እንኳን በደህና ወደ Endet Tube መጡ በጀርመን አገር በቀላሉ መንጃ ፍቃድ ለማውጣትና ያለ ችግር መኪና ለማሽከርከር እንድንችል በምንረዳው ቋንቋ በመደገፍ የትራፊክ ህጉን ማወቅ የሚያስችለንን ስራዎች አቅርበናል ቻናላችንን subscribe በማድረግ አዳዲስ ጠቃሚ መልእክቶች እንዲደርስዎት ቤተሰብ ሆነው ይቀላቀሉ እናመሰግናለን
26 окт 2024