяцев назад
Yepastoru geday nw seme😂😂
@fitsumlimennih1937
@fitsumlimennih1937 10 месяцев назад
Thanks!
@SemereBariawethiopia
@SemereBariawethiopia 10 месяцев назад
🙏🏽🙏🏽🙏🏽 Thank You
@fitsumlimennih1937
@fitsumlimennih1937 10 месяцев назад
You're welcome
@mikiasgetachew2049
@mikiasgetachew2049 10 месяцев назад
ሰሜ ትልቅ ሰው በርታ
@shumetzerihun7951
@shumetzerihun7951 10 месяцев назад
ዘመናዊ ልመና ተያይዞታል " ፀልይልኝ እስቲ በነካ እጅ" ተመቸኝ
Далее
Lions Tackle Raging River 😲
00:23
Просмотров 2,6 млн
Нищая спасла собаку🥺❤️
0:59
Просмотров 4,2 млн
ВОТ ЖУК ХИТРЫЙ 😂😂
0:42
Просмотров 3,3 млн