Тёмный

Shambel Belayneh - Amora Besemay Seeyayish Walle (አሞራ በሰማይ ሲያይሽ ዋለ) 1979 E.C. 

Mirkuzz
Подписаться 191 тыс.
Просмотров 5 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 11   
@Mirkuzz
@Mirkuzz 11 месяцев назад
ሻምበል በላይነህ ፥ አሞራ በሰማይ ሲያይሽ ዋለ [1979 E.C. // 1986 G.C.] አጃቢ ፥ የዋልያስ ባንድ [Drums: ተማረ ሐረጉ ፣ Keyboard: ነብዩ ተስፋዬ ፣ Guitar: ዴቪድ ካሳ ፣ Bass: ፋሲል ውሂብ ፣ Trumpet: ዮሐንስ ተኮላ ፣ Sax: ተሾመ ዘገዬ ፣ ማሲንቆ ፥ ሻምበል በላይነህ አሳታሚ ፥ ሶል ሲቲ ሙዚቃ ቤት
@GedionYeshitla-ug8tc
@GedionYeshitla-ug8tc 3 месяца назад
እባካችሁ የዚህን ዘፈን ሙሉ አልበም ጫኑልን ትዝታዬን ቀሰቀሰብኝ ይሄ ዘፈን ሲወጣ ህጻን ነበርኩ የ6 ዓመት ህጻን ነበርኩ ካደግኩ በኋላ ካሴቱን ብፈልግ አጣሁት እባካችሁ ከቻላችሁ በዚህ ካሴት ላይ ያሉትን ሙሉ ዘፈኖች ጫኑልን እባካችሁ
@ashamen4210
@ashamen4210 2 месяца назад
You are the same age as mine. This is the first cassette that was played on the new auto reverse tape that my father had bought at the time.
@ጸባዎት
@ጸባዎት 11 месяцев назад
አዲስ አበባ ስቴዲየም ሲዘፍነው ሚስማር ተራና ካታንጋ አብሽቀውት በንዴት መዝፈኑን እስከማቋረጥ ደርሶ እንደነበር በደምብ አስታውሳለሁ። ሻምበል አሁን ከተደማሪ ተደጋፊ ስነጥበበኞች አንዱ ሆንዋል።
@HabeshaMusics231
@HabeshaMusics231 11 месяцев назад
አሪፍ ነው 🙏
@ashenafimengistu2537
@ashenafimengistu2537 11 месяцев назад
የድሮ TV አችን ትዝ አለኝ
@KibruTefra
@KibruTefra 11 месяцев назад
ምርኩዜ እናመሰግናለን
@Mirkuzz
@Mirkuzz 11 месяцев назад
@Kibru, ምንም አይደል
@frezerabdela3143
@frezerabdela3143 11 месяцев назад
እንዴ እሄን ዘፈን መጀመሪያ የዘፈነው እሱ ነው እንዴ
@Mirkuzz
@Mirkuzz 11 месяцев назад
@frezer, ከ1979 ዓ.ም. በፊት ሌላ አርቲስት ካልዘፈነው ይሄ የሁለተኛ ካሤቱ ላይ ያለ ሻምበል ከሚታወቅባቸው ዘፈኖች አንዱ ነው::
@frezerabdela3143
@frezerabdela3143 11 месяцев назад
@@Mirkuzz እሺ ለጠቅላላ እውቀት አመሠግናለሁ
Далее
Shambel Belayneh - amora besemy siayish wale
3:17
Просмотров 44 тыс.
Tameche Alkerem
4:28
Просмотров 3,3 тыс.
Enana Dubale - Chirr Seel (ጭር ሲል) 1984 E.C.
5:14
Amoraw
6:25
Просмотров 14 тыс.
Betem Bihon Bado
4:36
Просмотров 17 тыс.
Ancen Leman
5:23
Просмотров 616