Тёмный

Semere bariaw| ሰመረ ባሪያው|Yesamntu chewata| የሳምንቱ ጨዋታ ባርያው Week 79|  

Semere Bariaw
Подписаться 167 тыс.
Просмотров 44 тыс.
50% 1

PLEASE CALL ME JUST TO SAY HELLO AND MAKE MY DAY !!
WhatsApp / Telegram +251901133636
I sure will CALL BACK in case I don't pick up!!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Subscribe here
/ @semerebariawethiopia
📌Like our facebook page!
Yesamintuche...
Ii 📌Join our facebook group!
groups/30806...
📌Join us on Telegram!
t.me/yesamntuonFanaTV
📌Reach out on WhatsApp!
call.whatsapp.com/voice/n9qtM...
📌Drop an email!
semerebariawshow@gmail.com
📌Call and say hello on
+251901133636
Semere Bariaw a.k.a bariyaw and baryaw is an Ethiopian lawyer, tv and radio host and social media figure who aims at shaping society with humor, satire and caustic remarks. Semere Baryaw worked at Fana Television with a TV Show called Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota, aired for three years and currently runs the same show at NBC Ethiopia TV.
Semere Bariaw also co-hosts, in addition to Yesamintu Chewata, a popular radio show tadyas addis, tadias addis at Ethio FM 107.8 with Seifu on EBS, Seifu fantahun, seifu fantahun. Semere has performed Stand up Comedy shows on ebs RU-vid, Fana Television, Ethiopian TV, Amharic chewata, ethiopia, Ethiopian TV, ebc ethiopia, VOA Amharic and DW Amharic. #Semere #Semerebariaw #baryaw
His genere may be cited as Ethiopian Satire, Ethiopian Comedy, Satire, sarcasm, New Ethiopian Comedy Satire, Live Comedy, Amharic chewata. Semere Bariaw is active on tiktok especially with reaction videos "min yilalu" covering issues related to fun #politics #socialmedia, #media #satire #culture #fashion #ethiomusic #history #education #diaspora #newsethiopian #tadyasaddis #ethiofm107.8 #music #news #humor #Semerebariawkassaye #Television #Ethiopia #EthiopianTV #EBC #comedy #ethiopiancomedy #sitcom #ethiopia #amharicfilm #seifuonebs
በጨዋታው ...
#ሠመረ #ሰመረ #ባርያው #ባሪያው #ቲክቶክ
#ፋናቴሌቪዥን #የሣምንቱጨዋታ #የሳምንቱጨዋታ
#የኢትዮጵያፊልም #አማርኛፊልም #ሀበሻፊልም #የኢትዮጵያሙዚቃ #አማርኛሙዚቃ #ዘፈን #ብልጽግና #ማህበራዊህይወት #ፋሽን #ኢትዮጵያታሪክ #መጽሐፍት #ስፖርት #የኢትዮጵያኳስ #ሚዲያ #ኮንሰርት #ቴሌቪዥን #መዝናኛ #ወቅታዊመረጃ #ወሬ #ኢትዮጵያዊነት #ብሔርብሔረሰቦች #ሙዚቃ #ሃይማኖት #ተከታታይድራማ #ቲቪ #ፍቅር #አንድነት #ገበያ #ኑሮ #መብራት #ውሃ #ቴሌ #መንግስት #ፖለቲካ #ሳምንታዊመረጃ #ሠፈር #ትምህርት #ፍርድቤት #iህክምና #ሆስፒታል #ክሊኒክ #ፌስቡክ #ዩቲዩብ ሌሎችም ይዳሰሳሉ።
#ምንትላለች
#ምንይላል
#ምንይላሉ
@seifuonebs
@ebstvWorldwide
@seifuonebs
@ethiopia
@EBCworld
@fanabroadcastingcorporate
@onelovebroadcast
@amhara
@asfawmeshesha
@everyone
@followers
@Subscribe
@NBCETHIOPIA

Приколы

Опубликовано:

 

18 фев 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 83   
@melkamutekle822
@melkamutekle822 3 месяца назад
በርታ ጀግና ነህ መሸለም ያለበት ሰው ቢኖር ሰመረ ባሪያው ብቻና ብቻ ነው በርታ
@rahelmiele7429
@rahelmiele7429 3 месяца назад
እዉነት ነው 🎉❤
@mishuterfe3325
@mishuterfe3325 3 месяца назад
እውነት ነው👏👏
@meazatefra6336
@meazatefra6336 3 месяца назад
ሰሜ ምረጡ ያንተ አይነቱን ተቆጪ ወንድሞችን ያብዛልን
@yimenashuwendimgizaw6589
@yimenashuwendimgizaw6589 3 месяца назад
እውነትህን ነው ሰሜ እኔ የሚገርመኝ አንድ የተዘጋው ዶሴ የሚሉት ፖሮግራም ነበር በጣም ዘግናኝ ወንጀሎች ነው የሚተላለፈው ጥቅሙ ምን እንደሆነ እንኳን አይገባኝም እንደውም ለመንጀለኞች ጥሩ ትምርት የሚሰጥ ነው የሚመሰለኝ
@danieltibebu6634
@danieltibebu6634 3 месяца назад
በጣም ይገርመኜል ያ ፕሮግራም .....የኔም አስተያየት
@amlesetabrha5733
@amlesetabrha5733 3 месяца назад
ሰሜ ሓወይ መዓልተይ ብስሓቕ ኣጀሚርካኒ❤😂
@SirajAbdulkerim2013
@SirajAbdulkerim2013 3 месяца назад
ሰመረ የሳምንቱ ጫዋታ በጣም አስተማሪና አዝናኝ ፕሮግራም ነው እንዳንተ ያለውን ያብዛልን። እባክህ ከቻልክ የቦሌ አየር መንገድ ሸኝዎችን በብርድ , ሌባ እና ዝናብ መጉላላት በተለይ ከሀገር ውጭ ለምንጎዘው በጣም ነው ሚከፋን ቢያንስ ካፌ ሚኖርበት መፍትሄ ቢፈጠር። ያንተ ፕሮግራም ተደራሽ እና ተፅእኖ ፈጣሪ ነው። ሲራጅ አብዱልከሪም ከMinnesota
@tttwo2861
@tttwo2861 3 месяца назад
20 ሰው 1 ሰው ለመሸኘት የሚሄደውንም በዛው
@reyuyenu340
@reyuyenu340 3 месяца назад
@@tttwo2861😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እረ የኔዎቹ ካዛ ይበልጡ ነበር ሰሸኝ😂😂😂😂😂😂
@reyuyenu340
@reyuyenu340 3 месяца назад
የቀን ቅኝት የማእበል ዋናተኞች❤❤❤❤❤❤❤❤ መቼም ማረሳቸዉ የሬዲዬ ድራማ በምናባችን ሰለነዉ በደሰታ የምናዳምጣቸዉ ነበሩ በዘጠናወቹ❤❤❤❤
@josephdesalegn
@josephdesalegn 3 месяца назад
ወንድሜ ሰመረ የልቤን ነው የነገርክልኝ የዛሬን አያርገውና የቅዳሜ ክሰአት ሬዲዮ ድራማ ለመስማት ሬዲዮኑ ስር ቁጭእንል ነበር እውነት ነው ዘንድሮ ሁሉ ነገር business ሆኗል ጥሩ ነገር ነው ያነሳሀው keep it up . አድናቂህ ነኝ
@ErmiasBlood
@ErmiasBlood 3 месяца назад
ያንተን ሀሳብ የምንጋራ ብዙዎች ኣለን ። So keep up the good work .✌
@duoa8816
@duoa8816 3 месяца назад
Really you are special 😂😂
@LulaMandefroK5ga
@LulaMandefroK5ga 3 месяца назад
ሰሜ አንተ እኮ ትለይብኛለህ ብዙዙዙዙ አክብሮት አለኝ ሰመረ ባርያው ስወድህ እኮ!!!!!
@comcell3831
@comcell3831 3 месяца назад
የኢትዮጵያ ጀግና ሰመረ ወንድማችን❤
@abeltadesse4104
@abeltadesse4104 3 месяца назад
እውነት ነው "Audience analysis" ሳይሰሩ በተቋም ደረጃ እነደመፃፍ ወይም እንደመናገር ያለ ከባድ ስህተት የለም። አንድም ያስቃል፣ አንድም ያስንቃል፣ አንድም ያስጠይቃል!!!
@HirutKidane-xm7bw
@HirutKidane-xm7bw 3 месяца назад
ሰሚያችን እግዚአብሔር ክፉ አይንካህ ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ
@user-zu9ns3mr5y
@user-zu9ns3mr5y 3 месяца назад
100% correct seme stay strong!
@saramarkon5451
@saramarkon5451 3 месяца назад
ሰመረ እባክህ የቅዳሜ ከሰዓት የሬዲዮ ድራማ እንዴት እናገኛለን ከክምችት ክፍል የምታገኝበት አጋጣሚ ካለ እባክህ
@getuhaile4665
@getuhaile4665 3 месяца назад
አንተ እኮ ሚሊዮኖችን ወክለህ የምትናገር ጀግና ነህ በርታ እግዚአብሔር ይባርክህ።
@yoyk9153
@yoyk9153 3 месяца назад
ሰሜ በጣም ነው ያሳቅከኝ። እኔ በወጣቶቹ አዘጋጆች ላይ ጥላቻ የለኝም ነገር ግን እኔ የበፊቶቹ በተለይ የመዝናኛ ፕሮግራም አዘጋጆች አድናቂ ነኝ። የበፊቶቹ የአቀራረብ ለዛቸው፤ ለፍተው በሚያመጧቸው ዝግጅቶች፤ የሚያቀርቡት ፕሮግራም ሳቢነት፤ እንዳልከውም ምስል ከሳችነት በጣም ነው የማደንቃቸው የማከብራቸው። ለምሳሌ በህይወት ካሉት እንደነ ማዓዛ ብሩ ፡ ተፈሪ አለሙ ፡ አለምነህዋሴ ብዙ ብዙ። አሁን ያሉት ጋዜጠኞች ወይም የፕሮግራም አዘጋጆች ከእነዚህ ምርጥ ባለሞያዎች ልምድ ቢቀስሙ ደስ ይለኛል። በተረፈ በርታልን ሰሜ።
@selamawityalew6032
@selamawityalew6032 3 месяца назад
ተባረክ የእውነት ነው ያወራኸው
@tibeyibmola4834
@tibeyibmola4834 3 месяца назад
ሰሜ የምር በጣም ነው የምትመቸኝ በርታልኝ
@valueconsult7263
@valueconsult7263 3 месяца назад
ተባረክ,መካሪ አይጥፋ
@milan8639
@milan8639 3 месяца назад
You deserve 1 million followers
@milan8639
@milan8639 3 месяца назад
How much I love you Bariaw ❤❤❤
@gidaygmichael1144
@gidaygmichael1144 3 месяца назад
Seme mearey ❤
@rebecaeyasu5862
@rebecaeyasu5862 3 месяца назад
True nice job keep going አስተምራቸው አቦ ...
@user-tr1mr1tk1y
@user-tr1mr1tk1y 3 месяца назад
ሰሜ እግዚአብሔር ሁልጊዜም እዉነትን መስካሪ ያድርግህ ከነቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@bayetemesgenn1009
@bayetemesgenn1009 3 месяца назад
egzaber yebarek Seme
@beletegebremichael5265
@beletegebremichael5265 3 месяца назад
አንበሳ !😂😂😂😂ቁምነገርን በለዛና ሳቅ እያዋዛህ እያቋደስከን ነው በርታ ።
@user-ty2dc7le6s
@user-ty2dc7le6s 3 месяца назад
ሰሜ ባርያው welcom🙏
@asmerom123-zk9in
@asmerom123-zk9in 3 месяца назад
Seme ⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️
@user-tv1of3us6f
@user-tv1of3us6f 3 месяца назад
betam yanadidegn sleneberw guday tenagerk. sport
@selamawitgizaw-ru1yn
@selamawitgizaw-ru1yn 3 месяца назад
ሰሜ ልክ ልካቸው ።
@user-dq2go6lj4e
@user-dq2go6lj4e 3 месяца назад
ጀግና ኢትዮጵያዊ ነህ በርታ አይዞህ፡ ተባረክ፡
@dagimtewodros2631
@dagimtewodros2631 3 месяца назад
ሰመረ I wish I have the power to filter all the youtubers, በቃ አንተ ብቻ አውራ ኑርልኝ ፧፧ የሚያውቅ ሰው ሲያወራ እንዴት ደስ ይላል?
@user-dq2go6lj4e
@user-dq2go6lj4e 3 месяца назад
wender brother god blessed .
@tesfayewondimu5334
@tesfayewondimu5334 3 месяца назад
ሰመረ ባርያው ሳይሆን ሰመረ ወርቁ ብልህ ደስይለኛል የልቤሰው ዘወትር ማታማታ በቲቪ ከቤቴ የማላጣህ ውድ ጎዋደኛዬ ተባረክ
@Nateaverse
@Nateaverse 3 месяца назад
Gold as usual
@ainitu3
@ainitu3 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ሳሚ እንደው ስለወንጀል አሰራር ትንተና እንደው ሰምተውህ መናገርህ ልብ ይስጣቸው ይስጣቸው በጣም ነው የማመሰግንህ
@abrhamtekuam7756
@abrhamtekuam7756 3 месяца назад
Keep going men... thanks for your views.
@EuealGetaneh
@EuealGetaneh 3 месяца назад
Eshi sira ketemiheritik yegenagn baryaw
@user-jn8ym6fo4w
@user-jn8ym6fo4w 3 месяца назад
ምርጥ ሰው ነክ ግን ምን ታረገዋለህ
@enyewabebe6571
@enyewabebe6571 3 месяца назад
እናመሰግናለን 🙏
@fetsumtesfaye6864
@fetsumtesfaye6864 3 месяца назад
ሰሜ በመጀመሪያ ዛሬ ያነሳኸው ሀሳብ በጣም ተመችቶኛል ? በመቀጠልም ካነሳኸው ሀሳብ ጋር ተመሳሳይ ሀሳብ ስላለኝ ላጋራህ ወደድሁ ? እሱም ምን መሰለህ ብዙ ታማሚ ያለባት ሀገራችን ውስጥ የቅዱስ ጳውሎስ ሆ/ል ዶ/ር የሆነ ግለሰብ በብስራት ሬድዮ ላይ የስፖርት ተንታኝ ሆኖ ስለሚያገለግለው የስፖርት ተንታኝ አንድ ነገር ብትል ደስ ይለኛል ? በመጨረሻም አረ የዶ/ር ያለህ እያሉ ለሚጮሁት ታማሚዎች የፍትህ ያለህ እንላለን ???
@AddisuShiferaw
@AddisuShiferaw 3 месяца назад
Mariyamn jegna neh seme 💪💪💪
@TruthEz
@TruthEz 3 месяца назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦ ☝🏾☝🏾☝🏾
@enayko5471
@enayko5471 3 месяца назад
Selam Seme barechi 👍😂
@TruthEz
@TruthEz 3 месяца назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦ ☝🏾☝🏾
@user-ch4ou8by5e
@user-ch4ou8by5e 3 месяца назад
ሰሜ ወዳጄ እኔን የመረረኝ ራሳቸው ትኒሽ አውርተው መቆሚያ የሌለው ሳቃቸው ሲያናዱ እውት የላቸው የሚጠቀሙት አማረኛ ሬድዮ የአባቴ ውርስ ነው እወዳለሁ እዳልተወው ቲኒሽ fm97.1 ይሻላል ነው
@anesakebede1475
@anesakebede1475 3 месяца назад
አተኮ❤❤ ነህ
@DerejeHm
@DerejeHm 3 месяца назад
👍
@yosefkebede3981
@yosefkebede3981 3 месяца назад
seme🙏🙏❤
@lenaanteneh3863
@lenaanteneh3863 3 месяца назад
❤❤❤❤
@wendimamush7205
@wendimamush7205 3 месяца назад
ችግር ብቻ ሳይሆን መፍትሄውም ቢታከልበት ውበት ይደፋ ነበር...!!...... ባርችዬ
@enyewabebe6571
@enyewabebe6571 3 месяца назад
አዳምጠው ሙሉውን አብሮ አያይዞ ተናግሯል 🤔🙄😔
@dottidee4491
@dottidee4491 3 месяца назад
❤❤❤
@tezeuugemini9458
@tezeuugemini9458 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂 ሰሜ
@TofaBusy-xy9gs
@TofaBusy-xy9gs 3 месяца назад
በእውነቱ እጅጉን ነው ማከብርህ !!
@user-pl5cl8tq9b
@user-pl5cl8tq9b 3 месяца назад
አረ ምንም የሚያስቅ ነገር ሳይኖር ፕሮግራሙን በሳቅ የሚጨርሱት ነገርስ
@betelehemsharew6173
@betelehemsharew6173 3 месяца назад
እውነት ነው። ዛሬ በራይድ እየሄድኩ የትኛው ጣቢያ እንደሆነ ባላውቅም ከአቅራቢዎቹ መካከል አንዷ ጋዜጠኛ ተብዬ ስለምን እንደሆነ በማላውቀው ውይይት መሀል"ብር ያላቸው ወንዶች የትኛዋንም ሴት መያዝ ይችላል" ስትል ጆሮዬ ገባ። ሙሉ ፕሮግራሙን ያዳመጠ ስለምን ሲያወሩ እንደነበረ ብትነግሩኝ። እኔ በጣም ከንክኖኛል።
@tttwo2861
@tttwo2861 3 месяца назад
ኧረ ሰሜ ጂኦግራፈሮችን ተወን😂
@user-cx8jk3ff7y
@user-cx8jk3ff7y 3 месяца назад
NBC ላይ መች መች ነው
@aregashgebere
@aregashgebere 3 месяца назад
😂😂😂የዜናው አቀራረብ 👍
@user-ch4ou8by5e
@user-ch4ou8by5e 3 месяца назад
ሳቃቸውን አስቁሙልን 🙏🙏🙏🙏🙏
@zeabela
@zeabela 3 месяца назад
መጥረቢያዋ 😂😂😂😂
@aashtube3228
@aashtube3228 3 месяца назад
ዐረ አቶ ሰመረ EBC 400 ፍርጅድ ዶክመንተ አለ ማለት ጂእግራፊም የላቸውም ማለት ነውኮ
@hailuabebe8289
@hailuabebe8289 3 месяца назад
ሰሜ ዱሮ እሬዲዮን በየቤቱ ባልነበረበት ጊዜ ትልልቅ ሜጋ ፎን ስልክ እንጨት ላይ ተስቅሎ ሰው እዛ አካባቢ በመ ስብስብ ያድምጥ ነበር። አዲስ አበባ ከነበሩት ሁለቱን ትንጠልጥለው እስከስልሳዎቹ ነበሩ። እንዱ ሰባ ደረጃ ከሀወልቱ በላይ ነበር ሌላው ከፖሊስ ጋራዝ ፊለፊት ነበር ታሪክ ለማስታወስ ያህል ነው
@gebeyawnega4071
@gebeyawnega4071 3 месяца назад
kiberilign,
@benatemohammed8716
@benatemohammed8716 3 месяца назад
😂😂😂❤
@Abduy194
@Abduy194 3 месяца назад
ብስራት ራዲዮ መንቆር ነው 🤭
@amlesetabrha5733
@amlesetabrha5733 3 месяца назад
1 ይቲ የ
@SemereBariawethiopia
@SemereBariawethiopia 3 месяца назад
መዐሪተየ ❤️
@danielwube24
@danielwube24 3 месяца назад
Sema yagerachen Aleta anete program ethiopian lemetefat yaluten sweche bechan endatetefa yemetaderege jegena yarada lije ne + comedy
@Drunk-Fly
@Drunk-Fly 3 месяца назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@sagsaq3399
@sagsaq3399 3 месяца назад
semere your video could have reached much more people if you weren't use uncountable number or hashtags on the description part of your video. Since you tube don't recommend videos having more than three hashtags under their description.
@user-uc9fj8xx6d
@user-uc9fj8xx6d 3 месяца назад
Bewnete,ymtastwlalefachwe,melekete,,betame,koumnger,ytlabsena,meker,azele,nwena,berta
@dawitdesta5588
@dawitdesta5588 3 месяца назад
ስለ ስራ ፈጠራ ስለ አዳዲስ የቴክኖሎጂ ግኝት ስለ ማህበራዊ እሴት ምናምን ይናፍቅሃል:: ኴስ ዘፋኝ ዳንኪረኛ ብቻ ሆነ የሚዲያው ገፅታ
@ahmedyassin1390
@ahmedyassin1390 3 месяца назад
ኧረ ለሰሜ የክብር ዶክትሬት ያለህ። እኔ መንግስት ብሆን የሀገሪቱን ሸልማቶች በሙሉ ላንተ ነበር የምሰጠው።
@user-ej1im2nz2r
@user-ej1im2nz2r 3 месяца назад
ሰሜ አንዳንዴ ብታበዛውም ኮንተንትህ ይመቸኛል
Далее
КТО ДОЛЬШЕ ПРОЖИВЕТ НА 10$
31:43
Просмотров 554 тыс.
♀ 🔁 ♂ = ...❓ #OC #늦잠 #vtuber
00:12
Просмотров 997 тыс.
Try this 🤣  #funny #trending
0:14
Просмотров 25 млн