Тёмный

V26 እንዳይታለሉ ይጠንቀቁ - በካናዳ ኢሚግሬሽን ጉዳይ (Fraud Prevention) 

Syn Amanuel
Подписаться 28 тыс.
Просмотров 9 тыс.
50% 1

Selamta Immigration Services:
Website: www.selamtaimm...
Email: info@selamtaimmigration.com
Facebook: www.facebook.c...
Linkedin: / syn-%e1%88%b3%e1%8b%ad...
የካናዳ ኢሚግሬሽን አማካሪዎች
college-ic.ca/...
የካናዳ ጠበቆች
Canadian Law Societies in each province and territory: www.canada.ca/...
ፓራለጋል (በኦንታሪዮ ብቻ የሚገኙ)
Law Society of Upper Canada (Ontario). lso.ca/home
ኖታሪዎች (በኩቤክ ብቻ የሚገኙ)
Chambre des notaires du Québec www.cnq.org/
በሐሰት ድረ ገጾች ከመታለል ተጠበቁ (ጥቂት ምሳሌዎች)
www.signaturevisas.com/special-offer
www.canadavisaservices.com
www.itscanadatime.com
www.canadaianvisaexpert.com
www.becomeacanadian.org
How to report immigration fraud
ለካናዳ ድንበር አገልግሎት ባለስልጣን ኤጀንሲ (CBSA) - የድንበር ጥበቃ መስመር
Report to CBSA by calling Border Watch Line at 1-888-502-9060.
www.cbsa-asfc....
ካናዳ ፖሊስ መስሪያቤት - www.rcmp-grc.g...
ተጨማሪ መረጃዎች ለማግኘት ይህንን ድረ-ገጽ ይመልከቱ - “Canada.ca/immigration-fraud” www.canada.ca/...
Intro Music
Music | Sappheiros - Lights
fanlink.to/QY3
------------------------------
Lights by Sappheiros / sappheirosmusic​
Creative Commons - Attribution 3.0 Unported - CC BY 3.0
Free Download / Stream: bit.ly/LightsS...
Music promoted by Audio Library • Lights - Sappheiros (N... ​
------------------------------

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 58   
@danielhs4660
@danielhs4660 3 года назад
በጣም ጎበዝ። በርቺ። አውቃለሁ ጥርት ያለ ስራ እንደምትሰሪ እኔ ምስክር ነኝ። ዳኒ (ቶሮንቶ)
@s.a1995
@s.a1995 2 года назад
Thank you very much sister you saved me from hackers
@mekiabdulhadi1751
@mekiabdulhadi1751 Год назад
ሰላም እህት ለምትሰሪው ስራ ክብር ይገባሻል እናመሰግናለን ወንድሜ high school አስረኛ ክፍል ውጤት እልመጣለትም. እና ከዛ በዘለለ ትምህርት የለውም. ወደካናዳ በትምህርትም ሆነ በስራ አማካኝነት መሄድ ይፈልጋል በመረጃ ደረጃ ምትረጂኝ ነገር ካለ እባክሽን
@kekassefa3027
@kekassefa3027 Год назад
ማመልከት እፈልጋለሁ ፎርሙ የት ማግኘት እችላለሁ
@syn-selamta
@syn-selamta Год назад
Selam, please watch the following videos for basic information. ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-v8OlGXygaq4.html ኤክስፕሬስ ኢንትሪ (ካናዳ) - Express Entry (Canada) Amharic Then based on the information you get from it; if you want me to assess your matter, you can submit the "assessment form" from our website. www.selamtaimmigration.com/assessmentform
@yulyafitsum6366
@yulyafitsum6366 Год назад
ሳየን ጋለይ አነ አብ አዲሰ አለኩ ካኣቱ ኮለኩ ብኪኒያ አቲይ ዳሓር ብመሬት ንዓደይ አቲ ድሕሬኡ ብመሬት ምሰ ክልተ ደቀይ ኣቲ ሕጂ ክወጹ እንከለኩ ሽግር የምጸአለይዶ
@abebechneri1890
@abebechneri1890 Год назад
በጣም የተባረከ አገልግሎት ነው የምስጢው አንችም ቤተስብሽ ይባረክ ለማለት እውዳለሁ ሕዝብሽን ለምትረጂ
@getachewketsela9343
@getachewketsela9343 Год назад
እህይት፡ሰላም፡ላንችና፡መሰሎች፡ተባረኩልን፡ከሱዳን፡ካርቱም፡ነው፡እኔ፡ቤተሰብ፡አለኝ፡5ጉሩፕ፡ወይም፡ወደ፡ካናዳ፡በምን፡ኬዚ፡መምጣት፡እችላለው፡ተባበሩን፡እዚህ፡መኖር፡ከብዶናል
@syn-selamta
@syn-selamta Год назад
ሠላም አቶ ጌታቸው፣ ስለስፖንሰር የሚያብራራውን ይህን ቪዲዮ ተመልከቱ፡ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-JtaEf-dgZBs.html
@ZinaGezachew
@ZinaGezachew Год назад
ስለ ዝናሽ ስምቻለሁ እግዛብር ይባርክሽ እኔ መውጣት ፊልጌ ነበር እና እንዴት ትርጅኛለሽ
@አንበሳ
@አንበሳ 3 года назад
ስለ ፍላይት ምን አዲስ ነገር አለ እህት መረጃው ካለሽ ብታካፍይን ደስ ይለኛል?
@shewargaynalem8718
@shewargaynalem8718 8 месяцев назад
Edaw teru nager naw lsw lwagenesh teru sera naw tametaregut
@shewargaynalem8718
@shewargaynalem8718 8 месяцев назад
Edaw tegaremal edezehemvale eda aweropam
@kalfikir3689
@kalfikir3689 Год назад
ጤና ይስጥልኝ እንዴት አለሽ ያንቺ ምክር ያስፈልገኛል ኢትዮጵያ ነው የምኖረው ካናዳ ሄጄ መስራት እፈልጋለሁ በአንቺ ቢሮ በኩል ዕድል ካለ ብታመቻችልኝ ኢትዮጵያ አሉ እንልካለን የሚሉ ከውል ጋር የንግድ ፍቃዳቸውንም ይሰጣሉ ለመተማመን በሚል ምን ትመክሪኛለሽ አመሰግናለሁ
@syn-selamta
@syn-selamta Год назад
ጤና ይስጥልኝ፣ በሥራ ወደ ካናዳ ለመምጣት ካናዳ ውስጥ ከሚገኝ ከተፈቀደለት ቀጣሪ የሥራ መጋበዣ ማግኘት ያስፈልጋል። የሥራ ግብዣውን (job offer) ከተገኘ በኋላም መሟላት የሚገባቸው ሌሎች መሰረታዊ ብቃቶች ይኖራሉ፣ እንደ ትምህርት፣ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ፣ ቋንቋ እና የመሳሰሉት። ሰላምታ ኢሚግሬሽን ቀጣሪ ያገኙ ወይም በሌሎች መንገዶች ወደካናዳ ለመምጣት ብቃት ላላቸውን ሰዎች የኢሚግሬሽን ፕሮሰስ አገልግሎት ይሰጣል፤ ሆኖም ሰራተኛና አሰሪ የማገናኘት ፈቃድ (recruitment license) የለውም። ወደ ካናዳ መምጣት የሚቻልባቸው የተለያዩ መንገዶች ሲኖሩ፣ ሁሉም መንገዶች እንደየሁኔታው የሚጠይቋቸው አመልካቹ ሊያሟላቸው የሚገቡ መስፈርቶች አሏቸው። ይህን ሊንክ በመጠቀም የአሰስመንት ፎርም በመሙላት በየትኛው መንገድ መሞከር እንደሚሻል ማወቅ ይቻላል። www.selamtaimmigration.com/assessmentform
@jesusislord6216
@jesusislord6216 3 года назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርሽ በተለይ ትግረኛ ለማያዉቁ የምታረጊዉ ትብብር በጣም በጣም እናመሰግናለን። በግብፅ ብዙ ኢትዮጵያውያን በግሩፕ 5 ፍይል ቁጥር ከተቀበልን ቆየን ምንድነው መፍትሄሁ። አመሰግናለሁ! አበሻ ቀሚስ ያምራል👌🏾
@syn-selamta
@syn-selamta 3 года назад
ኣመሰግናለሁ። ቆየን ማለት ስንት? ኮሮና በግምት አስገብቶ ትእግስት ይጠይቃል ግዜው
@jesusislord6216
@jesusislord6216 3 года назад
Syn Amanuel ኮሮና በፊት ነዉ ፍይል ቁጥር ከሰጡን።
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln 3 года назад
Thanks sis
@መልካሙ-በ4ጸ
@መልካሙ-በ4ጸ Год назад
እናመሰግናለን ተባርከሻል
@elimgergish871
@elimgergish871 3 года назад
Syn haftey thank you so much b tigrigna tetgbreya kea zeblexet niera
@syn-selamta
@syn-selamta 3 года назад
ግዳይ መደናገርቲ አይትኹን - ናይ ካናዳ ኢሚግሬሽን ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-CbM8-wD8dZQ.html
@BLOKO-TSENEY
@BLOKO-TSENEY 3 года назад
@@syn-selamta ሰላም ክረክበኪ ብዙሐ ፈቲነ ግን ክረክበኪ ኣይ ኻኣልኩን ብE-mail ባናምበርኪ ናይ WhatsApp ጽሓፍለይ በጃኪ ካብ ጀርመን እየ !
@syn-selamta
@syn-selamta 3 года назад
@@BLOKO-TSENEY +15877072989 or info@selamtaimmigration.com
@zeraydejene8262
@zeraydejene8262 Год назад
ሰላም ሳይን እንዴት ነሽ 1 ነገር ላማክርሽ የሆነ ጓደኛዬ በ community sponsure ከ 5ቱ ኮሚቴዎች ውስጥ አንዱ ነኝ ብሎገናል ወረፋ ላሲዝልህ ብራስ ባንክ አካዉንት እስቴትምንት 40,000 ሺህ ብር የሚያሳይና ፓስፖረ በከለር ፕሪነት ድረገ ስጠኝ ብሎኛል.ለወረፋው 5500 ብር የማይመልስ ተከፍላለህ ብሎገናል ኢሄ የእውነት ነው እባክሽ መልሸ አስቀምጪልኘ…ወረፈ ለማስያዝ ኢሄ 5500 ብር አስፈላጊ ነው??. Pls pls
@shewargaynalem8718
@shewargaynalem8718 8 месяцев назад
egazaber yesetrlen eheta gata tetabekesh
@ribkazenebe
@ribkazenebe Год назад
እናመሰግናለን
@mginspire
@mginspire 3 года назад
Thanks Syn. Timely and informative🙏🏾
@tamerattame1557
@tamerattame1557 Год назад
Please help me
@Abdela-q2v
@Abdela-q2v Год назад
thanks
@selamtkabo57
@selamtkabo57 3 года назад
Thank you and God bless you.
@xuseendoy5398
@xuseendoy5398 3 года назад
Thank you my sister
@rahelberihu964
@rahelberihu964 3 года назад
በጣም አመሰግናለሁ
@kitankitan1956
@kitankitan1956 3 года назад
በጣም እናመሰግናለን
@amemiyakob2285
@amemiyakob2285 3 года назад
Thanks
@kalamen7941
@kalamen7941 3 года назад
Wow des tayelash ba getan enam agshgn
@hannaalemayehunega4985
@hannaalemayehunega4985 3 года назад
Thank you konjo
@hiknasultan7265
@hiknasultan7265 Год назад
ወደ ካናዳ ለመምጣጥ ፈልገን ነበር ግን እዛ ዘመድህ የለንም በ ምን መንገድ መምጣት የተሻለ ነው
@syn-selamta
@syn-selamta Год назад
ጥያቄያችሁን ወደ ቢሮ ጻፉልን info@selamtaimmigration.com
@yohanisnigusu6865
@yohanisnigusu6865 Год назад
አስኪ ፎርም ኬት ነው የማገኘው
@leykunleykun9597
@leykunleykun9597 3 года назад
Selam lanchi yhun syn tefash minew adis negr yelm canada proses tejmral eyalu yawralu delalochu ewnet new endye syn anchi btngrign yshalal
@mohammedroba211
@mohammedroba211 3 года назад
Ene ya group 5 sponsor alegn gen full information yelegnem especially sela interview so contact mareg yechalal?
@syn-selamta
@syn-selamta 3 года назад
yichalal 587 707 2989 info@selamtaimmigration.com
@hannaalemayehunega4985
@hannaalemayehunega4985 3 года назад
Ka peru be Catolic Church bakul Prosese naberañ gine eskahun melse yalame Mine timakrñalesh please...........
@syn-selamta
@syn-selamta 3 года назад
wede Canada Immigration weym visa office email adrgachu meteyek ychalal. Sponsor wey refugee email madreg ychilal
@hannaalemayehunega4985
@hannaalemayehunega4985 3 года назад
Ok Betam Amesaginalhu Ehite.
@typing...1
@typing...1 3 года назад
hello, can you help me how can i apply from Dubai please before my visa finish. thank you.!
@syn-selamta
@syn-selamta 3 года назад
If you understand Amharic this video will help you. It will be posted in Tigrinya for next month ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Cr_nazLN1no.html ወደ ካናዳ ለመሄድ ስለሚቻልባቸው አንዳንድ መንገዶች፣ ብቃቶችና መመዘኛዎች
@typing...1
@typing...1 3 года назад
@@syn-selamta ❤ thank you
@henokyemane5042
@henokyemane5042 3 года назад
Selam neaki yekun bebrehi delyelu zeleku neger kea kab visa application center VAC kenya ne djibouti interview kab last february 2020 jemeru aytegebren selemintay yekewen elki teameni axareki mebrehi kethebeni betehtena yehateki . File number kab 2019 decembet wesedna nexebey sebat selezelena eye thanks.
@syn-selamta
@syn-selamta 3 года назад
abzia ata eta melsi ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE--fDTju1LW24.html ኮቪድ-19 ~ ኣብዚ እዋን እዚ ናብ ካናዳ ክኣትው ዝኽእሉ መን እዮም፧
@henokyemane5042
@henokyemane5042 3 года назад
@@syn-selamta thank you syn
@yeamlakassefa6308
@yeamlakassefa6308 3 года назад
Selam ehet sele flight mn adiss neger ale ebaksh negereen kenya nenen yalnew
@syn-selamta
@syn-selamta 3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-AgWkpEvJ4TM.html ኮቪድ-19 ~ በአሁኑ ጊዜ ወደ ካናዳ መግባት የሚችሉት እነማን ናቸው?
@tesfit2518
@tesfit2518 3 года назад
Ateredenn btigrina zetgebryo aysemam
@syn-selamta
@syn-selamta 3 года назад
ግዳይ መደናገርቲ አይትኹን - ናይ ካናዳ ኢሚግሬሽን ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-CbM8-wD8dZQ.html
@alewuyaendris6848
@alewuyaendris6848 3 года назад
አንድ ሰው ካናዳ ለመማር አፕለይ ለማድረግ ምን መን ያስፈልገዋል ብትነግሪኝ
@syn-selamta
@syn-selamta 3 года назад
መልሱን በዚህ ቪዲዮ የመጀመሪያ አምስት ደቂቃ ውስጥ ልታገኝ ትችላለህ> ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-Cr_nazLN1no.html ተጨማሪ ጥያቄ ካለህ ኤሚይል አድርግልን info@selamtaimmigration.com. ወይም በድረገጻችን ላይ የሚገኘውን assessment ፎርም ሙላ> www.selamtaimmigration.com/assessmentform
Далее
FATAL CHASE 😳 😳
00:19
Просмотров 1,6 млн
The asylum screening interview - Amharic አማርኛ
5:58