Тёмный

Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው | ሰመረ ባሪያው| Bariyaw | ቲክቶክ| Funny Reaction| tiktok V9  

Semere Bariaw
Подписаться 167 тыс.
Просмотров 119 тыс.
50% 1

PLEASE CALL ME JUST TO SAY HELLO AND MAKE MY DAY !!
WhatsApp / Telegram +251901133636
I sure will CALL BACK in case I don't pick up!!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Subscribe here
/ @semerebariawethiopia
📌Like our facebook page!
Yesamintuche...
Ii 📌Join our facebook group!
groups/30806...
📌Join us on Telegram!
t.me/yesamntuonFanaTV
📌Reach out on WhatsApp!
call.whatsapp.com/voice/n9qtM...
📌Drop an email!
semerebariawshow@gmail.com
📌Call and say hello on
+251901133636
Semere Bariaw a.k.a bariyaw and baryaw is an Ethiopian lawyer, tv and radio host and social media figure who aims at shaping society with humor, satire and caustic remarks. Semere Baryaw worked at Fana Television with a TV Show called Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota, aired for three years and currently runs the same show at NBC Ethiopia TV.
Semere Bariaw also co-hosts, in addition to Yesamintu Chewata, a popular radio show tadyas addis, tadias addis at Ethio FM 107.8 with Seifu on EBS, Seifu fantahun, seifu fantahun. Semere has performed Stand up Comedy shows on ebs RU-vid, Fana Television, Ethiopian TV, VOA Amharic and DW Amharic.
His genere may be cited as Ethiopian Satire, Ethiopian Comedy, Satire, sarcasm or Live Comedy. Semere Bariaw is active on tiktok especially with reaction videos "min yilalu". In his contents he covers issues related to fun, politics, social media, media, satire, culture, fashion, ethiopian music, history, education, diaspora, news, education, justice, health, technology, marriage, love, life, and many more social issues.
ሠመረ በዝግጅቱ የሣምንቱ ጨዋታ/ የሳምንቱጨዋታ ላይ የኢትዮጵያ ፊልም አማርኛ ፊልም የኢትዮጵያ ሙዚቃ አማርኛ ዘፈን ፖለቲካ ማህበራዊ ህይወት ፋሽን የኢትዮጵያ ታሪክ መጽሐፍት ስፖርት የኢትዮጵያ ኳስ ሚዲያ ወቅታዊ መረጃ ወሬ ኢትዮጵያዊነት ብሔር ብሔረሰቦች ሃይማኖት ፍቅር አንድነት ገበያ ኑሮ መብራት ውሃ ቴሌ መንግስት ሳምንታዊ መረጃ ትምህርት ፍርድ ቤት ህክምና ሆስፒታል ክሊኒክ ፌስቡክ ዩቲዩብ እና ሌሎች ጉዳዮችን ይዳስሳል።
#ሰመረባርያው
#semerebariaw
#ምንይላሉ

Приколы

Опубликовано:

 

3 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 590   
@wanatsegaye9382
@wanatsegaye9382 3 месяца назад
አለማወቃችን ሳይሆን ያሳፈረኝ፣መቀበጣጠራችን😢😢😢 ለዚህ ነው እኮ እርስ በእርስ የምንባላው ኧረ ፈጣሪ ሆይ ጥበብ እና ማስተዋልን ስጠን።
@hanahailu3073
@hanahailu3073 3 месяца назад
አላውቅም ማንን ገደለ 🤣🤣ህዝቤ ትምህርት ያስፈልጋል
@mishuterfe3325
@mishuterfe3325 3 месяца назад
እዉነት ነዉ ሆ
@solabebe1283
@solabebe1283 3 месяца назад
😂😂😂
@fekadufolle9372
@fekadufolle9372 2 месяца назад
Magnifent , true EThiopan. Please do not stop. I love it!!!
@habeshapolitics1313
@habeshapolitics1313 3 месяца назад
በጣም ነው የሚዘገንኑት የቲክታክ ሴቶች ሰሜ በጣም በጣም ያሳፍራል እነዚህ መረኖች
@edenmoges4665
@edenmoges4665 2 месяца назад
እባብ ባረባ ሊለምድ ይችላል😂😂😂😂😂
@yabseragirma1606
@yabseragirma1606 3 месяца назад
ደብሮኝ ልተኛ እየተዘጋጀው አጋጣሚ RU-vid ስገባ ሰሜ ቪዲዮ ለቁዋል ጎሽ ስቄ ልተኛ ነው😂❤
@melkamubogale4713
@melkamubogale4713 3 месяца назад
በግዜ ለመተኛት ያነሳሳህ ነገር ምንድነው እስኪ ግልፅ አድርግልን? ኮማንዶ ተፖስቶ ነው?
@shawaye5579
@shawaye5579 3 месяца назад
Enem 😂😂😂😂😂😂😂😂
@Usernumber21_16
@Usernumber21_16 3 месяца назад
በሰዎቹ መልስ ደንግጠህ ነው መቼውንም የተኛኸው 😩
@Abu.Maher3133
@Abu.Maher3133 3 месяца назад
😅😅😅አንች ምን አለብሽ ተኝ እኛ አለን እንጂ ሳያውቁ እናውቃለን ብለው በግድ ሙሁር ነን ብለው ጆሯችንን ተጫወቱበት 😅
@yabseragirma1606
@yabseragirma1606 3 месяца назад
@@melkamubogale4713እኔ ጋር መሽቶ ነበር የ ሰአት ልዩነት አለ
@mitikuabera602
@mitikuabera602 2 месяца назад
እጅግ በጣም የተከበርከው ወንድሜ የምትሠራቸውን የግብረ መልስ ሥራዎች በጥልቀት ነው የማያቸው አንተ የምትለው ሁሉ እኔ ባለሁበት ዐውድ እንዳንተ ለመናገር የማልችላቸው ግን እውነትን መሠረት ያደረጉ ጉዳዮች ናቸው፡፡ በእውነት ዕድሜና ጤናውን ያድልህ በርታልን ያለህን ኢትዮጵያዊ ፍቅር፤ ለባሕልና ማኅበረ ሰብአዊ እሴት የምታደርገውን ጥበቃ እያየሁ እገረማለሁ....በእውነት ኮርቼብሃለው ክፉ አይንካህ ብርታቱን ያድልህ....ዲያቆን ምትኩ አበራ ነኝ
@K1L2W3
@K1L2W3 2 месяца назад
እውነትህን ነው የኔ ወንድም 😊ትንሽ እውቀት አስጊ ነው!! ይላል ፈረንጅ የኛዎቹ ደንቆሮዎች የውጩ ጥራዝ ነጠቅን መኮረጃቸው ነው 🙄 ኃላ ቀርነታቸውን ማረጋገጣቸውን አላጤኑትም ጭንቅላት አለአንጔል መች ይሰራና??🤦🏾‍♀️😡
@user-rq3jk1yr8l
@user-rq3jk1yr8l 3 месяца назад
ሰመረ አምላክ ይጠብቅ ነውር የለት እለት ተግባር ሆነ
@girimatizita
@girimatizita 3 месяца назад
Ya that true ❤
@aetosleodary
@aetosleodary 3 месяца назад
"አለማወቅን አለማመን ነው " ትክክለኛው የሀገሪቱ ችግር ከመሪዎቻችን/ ፖለቲከኞቻችን ጀምሮ.... በእውነት የምር ሊሰራበት የሚገባ ጉዳይ!! {🎉ሌላው ሰሜ ከጀርባህ ላምባዲና ❤ ይገልፅሃል!}
@YH-su7os
@YH-su7os 3 месяца назад
ኧረ ዘንድሮ የጋማ ከብት አበዛዙ። ከነዚህ እኩል ኢትዮጵያዊ መባሌ ያሳዝነኛል። መቀባጠር ባህል የሆነበት ዘመን።
@user-fb8rl6ey6t
@user-fb8rl6ey6t 2 месяца назад
ሰንጋ አክሎ ደስ ይላል😅😅😅😅😅😅
@meaziethio991
@meaziethio991 3 месяца назад
ተባረክ ሰሜ !! ይሄ የ Tik Tok ጌም የሚባል የተጨማለቀ ነገር ከየት እንደመጣ አላውቅም ማፈርያ ብቻ የተሰበሰበበት፡፡
@Muja_Mercury
@Muja_Mercury 3 месяца назад
አለማወቃቸውን ሳያውቁ ያለ እውቀት የሚለፈልፉ ሰዎች በዝተዋል😢
@biniYam5661
@biniYam5661 3 месяца назад
ሰምዬ ምርጥ ሰው እውነትህን እኮ ነው ሁሉም እኩል ተቆጥሮ ነው 120 ሚ, የሚባለው ምን ዓይነት የውርደት ግዜ ነው
@arsamaliga2910
@arsamaliga2910 3 месяца назад
ወይ ነዶ አለ 🤔🤔🤔🤔🤔 እደው ዝምነው ሰሜ በነገርህላይ ከጀርባህ ያለችው ፋኖሰ ታምራለች
@hiwit6369
@hiwit6369 3 месяца назад
Shame on us.😅😂😂😂
@merimeri7886
@merimeri7886 3 месяца назад
ለነኚ አይነቶቹ መሰረት ትምህርት የሚባለው መምጣት አለበት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂💔💔🙆
@kidistjimma9598
@kidistjimma9598 3 месяца назад
የዘመናችን አስተዋይ ሰው God bless you!!!
@hafizarage5574
@hafizarage5574 2 месяца назад
የነዚህ ሰዎች ልጆች ምን እንደሚሆኑ አሰብኩት ጎዳና ላይ ናቸው።
@ef6079
@ef6079 3 месяца назад
ሰሜ ዘርህ ይባረክ አቦ አንተን ነው ከንቲባ ማረግ❤
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 2 месяца назад
ሰሜ እንዴው ምን ላድርግህ አቤት ደስ የሚሉ ምርጥ ቅል አንጎሎች
@fikerfiker7922
@fikerfiker7922 Месяц назад
The only Ethiopian that talks 💯 facts Bariaw 👍 I like your videos keep it up
@edenmoges4665
@edenmoges4665 2 месяца назад
የመዝገብ መጋኛ😅😅😅😅😅😅😅😅
@MashoAli-tr4gf
@MashoAli-tr4gf 3 месяца назад
እውነትህን ነው ችግራችንን የማናውቀውን አናውቅም ማለት ይከብደናል እነደ ሕንዶች
@eyuelmom9204
@eyuelmom9204 2 месяца назад
እንደዉ ልቦና ጠፋ እኮ 😪😪😪 ሰልጣኔ መስሏቸዉ ይኸዉ ዘቀጥን በስግጥና። ያሳዝናል እዉነት
@amennetsanet7492
@amennetsanet7492 3 месяца назад
ሰመረዬ የሚገርመዉ እዚም በዉጪ የምንኖረዉ ሀበሾች አላቅም ማለት አይወዱም አላቅም ላለማለት የሌለ ነገር ነዉ የሚፈጥሩት በጣም የሳትን የተሳሳትን ይመስለኛል እግዚኦጠ😮
@eskedarbizualem5696
@eskedarbizualem5696 3 месяца назад
መንገድ እንኳን አላቅም የሚል የለም😂
@abdulwahidibrahim8481
@abdulwahidibrahim8481 3 месяца назад
Thank you Semere for your videos. As always appreciate your videos.
@fayselhusseinmohammed7500
@fayselhusseinmohammed7500 3 месяца назад
Sammr you are the best evry time.
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 3 месяца назад
ሠላም ወዳጀ አትሰደድ እነሱ ይሰደዱ
@user-rz3ri6hn3t
@user-rz3ri6hn3t 3 месяца назад
በጣም እናመሰግናለን በምትሰጣቸው የመልስ ምት ብዙ ስነ ስርዓት አልባዎች ብዙ መረን የለቀቁ ጋጠ ወጦች አደብ እያስገዛህልን ነው ። በርታ ቀጥልበት።
@Wointube-et5mx
@Wointube-et5mx 3 месяца назад
እውነት ለመናገር የማላውቀውን አላውቅም ማለት ደስ ይለኛል እኔ እንደሚመስለኝ ይሄ ያሁኑ ትውልድ አያውቅም መባልን በጣም ስለሚፈራ ዝምብሎ መቀበጣጠርን ነው የሚመርጠው፡፡
@identity2346
@identity2346 3 месяца назад
ሠመረ ሌላ ምንም አልልም እድሜህ ይርዘም
@user-xg2rx3je9b
@user-xg2rx3je9b Месяц назад
Hi Seme, How are you doing? I like you very much. Your programs, comments, Posts, Critics and problem solving ideas are very much helpful and based on practical knowledges, which are useful to learn from and avoide or minimize any more nonsense from being posed on social media. Pls.keep on
@calebd9456
@calebd9456 3 месяца назад
እንደዚ አይነቱ እኮ ነው አክቲቪስት ነኝ ብሎ በብሄር ተቦድኖ አገር የሚያፈርሰው ይሄ አላቅም ላለማለት አገራችን ኢትዮጵያ ስንት ንፁሀን ስንት እናቶች እያለቀሱ እያለቁ ነው አላቅም ማለት መሸነፍ የሚመስለው ህዝብ 🤔😥
@meazamekonnen9487
@meazamekonnen9487 3 месяца назад
,"አንዳንድ ሰው እኔ ይጣራልኝ ከየት እንደሚመጣ "እውነት ብለሀል አእረ ኡኡኡኡ ምን ሆነን ነው ግን እንደዚ የዘቀጥነው እረ ቸሩ መድሃኒያለም ልቦናችንን መልሰው እባክህ።❤
@dargazeasfaw112
@dargazeasfaw112 3 месяца назад
Thank you, Semere you said it perfectly.
@dawitmamo2165
@dawitmamo2165 3 месяца назад
Semi, bertalin.... GOD BLESS YOU.
@woldu100
@woldu100 3 месяца назад
China 😂😂😂😂😂😂😂woyooo ምነው አላውቅም በምን ጣዕሙ:: እውነት ነው:: ማዝናኛ ሳይሆን የምሳቀቅበት ነው::
@kaschmekonta
@kaschmekonta 2 месяца назад
እነዚህንም ጨምሮ ነው አመንቆጨረው ለነገሩ ሁሉም ያው ነው የማያቁትን አያወሩ ነው ገራ የሚያጋቡን አየ ሞት
@sofiakassa7376
@sofiakassa7376 3 месяца назад
እንኳን ሰላም መጣህ ሰሜያችን
@mimialemayheu1076
@mimialemayheu1076 3 месяца назад
ወይኔ ወይኔ ወይኔ ምነው አለማወቅ ሀጥዬት ተባለ እንዴ አቤት አቤት አቤት ሰሜ ሰሚሻ የአገሬ አንበሳ በርታ ወንድሜ
@selamawitadugna5671
@selamawitadugna5671 3 месяца назад
Dear Semere, how little knowledge is dangerous really shows off. When I do not know I am proud to say so. No big deal. It helps me to learn more. Thanks a lot. God bless🎉🎉🎉
@behailuabebe6258
@behailuabebe6258 3 месяца назад
Esey semy ngerkleg ❤ thanks
@Yeman-fg2zv
@Yeman-fg2zv 3 месяца назад
አቶ ሰመረ ፣ፕሮግራምህ በጣም ቆንጆ እና አዝናኝ፣አስተማሪ ነው ፣፣፣ዛሬ ግን ስለ አፍሪካ ህብረት ኢንተርቪውን አይቼ በጣም በጣም ነው ያዘንኩት ፣፣፣እራቴን መብላት ነው ያቃተኝ 😢😢😢😢😢
@yaluman.
@yaluman. 3 месяца назад
Ayzoh beka ke kurseh gar abreh tebelawaleh
@SelamGirma-hl4td
@SelamGirma-hl4td 3 месяца назад
​@@yaluman.😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@rahelmoges9403
@rahelmoges9403 3 месяца назад
😂😂😂😂well Said​@@yaluman.
@dargazeasfaw112
@dargazeasfaw112 3 месяца назад
በናትህ ራትህን ላክልኝ ጾሜን ከማድር😂😂😂😂❤
@peledosantos
@peledosantos 3 месяца назад
​@yaluma😂😂😂n.
@melkamubogale4713
@melkamubogale4713 3 месяца назад
ሆ እኔ አላውቅም ቢሉ ምን ችግር አለው ቆይ? የመሀይማን ደናግላንኮ መሆናችን ደስ ነው ምለኝ😂😂እኔኮ ከኔ ውጭ መሀይም የለለ ነው ምመስለኝ! ለካስ እኔ ከነሱ ጋር ስያስተያዩ ማስተርስ አለኝ
@meheretseifu4897
@meheretseifu4897 3 месяца назад
😂😂😂 ኧረ እኔም ሎሬት አይደለሁ እንዴ ብዬ ተደንቄያለሁ። ዝምምምምምምምምም ችግር አለው? ሆሆሆሆሆሆሆሆ
@melkamubogale4713
@melkamubogale4713 3 месяца назад
@@meheretseifu4897 😂😂የምርኮ ነው ብዙ የምህይምና ደናግላን እንዳሉን አየሁ እድሜ ለሰሜ
@yaredlidu
@yaredlidu 3 месяца назад
Mahberesebachen altemarem yetaweke new. Hulum sew altemarem. Yihe demo ye dihenetm guday new. Alemawekachewen alemenagerachew tikekel adelem. Wanaw gin teyakiwochu ayrebum ebs endih aynet yewerede program bezih bedeha mehabereseb lay malagetachew yasazenal.
@Setotaye2024
@Setotaye2024 3 месяца назад
😂እኔማ ደብሉ ማስተርስ ነዉ ያለኝ😂😂
@Abu.Maher3133
@Abu.Maher3133 3 месяца назад
😅😅እራስን ማፅናናት ተመቸኝ
@woldu100
@woldu100 3 месяца назад
ሴይፉ ያፈረሰ ፖስተር ነው'ለካ!! ተደረሰበት😂 ባርች ቆንጆ አድርገህ ነግረኸዋል!! Salute!!
@user-bd9mq8xq4d
@user-bd9mq8xq4d 3 месяца назад
😂😂😂😂 ሰመረ ፕሮግራምክ አስተማሪ ነው በዛ ላይ ያንተ ንግግርክ ይመቸኛል እና በርታልን
@gimmyaskias6041
@gimmyaskias6041 3 месяца назад
You are the best brother God bless you The best way to teach people is with good humor like your show ❤❤❤❤
@LJMSP291
@LJMSP291 3 месяца назад
❤❤❤❤❤ love u a lot such mature and funny person bless u
@selambekalu-hk6tn
@selambekalu-hk6tn 3 месяца назад
ይሄ ግባና ፈልግ የሚሉት ነገር ይታሰብበት የብዙ ሰው ፋይል እየጠፋ ነው
@Awake.726
@Awake.726 3 месяца назад
ትክክል ብለሀል 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼አቦ ሺ አመት ኑርልን
@Helenita27
@Helenita27 3 месяца назад
የት ፕላኔት ላይ ነው ያሉት እነዚ ሰዋች
@birukteketel4632
@birukteketel4632 3 месяца назад
seme samntu endet neber brother big up
@binitube7524
@binitube7524 Месяц назад
ስወድህ ❤❤❤❤ ምናለ እንዳንተ አይነቱን ኢቲዮጲያዊ ቢያበዛልን ❤❤❤❤
@medhanithailu2710
@medhanithailu2710 3 месяца назад
የት ሄጄ ልፈንዳ 😢 ኧረ ኡኡኡኡኡ
@menderinabeje3909
@menderinabeje3909 2 месяца назад
ባየዉ ባየዉ የማይሰለቸኝ ሰሜ
@abdulwahidibrahim8481
@abdulwahidibrahim8481 3 месяца назад
After 5 months, I am the first today also to see and comment 👍🏼👍🏼👍🏼
@ermiasdubalealemu3639
@ermiasdubalealemu3639 3 месяца назад
People's outcomes from motivational speakers 😂 Seme 🙏for you.
@betelhemwammi2480
@betelhemwammi2480 3 месяца назад
እደው ምላርግክ ወድሜ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥክ እኔ እራሱ እግዚአብሔርን እዴት ቢያድጉነው እዲ ጋጠወጥ የሁኑት እላለው ይገርመኞል በጣም አሳፋሪ ናቸው
@GNegasi
@GNegasi 3 месяца назад
Thank you for what you said for the pastor
@bayosh7590
@bayosh7590 3 месяца назад
ወይኔ ሰሜ በርታ 😂😂😂😂😂
@romantsehay7354
@romantsehay7354 3 месяца назад
ሰመራችን በኛ አገር አባባል አፌ ቁርጥ ይበል የሚባለው ላንተ ይገባሀል በርታልን 😘❤🌹🙏😇😂😂😂😂😂
@hevenbirhanu7842
@hevenbirhanu7842 3 месяца назад
ሠመረ ልጄ ተባረክልኝ የኔ ውድ ልጅ ዘመንህ ይባረክ
@Bewoma2024
@Bewoma2024 3 месяца назад
Thanks seme
@benben3820
@benben3820 3 месяца назад
ሲያዛዝኑ
@Danielasham
@Danielasham 3 месяца назад
አቦ ተባረክ ድንቅ ነህ
@user-fb8rl6ey6t
@user-fb8rl6ey6t 2 месяца назад
ምንሽን ፎሎ ላርግ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@HanaTilahun-er1su
@HanaTilahun-er1su 3 месяца назад
እየጠበቅን ነበር 😂😂😂
@biniamtamrat6074
@biniamtamrat6074 3 месяца назад
የመዝገብ ልክፍት😂😂😂😂😂😂
@etabuli6343
@etabuli6343 3 месяца назад
ውይ አላውቅም ማለት እኛ ሀገር ብቻ መሰለህ ሶስተኛ ዓለም በሙሉ እንዳየሀቸው ዘባራቂ ናቸው የመደበኛ ትምህርት ያልተማሩና የማንበብ ልምድ የሌለው ሀገር ሁሉ ዘባራቂ ናቸው።
@Setotaye2024
@Setotaye2024 3 месяца назад
እረ ሰሜ በናትህ ስለ አድዋ የተጠየቁትን እየዉ ተገርመህ አትጨርሰዉም ኢተዬጵያዊያን ሳይመስሉ የሌላ ሀገር ዜጎች ነዉ የሚመስሉህ እኔ ለነሱ ተሸማቀኩኝ🤭🤭
@naomikatze
@naomikatze 3 месяца назад
ሰመረ ሰወድህ ተባረክ
@SadaAiae
@SadaAiae 3 месяца назад
❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እኮን ደህናአ መጣህ
@GgFf-vd7dx
@GgFf-vd7dx 3 месяца назад
አይ ሰሜ በናፍቆት እየጠበኩህ ነበር😂😂😂😂😂😂
@Fuade245
@Fuade245 3 месяца назад
ከጎንህ ነኝ ሰሜ ✊
@loveofpeace4950
@loveofpeace4950 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂Hodyen amemgn semere hoden wiyi
@EwunetLimenh-sy8ug
@EwunetLimenh-sy8ug 3 месяца назад
ጎርፍ በወሰደሽ አሜን አሜን አሜን
@user-mo3xz6fg3h
@user-mo3xz6fg3h 3 месяца назад
😂😂😂 እፍፍፍፍፍ አይ ሰመሪየ እውነት ለመናገር so funny 🤣🤣🤣🙈
@melesemihret4884
@melesemihret4884 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😢😢😢 Those individuals were not present at school. This day, We lack common knowledge. "Education isn't the amount of information that is put in the Human brain, it must have Man Making, Character Making and Life building assimilation of ideas" - NA
@enat1821
@enat1821 3 месяца назад
❤ተባረክ የኔ ወንድም❤
@danisol4684
@danisol4684 3 месяца назад
yemcheshe sema abooo
@yordanoshagosmichae912
@yordanoshagosmichae912 3 месяца назад
Semi yeni geta FETRE YEBARKH
@kinfebelaye1049
@kinfebelaye1049 3 месяца назад
ወይ ሠሜ እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ ከዚህ ዘመንይሠውረን አንዴት ልቤን እንደምታርሠው
@Bnnbvj
@Bnnbvj 3 месяца назад
You the best 👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sirgutshibru9229
@sirgutshibru9229 3 месяца назад
Thank u, at least u did ur part.
@zeabela
@zeabela 3 месяца назад
😂😂😂😂 😂😂😂 እረ ሰሜ ብሶብሀል አደዋን ሸዋሮቢት ላለው ሰውዬ I need a reaction ባርዬ
@mohammedassen4449
@mohammedassen4449 3 месяца назад
Semer egzaber yestehe program saye tekateya lmot neber alahim egezabeharm yeste
@hannatessema238
@hannatessema238 3 месяца назад
እረጅም እድሜ እና ጤና ሰመረ
@aduadu3685
@aduadu3685 3 месяца назад
ወይ ቃለ መጠይቅ አነፈሩኝ እንደው የማታም አልተማራችሁ ? ፊገር ይብላህ አጬጦ😅😅😅😅😅
@SS-wt9ur
@SS-wt9ur 3 месяца назад
በለዉ አሟሟቴን አሣምርልኝ
@user-ol7st2wm8v
@user-ol7st2wm8v 3 месяца назад
እንኳን ደህና መጣህ
@user-to6hw5uo3p
@user-to6hw5uo3p 3 месяца назад
እረ ሆዴን አመመኝ እንደዛሬ ስቄ አላውቅም በእውነት ምናለ የማናውቀውን ነገር አላውቅም ብለን ጠይቀን ብንረዳ ሰሜ ትመቸኛለህ ኑርልን
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 3 месяца назад
ሰሜ የማከብርክ👈 👈 በሳል አስተዋይ👍
@samiawal
@samiawal 3 месяца назад
😂😂😂😂😂 ባርዬ እንዴት እኝደተቃጠልክ ይታየኛል 😢
@vlogsmatter8195
@vlogsmatter8195 3 месяца назад
I love your background ❤❤
@user-io4mr5tk3h
@user-io4mr5tk3h 3 месяца назад
ወይኔ ምድረ ድንዝዝዝ
@tofiknegadiras4437
@tofiknegadiras4437 3 месяца назад
Semere yimechik yene anbesa mirt iyitanew
@user-fl6sr6lg2g
@user-fl6sr6lg2g 3 месяца назад
ምን ጉድ ነው የተሰበሰበው 😂😂 አረ ሰሜ
@Eman_2727
@Eman_2727 3 месяца назад
ሰው ለካ ከእውቀት ነፃ ነው ጎበዝ ወይኔ!!!
Далее
How ሞጣ ግን እብድ ነው #tiktok #new #funny
15:22
1vs1 Try not to Laugh ❗️ | 238
0:30
Просмотров 16 млн
Ilk uchrashuv va bir yildan keyin farq
1:00
Просмотров 3,7 млн
We Got Expelled From Scholl After This...
0:10
Просмотров 29 млн