Тёмный

@TamagneShow with Selamawit Nega Part 1 | ታማኝ ሾው ከሰላማዊት ነጋ ጋር ክፍል 1 [ Tamagne Show ] 

Tamagne Show
Подписаться 68 тыс.
Просмотров 21 тыс.
50% 1

#​TamagneShow #tamagnemedia #tamagnebeyene #seifuonebs
@TamagneShow with Selamawit Nega Part 1 | ታማኝ ሾው ከሰላማዊት ነጋ ጋር ክፍል 1 [ Tamagne Show ]
=========================
በታማኝ ሾው የዩቱብ ቻናል የሚለቀቁ ቪዲዮዎች ቀደም ሲል ተቀርጸው የተላለፉ ሲሆኑ በአሁኑ ሰአት በየትኛውም ሶሻል ሚዲያ ተፈልገው ስለማይገኙ በድጋሜ ለተመልካች የተለጠፉ መሆኑን ለማስታወስ እንወዳለን፡፡ አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኜት ‪@tamagne_media‬ ከ3000+ ሰብስክራይበር ያለውን ቻናላችንን ይከታተሉ።
==========================================================
Our social Media Links
Facebook
✓ bit.ly/3M6mvzg
Instagram
✓ bit.ly/3kZNlgE
Telegram
✓ t.me/TamagneMedia2021
===============================
Tamagne Beyene Official Accounts
Facebook
✓ / artisttamagne
RU-vid
✓ bit.ly/3wcpVK0
===============================
Fans Group and RU-vid Channel
RU-vid
✓ bit.ly/3FHyEs4
Facebook Group
✓ / 151303478435

Развлечения

Опубликовано:

 

27 янв 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 62   
@tezeraasegu609
@tezeraasegu609 6 месяцев назад
ከጎንደር አራዳ በብስክሌት ስጓዝ አስቁማ አባሳሙኤል "ሸሪፎ" ብላ አናገረችኝ። እኔም ገርሞኝ አጫወትኳት። በጣም ደስ የምትል ፣ ንቁ ፣ ቆንጅየ ልጅ ነበረች። በዛ ጊዜ ሞባይል ስላልነበረ ከጎንደር አራዳ ብስክሌት አየጋለብኩ ብፈልጋትም "የውሃ ሽታ " ሆነችብኝ። ግልፅ እና ቁንጥንጥ ስለነበረች ልቤ ውስጥ ገብታ ነበር። ሰላም ሁኝልኝ እህት ዓለም።
@abelhiruy4893
@abelhiruy4893 6 месяцев назад
ወንድሜ የቦታዎችን ስም ስትጠቅስ .... በትዝታ ነጎድኩ ... !!! እኔ ደግሞ አራዳ ፋሲል ሙዚቃ ቤት ዘፈኗ ሲለቀቅ ቆሜ አዳምጥ ነበር... ይመችህ !
@seblemezmur3830
@seblemezmur3830 6 месяцев назад
ታማኝዬ ከነቤተሰብህ በጣም ነው ምወዳችሁ እድሜና ጤና ይስጥልን ሰላምዬን ማቃት ወደደቡብ ማለትም ወደኔ ሀገር በ ቡናዋ የምትታወቀው ይርጋጨፌ ላይ ለስራ ሄደን እስዋ በማሲንቆ እኔ በአኮርድዮ ከሚጫወት ጋር ለሰርግ ስራ ሄደን አንድ አራት ቀን ሰርተን ነበር በጣም ቆንጆ ድምፅ ነበራት ፀጉሯ ፓንክ ነበር በጣም የምታምር የደሰ ደስ ያላት ልጅ ነበረች አሁንም በጣም ጥሩ ይዘት ላይ ነች ስላቀረብካት ደስ ብሎኛል ብትችል ብታገናኘን ደስ ይለኛል ሰላምዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@mohamedketema
@mohamedketema 6 месяцев назад
ታማኝ ወንድሜ በጣም ህወድካለው አላህ እረጅም እድሜ ይስጥ ምርጥ ሰው
@asterbasaznew2694
@asterbasaznew2694 6 месяцев назад
ታማኝ ወዳጅ ሰላምህ ይብዛ ላገራችን መፀለይ ያስፈልጋል ጦርነቱ ይቅር ❤ዘፈንም ይቅር ንስሃ ነው መግባት ያለብን❤ ወደ እ/ር እንመለስ ❤❤❤❤
@benai5241
@benai5241 6 месяцев назад
ቆየት ያለ Video ነው Waw ዘፈኑን Tv. እናየው ነበረ እሷን ግን አላውቃትም ..
@user-vt7px1xm4c
@user-vt7px1xm4c 6 месяцев назад
ሠላማዊት ነጋ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አብሮ አደግ እንዴት ነሽ ታማኝ እናመሰግናለን እኔ እምለው እንደገና ልጅ እየሆንሽ ነው አንዴ?
@mimi4866
@mimi4866 6 месяцев назад
ስላምየ አብሮ አደግ እህቴ ደግየ እንዴት ታምሪያለሽ ስላምሽ ይብዛ
@sarafekadu700
@sarafekadu700 5 месяцев назад
ሰላማዊት ነጋ በጣም ጎበዝ ድምፃዊ ነበርች ግን የድል ጉዳይም ይሆን በራሷ ስንፍና አላውቅም የጋን መብራት ሆነች ❤❤🎉🎉🎉
@urael225
@urael225 6 месяцев назад
Ohh selam we were the same place azezo camp I know your all family Bless you my sister I a. Happy to see you I a. Living in EUROPE BY
@user-rb5hr5ly6k
@user-rb5hr5ly6k 6 месяцев назад
ሰላማዊት ነጋ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እኔ እንኳሽ አስቴር ነጋ እኔ እንኳን አዲስ ዘመን ነው የማውቅሽ አቤቴ የእናትሽ ደግነት መቼም አረሳቸውም ጥሩእናት ነበሩ ነብስ ይማር እህቶችሽ ሙሉ ቤተሰቦችሽ እግዚአብሔር ይባረካቸው የፍቅር ሰዎች ነበሩ
@user-bc6vu3ht5d
@user-bc6vu3ht5d 6 месяцев назад
Selamawit Addis zemen alneberechim . Addis zemen Astier ena Rahel newu yeneberu .
@mekhonetay
@mekhonetay 6 месяцев назад
ይች ሴትዮኮ በምትለው ከሃምሳ አመት እድሜ ባለ ፀጋ ነች!! ያንዳንድ ስው መታደል ይገርማል::
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e 6 месяцев назад
ግን እኮ አያስታውቅባትም😂😂እኔ በሀያ ሰባትአማቴ እማማ ሆኛለሁ
@mesfinwassie1188
@mesfinwassie1188 4 месяца назад
እራሷን አስቴርን ነው የሰማኋት ተባረኪልን
@enyeshadmassu9368
@enyeshadmassu9368 6 месяцев назад
ሰላማዊት ነጋ ስላዬሁሽ ደስ ብሎኛል ከአዘዞ
@paoloszewdie-vb6vs
@paoloszewdie-vb6vs 6 месяцев назад
በጣም የሚደንቀው ከዚህ ሁሉ ዘመን በኃላ አሁንም በጥሩ የወጣትነት ቁመና ላይ መገኘትሽ ነው። ብዙዎች የሚቀኑብሽ ሁሉ ይመስለኛል ።ሥራዎችሽ ብዙ ባይሆኑም አሪፍ ናቸው። እንኳን አየንሽ ከዚህ በኃላ ብዙ ሰዎች ራስን ስለመጠበቅ የሚያስቡ ይመስለኛል። እግረመንገድሽን የምትጠቀሚያትንም 'መሚ' የት እንደምናገኝ ጠቁመሽን ቢሆን ኖሮማ ፓ..! የበለጠ አሪፍ ይሆን ነበር ። ከምር ቅንተንብሻል
@akiberhe2555
@akiberhe2555 6 месяцев назад
Well done sis. May God splash his Holly to our country Ethiopian. 🙏
@samtsegay9155
@samtsegay9155 6 месяцев назад
Yesudan 😂😂😂😂Enem keza new twalej yadkute I miss Sudan 🇸🇩 ❤
@user-mu7nm4bz5s
@user-mu7nm4bz5s 6 месяцев назад
ታማኝ እባክህን ጎንደርን ጎንደር ብለህ በጌምድርን በጌምድር ብለህ ብታቀርብ ምን ይመስልሀል ያለ ቦታዉ እየተነገረ መሠረት ለሚንዱ እያመቸ መሆኑ ሁሌ ቅሬታ ሰለሚፈጥርብኝ ነዉና ካንት ይልቅ ለማን ብየ ነዉ አመሰግናለሁ
@ahmedmusa9821
@ahmedmusa9821 6 месяцев назад
Thank you.
@user-uw3ic3mc7b
@user-uw3ic3mc7b 6 месяцев назад
አክባሪህ ነኝ ዘውድነሽ ሰላምህን ያብዛልህ ከነቤተሰብህ ታማኝ ።
@shanyfahiye919
@shanyfahiye919 6 месяцев назад
A wonderful voice Masha Allah
@yeshawus
@yeshawus 6 месяцев назад
ዋው!!! ሰላምየ ትናትም ዛሬም ሰላማዊት። እረጅም ሰላም ጤና እና እድሜ ፈጣሪ ይስጥሽ
@geyoh2551
@geyoh2551 6 месяцев назад
Nice to see you Selamawit, I liked your style when you were with Fasiledas group. My house was very close to Maekale where you guys lived. We were teenagers at the time and we used to look up you guys. You were very stylish, specially your hair.
@yohanneswoldemichael5615
@yohanneswoldemichael5615 6 месяцев назад
ዋው ታምረኛ ሴት ናት ። ጎበዝ ናት
@asterassefa5296
@asterassefa5296 6 месяцев назад
ሰላምየ እንዴት ነሽ ይህ ቪዲዮ የቆየ ይመስላል እህትሽ አልማዝ ነጋ ደህና ናት ወይ ምናልባት ካስታወስሽኝ የቀለሟ ማሞና ማርየ ማሞ ጓደኛ ነበርኩ አልማዝ ጎንደር የገብርኤል ልጅ ነኝ በእለቅሶ ወደ ኋላ በትዝታ ሽምጥ ፈረስ ነጎድኩ።❤❤❤❤❤❤
@yalembeza3163
@yalembeza3163 6 месяцев назад
አአአይይይይ ጊዜው የዘፈን አይደለም ። የፀሎት ነው ። ውውውይይይ ድምፅ። በስማም።
@yohanneswoldemichael5615
@yohanneswoldemichael5615 6 месяцев назад
ወንድሜ ታማኝ ምነው ድምፅ ጠፋህብን ? ኢትዮጵያ እኮ እየፈረስች ነው እባክህ ድረስላት ? አደራ ወንድሜ ታማኝ መልስህን እጠብቃለሁ
@mekhonetay
@mekhonetay 6 месяцев назад
ስጋ ቁጠር ቢሉት ጣፍያ አንድ አለ! ይላል ያገሬ ስው!! እነ ታማኝ እኮ የዳር አራጋቢዎች እንጂ ዋና ተዋናዮች የማይሆኑ ናቸው::
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 6 месяцев назад
ግማሽ ደርሶት ነዋ ድምፁ የጠፋዉ
@TarikuTesfaye-yh9nb
@TarikuTesfaye-yh9nb 6 месяцев назад
ኢትዮጵያ አትፈርሰም ኢትዮጵያዊ ያን በጥልቀት የተጋመድ የተዋለድ በመሆናቸው ኢትዮጵያ አትፈርሰም ታማኝ እንደነ ኤሪሚያሰ ሀብታሙ ኢትዮ ፎረም አይ ደለም ታማኝ የማጋጨት ሱስ የለበትም የተራቡትን ወገኖቻችን መርዳት ነው ተወው
@eyobhagos3249
@eyobhagos3249 6 месяцев назад
ታማኝ ምን ስለሆነ ኢትዮጵያን ከማፍረስ የሚያድናት
@Serkalem-mn6zo
@Serkalem-mn6zo 6 месяцев назад
Egziabher yimesgen ❤❤❤
@frewzeru2809
@frewzeru2809 6 месяцев назад
ታማኝ እድለኛ ሰዉ ነክ ከሰላማዊት ገፅታ ለይ ግርምታዋን ሳየዉ በሕይወቷ ውሥጥ ምን ያህል ግርምታ እንደፈጠርክ ያሥታዉቃል ተባረክ::
@gashawzerihun3598
@gashawzerihun3598 6 месяцев назад
እንኳንንንንን!!!!
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 6 месяцев назад
❤❤
@asterasmarisdasi5419
@asterasmarisdasi5419 6 месяцев назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍👍👍👍
@wubnehbelete3077
@wubnehbelete3077 6 месяцев назад
ሁሉም አገር አገር የሚለውን ነው ከሰላማዊት ጋ የማስታውሰው ዘፈን፤ የታወቀችውም በዛ ይመስለኛል።
@abadidsaid5727
@abadidsaid5727 6 месяцев назад
How old is she
@Manyewekeh
@Manyewekeh 6 месяцев назад
እውነት የታማኝ ሾው ነው???????? ከሆነ ያማል
@maskibogale7317
@maskibogale7317 6 месяцев назад
ዋው በጣም ጎበዝ ሰላም❤
@user-mq2vo9gz1p
@user-mq2vo9gz1p 6 месяцев назад
ቀኑ ግን ልክ አይደለም ።
@TarikuTesfaye-yh9nb
@TarikuTesfaye-yh9nb 6 месяцев назад
ቶም የ1970የኢትዮጵያ ሬድዮ ደምዕ
@BirhaneAsayehegneAsfaw
@BirhaneAsayehegneAsfaw 6 месяцев назад
Widitiua ena tawakiwa SElAM Nega ( Ye Shamble Nega lijit) Ye officer Shamble Nega lijit. Sisemash betam desalegne. Ye Abebech,Ye Almaze ye Mulu Emebet, ye Mimi ena ye Dani hit.Endet nesh be asleep. Enkuan Ayehush, enkuan semahush.Addis Zemen ye betesebochish agerm never.Enie yezanie jemiro newe be zina yemakish. Berech baleshibet.
@user-ql2px1nd9q
@user-ql2px1nd9q 6 месяцев назад
ere ato tamagn lemen yehun zem yalewut lewogeneh derselet
@beletetigist9830
@beletetigist9830 6 месяцев назад
እንደውም ደስተኛ ነው የአብይን ብልፅግና ደጋፊ አደለም እንዴ
@hailuabay3903
@hailuabay3903 6 месяцев назад
zelalem fiseha was the owner of the music shop . you act as if you did not know this case.
@NRCEthio
@NRCEthio 6 месяцев назад
ayy tamagn bizu sitebekibih minewu ???? bergit mikiniyat yinorihal gin demo minim bihon kelelawu ekul mayet yalebiy yimeslegna tamagn!!!
@user-hs1dr3vm1l
@user-hs1dr3vm1l 6 месяцев назад
የመምህራን ማሳልጠኛ ጣ ቢያ tti ይባላል
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 месяцев назад
ታማኝ ሰላም ላንተ ይሁን እባክህ አገርህን ከጌታ በታች ሆነህ ድረስላት❤
@beletetigist9830
@beletetigist9830 6 месяцев назад
😅
@TarikuTesfaye-yh9nb
@TarikuTesfaye-yh9nb 6 месяцев назад
ወንድሜ ኦሱ የሠላም ሰው ነው
@kassahundessiedessie5596
@kassahundessiedessie5596 6 месяцев назад
የቆየ ቀርፃ ነው
@jemalhussein6392
@jemalhussein6392 6 месяцев назад
Yemarej wubet yemaylk kunjina
@solomonaregash3083
@solomonaregash3083 6 месяцев назад
ወንድሜ ታማኝ ለምን ዝም እንዳልክ ይገባኛል ።ነገር ግን ይብቃ ኢትዮጵያ አሁን በጣም የምታስፈልጋት ጊዜ ላይ ናት በቃ ባለፈው ነገር ሁላችንም ማለት 90ፐርሰንት የምንሆን ኢትዮጵያዊ ተሸውደናል ነገር ግን አሁን ያለፈውን ትተን ወደ ቀደመው ትግል በአንድነት እንድንነሳ ታስፈልገናለህ።ቆስለና😅ል።
@mesfinwassie1188
@mesfinwassie1188 4 месяца назад
ላክልም ከሾላው ባዲስ አገልግል እኔ አንጀት አልበላም አንተን ይመስላል አንተን ይመስል ታደለ ፍስሃ ፋሲል ሙዚቃቤት ታተሞ ገበያ ላይ ወቶ ተሸጧል አትዋሽ
@fantish7680
@fantish7680 6 месяцев назад
ውብ ናት ደግሞ ባል የላትም እንዴ ትሽኮረመማለች
@thejourny7258
@thejourny7258 6 месяцев назад
This woman is very disrespectful to people in person. She's not as innocent as she acts.
@selamawitnega5456
@selamawitnega5456 6 месяцев назад
She never disrespect anybody if you have a problem with her that is another thing
Далее
Наташа Кампуш. 3096 дней в плену.
00:58
Китайка Шрек всех Сожрал😂😆
00:20
Seifu on EBS: Cherenet Woldegebereal Interview
14:31
Просмотров 46 тыс.
Самый Невезучий Курьер 😳
0:40
Папа гений
0:23
Просмотров 2,8 млн
Dancing Together_061 😍🎵 #dance
0:30
Просмотров 12 млн
Parkour failed !
0:12
Просмотров 8 млн