Тёмный

TEFERA NEGASH  

Semay Tube
Подписаться 62 тыс.
Просмотров 31 тыс.
50% 1

TEFERA NEGASH PART ONE #Encounter_ #SemayTube#christiantube#yttracker #testimony
ለሰማይ ቱብ ማንኛውንም አስተያይት ለመስጠት
ውድ የEncounter/ደማስቆ ቤተሰቦቻችን፤ በSemay Tube የሚለቀቁ እንደነዚ ያሉ ድንቅ ምስክርነቶች ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ የናንተ ድጋፍ ያስፈልገናል። ሰዎች ጋር መድረስ አለባቸው ብላቹ ካሰባቹ Share, Like, በማድረግ አብረን ወንጌልን እናገልግል። እግዚአብሔር ይባርካቹ።
For more information
Ethiopian +251978808055
Telegram: - +251978808055 / +12067249288
Whats Up :- +12067249288
#christiantube #encounter #Ethiopian
#Semay Tube #ደማስቆ #testimony #yttracker #yishak #ምስክርነት @christiantube4198 @NikodimosShow ​ @yidnekachewteka9679 ​#Bereket Tesfaye @BereketTesfayeOffical @mesfingutuofficialchannel1844 @HannaTekleOfficial

@officialfevengashaw22 #EbS #Ethiopia @SamuelTesfamichael @zinashtayachewbere5678 @MARSILTVWORLDWIDE @hawassafullgospelch #ethiopianmovie
@christiantube4198 @NikodimosShow @yidnekachewteka9679 ​#Bereket Tesfaye @BereketTesfayeOffical @mesfingutuofficialchannel1844 @HannaTekleOfficial @halwotemmanuelchurch @equipmedia2577 #mamusha fenta #christiantube
#ኢትዮጵያ
follow us : -
FaceBook :- / encounter2015
Telegram :- t.me/+BCWNGECE...
whatsup:- +2067249288
Tiktok :- / encounter_

Опубликовано:

 

4 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 90   
@genetzeberga1269
@genetzeberga1269 Год назад
እንኳን ደና መጣህ የአባቴ ልጅ የሚገርመው በጌታ ሳልሆን በፊት መፀሐፍ የማነበው ያንተ ዘፈን እየሰማው ነበር በተሰፋዬ ጫላ መዝሙር ደግሞ ጌታ እንዳገኝ መንፈሰ ቅዱሰ እረዳኝ አዘጋጅን አንተንም ተፌ ተባረክል እሰከነቤተሰባች ሁልጊዜ በጌታ ደሰ ይበላቹ ቃሉ እንዳለው ሁሌም ደሰታቹ አይወሰድባቹ
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
አሜን ። እናመሰግናለን
@jesusmylife3425
@jesusmylife3425 Год назад
ፕሮግራማቹ በጣም አስተማሪ ነው ተባረኩ የቤቱን መብራት ግን ብታበሩት
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 Год назад
አንድጊዜ መሳለሚያ ጉባኤ እግዚአብሔር ቸርች መተህ በመዝሙር አገልግለህ እኔም ተካፍየ ነበር ጌታ ፀጋውን በኃይል ሲገልፅ አይቻለው አሁንም ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እንወድሀለን ወንድማችን ዘማሪ ተፈራ
@CinemaEthiopa
@CinemaEthiopa Год назад
አሜን. ስለተከታተሉን እናመሰግናለን.
@lubabagashaw7881
@lubabagashaw7881 Год назад
Eyesuse ewodihalew...😢😢😢😢 Anteko edi neh....sewun madan tawukibetaleh...fikirh liyu new...eyesus selam new yadinal...geta yibarkih gashe.
@ismemyfather2425
@ismemyfather2425 Год назад
ተፌ እንወድሃለን በርታ ጌታ እየሱስ ይባርክህ እንወድሃለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍👍
@CinemaEthiopa
@CinemaEthiopa Год назад
አሜን. ስለተከታተሉን እናመሰግናለን.
@cookingwithroza7181
@cookingwithroza7181 Год назад
ዋዋዋ ተፌ ጌታ እየሱስ ሰመርጥ እንደዚህ ነዉ በጣም ደሰ የሚል ምሰክርነት ነዉ አሁን አብዝቶ ይባርክህ 🙏
@CinemaEthiopa
@CinemaEthiopa Год назад
አሜን. ስለተከታተሉን እናመሰግናለን.
@gennirevival9527
@gennirevival9527 Год назад
አዎ ጌታን የለመድ ስው ህይወት ይለያል 😍😍😍😍 ጌታ እንኳን አገኝህ
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
አሚን ። እግዚያብሔር ሰዎችን በድንቅ አጠራሩ ይጠራል። ስሙ ይባረክ።
@gennirevival9527
@gennirevival9527 Год назад
@@Encounter_ ጌታን እንኮ ማግኘት ያማይገኝ ውድ እድል ነው እኛ እንለኞች ነን ጌታ ይባርክ በፍጹም ልባችን የምንገዛ ትውልድ ያድርግን ጌታ ማዳኑ አይቅለልብ 😭😭😭😭😭 አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ተባርክልኝ ለምልም አትያዝ በየሱስ ስም 🙌🙌🙌🙌
@SaraSara-nm9mk
@SaraSara-nm9mk Год назад
Tebarekkk wendema❤❤❤❤❤
@CinemaEthiopa
@CinemaEthiopa Год назад
Amen. Thank You for Watching. Stay blessed
@yoyedet2523
@yoyedet2523 Год назад
አቤት ኢየሱስ ስንቱን ጎበኘህ ስንቱን ረዳህ ወንድሜ እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ
@AgidewZenebe-n8r
@AgidewZenebe-n8r 5 месяцев назад
እግዚአብሔር አስደናቂ አምላክ ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@ለታመኑትዘመንአመጣ
ሰማይ ቲውብ ሱሰ ሆነብኝ 🙏🙏እግዚአብሔር ይባረካችሁ:: እነኳን ከዛች መራራ አለም ጌታ ገላገለህ:: በአለም ምንም ደስታ የለም :: 🙏🙏🙏🙏🙏በሀፂያት መዝናናት የለም ::
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
አሜን ። እግዚያብሔር ይመስገን ሰለ ሁሉም ።
@betehamekonnen9800
@betehamekonnen9800 Год назад
Betam tekekel
@LiduLidu-vp5gr
@LiduLidu-vp5gr 7 месяцев назад
እኔም ❤❤
@freselam9225
@freselam9225 Год назад
እየሱስ ጎይታ እዮ እንኳዕ ጎይታ ረድአካ
@CinemaEthiopa
@CinemaEthiopa Год назад
አሜን. ስለተከታተሉን እናመሰግናለን.
@LiduLidu-vp5gr
@LiduLidu-vp5gr 7 месяцев назад
አሜን❤
@mozartbelachew298
@mozartbelachew298 Год назад
በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው ! ኤደን ሀይሉን ብታቀርባት ደስ ይለኛል ተባረኩ!
@lidyaseyoum9541
@lidyaseyoum9541 Год назад
ዘመንህ በቤቱ ይለቅ
@simegn8630
@simegn8630 Год назад
ጌታ ስሙ ይባረክ
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
አሜን ስለተከታተሉን እናመሰግናለን
@elshadaydebebe737
@elshadaydebebe737 Год назад
ዘመንህ ሁሉ ይባረክ
@frehiwotteshome1333
@frehiwotteshome1333 5 месяцев назад
I praise God with Abundant Grace .Lord thank you love you In a name of Jesus.
@Encounter_
@Encounter_ 4 месяца назад
Praise God
@Emanu2018
@Emanu2018 Год назад
ተባረክ
@CinemaEthiopa
@CinemaEthiopa Год назад
አሜን. ስለተከታተሉን እናመሰግናለን.
@bunique8717
@bunique8717 Год назад
"Eyezefenku.........Etseliy Neber" !!!🥲😢😓
@titiseyfu4213
@titiseyfu4213 Год назад
ግሩምና አስተማሪ ምስክርነት ብስል ያለ አተራረክ ብሩክ ነህ ተፌ 🙏
@lidialidu1085
@lidialidu1085 Год назад
ተባርክ ዘማሪ ተፌ የተባርክህ ሰው ነው ፀጋው ይብዛልህ
@NethanetBelete
@NethanetBelete 6 месяцев назад
ተባረክ ወንድሜ ደስ የሚል ምስክርነት ነው ዘመንክ ይባረክ
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
Amen 🙏
@agajedessie3541
@agajedessie3541 Год назад
"ጌታአሁንም አብዝቶ ይባረሰክህ። በርታ ለሌሎች አሁንም የበለጠ ድረስላቸው።
@worikneshbissa2512
@worikneshbissa2512 Год назад
Enkuwan geta erda tabrkilgn🥰🙏🏿
@CinemaEthiopa
@CinemaEthiopa Год назад
አሜን. ስለተከታተሉን እናመሰግናለን.
@GirmaGirma-i3k
@GirmaGirma-i3k 6 месяцев назад
ተፉ ምርጥ ሠው ጌታ ይባርክህ
@Encounter_
@Encounter_ 6 месяцев назад
አሜን
@Somewhereaf
@Somewhereaf Год назад
Yihe tube hiwet alebet yemifes Melkamun sra begeta sm tenkirachu srut bzu timhrt bzu melewet ale benezi sewoch woow
@CinemaEthiopa
@CinemaEthiopa Год назад
አሜን. ስለተከታተሉን እናመሰግናለን. መልዕክቱን ለወዳጅዎ በማጋራት አብረውን ያገልግሉ
@sineduayele6519
@sineduayele6519 Год назад
Josy በርታ።በረከቱ ይብዛልህ!!!!!!
@fkkr2138
@fkkr2138 Год назад
የተባረክ ወንድም
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
አሜን እናመሰግናለን ።
@meskremkebede7267
@meskremkebede7267 Год назад
ጌታን ከማግኘት የበለጠ ደስታ የለም ሃሌ ሉያ አሜንንንንንን ኢየሱስ ሰላም!!! ነው እውነትነው ያባቴ ልጅ
@CinemaEthiopa
@CinemaEthiopa Год назад
ስለተከታተሉን እናመሰግናለን. Stay blessed
@ayshajemal7295
@ayshajemal7295 Год назад
አይ ተፈራዬ ጌታ እንኳን እረዳህ እኔም ያንተንና የቀመር የሱፍ አድናቂና አድማጭ ነበርኩኝ ጌታ እረዳኝ ታደገኝ በሂወታችን ጌታ ይክበር።
@obsinemekonnenofficial8419
@obsinemekonnenofficial8419 Год назад
ወንድማችን ተፈራ እግዚአብሔር ረድቶሃል አሁንም በርታ በርታ ትልቅ የጌታ አጀንዳ አለብህና🙏
@CinemaEthiopa
@CinemaEthiopa Год назад
አሜን. ስለተከታተሉን እናመሰግናለን. Stay blessed
@danieltesfa3603
@danieltesfa3603 Год назад
Yihe program le bizu seweche hiwot tekami honwal ketlubet tebareku
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
አሜን ። እግዚያብሔር ይመስገን ። ስለ መልካም ቃላቶችህ እግዚያብሔር ይስጥልን። ተባረክ ።
@danielmirkena2321
@danielmirkena2321 Год назад
Yene Abet Geta yeredewu sewu tkklegnawun neger mertewel ena eska fixamewu drs Geta be neger hulu layih ke ante gar ywun. Ante ye egz/r leji bicha new enji ye lela mechem atihonm...teberklgn bexam bexam ewedalewu!
@selamhalefom4565
@selamhalefom4565 Год назад
A very captivating understanding!
@adonawit3463
@adonawit3463 8 месяцев назад
Be egzyabher zend tesfa ale! Yedekemew wondim wode geta bet mehed balemakomu egzyabher tetekmobetal. Begeta enberta!
@Encounter_
@Encounter_ 8 месяцев назад
አሜን …
@saraashebir1788
@saraashebir1788 Год назад
Hallelujah Amen Amen Amen Amen thank to Jesus my Brther
@adisufayisa8466
@adisufayisa8466 Год назад
Thank you brother! God bless 🙌!
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
You are very welcome
@selameyob8177
@selameyob8177 Год назад
So blessing!
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
Amen. Thank You For Watching
@selamtesfaye2901
@selamtesfaye2901 Год назад
የሔ ቻናል በጣም ናፍቆኝ ነበር
@maranata1484
@maranata1484 10 месяцев назад
በእውነት ለዘፋኞች ልንደርስላቸው ይገባል
@Encounter_
@Encounter_ 10 месяцев назад
እግዚያብሄር ይርዳን
@SaraSara-du4fm
@SaraSara-du4fm Год назад
💕💕💕🥰
@selamselamselamawit6994
@selamselamselamawit6994 Год назад
እንኳን ጌታ እረዳክ
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
አሜን።
@kidistdesta8196
@kidistdesta8196 Год назад
❤❤❤❤
@rasmabi3092
@rasmabi3092 Год назад
አቤት ኢየሱስ ስንቱን ጎበኘህ ስንቱን ረዳህ ወንድሜ እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ 4 Semay Christian Tube
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
Thank You 🙏
@alwaysethiopia9
@alwaysethiopia9 Год назад
ለሁላችንንም እረፍት ይስጠን
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
አሜን. ስለተከታተሉን እናመሰግናለን. Stay blessed
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 Год назад
ያንተ ምስክርነት በብዙ የተፈተነ ነው
@CinemaEthiopa
@CinemaEthiopa Год назад
ስለተከታተሉን እናመሰግናለን.
@elsamamo4041
@elsamamo4041 Год назад
Ewenet new ye kirstose selam yetem ayehengem. Jesus is Lord 🙏🙏🙏🙏
@King-27
@King-27 Год назад
ኢየሱስ ያድናል 🤲
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
ኢየሱስ ያድናል ።
@ትግስት-ጀ2ተ
@ትግስት-ጀ2ተ Год назад
እምወደውን ሰው ስለጋበዛቹልኝ ከልብ አመሰግናለሁ በቃ ልስመው 🥰🙏
@samuelsamuel9804
@samuelsamuel9804 Год назад
💯💯💯💯💯💯💯🤩🤩🤩🤩🤩
@Haymanotsavedbygrace
@Haymanotsavedbygrace Год назад
ላንተ ዘፈን እብድ ነበር እምሆነው ጌታ አገኘኝ እና አሳረፈኝ
@Encounter_
@Encounter_ Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን።
@ayantuayu3319
@ayantuayu3319 Год назад
❤❤❤❤❤❤🙏
@TsehaiBerhanu-ke8ow
@TsehaiBerhanu-ke8ow 4 месяца назад
Geta abeto yebarkeh ahunm..
@Encounter_
@Encounter_ 4 месяца назад
Amen 🙏
@amanahmed8838
@amanahmed8838 Год назад
እድለኛ ነህ ህያው የሆነው ጌታ ለከበረ ፍጻሜ መረጠህ ለየህ። እስከመጨረሻ ጽና።
@khoruae9602
@khoruae9602 Год назад
Kechelema.wode.birhan..enkuan.des.aleh.amen.26122022
Далее