Тёмный

Senselet Special Program - Exclusive Interview with Kuribachew W/Mariam | ልዩ ዝግጅት ከ ኩሪባቸው ወ/ማርያም ጋር 

Senselet Multimedia LLC
Подписаться 216 тыс.
Просмотров 24 тыс.
50% 1

Created and Written by Temesgen Afework
Story Development | Tewodros Legesse Bizu
Directed by: Tewodros Legesse Bizu & Temesgen Afework
Editors : Temesgen Afework | Meskelu Temesgen
Cinematography: Meskelu Temesgen

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 55   
@ephriephraim3559
@ephriephraim3559 3 года назад
ብዙ የሚነገር ታሪክ አለሽ በሌላ ፕሮግራም በሰፊው እንጠብቅሻለን! ደስ የሚል ልብ ነው ያለሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ!!!
@lulsegedwoldetensay4041
@lulsegedwoldetensay4041 2 года назад
ኩሪዪ (ኮካ) ተነግሮ ከማያልቀው የጥበብ ስራሽና የህይወት ታሪክሽ ጥቂት ነው አንቺ ማለት የተወዛዋዥ ንግስ ነሽ ። ይህን ዝግጅት አውቄው ቡሆን ኖሮ ብዙ የሚገባሽን ያህል ባወራና ብመሰክር ደስተኛ እሆን ነበር ሆኖም ሰላምሽ ይብዛልኝ ልዑልሰገድ (ሉሌ)
@haregewoinasfaw9744
@haregewoinasfaw9744 3 года назад
ተወርቶ የማያልቅ ዝና ተሰምቶ የማይጠገብ ያንቺ አይነት ብዙ ቢኖር አገራችን የት ትደርስ ነበር
@surafealberhanemeskel1763
@surafealberhanemeskel1763 3 года назад
በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው! ምናልባትም እስካሁን በሃገራችን ባለው ተሞክሮ የሃገር ባለውለታ የሆኑ ሰዎች መልካም ስራ የሚወራው ያ ሰው በሕይወት ካለፈ በኋላ ነው። ሁለገቧ አርቲስት ኩሪባቸው በሕይወት እና በጤና እያለች የእነዚህን ሁሉ የሙያ አጋሮቿን ፍቅር እንድታይ ያስቻለ የመጀመሪያው ፕሮግራም ነው። በጣም እድለኛ ሰው ነች ብዬም አስባለሁ።
@berhanunetsanet8555
@berhanunetsanet8555 3 года назад
Kuri very beautiful!!!!! Konjo Konjo Konjo and hard worker!!!!!!!!
@Melakusisay
@Melakusisay 3 года назад
You diserve morthan words Congratulations. We appreciate senseless for interview quite of Ethiopian Artist Kuri wel.
@sarahana7929
@sarahana7929 3 года назад
በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው እንደዚህ በህይወት እያሉ ስራቸውን የህይወት ተሞክሯቸውን ብታጋሩ መልካም ነው ከእናንተ ሊማሩ ይገባል ሃገራችንን ያሉ አርቲስቶችም በጣም በስነምግባር ያደገች ምርጥ ሃበሻዊት ናት እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥሽ በብዙ በጎ አድራጎት ላይ አይሻለው መዳኒያለም አብዝቶ ይሰጥሽ ሃገርሽን ለማስተዋወቅ ያለሽ ፍቅር የተለየ ነው ስንት አመታትንን አስቆጥረሽ ግን በቃ ያለሽ ስነምግባር የተለየ ነው የኛ ዘመን ትውልዶች ገና በሄዱ በወር አማርኛ ለመርሳት ሲሞክሩ እናያለን ወይ ምራብውያንን መሆን አልቻሉ ካንቺ ብዙ ሊማሩ ይገባል ትክክለኛ ሃበሻ ዝም ብዬ ሳይሽ ሰው በልቶ የጠገበ አይመስልሽም ብቻ ባለሽበት ስላምሽ ይብዛ
@yeaddisabebelij7832
@yeaddisabebelij7832 3 года назад
ኩሪየ እኔም ስራሽን ከልጅነት ጀምሮ ነው የማውቀው የተባለው ሁሉ ያንስሻል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥ
@fatmaadem860
@fatmaadem860 3 года назад
እድሜ ጤና ይስጥሽ ኩረየ
@meskibiru9314
@meskibiru9314 3 года назад
You should open your own business, you have very active & energetic!!!
@akiberhe2555
@akiberhe2555 3 года назад
I absolutely agree, I will be one of her student.
@betelmulu4897
@betelmulu4897 3 года назад
ምንም ማድረግ አይቻልም መሰጠት ነው በውነት ተመስጨ እያዳመጥኩ አለቀ እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ እናመሰግናለን ሰንሰለቶች 🙏
@elroe.2172
@elroe.2172 3 года назад
ኩሪ መርካማ የኢትዮጵይ ፈርጥ እንወድሻለን አድናቂሽ ነኝ God bless you and we Love you a lot
@mekimaraki209
@mekimaraki209 3 года назад
ሐገራችንን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን👍👍 የእኔ እናት ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥሽ በጣም ነው ምወድሽ👍👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍
@elroe.2172
@elroe.2172 3 года назад
እንደ ኩሪባቸው ቆንጆ ከፀባይ ጋር ደግሞ ትልቅ ተሰጦ ያላት እንደሷ ሁሉም አሟልቶ የተሰጠው አይቼ አላውቅም
@mwolde6274
@mwolde6274 3 года назад
ኮካዬ እህቴ ኮራሁብሽ። በጣም መታደል ነው ኢትዮጵያ እንደ አንቺ አይነት ክህሎት ያላቸውን ያብዛላት። መርካማ ኧግረና አፈር የሁን። ቦሄም ንትራከብነ።
@ephriephraim3559
@ephriephraim3559 3 года назад
የኔ ምርጥ!!!
@Kido2485
@Kido2485 3 года назад
መፅሐፍ ያነበብኩ ነው የመስለኝ ♥️♥️♥️♥️
@tdenektbebu5082
@tdenektbebu5082 3 года назад
Wawe sewdeshe betam new madekeshe curiy ergem edem ena tena yesteshe keri zemneshe yetbarce yehun 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️
@ameleworksahile3495
@ameleworksahile3495 3 года назад
የተመረቀ ሰዉ ይመርቃል።ምርቃቷ አንጀት ይበላል እግዚአብሔር ዘመንሽ ይባርክ ።እንዳንቼ አይነቱን ያብዛልን ።እኔ ቅድመ አያት ሁኚ ብዬ መርቂሻለሁ ።
@nejatali7088
@nejatali7088 3 года назад
Kurie l love you.
@zerihunassefa6683
@zerihunassefa6683 2 года назад
Laborious WoW
@hailubekele4311
@hailubekele4311 3 года назад
ታይተሻል የምትጠጋበት ምርጥ አርቲስት ነሽ ከሪያ።እደድሜና ጤና ይስጥልን ።
@angaroemebet527
@angaroemebet527 3 года назад
I love you my friend nice too see you God bless you and your family
@angaroemebet527
@angaroemebet527 3 года назад
You so sweet and beautiful And wonderful Women God bless you and your family
@helenyonas2475
@helenyonas2475 3 года назад
Yene kemem
@almazdinaw5738
@almazdinaw5738 3 года назад
ሰላም ኮኮእዴትነሽ መቼም መታደልነዉ ይሁሉ አሰተይ ይት መባረክነዉ መልካም ሰራሸ ሁልግዜ ይጠብቅሻል እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይሁንልሽ አልማዝ ከካናዳ
@yachinkenenafkalehuayikerm5217
@yachinkenenafkalehuayikerm5217 3 года назад
ሰላም
@joshuaalli7641
@joshuaalli7641 3 года назад
She is so talented God bless
@haimedawit2939
@haimedawit2939 3 года назад
The most beautiful and talented woman
@meem6067
@meem6067 3 года назад
Men aynet aynie now besmabe
@amydenekew3854
@amydenekew3854 3 года назад
ዋው ኮኪ አውነት ኘው የባል ንግስት ነሽ የኔ ቆንጆ ተባረኪ
@madotethiopia566
@madotethiopia566 3 года назад
ልብስሽ ተሰንጥቆ ይታያል ገላሽ አምጭው ቀዳዳውን እኔ ልስፍልሽ መልስ ልብሴ ቢቀደድም አለኝ ልብስ ሰፊ ያለቦታህ ገብተህ ያስመታሀል ጥፊ
@mahletgetachew1347
@mahletgetachew1347 3 года назад
ኩሪባቸው እውነት እናትሽና አባትሽ ወርቅ የሆነ ስም አውጥተውልሻል ከሻበል በላይነህ ጋር ስትተራረቡና እንዳውም ትዝ ይለኛል ነጭ ሱሪ ና ነጭ ዳንቴል አላባሽ ለብሰሽ ስትዘፍኑ አይንሽን ስ ታጉረጠርጢው ሁሌ አስታውስሻለሁ ረጅም እድሜ ና ጤና እመኝልሻለሁ
@akiberhe2555
@akiberhe2555 3 года назад
For me also kure(Bayagra) is number one tewezawashe . My question is, Is that for me only kure looks like mid 30 or early 40 her age? Can you tell me what is your secret?
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 3 года назад
❤❤❤❤❤❤
@ethiopiawitethiopiawit1315
@ethiopiawitethiopiawit1315 3 года назад
የኔ እናት
@akiberhe2555
@akiberhe2555 3 года назад
When i was elementary school kurye was famous, and they used to say kurye doesn't have bone. But In this interview no one talk about it.
@ethiopiawitethiopiawit1315
@ethiopiawitethiopiawit1315 3 года назад
እንየ ታከለንም እቅርቡልን
@joshuaalli7641
@joshuaalli7641 3 года назад
When is the show coming back I miss it 🤣🤣🤣
@sarahana7929
@sarahana7929 3 года назад
ቀደም ያሉ እናት እና አባትን ሳስባቸው በጣም ነው እሚገርመኝ ያላቸው እይታ ከስም አወጣጥ ጀምሮ እውነትም ኩሪባቸው ሃገርሽን የምታኩሪ ልብሽን ሰንጥቆ ይታያል ገላሽ አምጭው ቀዳዳውንን እኔ ልስፋልሽ kkkkkk የማነህ ሌባ መልስ ልብሴ ቢቀደድም አለኝ ልብስ ሰፊ ያለቦታህ ገብተህ ያስመታሃል ጥፊ woww
@ramlaabdulla9265
@ramlaabdulla9265 3 года назад
👍👍👍👍💪
@sameriyoutube1390
@sameriyoutube1390 3 года назад
Lik endesewa ayent bezu yenoralu egna yemanakachew endazi betawetu achewena benisemachew teru new kanesu bezu limed enewesdalin bezu nager sew hiwotu kalefe behila benigar waga yelawem endazi bakal kalu ametulin kanisu andebet enesema barituna serubet
@musafukiisea5257
@musafukiisea5257 3 года назад
አንተ ልክ ብለህ ይሆናል ነገር ግን ፬ ወንዶቹን እንዲሁመም ፫ ቱን ሴቶች እየጠቀስክ ተናገር ቤንቾቹን ተወና እንደኔ ጌጡ አብሮ ነበር ለማለት ብዬ ነዉ ( ኩሪ ኩሪ) ናት ለእነ ቢኒ:ዳምጠዉ: ከድር ወዘተ ::
@asmerettewolde5960
@asmerettewolde5960 3 года назад
5:00
@sameriyoutube1390
@sameriyoutube1390 3 года назад
Ya fexari yale ene አትጠገብ beyatalew muche enaten yamesaselu dink ya tebabe firtoche selalacun des algn amelak balachubet selamachun yabezalin yamer degagema bayet bayay matetagab sew lane besematbesemat aselchingm
@user-xc9gd2el6v
@user-xc9gd2el6v 3 года назад
Yenate enteview legna tikmu mindinew🚷
@hannu7898
@hannu7898 3 года назад
"Lene" bel
@liyufkir8351
@liyufkir8351 3 года назад
@@hannu7898 ..አንቺ በየቦታው እየገባሽ ልክ እንደ ውሻ መላከፍ ነው እንዴ ስራሽ ????
@hannu7898
@hannu7898 3 года назад
@@liyufkir8351 ma teketeyigni alesh zenboye
@betelmulu4897
@betelmulu4897 3 года назад
ይገርማል ስንት ዶማ ጭንቅላት ያለው አለ ልክ እንደ አንች
@user-xc9gd2el6v
@user-xc9gd2el6v 3 года назад
@@betelmulu4897 malet?
Далее
ПРОСТИ МЕНЯ, АСХАБ ТАМАЕВ
32:44
Просмотров 2,3 млн
when you have plan B 😂
00:11
Просмотров 27 млн
ታስሬ አውቃለው | abduh jr | ወቸው GOOD
3:01:46
ПРОСТИ МЕНЯ, АСХАБ ТАМАЕВ
32:44
Просмотров 2,3 млн