Тёмный

Semere Bariaw| ሰመረ ባሪያው| ምስጋና ለእናንተ 

Semere Bariaw
Подписаться 187 тыс.
Просмотров 15 тыс.
50% 1

PLEASE CALL ME JUST TO SAY HELLO AND MAKE MY DAY !!
WhatsApp / Telegram +251901133636
I sure will CALL BACK in case I don't pick up!!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Subscribe here
/ @semerebariawethiopia
📌Like our facebook page!
www.facebook.c...
Ii 📌Join our facebook group!
www.facebook.c...
📌Join us on Telegram!
t.me/yesamntuo...
📌Reach out on WhatsApp!
call.whatsapp....
📌Drop an email!
semerebariawshow@gmail.com
📌Call and say hello on
+251901133636
Semere Bariaw a.k.a bariyaw and baryaw is an Ethiopian lawyer, tv and radio host and social media figure who aims at shaping society with humor, satire and caustic remarks. Semere Baryaw worked at Fana Television with a TV Show called Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota, aired for three years and currently runs the same show at NBC Ethiopia TV.
Semere Bariaw also co-hosts, in addition to Yesamintu Chewata, a popular radio show tadyas addis, tadias addis at Ethio FM 107.8 with Seifu on EBS, Seifu fantahun, seifu fantahun. Semere has performed Stand up Comedy shows on ebs RU-vid, Fana Television, Ethiopian TV, VOA Amharic and DW Amharic.
His genere may be cited as Ethiopian Satire, Ethiopian Comedy, Satire, sarcasm or Live Comedy. Semere Bariaw is active on tiktok especially with reaction videos "min yilalu". In his contents he covers issues related to fun, politics, social media, media, satire, culture, fashion, ethiopian music, history, education, diaspora, news, education, justice, health, technology, marriage, love, life, and many more social issues.
ሠመረ በዝግጅቱ የሣምንቱ ጨዋታ/ የሳምንቱጨዋታ ላይ የኢትዮጵያ ፊልም አማርኛ ፊልም የኢትዮጵያ ሙዚቃ አማርኛ ዘፈን ፖለቲካ ማህበራዊ ህይወት ፋሽን የኢትዮጵያ ታሪክ መጽሐፍት ስፖርት የኢትዮጵያ ኳስ ሚዲያ ወቅታዊ መረጃ ወሬ ኢትዮጵያዊነት ብሔር ብሔረሰቦች ሃይማኖት ፍቅር አንድነት ገበያ ኑሮ መብራት ውሃ ቴሌ መንግስት ሳምንታዊ መረጃ ትምህርት ፍርድ ቤት ህክምና ሆስፒታል ክሊኒክ ፌስቡክ ዩቲዩብ እና ሌሎች ጉዳዮችን ይዳስሳል።
#ሰመረባርያው
#semerebariaw
#ምንይላሉ

Опубликовано:

 

20 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 63   
@ethiomediatube7752
@ethiomediatube7752 4 месяца назад
ዘመናችሁ ይባረክ 💚💛❤ ወገንለወገን👍👍
@hiwel9209
@hiwel9209 4 месяца назад
ታላቁ ጌታ እግዚአብሔር ይመስገንንን ህዝባችን እርስ በርስ የሚተዛዘንበትን ግዜንም እንድናይ ስላደረገን ክብር ለሱ ይሁን🙏🏽🙏🏽🙏🏽 ሰሜ ሰሜ እግዚአብሔር ያክብርልን ተባረክ ወንድማችን እናከብርሀለን❤🙏🏽🙏🏽
@Nebiyusolomon21
@Nebiyusolomon21 4 месяца назад
መልካም ስራን ጀግኖች ብቻ ናቸው የምሰሩት ጀግና ደግ ነው ተካፍሎ መብላት ይወዳል ይህን መልካም ስራ ለሰራችሁ ጀግኖች ፈጣሪ ክብር እና ሞገስ ይስጣችሁ መልካም በአል
@TheBusinessWorld9
@TheBusinessWorld9 4 месяца назад
እንደሌሎቹ እንኳን ሰልፊ አልተነሳህ 🙏🙏🙏
@SemereBariawethiopia
@SemereBariawethiopia 4 месяца назад
ነውር ነው !!!!
@semiraumer4051
@semiraumer4051 4 месяца назад
እር በ ፈጠርክ ስልክህን ስጠኝ ስቴ ጠየኩህ​@@SemereBariawethiopia
@SemereBariawethiopia
@SemereBariawethiopia Месяц назад
0901133636
@bethlehemgetachew
@bethlehemgetachew 4 месяца назад
ሰመረ ሀሳቦችህ ሁሌም ትልልቅ ናቸው። የድንግል ማርያም ልጅ ከመላው ቤተሰብህ ጋር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን። መልካም የትንሳኤ በዓል ይሁንልህ!
@امعمادسيلان
@امعمادسيلان 4 месяца назад
ሰመረ በጣም አድናቂህ ነኝ እንደንተ አይነት ለሀገር ተቆርቋሪዎችና ወግን አዋቂ ያብዛልን እድሜ ከጤና ጋር ከነ መላው ቤተሰቦችህ ይስጥህ
@user-oj2mc5gq9w
@user-oj2mc5gq9w 4 месяца назад
ሰሜ አንተም ዘመንህ ይባረክ ልጆችህ ይደጉ ይባረኩልህ ለወደቁ ወገናች የምትደግፉ እህት ወንድሞች ሁሉ እግዚአብሔር ይድረስላችህ!!!!!!!!
@fasileyayuethiopiandj
@fasileyayuethiopiandj 4 месяца назад
ሰሜ እንኳን አደረሰህ ከነቤተሰቦችህ መልካም ባህል ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ
@kangmoabel
@kangmoabel 4 месяца назад
ሰሜ great to see You again እንኳን አደረሰህ
@gizawnegash6180
@gizawnegash6180 4 месяца назад
ሰሜ በእውነት ታላቅ ሰው ነህ!!! ፈጣሪ ከጎንህ አይለይ!!! መልካም የትንሳኤ በአል ከነመላው ቤተሰቦችህ እመኛለሁ!!!
@امعمادسيلان
@امعمادسيلان 4 месяца назад
አላህ ሁሌም ደግ የምትሰሩና ለወገን ደራሽ ያድርጋችሁ ይሄ ነው የዋሁ ከጥንት ያለው የሀገሬ ህዝብ አሁንም አላህ ሰላሙን አውርዶ የጥንቱን የሀገሬን ፍቅር ይመልስላት ላሰበውም ላደረገውም አላህ ውለታውን ይክፈለው ሁሌም ሰላም ፍቅር አንድነት ከጤና ጋር ይስጣችሁ
@dani_little
@dani_little 4 месяца назад
ሰሜ የምሬን ነው የምልህ ኖቤል ቢኖረኝ በሁሉም ዘርፍ ነበር የምሰጥህ።ክበርልን🙏🙏
@Sehen-g5p
@Sehen-g5p 4 месяца назад
ሰሜ እግዚአብሔር ይባርክ ለትዉልዱ ያለህን መቆርቆር አድናቂ ነኝ በርታልን
@abdissawako9396
@abdissawako9396 4 месяца назад
Thanks!
@abdissawako9396
@abdissawako9396 4 месяца назад
Thank you Brother! You always go above and beyond. Thank you for all you do.Respect!❤🎉
@ኤደንኤደን-ጀ1መ
@ኤደንኤደን-ጀ1መ 4 месяца назад
ስሜ አባቴ እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜ ከጤና ይስጥህ
@liyaaddishayle5594
@liyaaddishayle5594 4 месяца назад
Ethiopiawi 🇪🇹 Batehone Yekochen neber ❤
@usr66696
@usr66696 4 месяца назад
እናመሰግናለን ይቀጥል ባርች
@ababashababa4560
@ababashababa4560 4 месяца назад
እኳን አብሮ አደረሰን ሰሜ የቁምነገር ሰዉ ፈጣሪ ይባርክህ🙏❤❤❤❤
@asereworku
@asereworku 4 месяца назад
ጥሩ ስራ ነው በርታ
@unkn5033
@unkn5033 4 месяца назад
አንተንም ሰጪዎቹንም ፈጣሪ ያክብራችሁ መልካም በዓል ይሁንላችሁ።
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 4 месяца назад
ጥሩ
@MartaBekele-i3s
@MartaBekele-i3s 4 месяца назад
ሰሜ እንኳን አደረሰህ መልካሙ ሰው
@matyzeleke281
@matyzeleke281 4 месяца назад
እግዚአብሔር በብዙ ይባርክክ ወድሜ❤
@natnaealzewdu6606
@natnaealzewdu6606 4 месяца назад
🙏🙏🙏 Tebarke wunedeme Alem Seme 🙏🙏🙏
@bwmedia627
@bwmedia627 4 месяца назад
ጀግና
@taychmechal348
@taychmechal348 4 месяца назад
That is wonderful ❤❤❤
@filagotgetachew8939
@filagotgetachew8939 4 месяца назад
Thanks for your good heart seme!
@GedarifTafesse
@GedarifTafesse 4 месяца назад
ሰሜ ተባረክ
@lamerotkebede4137
@lamerotkebede4137 4 месяца назад
Dios te bendiga 🙏 sema gracias por lo que ases.
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic 4 месяца назад
Such amazing act of kindness thank you ❤
@amlesetabrha5733
@amlesetabrha5733 4 месяца назад
እንኳን አደረሰህ
@orthodoxmezmurrrr12
@orthodoxmezmurrrr12 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይባርክህ
@aregashgebere
@aregashgebere 4 месяца назад
ጀግና እግዚአብሔር ይባርክህ ከነቤተሰብህ ኑርልን 🙏❤
@Sebleh-t5b
@Sebleh-t5b 4 месяца назад
Stay blessed Semere.
@misiyas1014
@misiyas1014 4 месяца назад
ሰሜ አሪፍ ስራ ነዉ በርታ 🙏🥰❤ እንኳን አብሮ አደረሰን
@TheBusinessWorld9
@TheBusinessWorld9 4 месяца назад
🙏🙏🙏
@paulosalelign4766
@paulosalelign4766 4 месяца назад
ሰሜ እንዴት ነህ ሰላም ነህ የምሰጣቸዉ ሃሳብ በጣም ይምቼኛል። እና ይህን ቪዶ ሳየዉ አንተ ማስተዋስ ጀምርኩኝ። የመልካም አድራጊ ሰዎችን የሰርግ ስርአት ሳስተዉስ እና ይበልጡን ለምሳሌ እነ ዲ/ሄኖክ እነ ቴዲ አፍሮም ወዘተ የት እንዳካየዱት ማስታወስ እንችላልን።ደግሞ በዚህ ወቅት በእራምብ ለሚሰቃየዉ ህዝብ ቢመጸዉቱት የልጆቹ ትዳር እግዚአብሔር ይባርከዉ ነበር።ይህን ግን አይመስለኝም።ይብልጡንም ደግሞ ለእኛ ቢያዝኑልን ማለት ቪዶዉ ኦን ላይን ባይለኩት። እኔ አሁን በእጮንነት ላይ ነዉ ያለዉት እጮኛየ ይህን ቪዶ እንዳታየዉ ምኞቴ ነዉ። ከተጭጨነ አራት አመት ሁኖናል።አብረን ለምኖር አስቤለዉ ።እንኳን ለሰርግ የዐልጋ መግዣ የለኝም እሧን እንዳላጣት በጣም ምኞቴ ነዉ። ቢኖርኝም እንኳ ይህን አላድርግም። በአደርገዉ ኦንላይን አልቀዉም።እና ሰሜ እንደዚህ አይነት ሰዎችን ሃይ። በልልን።በጣም ተትረፍርፎ ከሆነ ሃይ ይበሉን።የመንግስት ሰራተኛ ነግር መቼስ።አባቶችን አልተችም ጠያቂዉ ይጠይቃቼዉ።
@Beruk-t2o
@Beruk-t2o 4 месяца назад
Semye betam kibr yigebahal betam tiru lib yaleh sew neh
@AbrhamKelayu-tt7cg
@AbrhamKelayu-tt7cg 4 месяца назад
❤❤❤
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 4 месяца назад
ሰሜ ባሪያው እንካን አደረሰክ በወጣ ይተካ❤❤❤❤❤
@muhammedjemal7889
@muhammedjemal7889 4 месяца назад
Good job!
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 4 месяца назад
🎉🎉
@danayithabte4733
@danayithabte4733 4 месяца назад
Sunny side my lovely school 🙏
@Tefelucky
@Tefelucky 4 месяца назад
ሰምዬ ወንድሜ አቦ ለሺ ሁን ተባረክ
@tewodrosngusse7747
@tewodrosngusse7747 4 месяца назад
Wonderful 👏👏👏 no more selfie
@BonnkeEyasu
@BonnkeEyasu 4 месяца назад
❤🙏🙏❤
@abiylulseged3153
@abiylulseged3153 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ሰሜ
@mihertgebre8222
@mihertgebre8222 4 месяца назад
🌹🙏
@fissehahaile291
@fissehahaile291 4 месяца назад
I call it Mission in action!!!-----በጣም አሪፍ ነው "ደሥታና ሺቶ ለሌሎች ሲያርከፈክፏቸው ለራሥም ይተርፋሉ"ያለው ማነበር አንተዬ???!!!
@asrdewzewdu2032
@asrdewzewdu2032 4 месяца назад
Better said, mission accomplished! Well done, Semere!
@user-on8ty2ib6h
@user-on8ty2ib6h 4 месяца назад
ሰሜ እንዴት ነህ? በርታ ተመችቶኛል ስራህ
@bekeleLemma-q4d
@bekeleLemma-q4d 4 месяца назад
በርታ በጣም ጥሩ!
@SelamHaile-k8s
@SelamHaile-k8s 4 месяца назад
Bless you
@Azeb-im6sd
@Azeb-im6sd 4 месяца назад
እንኳን አደረሰህ ❤❤
@Atede9383
@Atede9383 4 месяца назад
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@ephremtamirat6280
@ephremtamirat6280 4 месяца назад
👨👌👍8
@MOTIVATIONAK4723
@MOTIVATIONAK4723 4 месяца назад
Sunny side
@lamrotemelse3080
@lamrotemelse3080 4 месяца назад
ሰሜ ስልክህን ፈልጌ ነበር በናትህ
Далее
У НАС ДОМА ЗАВЕЛАСЬ КРЫСА 🐀
01:00
LIFEHACK😳 Rate our backpacks 1-10 😜🔥🎒
00:13