Тёмный

THE BIG SUNDAY | ታላቁ ጨዋታ ትንታኔ | አርሰናል እና ማንቸስተር ሲቲ | Arsenal vs Manchester City | 2024 

MEQUANENET BERHIE PODCAST
Подписаться 31 тыс.
Просмотров 3,5 тыс.
50% 1

አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ይህንን ሊንክ
bit.ly/szoneehi
በመጫን ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡

Опубликовано:

 

20 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 20   
@MuseDenbu
@MuseDenbu 10 часов назад
በጣም አሪፍ ፑረግራም ነው በተሌ ስለአርሰናል ስታወራ ውስጤ ይደሠታል ሠላሙን ይብዛልህ
@GenetElfeta
@GenetElfeta 9 часов назад
ዋናው አንተ አትቅርብን እንጂ በማንኛውም ሰዓት አንተን በሚመችህ ብትለቅ ለኔ ችግር የለውም።አመሠግናለሁ❤❤❤
@ethioLove-o6m
@ethioLove-o6m 12 часов назад
ድሉ የአርሰናል ነዉ ሙኬ❤
@abdulmalikburhan6738
@abdulmalikburhan6738 13 часов назад
ሠላም መኳንንት እንዴት ነህ አሪፍ ሃሳብ ነው የቃራብካው እነ ፖሮግራሙ ጣዋት ብሆን ደስ ይለኛል እነ አቃራራብ በእውነት አስደማሚ ነው
@AwelGetahun-kh9be
@AwelGetahun-kh9be 11 часов назад
መኮይ በጣም ነው የምትመቸኝ በፈለከው ሰአት ልቀቅልን ብቻ ቀን ይሁንልን ዋይ ፋይ ያለበት ሂጄ አውርጄ ማታ ቤት ገብቼ ነው አተን እና አላዛርን አስግዶምን ሰምቼ ነው ምተኛው ደል ለአርሴናል
@tewodros9709
@tewodros9709 14 часов назад
ጠዋት ቢሆን አሪፍ ነው በርታ እኛም እንሰማለን ሞኬ
@yalewabreha7790
@yalewabreha7790 14 часов назад
ካለህ ግዜ አጣጥመህ አንተ በተመቸህ ቢሆን እመርጣለሁ❤
@sebrinumnia
@sebrinumnia 14 часов назад
ጠዋት ቢሆን ጥሩ ነው እናመሰግናለን
@Mealtawi
@Mealtawi 15 часов назад
Morning is Preferable to refresh our mind, to be informed well and to get energy from our hobbies. MOKE keep it up bro❤
@lukaslukasz5203
@lukaslukasz5203 14 часов назад
ሰላም መኴ! እኔ ማታ ማታ ነው እምከታተለው ከስራዬ አንጻር ..... ተመችቶኛል ። ከእንቅልፍ ጋር በግብግብ
@hamzamukta895
@hamzamukta895 2 часа назад
ማታ ቢሆን ሀርፍ ናው። ሐምዛ ነኝ ከሰላሟ ሀገር ከሆነች ሐራር ከተማ
@tewodrosnegiya
@tewodrosnegiya 16 часов назад
ከሰአት ቢሆን ይሻላል ጠዋት ብዙ ስፖርት ዜና ነክ ይበዛል።
@KiyadonisKiyadonis
@KiyadonisKiyadonis 16 часов назад
Tewat bitigeba Arif newu mekoninit betam newu yemiwedih berta
@user-ci9hq2gs6p
@user-ci9hq2gs6p 9 часов назад
Mequanenet betam harif neu temachenyala 10Q barta tenetaneka betam harif neu✨️✨️✨️✨️✨️
@thomasmatiows5110
@thomasmatiows5110 12 часов назад
Oho ተመኝተከኝ ምርጥ ትንታኔንን በሚመች መልኩ ስላቀረብክ subcribe and Like አርጌክ እንዲሁም ወደፊት by super chatt የማደርግ መሆኔን እያሳወቁ ደስ የሚል አቀራረብ ፕሮግራምክ ደሞ morning ቢሆን ይመቻል👌🙏🏻
@wondwossenwoldie
@wondwossenwoldie 15 часов назад
ከሰዓት ጥሩ ነው
@KansuMelese
@KansuMelese 15 часов назад
❤❤❤❤❤😊
@yonasleake3425
@yonasleake3425 13 часов назад
Morning
@masreshazewde7727
@masreshazewde7727 11 часов назад
እረ ዉጣልን በለዉ እራሱን በኢጎ እያሳበጠ ሰለሆነ ከአርሴ ቢወጣ ደሰተኛ ነኝ ለምን ካልከኝ ማቼ ዉስጥ ስነቶቹ እንደሞቱ ተመልከት በልልኝ
@amanferu8857
@amanferu8857 13 часов назад
Morinnig
Далее
አጓጊውና ከባዱ ግብግብ
19:28
Просмотров 19 тыс.