Тёмный
Semere Bariaw
Semere Bariaw
Semere Bariaw
Подписаться
Semere Bariaw
የሳምንቱ ጨዋታ ከሰመረ ባሪያው ጋር
በNBC ቴሌቪዥን
Yesamintu Chewata on NBC Tv
- የሳምንቱ ጨዋታ በኢትዮጵያዊ ስነ ምግባር የተቃኘ ነገር ግን በሀገራችን ሚዲያ ባልተለመደ መልኩ እጅግ በግልጽነት የሚቀርብ የመዝናኛ ፕሮግራም ነው።
- የዝግጅቱ ነጻ አቀራረብ ምናልባት ያልተለመደ፤ ይዘቱም በተወሰነ መልኩ ብርቱ ትችቶችን እና ጥልቅ እይታዎችን የያዘ ሊሆን ቢችልም የሳምንቱ ጨዋታ ግን የመዝናኛ ፕሮግራም ነው።
- አቅራቢው ሠመረ ባሪያው በጉዳዮች ላይ ብቻ የግል እይታዎቹን ያቀርባል።
- የሳምንቱ ጨዋታ በምንም መልኩ የግለሰቦችን ክብርና የግል መብት አይነካም።
semere bariaw| የአድዋ ትውስታ
9:07
2 месяца назад
Комментарии