Тёмный

Sheger Sport - የአትሌት ጉዳፍ ፀጋይ እና የቦክሰኛው ፍቅረማርያም ጉዳይ!  

Sheger FM 102.1 Radio
Подписаться 392 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

16 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 20   
@africabeyene6795
@africabeyene6795 2 месяца назад
እንዲህ አይነት ነገር እየበዛ ነው ኢትዮጵያ በአንድ ሰው ብቻ የምትወከል አይደለችም ሁለት ውድድር ለአንድ ሰው ከበቂ በላይ ነው ሌሎች ባለ ብዙ ተሰጥዖ አትሌቶች አሉ እነሱም እድሉ ሊሰጣቸው ይገባል ተተኪ አትሌትም የሚገኘው በእንደዚህ አይነት መንገድ ነው የፌዴሬሽኑ ዝርክርክ አሰራርና ሙስና ሳይዘነጋ .አትሌቶቹም ስግብግብ ሆኑ ሁሉንም ለኛ እያሉ መጀመርያ የሀገር ክብር ይበልጣል ተባብራችሁ ለተሻለ ውጤት ስሩ ከዛ በተረፈ በግል የሚደረጉ ውድድሮች ላይ ከ 100 እስከ ማራቶን መሮጥ ይቻላል
@YaredB21
@YaredB21 2 месяца назад
ለምታደርሱን እውነተኛ መረጃ ምስጋናችን ላቅ ያለ ነው ! በርቱልን አቤና ሳምሪ
@africabeyene6795
@africabeyene6795 2 месяца назад
ሲጀመር ከእውቀት ነፃ የሆነ ሰው እንዳለ ያሳይል አንድ ሰው ከሀገሩ ወጥቶ ጥገኝነት ከጠየቀ እንዴት ያንን ሀገር ወክሎ ሊቀርብ ይችላል ?
@yenenehadamu5856
@yenenehadamu5856 2 месяца назад
ሁለቱን የበረካ ያርግላት ተጠባባቂዋም ዕድል ማግኘቷ ጥሩ ነው ሌላም አራተኛ ተጠባባቂ የማስመዝገብ ዕድል አለን።
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ
@ኢትዮጵያትቅደም-ፐ6ኘ 2 месяца назад
ስንት ጀግና አትሌት ያላት አገር ብቃት ያላቸው አትሌቶች የሉሉ ይመስል አንድ አትሌት ሶስት ቦታ ላይ ማሳተፍ ፌዴሬሽኑ ችግር ላይ እንዳለ ነው የሚ ያሳይ ለሌሎችም እድል የማይሰጥ ከሆኑ እንዴት ሌሎችን ማው ጣውጣት ይቻላል ትክክል ነው በሁለት ብቻ መሆኑ
@weldearebtadi166
@weldearebtadi166 2 месяца назад
እስቲ በሁለቱ ዉጤታማ ትሁን መጀመሪያ ከዛ ለወቀሳም ለትችትም ይደረሳል
@robbarobi2784
@robbarobi2784 2 месяца назад
Tank you this is ✅️ true 👍
@tesfayefida2837
@tesfayefida2837 2 месяца назад
ግድየለም እኛ የሩጫ (ሯጭ)ችግር የለብንም።ጉልበቷን ቆጥባ በሁለቱ ሜዳልያ ታምጣ።ግን አቶ ባል ምንአገባው???
@efremwoldekidan
@efremwoldekidan 2 месяца назад
የስፖርት ፌዴሬሽን ስፖርተኞችን ማኮላሻ ቤት ከሆነ ብዙ ዓመቱ ነው ከ30-40 በላይ የሆነው ነው በጣም በጣም መጥፎ የሆኑ ሰዎች ያሉበት ቤት ነው ጥሩ ሰዎች እንዳሉ ታሳቢ ይደረግልኝ በዚህ ጉዳይ አባቴ ይነግረኝም ነበር በእስፖርቱ(ብስክሌት) መስራችም የነበረ ሰው ነው ነፍሱን ይማረውና ስለዚህ ቤቱ እስካልፀዳ ድረስ ስፖርቱ ያድጋል ማለት የማይታሰብ ነው
@tesfayebekele5465
@tesfayebekele5465 2 месяца назад
ጉዳፍ በሁለቱ ብቻ መወዳደሯ በቂ ነው።ትደክማለች ።
@robbarobi2784
@robbarobi2784 2 месяца назад
Tank you this is true ✔️
@yibekalMina
@yibekalMina 2 месяца назад
እናተ ጉረኞች ዛሬ አገኘሓችሁ ምን አስባችሁነው የኔ መልክት አይነበብም ይበቃል ከፈረሳይ ለጋሲሆን
@tuttuttuttut5061
@tuttuttuttut5061 2 месяца назад
An athlete cannot compete in 3 disciplines. Imagine there are even heats before getting to the final. So correct decision imo. The boxer seeked asylum so don't want no person who leaves his country to flee.
@Fkr-d7m
@Fkr-d7m 2 месяца назад
Hi Abebe, Robeln atakewm Ena beteley wanna atawkim, slezih robeln stkawem sle Wana Marikina robeln mawek ynorbhal. Robel jegna new! Zm bleh yemaygenagn msale atakirb
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 2 месяца назад
ጉዳፍ ነው ጉድፍ?
@solocmc
@solocmc 2 месяца назад
ምን አለ ኦሎምፒክእስኪያልቅ አፍህንብትዘጋ
@yenenehadamu5856
@yenenehadamu5856 2 месяца назад
ተመልጠሽ እይው ቀደምከኝ አቤ😂😂
@dans3179
@dans3179 2 месяца назад
i don not think that she is better than Fireweini in 1500 m. Young runners should get chance it is not only about medals.
@yenenehadamu5856
@yenenehadamu5856 2 месяца назад
ቢልልኝ እንደ ሰው ቢልልኝ
Далее
怎么能插队呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:12