Тёмный

Semere Bariaw| Ethiopian TV| ሰመረ ባሪያው| Yesamntu chewata| የሳምንቱ ጨዋታ| ባርያው Week 8 NBC 

Semere Bariaw
Подписаться 188 тыс.
Просмотров 22 тыс.
50% 1

- Credit:
- SUBSCRIBE HERE: / @semerebariawethiopia
- Follow us on facebook / yesamintuchewataonfanatv
- Follow us on Telegram t.me/yesamntuo...
More News on our Channel
/ semerebariawethiopia
vm.tiktok.com/...
#YesamintuChewataonFanaTV #SemereBariaw #nbc #nbc #ሰመረ #ሠመረ #ሰመረባሪያው #ባርያው #ታዲያስአዲስ #Tadyasaddis #ethiofm #ethiofm107_8
#seifuonebs
@Seifu ON EBS

Опубликовано:

 

24 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 66   
@umuhuda4401
@umuhuda4401 2 года назад
ታዋቂ በሆነ ሚዲያ ብትመጣ ለምሳሌ ebs ብዙ ተመልካች ይኖርክ ነበር የውነት ምርጥ ሰው ነክ በርታ አደራ አላህ ይርዳእ
@nesredintube227
@nesredintube227 2 года назад
በትክክል ብለሻል ኡሙ ሁዳ ebs lay bimeta yeshalewal
@sofiaabera4362
@sofiaabera4362 2 года назад
ይኖርህ ነበር :
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏
@emebetlegesse7577
@emebetlegesse7577 2 года назад
ዋው ሠመረ አንጀት አርስ ዜጋ ፈጣሪ ይጠብቅህ። የወንድ አድልዖ ለኛ ሐገር አውሬ ሠዎችን ያበረታታል አይዞህ የሚል እንጂ አንተ ጥፋተኛ ነህ በድለሀል የሚል ለውነት የሚቆም የለም ሁላችንንም የመረረን ይህ አድር ባይ በህሪ ነው። እንዳዳንተ አይነት ሠው ይብዙልን አቦ
@mercyz6252
@mercyz6252 2 года назад
Yene wendem, Egziabher erasu new yimiyawetwe, mewetate endezhe kelale ayidelem. I told my family, you know what my father said, as long as I know, your husband is an angel, no one could believe me, then I run to God, I prayed till I can’t pray anymore, He rescued me. Then I asked God, why He created marriage? What is the use living with fear, this people have a mask, you don’t see them with out their masks, ONLY GOD CAN SAVE, now I am praying for my sisters who are crying behind the curtains , may God help us🙌🏼
@macmac6539
@macmac6539 Год назад
Thank you! You said everything that I want to say.
@adanekassie208
@adanekassie208 2 года назад
በጣም አስተማሪና አዝናኝ ዝግጅት ነው
@fifilove2515
@fifilove2515 2 года назад
ሰሜ ምርጡ ዜጋ ! እረፍት ነው የሚሠጠኝ ፕሮግራምሕ በርታልን
@meketagezahegen515
@meketagezahegen515 2 года назад
ሰሜ(ባርያዉ) am ur #1 fun.......i do hav all ur shows on ma laptop .......መአት ቁም ነገር እና ትምርህት ለኛ ለወጣቶች ለዛ ባለዉ ጨዋታና ቀልድ.......ኑርልኝ...
@FantahunAle
@FantahunAle 11 месяцев назад
ሰሜ በጣም አስተዋይ ነህ አኮ እግዛብሔር እድሜ ይሰጥህ
@haiymanottsegaye773
@haiymanottsegaye773 Год назад
አንተ ምን አይነት ጀግና እናት ነው የወለደችህ ቃላት አጣውልህ
@butterfly2349
@butterfly2349 2 года назад
I like your altitude, you r positive, brilliant, gentle, humble, real , person May God bless you with good health and long life ❤ 🙏
@xsss9011
@xsss9011 2 года назад
መሰልጠን ሳይሆን መሰይጠን ቀድሞናል ሰሜ። ሌላው ነገር ብዙ መወገድ ያለበት ቀሽም ባህሎች አሉን። ማህበረሰባችን በብዙ ነገር ላይ ግንዛቤው የወረደ ነው። በዚህ ዘመን ለውጥ ካላመጣን አውሬ ሆነን መቅረታችን ነው። ለማንኛውን ካለህ የህግ ሙያህ አመለካከት እና የመልካም/አስተማሪ TV ዝግጅትህ ነጭ ነጯን በማስተናገድህ ምስጋናዬ ከልብ የመነጨ ነው በርታልን 🙏
@hiwimeka4283
@hiwimeka4283 2 года назад
ኡፍ ካንተ ውጪ ማንም ባያወራ🤦‍♀️🤦‍♀️🙏👌🏻
@butterfly2349
@butterfly2349 2 года назад
That's my wish
@zewduasmare7004
@zewduasmare7004 2 года назад
ስሜ አንደኛ ነህ በርታ ዘና እያደረክ ግን በጣም ቁምነገር አዘል ፕሮግራም
@kokobeworku1232
@kokobeworku1232 Год назад
Thanks for ur constructed ideas
@mercyz6252
@mercyz6252 2 года назад
Agantawi new! Egziabher yiredane!
@mggg8841
@mggg8841 Год назад
In my opinion regarding domestic violence especially murder should be punished to the full extent of the law!!! Thankyou Seme for been a voice for the voiceless 🙏
@waltenigusaetop3320
@waltenigusaetop3320 2 года назад
ወንድሜ አንተ ገብቶሀል:: ያገሬ ሰው የዚህ አይነት ወግ የሚገባው ከ 30 አመት በሁዋላ ነው:: እኔ ብዙ ግዜ አንድ ትልቅ ወንድ አንዲትን ዩኒፎርም የለበሰች ተማሪ አጥር ስር አቁሞ ሲያጨናንቅ "ጎበዝ ይሄ ነገር ምንድነው እስኪ ጠጋ ብለንንእንያት?" ብየ መንገደኛ ስጠይቅ "ወንድሜ ምናገባህ ስራ የለህም?" ይላል ነገ የሱን ልጅ ይይዙለታል:: ታክሲ ውስጥ አንድ ሳር የሚያክል ወያላ "ውረጅ እዚህ ሳትሻገሪ" ሲላት እሷ ተሻግሬ ልውረድስትል አመናጭቆና መንጭቆ ሲያወርዳት 12 ሰው ጭጭ ይላን ነገእሱን ያዋርደዋል:: ማህበረሰብ ለራሱ ፖሊስ መሆን ካልቻለ ገፈቱን ራሱ ይቀምሳታል::
@blackink9
@blackink9 2 года назад
ያዳመድኩት ከቆየ በኃላ ቢሆን ምርጥ ርዕስ ነው::
@aishamerei7362
@aishamerei7362 2 года назад
ስላም ነው ፕሮግራህም በጣም ደስ ይላል አስተማሪም ነው ውነቱን ነው የምትናገረው በርታ እናመስግናለን
@ישיגרמה-י5ת
@ישיגרמה-י5ת Год назад
כל הכבוד לך אני גאה בך
@destaleethiopia6992
@destaleethiopia6992 2 года назад
ወዳጄ እንደ ሁሌው በፕሮግራምህ ትንፍስ ስለምል ደስታዬ። በርታልኝ። ፈጣሪ ይጠብቅህ ሰምዬ።
@asmeromyosief5213
@asmeromyosief5213 2 года назад
Welcome sema 👍👍👍👍👍
@asli2998
@asli2998 2 года назад
Wooow that's awesome 👌 thanks dear
@enayko5471
@enayko5471 Год назад
Ayi seme 😘👍👍👍😃😃
@mercyz6252
@mercyz6252 2 года назад
I loved that you talked about it, zemenu kebade new
@indigocanals5840
@indigocanals5840 2 года назад
We need guy like this
@yirgalemmammo6856
@yirgalemmammo6856 2 года назад
Semre jegena nek
@abrihad6936
@abrihad6936 2 года назад
Bless you.
@hirutgashaw9206
@hirutgashaw9206 2 года назад
ሰሜ የልቤን ስለምትናገርልኝ አክብሮቴ ላቅ ያለ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sadatmesayabraham3670
@sadatmesayabraham3670 2 года назад
🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼 is true I have a problem thank you please do something
@tsigeradabete771
@tsigeradabete771 Год назад
Abo yemichihee👍👍👍
@ነባጎንደሬ
@ነባጎንደሬ 2 года назад
መፍታት እያለ መሞት ምንድን ነው
@Juicewrldsings
@Juicewrldsings Год назад
ሰመረ በሴቶች ጥቃት ዙሪያ የሰጠኸዉ አስተያየት ቲፎዞ ለማግኘት ሳይሆን ከልብ መሆኑን ከአስተያየትህ ለመረዳት ችያለሁ ነገር ግን አንተ እንዳልከዉ ትልቁ ክፍተት ያለው ህጉ ላይ ይመስለኛል እኔ ኑሮዬን በአትላንታ (georgia) ካደረኩ 17 አመት ሆኖኛል እዚህ በሴቶች እና ህፃናት ላይ ጥቃት ማድረስ የሚያስከፍለዉን ዋጋ ሁሉም ጠንቅቆ ስለሚያዉቅ ሁሉም ስርአት ይዞ ነው የሚኖረዉ እንጂ በአደገዉ አለም ለሴት ልጅ ክብር የሌላቸዉ ሴቶችን ለስሜት ማርኪያ ብቻ የተፈጠሩ አድርጎ የሚያስብ ድንዙዝ እዚህም ሞልቷል
@fitsumgoytom3115
@fitsumgoytom3115 2 года назад
Berta wendeme, betiam kumneger yalew hasab new metanesew. 💚💛❤
@yilem1073
@yilem1073 2 года назад
እላፊ እኮ ነው የምትመቸኝ በርታ
@Setotaye2024
@Setotaye2024 Год назад
የፖሊሱ ሊስት ላይ እኔ የደረሰብኝ ነገር ባይኖርስ🤷🏽‍♀️😂😂ሊስት እንደምግብ ቤት🤣🤣
@indigocanals5840
@indigocanals5840 2 года назад
We have to learn Human value
@feranmekunna2651
@feranmekunna2651 2 года назад
⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️🔥
@tadelemammo4899
@tadelemammo4899 Год назад
ሥለሴቶች ጾታዊ ጥቃት መከላከልን በተመለከተ ያለህን አቋም አደንቃለሁ።ነገር ግን አንዳንድ ሰልጥነናል የሚሉ ሴቶች በወንዶች ላይ ጥቃት የሚያደርሱና ጾታዊ መብታቸዉን አላግባብ የሚጠቀሙ(abuse የሚያደርጉ)አሉ።ይህንም ትኩረት ሰጥተህበት ስለሁለቱም ጾታዎች ሚዛናዊ የሆነ (balanced view ያለዉ ) ዝግጅት ብታቀርብ ደስ ይለኝ ነበረ።
@kidisttesfaye3547
@kidisttesfaye3547 2 года назад
ጥፍራቸው እስከሚገነጠል ቢገረፍ ለሌላው መቀጣጫ ይሆን ነበር ማሰር ብቻ በቂ አይሆንም
@እናትነኝጎጃሜዋ
@እናትነኝጎጃሜዋ 2 года назад
አግዚአብሔር ይጠብቅህ ግን ፕሊስ ስልክ?
@iconadiyan9712
@iconadiyan9712 2 года назад
ሰሜ ሞጆ ላይ ወንድ ህፃናትን የሚደፍር በዝቷል ፖሊስም ባላየ ፍርድቤትም ባልሰማ ያልፋሉ እስቲ አውራበት በፈጠረክ
@melatyoseph2191
@melatyoseph2191 2 года назад
👌👌🙏🙏🙏🙏
@emebetmekonnen2120
@emebetmekonnen2120 2 года назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏
@yeneMB
@yeneMB 2 года назад
Senere gin yerasekin mahale mahale musika eyesemahi👍👍 legna yelem a😂😂😂
@SG-km6ts
@SG-km6ts 2 года назад
ሰሜ በኢትዮጵያ የአየርላንድ ተወካይ 🤪🤪🤪🙈
@wakamnase1948
@wakamnase1948 2 года назад
Enemy beziguday kebzu sewoch ga ekerakeralew endezi gedelat sibal min adrgaw yilalu ena betam yabesachal
@ማሜፍቅርየወሎልጅ
@ማሜፍቅርየወሎልጅ 2 года назад
ቲፎዞ ማለት ምን ማለትነው
@abaswond4519
@abaswond4519 2 года назад
yimechih ketlbet bariye
@wakamnase1948
@wakamnase1948 2 года назад
Ezim yedro fikregnawn askayto kehager yabarerat ale lepolis setamlekt masreja yluwat neber
@remzsherif5942
@remzsherif5942 2 года назад
Literally zr is very serious issue around teklehaimanot in which the lady reported to z police but they don't allow her 2 take her issue.
@sadatmesayabraham3670
@sadatmesayabraham3670 2 года назад
👍🤝👏🏼👍👍👍👍👍👍👍👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼
@gashawgetahun8390
@gashawgetahun8390 Год назад
የምር በጣም አከብርሃለሁ
@yordanosnigatu2942
@yordanosnigatu2942 2 года назад
ሰመረ ፕሮግራምህን እወደዋለው እከታተልሀለው ግን ይህንን ከካናዳ ነው ብላ የላከችው ምስል ሙሉ በሙሉ ውሸት ነው በታሪክ እንደዚህ አይነት ነገር አይፈቀድም እስቶር ውስጥ የሚሸጡ ነገሮች እንካን በጣም በጥንቃቄ ነው ይሔ የላከችልህ ከእውነት የራቀ ነው
@mimim9982
@mimim9982 2 года назад
ኢትዮጵያ ከባድ ሼጣን ገብቶዋል ባርዬ ፈጣሪ ይቅር ይበለን
@adanesima8671
@adanesima8671 2 года назад
Ufffffffffffffffffffffff
@mesayuterfe7766
@mesayuterfe7766 2 года назад
አፌ ቁርጥ ይበልልህ ሁልግዜ አንተን ባዳምጥ
@adanesima8671
@adanesima8671 2 года назад
Besak afndtehgnal ena Almerkihim yemiyasazinm neger Ansteh azgnalew almerkihim Berta byalehu
@umuhuda4401
@umuhuda4401 2 года назад
አላህ አቅእን ያውጣው አንተን ነበር መንግስት ማርግ
@butterfly2349
@butterfly2349 2 года назад
True
@sadatmesayabraham3670
@sadatmesayabraham3670 2 года назад
is true me left my boyfriend b coz this problems is true true please please true true true true true left him please send your contract I will tell you my true story please
@zolayeshi8688
@zolayeshi8688 Год назад
ይቺን ሀገር ባይሮፕላን ቄሶች ሞልተን ከላይ ወደታች ፀበል ይርጯት እንዴ
Далее
🖤
00:18
Просмотров 466 тыс.
The joker favorite#joker  #shorts
00:15
Просмотров 23 млн