Тёмный

Subscribe If I wear you I will Subscrib The channel ! 

ናብሊስ ዜማ ቲዩብ  Nablis Zema Tube
Подписаться 24 тыс.
Просмотров 102 тыс.
50% 1

"ምድር ሁሉ በአንድ ቋንቋና በአንድ ንግግር ነበረች" ዘፍ ፲፩:፩
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ።
ይህች ደብዳቤ የተላከች ከ________ነው፤ ትድረስ ለእመቤቴ ድንግል ማርያም፣ የሰማይና የምድር ንግሥት ፤ እመቤቴ አደራሽን ገሃነመ እሳት እንዳጥይኝ።ወስብሐትለእግዚአብሔርወለወላዲቱድንግልወለመስቀሉክቡርአሜን።
/ @nablisezematube
#ሕማማት #shortvideo #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #ወረብ #aksum #award #eotc #ethiopia #nz #ትንሳኤ

Видеоклипы

Опубликовано:

 

6 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 194   
@user-df1qz3ef7r
@user-df1qz3ef7r Месяц назад
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን አባታችን ወንድማችንም እግዚአብሔር ይስጥልን
@nablisezematube
@nablisezematube Месяц назад
አሜን
@ChekolechiAnbese
@ChekolechiAnbese Месяц назад
IJ>b😊​@@nablisezematube
@user-dv5if2dk7t
@user-dv5if2dk7t Месяц назад
እፍ እኔ የእኝህን አባት ትምህርት ስሰማ ነፍሴ ትረካለች የእግዚአብዝሔ ስጦታ ናቸው። ግን ሰምተን የማንለወጥ ከሆነ ፍርድ ይጠብቀናል። ሰምተን ለመለወጥ ያውብቃን።
@yirgedayanew402
@yirgedayanew402 Месяц назад
አቤት እግዚአብሄር ምንኛ ቸር ነው እውነት አለቀስኩ አባ ለኛ ለክፉዎች እርሶን አባት ስለሰጠን
@danmar8071
@danmar8071 Месяц назад
አምላከ ቅዱሳን፥ ቸርነቱ፥መግቦቱ፥ፍቅሩ፥ርህራሄው፥ምሕረቱ ብዙ ብዙ ብዙ ማዳኑ ዕለት ዕለት የሆነ አምላከ ቅዱሳን ጻድቃን ሰማዕታት ልዑል እግዚአብሔር ኑ የአባቴ ብሩካን ዓለም ሳይፈጠር የተዘጋጀውን መንግስቴን ውረሱ የሚለውን የህይወት ቃል ያሰማልን፥ እንዲሁ ለወደደው ጸጋን የሚሰጥ ጸጋውን አትረፍርፎ ለሊቀ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ጸጋውን ያንዛልንንንን
@nablisezematube
@nablisezematube Месяц назад
አሜን
@user-qr4ok7bu5h
@user-qr4ok7bu5h Месяц назад
በእውነት አሜን የሳቸው ፀጋ ብርክት በኛላይ ይደር
@SmaiiGere
@SmaiiGere Месяц назад
😊😊000😊0⁰😊7
@user-bo4vj3ub8v
@user-bo4vj3ub8v Месяц назад
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቴ፡
@AmanuelAmanuelalem
@AmanuelAmanuelalem Месяц назад
👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@YesharegTeshome
@YesharegTeshome Месяц назад
እኔ ዮቱብ 5 ወይም ከዛ በላይ ይሆነኝል ግን እንዲህ እረዥም ሰብከት አስችሎ አልጨርስም እኔህ አባት እግዚአብሔር አምላክ የእኔን ነብስ ለመማረክ ነው እንዴ እላለሁ ባላለቀ እያልኩ ነው ወስባት ለእግዚአብሔር የሚሉት አባ እግዚአብሔር አምላክ ምርጥ እቃ በሎታል ❤❤❤❤❤❤❤
@ambowerkkuma6340
@ambowerkkuma6340 Месяц назад
ልዑል እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ለእኛ ለደካሞች በሀጥያት ለደከምን ከቤቱም ለራቅን የቀድሞው አገልግሎት የቤተክርስቲያን ፍቅር ለራቀብን የእርሶ ትምህርት ብርታት ይሆነናል ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏❤🙏❤🙏
@nablisezematube
@nablisezematube Месяц назад
አሜን
@henok_haile
@henok_haile Месяц назад
እውቀት ማያልቅባት ቤተክርስቲያናችን ስንዱዋ እመቤት ❤❤❤
@Bire-dm6eh
@Bire-dm6eh Месяц назад
ቃለህወት ያሰማልን እረጅም እድሜእናጤና ያድልልን❤❤❤❤❤❤
@user-zf4we6hf7s
@user-zf4we6hf7s Месяц назад
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በረከቶ ይደርብን❤🎉
@nablisezematube
@nablisezematube Месяц назад
አሜን
@desalegnnegirew
@desalegnnegirew Месяц назад
ናብሊስ ዜማ ቲዪብ የአባታችንን መልዕክት ስላስተላለፍችሁልን እናመስግናለን
@nablisezematube
@nablisezematube Месяц назад
እናመሰግናለን
@gashawbelewtirfe2504
@gashawbelewtirfe2504 Месяц назад
የዘመሙ ዮሐንስ አፈወርቅ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃለህይወትን ያሰማልን::
@nablisezematube
@nablisezematube Месяц назад
አሜን
@user-qf8ej5fr9c
@user-qf8ej5fr9c Месяц назад
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን የሠማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን 🤲🤲😢😢😢😢😢💔💔🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-cx5sg8cx6h
@user-cx5sg8cx6h Месяц назад
ኧረ የት ነኝ ምን እያረኩ ነው ፈጣሪዬ ሆይ አንቃኝ ምንድነው መጨረሻዬ ልቦና ስጠኝ
@user-lt7vi2xg3e
@user-lt7vi2xg3e Месяц назад
ማረ ይቅር በለን 🙏🙏😭😪🤲
@FatimaFftt-xg9vo
@FatimaFftt-xg9vo Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሣማልን አባታቺን
@user-ej4nn7zh4i
@user-ej4nn7zh4i Месяц назад
ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እግዚአብሔር እርጅም ድሜየ እና ጤና ይስጣችሁ
@CellnetCelenskws
@CellnetCelenskws 26 дней назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን በእድሜ በጽጋ ይጠብቅልን
@saragetahun7648
@saragetahun7648 Месяц назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@debrworkteoumelessan5933
@debrworkteoumelessan5933 Месяц назад
አባ ግን ወደ ደቡብ ወሎ ደሴ ድብረ መድሀኒት መድሀኒአለም መጥተው ይህ ነፍስ የሚያድን ስብከተ ትምህርት ለ1ቀን እ/ር ቢፈቅድልን ሀገራችን ሠላሟ እንዴት በበዛ እኔጃ ድፍረት ባይሆንብኝ ምን እንደምል አላውቅም
@taybaa8158
@taybaa8158 Месяц назад
ቃለህይወት ያሰማልን
@nablisezematube
@nablisezematube Месяц назад
አሜን
@user-ze7cq6gs7q
@user-ze7cq6gs7q Месяц назад
ቃለ ህይወት ያስማልን እድሜወትን ያብዛልን ❤❤❤ምህርቱ የበዛ ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱሰ ክርሥቶሥ ክብር ምሥጋና ይሁን❤❤❤
@nablisezematube
@nablisezematube Месяц назад
አሜን
@genetyibas1067
@genetyibas1067 14 дней назад
አባቴ፣ቃለሕይወት፣ያሰማልን፣እንደ፣እርሶ፣አይነት፣መምሕር፣ያቡዛልን፣
@user-zq3sm3ef6w
@user-zq3sm3ef6w 26 дней назад
ቃለሂወትያሰማልንአባታችንእድሜናጤናይስጥልን
@user-dh1fs9fr1m
@user-dh1fs9fr1m Месяц назад
አግዚአብሔር ሆይ ልቦና ይስጥን 😭😭😭😭😭
@seblem9352
@seblem9352 Месяц назад
አባታችን በጣም ሊቅ ኖት እመቡርሀን ከነልጇ ትጠቡቆት ምርጥ የተዋህዶ አባት❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@user-nn7tx4gj2b
@user-nn7tx4gj2b Месяц назад
ዐባታችን ቃለሂወት ያሰማልን፡፡
@user-lt7vi2xg3e
@user-lt7vi2xg3e Месяц назад
አሜን አሜን አሜን በጣም 😭😭😭🙏
@LemlemBerihun
@LemlemBerihun 9 дней назад
አባታችን እንደርሶ ምሁሩን ያብዛልን
@almazb5306
@almazb5306 Месяц назад
አባ አባታችን እግዛብሔር ይጨምርልዎ ምክርዎ እንዴት ይጣፍጣል ሲጨንቆን የርስዎን ስብከት ስሰማ ውስጤ ደስ ይለዎል
@cherinetteshome9869
@cherinetteshome9869 26 дней назад
ቃል ሕይወት ያሰማልን ።
@MonaHuman
@MonaHuman Месяц назад
2:44 አቤቲጌታየሆይበይቅርታህእስበን
@GebyaB
@GebyaB Месяц назад
ቃለሕዉት ይሰማልን
@amaregebeye8270
@amaregebeye8270 Месяц назад
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን። ናብሊስ ዜማ ቲዩብ እንደዚህ አይነት የአባታችን ጠቃሚ ትምህርቶች ስለምታስተላልፉልን በጣም እናመሰግናለን። በርቱልን
@nablisezematube
@nablisezematube Месяц назад
ከልብ እናመሰግናለን !
@user-kb3lv3kt6g
@user-kb3lv3kt6g Месяц назад
እውነአተ ነው መሰቀሎ መገረፈ መዋረዶ መሰደአቦ ያን ሁሉ መከራ ሰለኛ ተቀብሎ ደአግም በሀፀያተ አብዝተን ጠአፈተአን እንደአገና የሜፈልገን እሱ ክብረ ለሰላሴ ይገባው አሜንንንን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
@nablisezematube
@nablisezematube Месяц назад
አሜን
@Sah-ss4qb
@Sah-ss4qb 9 дней назад
እግዚሀብሆርይማረንአባታችቃሊወትያሰማልን❤❤❤❤❤
@user-mx3mp2ih4g
@user-mx3mp2ih4g Месяц назад
Amennn amennn amennn abatachn kale hiwet yasemaln
@MuluRega
@MuluRega Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባይዬ እርስዎን ያስገኘልን ቅዱስ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ✝️⛪️🙏
@nablisezematube
@nablisezematube Месяц назад
አሜን
@AmanuelAmanuelalem
@AmanuelAmanuelalem Месяц назад
እግዚአብሔር ከኛ ጋር ከሆነ ማን ያስደነግጠናል 👏👏👏
@GEBR1919
@GEBR1919 Месяц назад
ቃለ ሂይወት ያሰማልን🙏 አቤቱ አምላካችን ሆይ ለእኛ ለሃጢኣትተኞች እነኝህ እንቁ ድቅ አባት ስለሰጠኸን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏
@nablisezematube
@nablisezematube Месяц назад
አሜን
@user-er3qh9gl8i
@user-er3qh9gl8i Месяц назад
kala heywete ysemalen❤❤❤
@Asass-zh6ps
@Asass-zh6ps 21 день назад
አባየ ቃለ ሂወት ያሰማልን እርሰወን እግዚያብሄር ይጠብቅልን
@Haben54
@Haben54 Месяц назад
ቃል ሂወት ያሰማልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽አባታችን ያገልግሎት ዘመናችሁ ያርዝምልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@nablisezematube
@nablisezematube Месяц назад
አሜን
@dagimanteneh9996
@dagimanteneh9996 26 дней назад
እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን❤ እንዲሁም ለናብሊስ ቲዩብ
@Besufekad-fq5mh
@Besufekad-fq5mh 21 день назад
ቃለሒወት ያሰማልን አባቴ
@africansava8782
@africansava8782 Месяц назад
አባታችን ቃለህወት ያሰማልንተስፋ መንግስት ያዋረስልን አባታችንበረከትዉት ይደረብን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nablisezematube
@nablisezematube Месяц назад
አሜን
@rahelgetachew8684
@rahelgetachew8684 17 дней назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባ። አንተም ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን፤በዚሕ ይቀጥል።
@user-to8yx3lk8u
@user-to8yx3lk8u Месяц назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን
@teshaymikiyaes521
@teshaymikiyaes521 Месяц назад
መደሐኒያለም ሆይ ክርስቲያን አድርገኝ
@Hope.ameley
@Hope.ameley Месяц назад
kale hiwet ysemalgn abatachn
@samueltsegaye4977
@samueltsegaye4977 Месяц назад
ቃለ-ህይወት ያሠማልን 💚💛❤️💚💛❤️🙏🙏🙏
@nablisezematube
@nablisezematube Месяц назад
አሜን
@AndualemWoldemichaelHand-qj5zy
@AndualemWoldemichaelHand-qj5zy Месяц назад
አባታችን ቃለህወት ያሰማልን ፡፡
@nablisezematube
@nablisezematube Месяц назад
አሜን
@zelkezelke3047
@zelkezelke3047 Месяц назад
ቃለህይወትያሰማልኔ
@LovelyRaceCars-cu9ox
@LovelyRaceCars-cu9ox Месяц назад
Amen ቃለ ህይወት ያሰማልን
@EnthusiasticAtom-ml3rd
@EnthusiasticAtom-ml3rd Месяц назад
😭😭😭😭🤲
@mihretberaki1298
@mihretberaki1298 Месяц назад
Kalehiwet yasemalene Medhanialeme ytebkelen
@nablisezematube
@nablisezematube Месяц назад
አሜን
@beletuayele4639
@beletuayele4639 Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@samrawitderebew150
@samrawitderebew150 Месяц назад
kalehiwotn yasemalgn abate
@YeshewerkAabiwe
@YeshewerkAabiwe Месяц назад
ቃለ ሕይወት ቃለ የረከትን ያሰማልን አባታችን በእድሜበጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@gebremedhinkeshi7116
@gebremedhinkeshi7116 Месяц назад
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ክቡር ኣባታችን እግዚአብሔር አምላክ ብዕድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@HabibaHabi-fl4yv
@HabibaHabi-fl4yv Месяц назад
ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚያብሔር በቸርነቱ ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@nablisezematube
@nablisezematube Месяц назад
አሜን
@user-is7ql4hg5t
@user-is7ql4hg5t Месяц назад
Amen Amen Amen❤🎉❤
@user-lt7vi2xg3e
@user-lt7vi2xg3e Месяц назад
እና እኮ እንዚህ ነው 😭😭😭እፍፍፍፍፍ ደከመኝ
@mebrattadesse7862
@mebrattadesse7862 Месяц назад
እኛ ያጠነው እንደዚህ የለ ሠው ነው ምን ዎጋአለው ።እርሶ ፈጣሪ ይጠብቆት!!!
@nablisezematube
@nablisezematube Месяц назад
አሜን
@ngsitweldebrhan7845
@ngsitweldebrhan7845 Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤
@user-jl8ex7vg8y
@user-jl8ex7vg8y Месяц назад
ቃለ ህይወት ያስማልን አባቴችን በፀልት አስብን አቴችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bewketgelaw7415
@bewketgelaw7415 Месяц назад
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን አባታችን ወንድማችንም እግዚአብሔር ይስጥልን
@LaLa-ul4rm
@LaLa-ul4rm Месяц назад
አባታችን እግዚአብሔር ቃለእይወት ያሰማልን አሜን
@user-ui2cp8ee5e
@user-ui2cp8ee5e 25 дней назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ
@user-um5nb4mn1d
@user-um5nb4mn1d Месяц назад
Kalehiwet.yasemalin.bezi.kifu.zemeb.erson.yeseten.fetari.yetemesegene Yihun
@nablisezematube
@nablisezematube Месяц назад
አሜን
@GetahunAsnake-fe1eh
@GetahunAsnake-fe1eh Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን።
@mesfinbirhane2445
@mesfinbirhane2445 Месяц назад
አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን ይክበር ይመሰገን የድንግል ማርያም ልጅ እንዃን ለቅዱሰ ዮሀንሰ ክብረ በዓል አደረሰን ከክፋ ሁሉ ነገር ይሰውረን መምራችን ቃልሄወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ይሰጥልን እማምላክ ያምላክ እናት በምልጃሸ ያሰራት ሀገርሸ ከጥፋት እዝብሸን ከሰደት ጠብቂን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nablisezematube
@nablisezematube Месяц назад
አሜን
@klkdn-tf9jj
@klkdn-tf9jj Месяц назад
አሜን የህይወትን ቃል ያሰማልን🙏🙏🙏🙏
@tigistarega7342
@tigistarega7342 Месяц назад
ቃለ ሂወተን ያሰማልን አባታቺን አሜን 🙏❤
@user-cz8ge1lr6o
@user-cz8ge1lr6o Месяц назад
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳ ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሰዎት በጸሎት ያስቡን አባታችን እግዚአብሔር ሰላሙ ያብዛልን ይቅር ይበ ይበለን🙏🙏🙏
@nablisezematube
@nablisezematube Месяц назад
አሜን
@user-eo5fj1ys3l
@user-eo5fj1ys3l Месяц назад
በኡነቱ ለአበተችን ቃለ ህዎት የሠመልን ❤❤❤❤❤❤❤
@user-hc3ig6be6u
@user-hc3ig6be6u Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 Месяц назад
ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አባታችን
@nablisezematube
@nablisezematube Месяц назад
አሜን
@user-gw2tw6rc7h
@user-gw2tw6rc7h Месяц назад
አሜንአሜንአሜን
@YeshewerkAabiwe
@YeshewerkAabiwe Месяц назад
ቀሪ ዘመንወት ይባረክ አባዬ❤❤❤
@Dare-py5vv
@Dare-py5vv Месяц назад
Abatachin.idimena.tena yistot.kali.hiwot.yasamalin❤❤❤❤❤❤
@nablisezematube
@nablisezematube Месяц назад
አሜን
@tadesewaketolatadesewaketo9677
@tadesewaketolatadesewaketo9677 Месяц назад
አሜን አሜንአሜን
@getahagos
@getahagos Месяц назад
ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን በረከታችሁ ይደረብን።
@nablisezematube
@nablisezematube Месяц назад
አሜን
@HailuTeshome-np1tv
@HailuTeshome-np1tv Месяц назад
አሜን
@SeeSee-zu5ys
@SeeSee-zu5ys Месяц назад
ቃለሂወትን ያሰማልን አባታቺን❤❤❤
@user-fs2db4zx7y
@user-fs2db4zx7y Месяц назад
አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን !! 4:09
@user-zt4ih4eu7y
@user-zt4ih4eu7y Месяц назад
He Aba selenewi welete mareene
@user-hr8us5mz7l
@user-hr8us5mz7l Месяц назад
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን👏🍃🌹
@nablisezematube
@nablisezematube Месяц назад
አሜን
@brannyberan8313
@brannyberan8313 Месяц назад
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት
@nablisezematube
@nablisezematube Месяц назад
አሜን
@user-nj3sn3fs2t
@user-nj3sn3fs2t Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ በረከቶ ይደርብን🙏🙏🙏
@nablisezematube
@nablisezematube Месяц назад
አሜን
@Meseret-if3ey
@Meseret-if3ey Месяц назад
ቃለህይወትያሰማልንአባታችን፡፡❤❤❤
@nablisezematube
@nablisezematube Месяц назад
አሜን
@user-hx5ye1gs3q
@user-hx5ye1gs3q Месяц назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን ❤የ ኣገልግሎት የተባረከ የተቀደሰ የበዛ ይሁኑላችሁ🙏🌿 እግዝአብሔር ከሁላችን ጓ ይሁን ኣይነ ልቦናችን ይክፈትልን በማወቅ ባለማወቅ ም ያጠፋነው ነገር ይቅር😥 ይበለን 🤲 ኣሜን (3)🙏
@nablisezematube
@nablisezematube Месяц назад
አሜን
@KalMedia-qc7ug
@KalMedia-qc7ug Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏
@nablisezematube
@nablisezematube Месяц назад
አሜን
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Месяц назад
የኔአባት፣እድሜናጤናይስጥልን፣አባታችን
@nablisezematube
@nablisezematube Месяц назад
አሜን
@selamawitbefekadu3138
@selamawitbefekadu3138 Месяц назад
🙏❤️ Blessings!
@T8Gz-rq9st
@T8Gz-rq9st Месяц назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት የስመዐልና🙏
@azmerahailu6827
@azmerahailu6827 Месяц назад
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን አባታችን
@nablisezematube
@nablisezematube Месяц назад
አሜን
@habtamutesfaye8818
@habtamutesfaye8818 Месяц назад
አ ባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ከላሲካሉ ቢቀርስ አያሰማም
@yrgg1047
@yrgg1047 Месяц назад
Be ewunet lebanan new yenkan arsen aganchewalhu aza temartawest 😢😢😢 Kali hiwot yasemalin egzbiher le aba gebar kidan tsegawun yabazalot egzbiher erjima edamen tenan yesatot egzbiher berkatot yedarban 🤲🤲🤲👏👏❤❤❤🙏🙏🙏
@nablisezematube
@nablisezematube Месяц назад
አሜን
@lidiyabayelign7726
@lidiyabayelign7726 Месяц назад
Amen 🙏
@AlethshayTesfaye
@AlethshayTesfaye Месяц назад
Kal hiwten yasmalen abatachin
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o Месяц назад
የእኛ እቁ አባት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን🙏🙏🙏🙏🙏
@nablisezematube
@nablisezematube Месяц назад
አሜን
@Ze-Arisema
@Ze-Arisema Месяц назад
🙏🙏🙏 ረጅም እድሜ ያድልልን
@nablisezematube
@nablisezematube Месяц назад
አሜን
Далее
КАКОЙ У ТЕБЯ ЛЮБИМЫЙ МАРМЕЛАД?
00:40
Artur Arakelyan - Ser Ka
3:02
Просмотров 354 тыс.
MASSA Feat. DITTO - Boss (Official Music Video)
3:23
Асфальт
2:51
Просмотров 1,2 млн
Big Baby Tape, Aarne - Supersonic
2:44
Просмотров 354 тыс.