Тёмный
No video :(

South County High School International Night, 2024 //የተማሪዎች ብሄር ብሄረሰቦች ዝግጅት// 

Mimi Nigussie
Подписаться 2 тыс.
Просмотров 2,7 тыс.
50% 1

አለማቀፋዊ ምሽት በትዉልደ አሜሪካዊ ልጆች የቀረበ ዝግጅት፣ የካቲት 23
#fcps #adwa #ethiopian #አማርኛታሪክ #ethiopiandance
Urbanverveapperal.com

Опубликовано:

 

2 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 85   
@binyam781
@binyam781 5 месяцев назад
በኢትዮጵያ ምድር የተነገፈግነውን ነፃነት በአሜሪካን ማየት ያስገርማል ። መሠልጠን ማለት ከራስ አልፎ ለሌሎች ባህል ና ሃይማኖት አክብሮት መስጠት መሆኑን አሜሪካኖች እያስተማሩን ነው ። እናመሠግናለን ሚሚሻ ምርጥ ቪዲዮ ነው።
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 месяцев назад
አመሰግናለሁ ከልብ ጊዜ ሰጥተህ ስላየህልኝ። ክበርልኝ። ሁሌ ኮሜንቶችህ ያበረታታሉ። 🙏🙏🙏
@mekiyas
@mekiyas 4 месяца назад
​@@miminigussie4971 hello sorry at 12:52 what is the song name
@elsabenavidez2453
@elsabenavidez2453 5 месяцев назад
Good morning from Alona Duro
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 месяцев назад
Hello there! Thank you so much for watching ❤️❤️❤️
@abyssiniank7153
@abyssiniank7153 2 месяца назад
Proud of you guys. Godbless Ethiopia 🇪🇹 Eritrea 🇪🇷
@miminigussie4971
@miminigussie4971 2 месяца назад
Amen ❤
@alonaduro
@alonaduro 5 месяцев назад
Great performance, watching here and share thanks for sharing this video ❤❤❤
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 месяцев назад
Alona Thank you so much!!! ❤️❤️❤️ there was philippine cultural show also. I will put that on the video, so that you will see and enjoy it.😃
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 5 месяцев назад
❤❤❤
@rosetanjaytv6569
@rosetanjaytv6569 5 месяцев назад
Beautiful ❤❤❤
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 месяцев назад
Thank you! 😊❤️
@MeronSemere
@MeronSemere 5 месяцев назад
Wow wow 🤩 Betam new des yenilute 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 месяцев назад
Thank you Meroniye yene konjo ❤❤❤
@Abu447
@Abu447 5 месяцев назад
ሰላም ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን እንኳን ሰላም መጣሽ እህት በረች
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 месяцев назад
አመሰግናለሁ ከልብ ❤
@destakeremela3591
@destakeremela3591 5 месяцев назад
👍5 ላይክ ስጨረስ እኮምታለሁ ቦታ ልያዝ ዘራፍ 💚💛❤💪 ድል ለአርበኞቹ ልጆች እኳንም ከተገፋዉ ከተገለለዉ ሆንኩ ነገ ሌላ ቀን ነዉ 💚💛❤ ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤🙏። ፍቅር ሰላም አንድነትን ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ለየት የሚያደርገኝ የማልሰማዉን ሙዚቃ መስማት አልሞከረዉም 😂 አሰናመሰግናለን አሪፍ ትይት ነበር።
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 месяцев назад
ደስታዬ አመሰግናለሁ። ፈጣሪ ሁሉን ከመለሰዉ መልካም ነዉ ሁሉም በነበር ቀርቶ በታሪክ እንዳይኖር። ከነዚህ መሀል ቋንቋም የማያዉቅ አለ፣ ግን በፍቅር በባህሉ፣በአድዋና፣ በወላጆቹ ኢትዮዺያዊነት ይኮራል። ልጄ አለ። 😂💚💛❤️
@beautifulethiopiaforever836
@beautifulethiopiaforever836 3 месяца назад
we are so proud of you❤ so beautiful
@miminigussie4971
@miminigussie4971 3 месяца назад
Thank you so much for taking time to watch this. 🙏
@osangraketera6381
@osangraketera6381 5 месяцев назад
Great performance 💯
@elsabeautynt
@elsabeautynt 5 месяцев назад
Mimiዬ, I am speechless wow amazing❤ I really really love it❤
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 месяцев назад
Thank you too Elsaye! They’re all around 43 or 44 students in the school. At the end of the show, the Eritreans also combined together and made it look harmoniously great. ❤️
@yemisarchnagtu7566
@yemisarchnagtu7566 5 месяцев назад
በርቱ ጎበዞች ❤❤❤
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 месяцев назад
አመሰግናለሁ የኔ እመቤት ❤
@elanahermontube
@elanahermontube 5 месяцев назад
ሚሚዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋውው እኛኮ ልዩ ነን ሲያምሩ እንዲህ በባእድ ሀገር ልዩነታችን ውበታችን ሆኖ ሲታይ በጣም ነው እሚያምረው ልጆቹ ይህንን ትሪት ለማሳየት ምን ያክል እንደደከሙበት ያስታውቃል ይህንን ውብ የሆነ ትሪት ለኛም ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ሚሚዬ
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 месяцев назад
አመሰግናለሁ ኤላናዬ። አዎ በየአመቱ አለ። በደንብ የሚችሉት ለ4 አመት አሉ ማለት ነዉ ከ9ነኛ ክፍል እስከ 12። በደንብ የማይችሉት ደሞ በተለያየ የባህል አልባሳት fashion show ያሳያሉ።
@mulutube2116
@mulutube2116 5 месяцев назад
ሰላም ሚሚዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውው ሲያምሩ በጣም ደስ የሚል የብሔር ብሔረሰቦች ዝግጅት ነው ሀገራችን ፍቅር ሰላም ብዝት ትርፍርፍ ይበል 💚💛❤️
@miminigussie4971
@miminigussie4971 3 месяца назад
አሜን ሙሉዬ የኔ እመቤት አመሰግናለሁ ❤
@emamah4239
@emamah4239 5 месяцев назад
እውነት በጣም ጎበዞች ናቸው የአድ ሙዚቃ ውዝዋዜ ዬሥቸግራል እኳን አራት አምሠረት ውዝዋዜ በጣም ደሥ ነው የሚሉት በእውቀት በጥበ ብ ያሣድጋቸው።
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 месяцев назад
አሜን እማማዬ የኔ እመቤት። ጊዜዎትን ሰጥተዉ በማየትዎ እጅግ አመሰግናለሁ። ❤❤❤
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 5 месяцев назад
Waooo እንዴት ደስ ይላሉ ሚሚዬ ፈጣሪ የነዝህ ልጆች ደስታ አይቶ እንደጥንቱ ሰላማችንና ፍቅራችን ያምጣልን እናመሰግናለን የኔ ውድ like share
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 месяцев назад
አሜን አሜን የኔ ዉድ ❤❤❤
@adona21adona16
@adona21adona16 5 месяцев назад
ሰላም ሰላም ሚሚዬ ዋው በጣም ደስ የሚል በተማሪዎች የቀረበ የብሔር ብሔረሰቦች ዝግጅት ነው ዋው የሀገራቸው ፍቅር እንዲኖራቸው የሚያደርግ ነው ወላጆቻቸው መደነቅ ይገባቸዋል ❤
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 месяцев назад
አመሰግናለሁ አዶናዬ፣ እዉነት ነዉ። ባህል ለማስተማር ቀላል ነዉ፣ የአማርኛ ትምህርትም በየቸርቹ አለ። ግን ከዚህ ዉስጥ መስማት ብቻ የሚችል፣ መስማትም መናገርም መፃፍም የሚችል፣ ጭራሽ የማያዉቅም አለ ግን የኢት ፍቅር በጣም አላቸዉ። አመሰግናለሁ የኔ እመቤት።
@Topgoals2345
@Topgoals2345 5 месяцев назад
ዘና የሚያደርግ ምርጥ ባህላዊ ዝግጅት ነው ። እናመሠግናለን ስላጋራሽን
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 месяцев назад
በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏
@medihntube
@medihntube 5 месяцев назад
ሚሚዬ እጅግ በጣም ያምራሉ ቃላት ያጥረኛል 🙏🙏🙏መድኃንያለም ሰላም ፍቅር ያምጣልን like share ♥️♥️
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 месяцев назад
አሜን ፅግዬ እንደምኞትሽ ይሁንልን የኔ እመቤት። ❤️❤️❤️
@Rose.ehtshet.12
@Rose.ehtshet.12 5 месяцев назад
እንኳን ሰላም መጣሽ ሚሚዬ እንኳን አደረሳችሁ መልካም በዓል💚💛❤️🙏
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 месяцев назад
አመሰግናለሁ እህት እሸትዬ የኔ መልካም ተባረኪልኝ። ❤❤❤
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 5 месяцев назад
ደስ ሲሉ ያገሬ ልጆች እግዚአብሔር ሃገራችንን ሰላም ያርግልን😊❤❤❤❤❤❤
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 месяцев назад
አመሰግናለሁ ከልብ። ❤️
@ethioasterslifestyle9645
@ethioasterslifestyle9645 5 месяцев назад
Wow what a beautiful! We are so proud of them and thank you for capturing such beautiful event❤❤❤
@mekiyas
@mekiyas 4 месяца назад
What is the song at 12:52 called
@miminigussie4971
@miminigussie4971 3 месяца назад
It's my pleasure, Ethioye, I haven’t seen you on your channel for awhile. Are you ok?!
@genetchannel30
@genetchannel30 5 месяцев назад
ሰላምሽ ይብዛ ሚሚዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው በጣም ያምራል እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ፍቅር አንድነትን ይመልስልን 💚💛❤ ሀገራችን በሄድንበት ኩረታችን ነች 💚💛❤
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 месяцев назад
ገንዬ የኔ እመቤት፣ በጣም አመሰግናለሁ ስላየሽልኝ። የኔ መልካም ❤️❤️❤️
@SamsonTeferi
@SamsonTeferi 5 месяцев назад
በጣም አሪፍ ቪዲዮ ነው ።እናመሠግናለን በርቺልና
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 месяцев назад
አመሰግናለሁ ሳምሶን 🙏🙏🙏
@user-ik5iu4pz5d
@user-ik5iu4pz5d 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 месяцев назад
አሜን የኔ ቆንጆ ሀንዬ ❤️❤️❤️
@user-rb7lu1bv9f
@user-rb7lu1bv9f Месяц назад
Fasik began yamiralu bahilachewunina hagerachewun awukewu endiyadgu bezih melku yehulunim bahil sichawetu Mayer betam yakoral endetedekemebet yastawukal bezih melku vidio share siladergishe eyamesegenku lijishenim yasadigilish hullunim Ethiopiawuyanin egziabiher kekifu yitebikilin .
@miminigussie4971
@miminigussie4971 Месяц назад
Thank you soo much Tamrat! 🙏
@adona16
@adona16 5 месяцев назад
ሰላም ሰላም ሚሚዬ ዋው እጅግ በጣም ግሩም ነው ባህልን በአለም መድረክ ማስተዋወቅ እንዴት ደስ ይላል ዋውው❤
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 месяцев назад
እዉነት ነዉ ከዚህ በላይ ደስታ የለም። የሚገርምሽ ቋንቋ እንኳን የማይችል አለ ግን የኢትዮዺያ ፍቅርና ኩራታቸዉ ይለያል። ❤❤❤ አመሰግናለሁ አዶናዬ።
@adona16
@adona16 5 месяцев назад
@@miminigussie4971 በጣም ኢትዮጵያዊነት ኩራት ነው😘
@mesi21tube
@mesi21tube 5 месяцев назад
💞💞💞💞💞ሰላም እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም የሀገሬ ልጆች ሰላማቹህ በክርስቶስ ይብዛ በያላቹህበት የአለም ዳርቻ በሙሉ እደሰማይ ከዋክብት እንደ አሸዋ ሰላም ፍቅር ተስፋ ይሁንልን ሀገራችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን ኢትዮጵያ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሀገር የማንነት መገለጫ ኩራት ኢትዮጵያዊ ነት 💞💞💞💞💞
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 месяцев назад
አሜን መሲዬ እዉነትሽን ነዉ የኔ መልካም። 💚💛❤️
@user-no2ln5kn4m
@user-no2ln5kn4m 5 месяцев назад
ሚሚሻዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ደስ ይላል ይሄ ኩራት ነው ተማሪዎቹንም እደጉ ተመደጉ ብያለሁ ባህላቸውን ማወቃቸው ያስደታል ተባረኩልኝ እህቴ ሁሉንም ስለምታስቃኝን ሳላመሰግንሽ አላልፍም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ፊቱንም ያብራልሽ ሀስብሽን ይሙላልሽ ራስ እንጂ ጅራት አትሁኚ ቤተስብሽን ከክፉ ይጠብቅልሽ ተከናወኚ
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 месяцев назад
Veinዬ የኔ አንደበተ መልካም፣ ተባረኪልኝ። ሳትሰለቺ ስለምታይልኝ ያንቺ ኮሜንት ለኔ ብርታት ነዉ። ለኔ የመረቅሽዉ ለአንቺ እጥፍ ሆኖ ይድረስልሽ። ❤❤❤
@user-no2ln5kn4m
@user-no2ln5kn4m 5 месяцев назад
@@miminigussie4971 አሜን የኔ ውድ እህት
@Ethinfo911
@Ethinfo911 5 месяцев назад
ልዩ የነበረ ቆይታ ነበር ለካ አምልጦኛል
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 месяцев назад
ከልቤ በጣም አመሰግናለሁ። 🙏
@saratadesse6657
@saratadesse6657 Месяц назад
Excellent show
@miminigussie4971
@miminigussie4971 Месяц назад
Glad you enjoyed it ❤️ Thank you 🙏
@aberashhune
@aberashhune 5 месяцев назад
ሚሚዬ በእውነት ደስ ይላሉ 🎉🎉❤❤
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 месяцев назад
አነራሽዬ የኔ ዉድ አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️
@MeryAfro348
@MeryAfro348 5 месяцев назад
Wow How beautiful 😍
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 месяцев назад
Thank you! 😊
@josiemixtv9259
@josiemixtv9259 5 месяцев назад
❤❤❤
@-SOpHANITE-2997
@-SOpHANITE-2997 5 месяцев назад
ሚሹ እንዴት ነሽልኝ እናመሰግናለን በርቺቺቺቺቺቺ
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 месяцев назад
ሶፋኒቴ የኔ መልካም፣ የኔ ደግ ❤❤❤❤
@user-rb7lu1bv9f
@user-rb7lu1bv9f Месяц назад
Des yilal selamachu yibiza balachibet .
@inanu_youtube5148
@inanu_youtube5148 4 месяца назад
❤❤❤❤
@miminigussie4971
@miminigussie4971 3 месяца назад
❤❤❤❤ Inanu
@emelitareyes4489
@emelitareyes4489 5 месяцев назад
tamsak chay pilapil
@miminigussie4971
@miminigussie4971 5 месяцев назад
Thank you so much!!!
@boom1boom2
@boom1boom2 3 месяца назад
What’s the song name for this?? 7:25
@miminigussie4971
@miminigussie4971 3 месяца назад
I don’t really know the name of that song as well as the others’ because all songs performed there were for each culture. Did you know about the name of others? If so, you’re just welcome to share that with us on the comment section.
@mekiyas
@mekiyas 4 месяца назад
At 12:52 what is the song name?
@miminigussie4971
@miminigussie4971 4 месяца назад
I don’t really know the name of that song as well as the others’ because all songs performed there are for each culture. Did you know about the name of others? If so, you’re just welcome to share that with us on the comment section.
@Yourlocalhabesharat
@Yourlocalhabesharat 14 дней назад
What is the name of the song? 8:04
@miminigussie4971
@miminigussie4971 6 дней назад
One of Ethiopia’s tribes song, Tigrigna. I don’t really know the name of the song and so do I the rest of the songs. The purpose was just to demonstrate the traditional performance to the audiences.
@chaypilapilytc5205
@chaypilapilytc5205 5 месяцев назад
❤❤❤
Далее
NEW 2024 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 19 ( BY BRUNO )
51:09