Тёмный

Semere bariaw| ሰመረ ባሪያው|Yesamntu chewata| የሳምንቱ ጨዋታ ባርያው Week 78|  

Semere Bariaw
Подписаться 168 тыс.
Просмотров 19 тыс.
50% 1

PLEASE CALL ME JUST TO SAY HELLO AND MAKE MY DAY !!
WhatsApp / Telegram +251901133636
I sure will CALL BACK in case I don't pick up!!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Subscribe here
/ @semerebariawethiopia
📌Like our facebook page!
Yesamintuche...
Ii 📌Join our facebook group!
groups/30806...
📌Join us on Telegram!
t.me/yesamntuonFanaTV
📌Reach out on WhatsApp!
call.whatsapp.com/voice/n9qtM...
📌Drop an email!
semerebariawshow@gmail.com
📌Call and say hello on
+251901133636
Semere Bariaw a.k.a bariyaw and baryaw is an Ethiopian lawyer, tv and radio host and social media figure who aims at shaping society with humor, satire and caustic remarks. Semere Baryaw worked at Fana Television with a TV Show called Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota, aired for three years and currently runs the same show at NBC Ethiopia TV.
Semere Bariaw also co-hosts, in addition to Yesamintu Chewata, a popular radio show tadyas addis, tadias addis at Ethio FM 107.8 with Seifu on EBS, Seifu fantahun, seifu fantahun. Semere has performed Stand up Comedy shows on ebs RU-vid, Fana Television, Ethiopian TV, Amharic chewata, ethiopia, Ethiopian TV, ebc ethiopia, VOA Amharic and DW Amharic. #Semere #Semerebariaw #baryaw
His genere may be cited as Ethiopian Satire, Ethiopian Comedy, Satire, sarcasm, New Ethiopian Comedy Satire, Live Comedy, Amharic chewata. Semere Bariaw is active on tiktok especially with reaction videos "min yilalu" covering issues related to fun #politics #socialmedia, #media #satire #culture #fashion #ethiomusic #history #education #diaspora #newsethiopian #tadyasaddis #ethiofm107.8 #music #news #humor #Semerebariawkassaye #Television #Ethiopia #EthiopianTV #EBC #comedy #ethiopiancomedy #sitcom #ethiopia #amharicfilm #seifuonebs
በጨዋታው ...
#ሠመረ #ሰመረ #ባርያው #ባሪያው #ቲክቶክ
#ፋናቴሌቪዥን #የሣምንቱጨዋታ #የሳምንቱጨዋታ
#የኢትዮጵያፊልም #አማርኛፊልም #ሀበሻፊልም #የኢትዮጵያሙዚቃ #አማርኛሙዚቃ #ዘፈን #ብልጽግና #ማህበራዊህይወት #ፋሽን #ኢትዮጵያታሪክ #መጽሐፍት #ስፖርት #የኢትዮጵያኳስ #ሚዲያ #ኮንሰርት #ቴሌቪዥን #መዝናኛ #ወቅታዊመረጃ #ወሬ #ኢትዮጵያዊነት #ብሔርብሔረሰቦች #ሙዚቃ #ሃይማኖት #ተከታታይድራማ #ቲቪ #ፍቅር #አንድነት #ገበያ #ኑሮ #መብራት #ውሃ #ቴሌ #መንግስት #ፖለቲካ #ሳምንታዊመረጃ #ሠፈር #ትምህርት #ፍርድቤት #iህክምና #ሆስፒታል #ክሊኒክ #ፌስቡክ #ዩቲዩብ ሌሎችም ይዳሰሳሉ።
#ምንትላለች
#ምንይላል
#ምንይላሉ
@seifuonebs
@ebstvWorldwide
@seifuonebs
@ethiopia
@EBCworld
@fanabroadcastingcorporate
@onelovebroadcast
@amhara
@asfawmeshesha
@everyone
@followers
@Subscribe
@NBCETHIOPIA

Приколы

Опубликовано:

 

15 фев 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 48   
@gosayetadesse-rn2qo
@gosayetadesse-rn2qo 4 месяца назад
ገን ባንተ ሃሳብ በዙ ጋውድኝቼ የጣሉኛል አንድዝዉም የምይአ መስጉን ገአደኞች አሉኝ አኔም አምሰግናለሁ:: 🙏🙏👌👌
@evaalexia-pd2ki
@evaalexia-pd2ki 4 месяца назад
ሰሜ በጣም ጥሩነው የአኪም ቤቱ ወንበር ነገር ግን ውሀ የሌለውስ ሽንት ቤት ትልቅ አኪም ቤት ለምሳሌ ጥቁር አንበሳ የእፃናት እክምና ለምን ለእመምተኛም ለአስታማሚም የሚሆን ሽንትቤት ውሀ የለም እስቲ አንድ ቀን ኤደክ ጎብኘው
@emmitube1931
@emmitube1931 4 месяца назад
የማህፀን ሕክምና /ማዋለጃ ክፍል ያውም መኝታ ክፍል እራሱ ውሃ የለም ።
@wisamsami1849
@wisamsami1849 4 месяца назад
የሄ ሁሌ የኔ ጥያቄ ነዉ። የሆስፒታሉ ሽንት ቤት ይዘገንናል 😷 እዚ ላይ ማምጣትህ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን ።
@tesfayenigus7404
@tesfayenigus7404 4 месяца назад
ሰሜ እጅግ በጣም ትችላለህ ዕይታህ ሁሉ ልዩ ነው።ክፉ ነገር አይንካህ በቃ ሌላ ምንም አልልም።ባዩሽ ግን ስርዓት አርጊ ሃሃሃሃ
@user-hw3ie2dz3p
@user-hw3ie2dz3p 4 месяца назад
አሽንዳው እግዚአብሔር ይስጥህ የዘወትር ተከታታይህ ነኘ ሰሜ በማሳጅ ስራም አንድ በልልን❤
@sisaymelese6383
@sisaymelese6383 4 месяца назад
ጥረትህ ደስ ይላል ሰሚ ጆር ይዘዝልህ።
@SeniEden
@SeniEden 4 месяца назад
ሰሜ በርታ እውነቱን ነው የምትናገረው
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 4 месяца назад
መንግስት እኮ ባርዬ ህዝብ ነው አንድ ላይ ካልሰራን ሀገር የት ትደርስ ይሆን????
@goodnews2392
@goodnews2392 4 месяца назад
"" ኢትዮጵያዊ "ሐበሻ" ማለት በአጠቃላይ ህገወጥ ህዝብ፣ ተንኮለኛ፣ምቀኛ፣ ክፉ፣ ወዘተ ማለት ነው እንዳየሁት። እግዚአብሔር የእይምሮ ችግራችንን ይፈውስ ሌላ ምን ይባላል????
@user-jf8vj5lu6l
@user-jf8vj5lu6l 4 месяца назад
Selam
@NA-wx8ru
@NA-wx8ru 4 месяца назад
የመኪና ስርቆት ምን ያስደንቃል!? ወገን ወገኑን አየገደለ የሚዘረፍባት፣ ወገን ወገኑን እያገተ ገንዘብ የሚጠየቅባት አገር ሆናለች ኢትዮጵያ።
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 4 месяца назад
አንተ የህግ ሰው ስለሆንክ ብዙ ታስተምራለህ ግን ምን ዋጋ አለው ሰው ከቁም ነገር ይልቅ ታረደ ተፈለጠን ማየትና ማንበብ በቲክታክ እራቅን ቀረሽን መነገድ እረ ስንቱ ባርዬ እግዚአብሔርም እራቀን መረረነው: እግዚአብሔር ሰውን ሳይሆን በተለይ ኢትዮጵያውያን በመፍጠሩ የተፀፀተ ይመስለኛል
@danielassefa6982
@danielassefa6982 4 месяца назад
@enayko5471
@enayko5471 4 месяца назад
Selam semey barechi welcome 😂😂 bertalegn like like ❤
@dottidee4491
@dottidee4491 4 месяца назад
❤❤❤
@mesafint44
@mesafint44 4 месяца назад
የሆስፒታሉን የሽንትቤት መቀመጫ የሚጠቀመው በሽተኛ አልሞ ተኳሽ መሆን ይበበቅበታል
@antealehegnhailu2589
@antealehegnhailu2589 4 месяца назад
ፎቶ ከላኩልህ ቆየሁ
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 4 месяца назад
Seme “nekashu❤”
@user-zt7pp3ko4w
@user-zt7pp3ko4w 4 месяца назад
Anasazenem wey?!!! 🤦🏾‍♀️ I watch you every night😊👏🏾👏🏾👏🏾
@fasikabunara662
@fasikabunara662 4 месяца назад
ምን ይላል ይሄ ብቻ ሳይሆን ምን ይዘባርቃል ጭምር ነው የሚገባው ይሄ የመጨረሻው ሰውዬ ስለ ጃንሆይ ያወራው. ቀንቶ ነው መሰለኝ
@hailem9116
@hailem9116 4 месяца назад
የሚያሳዝን አስቀያሚ መሪ ያለበት ሀገር ነው ለካድሬ እና እርበእርሳቸንለመገዳደል መሳሪያ መግዥ ሲሆን ሀገሪቷ ብር አላት ይህንን የሆስፒታል መፀዳጃ ቤት ያለውን መቀመጫ ማት ያማል
@hany3118
@hany3118 4 месяца назад
ወገኖቻችን ሆስፒታል ውስጥ ብዙ ነገር ጎድሎውቸው ይሰቃያሉ ፓርክ ምናምን ይሰራል
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 4 месяца назад
ይቅርታ ለቃላቴ የከረፋ አስተሳሰብ ያለው ህዝብ ብቻ ያሳዝናል በጨዋነታችን እንዳልተመሰገንን ይሄው አሁን ይህን የመሰለ ክርፋት: ይቅርታ ባርዬ ሆን ተብሎ የሃገሪቷን ሀብት ሉግል ስለሚያደርገጉ ነው ባጀት አለ:: ሃኪም ቢሆን የግሉን ሆፒታል እንጂ ለመንግስት እይሰሩም የግላቸውን ኪስ እያዳበሩ ነው:: የስልኩ ለልጆች በእጃቸው አትስጡ ቢባል ልክ ነው :: ቁጥሩን ጠይቀው መደወል ብቻ :: ምክንያቱም በህፃናቱ የሚጠቀሙ ሌቦች አሏ
@NA-wx8ru
@NA-wx8ru 4 месяца назад
ኢትዮጵያ ውስጥ አብዛኛው ሃኪም ወገኑን ያለ የሌለውን በመግፈፍ ብልጽግናውን ብቻ የሚስብ ሆዳም ነው በእርግጥ ጥቂቶች መልካም ይኖራሉ ግን ምን ያደርጋል አብዛኛው ህክምናን እና ክፋትን ጎን ለጎን አጥንቶ የተመረቀ ነው የሚመስለው
@user-pk3ih3mr2l
@user-pk3ih3mr2l 4 месяца назад
ሰሜ ምን ማለትህ ሀገር በቀል ሽንት ።ቤት መሆኑእኮ ነዉ አበረታታ እንጂ😂
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 4 месяца назад
ውንድሜ ባዝሩም ውስጥ የእንጨት መቀመጫ? ... አይ የአገሬ አለቆች 🥹😢 ? ደሞ እኮ ያመቱ መጨረሻ ላይ ባጀት ተረፈ እንዳይመለስ ???... መቼም ይገባሀል እምለው ....😳😂 :: ከ20 አመት በፊት ካገሬ ሳልሰደድ መ/ቤታችን ባጀቱ እንዳይመለስ ተብሎ ኮምፒውተር ይገዛል እኛም ደስ ብሎን ሳለ .... ከዛ እማ አለቃችን ምን ብትል ጡሩ ነው እቢሮዬ ይግባ አለቻ ???....😳😂😂 ታይፕ ልትለማመድበት መሆኑ ነው😂 😂😂 አልረሳውም .... ሁሌ ያስቀኛል ....ሁለት ፀሀፊዎች ነን ያለነው አንድ አሮጌ ኮምፒውተር እየተፈራረቅን እምንሰራበት እኔ ጋ ያለው የአማርኛና የእንግለዘኛ ታይፕ ነበር ... በታይፕ ምን ያህል አድካሚ እንደነበር ሳስበው ሰአታችንን ጉልበታችንን ዌስት አደረጉት አይ ሀገሬ ...... ትምህርት ከግብረገብ ጋር ቢሰጥ .... 👌 አንተ ግን ተባረክ 🙏የሚሰሙህ ይብዙ በተለይ who’s in charge pls…..
@Iam1QueenT
@Iam1QueenT 4 месяца назад
😂😂😂😂👍👍👍👍👍
@SouthTube946
@SouthTube946 4 месяца назад
ትክክለኛውን የፌስቡክ ገጽ ዲስክሪፕሽን ላይ አስቀምጥልን ሊንክ
@Versatileinfo-h4-6
@Versatileinfo-h4-6 4 месяца назад
Hello semere,my best critique give.i know its kinda strange to ask but , I'm seeking your assistance for my assignment. The task involves collecting 10 female social media users that has a great negative impact on society,. Could you please suggest some female Tik Tok or any social media creators whom you believe have negative effects on society?
@HH-nn7rd
@HH-nn7rd 4 месяца назад
ንገርልኝ። ከ12 አመት በኋላ ወደ አዲስ አበባዬ መጥቼ ያየሁት የተገረምኩት ነገር እግረኛ በአረንጓዴ ይሻገራል ባለመኪና በቀይ መብራት ይሄዳል🫢🤷‍♂️🤦🏼‍♂️። ሌላዉ ደግሞ መኪና በመሄጂያዉ ይመጣል እግረኛ መንገድ ላይ መኪና ይቆማል። እኔ ድሮ ትዝ አይለኝም እንደዚህ ሲደረግ። what happened to us? የከተማ ሰዉ የለም ማለት እኮ ነዉ። በሙሉ መጤ ስለሆነ መኪና በስዕል ያየ ሁሉ ከተማዋን ሞልቶ ተቸገረ የ አአ ተወላጅ። እንዴት ሁሉም ወደ አአ ይፈልሳል? እሺ ገጠሩን ልቀ ቁልን እኛ እናልማበት። ቁልቁል ትዉልድ እየተነዳ ነዉ። አይ መሪያችን👎🏿
@user-je6uu2ij3n
@user-je6uu2ij3n 4 месяца назад
😅😅😅😅😅
@teg22345
@teg22345 4 месяца назад
Endateshena yemilewn eyanebebu ezaw yemishenutenes men letelachew new ??🤔
@meskeremtadesse6470
@meskeremtadesse6470 4 месяца назад
Er ale seme ene asdewyig blo new ywesdebig
@ezedinkedir5587
@ezedinkedir5587 4 месяца назад
Rrrrr
@Solmohammed-rw3fr
@Solmohammed-rw3fr 4 месяца назад
ሰመረ ባሪያ፦ማስተካከያ ህፃናት ስልካችሁን አውሱን እንደውልበት ሲሉኣችሁ እንዳታውሱ የሚለው፦ ለምሳሌ ከአንፎ 105 አደባባይ እስከ አሸዋ ሜዳ እና ታጠቅ ገብርኤል ድረስ ባለው መንገድ ላይ ከትላልቅ ሌቦች ጋር አብረው በርካታ ታዳጊ ህፃናት ተሰማርተዋል። ትልልቆቹ ሌቦች ከታክሲ ግርግሩ ፈንጠር ብለው ይቆማሉ። እነዚያ ታዳጊዎች ደግሞ ህዝቡ ስለማይጠረጥራቸው ተልኮኣቸውን ይፈፅማሉ። ኪስ ሲገቡ ድንገት ከተያዙ ግን ትልልቆቹ ሌቦች እንደገላጋይ ሆነው ይመጣሉ።
@SemereBariawethiopia
@SemereBariawethiopia 4 месяца назад
ይህ ጽሁፍ የተለጠፈው ቦሌ ትልቅ ሞል ውስጥ ነው የኔ ጌታ። መስማት ማንን ገደለ?
@lonestar7490
@lonestar7490 4 месяца назад
Come on Semere , why you keep uploading the same video more than one time ? …I was expecting new video but when it popped it’s not new… By the way we really love you …you’re the best…this is Samson from Ohio.
@SemereBariawethiopia
@SemereBariawethiopia 4 месяца назад
Come on Samson !! Let alone "keeping uploading" I have not uploaded a single video twice. I never did!! You are smoking the wrong stuff 😂😂
@lonestar7490
@lonestar7490 4 месяца назад
@@SemereBariawethiopia LoL 😂 My bad Seme , I thought I saw this video on Monday or Tuesday… If it wasn’t , Sorry about that..I may smoked the wrong one…Lol 😂 Whatever you upload we always loved it
@SemereBariawethiopia
@SemereBariawethiopia 4 месяца назад
Much Respect my man !!
@Drunk-Fly
@Drunk-Fly 4 месяца назад
Ethiopia and funny civilization. The roads are damged, puddle holes everywhere, unamaintained buildings and businesses, streets are dirty, people sleep on the streets, list goes on. Funny highrise building and parks are being built: most likely they don't have enough electricity and water🤣🤣🤣🤣🤣. Funny civilization: all the bling belings in Addis are made in China with a very low quality mass produced imports. What does Ethiopia produce?
@reyuyenu340
@reyuyenu340 4 месяца назад
ያ አላህ toilet seat😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ወየዉ ወየዉ ወየዉ😢😢😢😢😢😢😢it’s disgusting 🤮
@aratkilo1808
@aratkilo1808 4 месяца назад
አንተ፡ይህን፡ትላለህ፡ጥቁር፡አንበሳ፡ሆስፒታል፡አስታማሚዎች፡(የህመምተኛው)ቤተሰቦች፡ናቸው፡ክፍሉን፡የሚያፀዱት፡፡
@danielassefa6982
@danielassefa6982 3 месяца назад
Далее
Must-have gadget for every toilet! 🤩 #gadget
00:27
ИСПОЛНЯЮ МЕЧТУ Анастасиз
34:51
Просмотров 895 тыс.
Stray Kids "ATE" Trailer
02:42
Просмотров 1,9 млн
Кто прав?🤔
0:46
Просмотров 3,7 млн
Клоуны на патриках 🤡
0:57
Просмотров 372 тыс.