Тёмный

Tilahun Gessesse - Yehagere Shita 

Edime Mestewate
Подписаться 37 тыс.
Просмотров 46 тыс.
50% 1

00:00 01. መሳቁን ይስቃል
04:14 02. እራስህን ብቻ
07:17 03. ወዶ የጠላ ሰው
11:04 04. ላንቺ ብዬ
13:54 05. ሠላም ላንቺ
18:08 06. የጥንቱ ትዝ አለኝ
21:30 07. የሐገሬ ሽታ
24:59 08. ስግብግብ ጆሮዬ
28:09 09. ኅሊናሽ ቢፈርደኝ
32:32 10. ኩሉን ማን ኳለሽ
36:41 11. ምን ነበር

Видеоклипы

Опубликовано:

 

28 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 30   
@wesilibrahem3880
@wesilibrahem3880 4 месяца назад
በአንድ ስንኝ ኢትዮጵያን መክረው በፍቅር ያቆዩ የዘመናቸው ፈርጦች።
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk Месяц назад
I do not think so if someone will created like him in next 2000 years generation in Ethiopia!!
@zinasheamare545
@zinasheamare545 Год назад
የሙዚቃ ንጉስ የክብር ዶክተር ጥላሁን ገሰሰ ሁሌም በውስጣችን አለህ ስራህ ለትውልድ ተሻጋሪ ነው👍👍👏🏻👏🏻❤
@ayalewwaltie4103
@ayalewwaltie4103 2 года назад
መተኪየ የሌለህ ዉዱ የኢትዮጵያ ልጅ ሥምህ ከመቃብር በላይ በታሪክ ሲታወስ ይኖራል።
@z.yz.y3773
@z.yz.y3773 7 месяцев назад
Wow Tilish nebsk fetari yimarew!!!
@mduzzol9917
@mduzzol9917 2 года назад
ሞት አይቀርም ሥም አይቀበርም ማለት አለን ነበር የሙዚቃው ንጉሥ ጥላሁን ገሰሰ ።
@mduzzol9917
@mduzzol9917 2 года назад
ዋው ዋው ዋው !!!
@frezerabdela6346
@frezerabdela6346 2 года назад
ኡፍፍፍ ምን አባቴ ላርጋችሁ ያለሁበትን የሃይማኖት ቦታ ረሳሁት የሰርግ ዘፈናቹ ይዞኝ ሄደ ብቻ አላህ እድሜዉንና ጤናዉን ይስጣችሁ ቃላት አጣሁላችሁ
@getachewteklehaimanot9568
@getachewteklehaimanot9568 2 года назад
ጥላሁን ነፍስ ይማር ምርጥ ዘፈን ዘላለም የሚደመጥ የማይሰለች
@bene3760
@bene3760 Год назад
እጅግ ያኮረፈ አይ ጥሌ ኡፋ
@eshetuferede372
@eshetuferede372 2 года назад
ነብስን ይማረው እና ጥላሁን ልብ የሚነካ ዘፈኖች እያመጣች ልባችን ተረበሸ የልጂነት ግዜየን እያስታወስኩ ወደሆላ ተመለስኩ ኢንዎይ እናመሠግናች አለን
@edimemestewate755
@edimemestewate755 2 года назад
እኔም አመሰግናለሁ። ከከበረ ሠላምታ ጋር።
@user-xc1ey1xx8p
@user-xc1ey1xx8p 2 года назад
Enate tewdew neber nfswan yemar😢💔 Yesefere leg Telahun nefshen yemar 🥀Enamesgenaln wendeme
@edimemestewate755
@edimemestewate755 2 года назад
በጣም አመሠግናለሁ። መልካም ቀን ክከበረ ሠላምታ ጋር።
@betiyegish1686
@betiyegish1686 2 года назад
There won't be anyone like you Dear Gashe Tilahun!
@husensule7601
@husensule7601 2 года назад
ደስ የሚሉ ዘፈኖች ናቸው አመሰግናለሁ በርታ
@edimemestewate755
@edimemestewate755 2 года назад
በበኩሌም አመሰግናለሁ። ከከበረ ሠላምታ ጋር።
@frezerabdela6346
@frezerabdela6346 2 года назад
እውነትም እድሜ መስታወት አባቴ ጥላሁንን በፍቅር ይወደዋል ግን እንዴት ብዬ አድምጥ ልበለው ያለሁበት ቦት እንዳልደውልለት አገደኝ
@frezerabdela6346
@frezerabdela6346 2 года назад
ግን ምን አይነት ሰው ነህ በናትህ ! 4 ባንድ 1981 ጥላሁንንና ቡዝዬን ከየት አምጥተህ እዝህ ዉስጥ ከተትከው ምነው በነካ እጅህ የሁለቱን በይ እንጉአዝ በይ እንሂድ ሐረር ሚለዉን ብጨምርበት ብቻ መድሃኒት ብዬሀለው
@seyoumabate8219
@seyoumabate8219 Год назад
ሙዚቃዎችህን በሰማሁ ቁጥር መንፈሴ ይረካል ምን አለ ደጋጉን ብለህ አልነበረ?
@user-ir7tk9mn2r
@user-ir7tk9mn2r 11 месяцев назад
ዘፈን በጥልዬ ቀረ እስኪባል ድረስ ነው፣ያሣለፍነውን ጊዜ አሁን;መለስ ብለን ስንቃኘው።ነፍሱን ይማር።ጥራቱን ጠብቃችሁ ስላቀናበራችሁልን፣በጣም ኮራንባችሁ።
@edimemestewate755
@edimemestewate755 11 месяцев назад
ከልብ የመነጨ ምሥጋና ከሠላምታ ጋር አቀርባለሁ። መልካም ቀን።
@askaletadesse1551
@askaletadesse1551 Год назад
አውሮፕላን መጣ እየገሰገሰ በዘፈን አንደኛ ጥላሁን ገሰሰ እቱ አረ ይሻልሻል የሻልሻል ጥላሁን ገሰሰ ያገባሻል አበበ ቢቂላ ይድርሻል እንል ነበር ት/ቤት
@zys1314
@zys1314 2 года назад
የስልጣኔ ውጤት የሆነው ዲጂታል ሪኮርዲንግ የቀድሞዎቹን የሙዚቃ ለዛ እንዴት እንደሚያጠፋቸው ነው የሚመሰክረው።
@esteemikhael5118
@esteemikhael5118 2 года назад
Please turn off Google translation it's outrageously dummy; there's no meaning to it ; it's just bloody gibrish;t thank you;
@edimemestewate755
@edimemestewate755 2 года назад
I thank you for the information. I didn't know how the system sneaks behind. I have no idea why it has to translate. Any way if I am not mistaken I turned it off and I hope the gibrish will go away. Please let me now if it is corrected or not. Thanks again and you have a good day
@esteemikhael5118
@esteemikhael5118 2 года назад
@@edimemestewate755 thanks for the quick response ;God bless!
@edimemestewate755
@edimemestewate755 2 года назад
@@esteemikhael5118Thank You again.
@kiflenegussie7742
@kiflenegussie7742 2 года назад
ዘፈን በጥልዬ ቀረ እስኪባል ድረስ ነው፣ያሣለፍነውን ጊዜ አሁንጰመለስ ብለን ስንቃኘው።ነፍሱን ይማር።ጥራቱን ጠብቃችሁ ስላቀናበራችሁልን፣በጣም ኮራንባችሁ።
@edimemestewate755
@edimemestewate755 2 года назад
እድሜ ይስጥልኝ። መልካም ቀን ከከበረ ሠላምታ ጋር።
Далее
My little bro is funny😁  @artur-boy
00:18
Просмотров 7 млн
የኢትዮጵያ ሬዲዮ ትውስታ2
17:02
Aster Aweke - Hagerae 1983 (Full Album)
56:15
Просмотров 1,6 млн
Kuku Sebsibe - Kuku Sebsibe - Embaye -እምባዬ
5:14
Yetelash Yitela
9:28
Просмотров 14 тыс.
Yawlsh Abebaw
6:14
Просмотров 252
JANAGA - Интервью (Official Music Video)
2:38
Просмотров 258 тыс.
Sardor Tairov - Sen meni yeding (Official Music Video)
5:02