Тёмный

Vibrating Toward Your Ideal Self - Part 2 

Impact Seminars
Подписаться 119 тыс.
Просмотров 39 тыс.
50% 1

ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Thank you for Watching, Please Subscribe for more!
~~~~~~~~~~~~~~~~~~
Facebook: / impactseminarsofficial
Telegram: t.me/RippleImpact
Instagram: / impactseminars
Join our Discord community: / discord
0:00 - Introduction
1:22 - Vibrating Toward Your Ideal Self
~~~~~~~~~~~~~~~~~~
Books By Ashenafi Taye:
www.amazon.com/s?i=digital-te...
~~~~~~~~~~~~~~~~~~
ለበለጠ መረጃ:
+251911420432
+251988068511
#selfimprovement #impact #impactseminars #ethiopia

Опубликовано:

 

20 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 80   
@betty7138
@betty7138 Год назад
ብዙ አነቃቂ የሚባሉ አስተማሪዎችን ሰምቻለሁ እንደዚህ ግን ውስጥ ድረስ ዘልቆ የሚገባ አላየሁም አልሰማሁም በእውነት ከትህትና ፣ከፍቅር ጋር ደግሞ ልክ እንደመንፈሳዊ ትምህርት መንፈስ አለበት ስለዚህ ሀይል አለው ማለት ነው ህይወትን መለወጥ ይችላል እኔ በሩቅ ሆኜ እየተጠቀምኩ ነዉ !!አሹ እግዚአብሔር የትውልድ አባት ያርግህ
@hopolapos
@hopolapos Год назад
Yap
@mejuna8589
@mejuna8589 Год назад
Exactly ❤
@abelbirhan
@abelbirhan Год назад
አሜን ምርጥ አስተማሪ
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Год назад
አዎ እህቴን ልክ ብለሻል ጋሽ አሸናፊ እና dr ወዳጀነህ የነዘመን እንቁ ድቅ ኢትዮጵያዊ ናቸው ልክ እዳልሽ ተሰምቶ እኩዋን አይጠገብም ማርያምን
@elenieleni6245
@elenieleni6245 Год назад
እንም
@birhankibret4032
@birhankibret4032 Год назад
ምስጋናን የሚተካ ቃል ያለ አይመስለኝም !! እንኳን ደህና መጣህ ውዱ መምህራችን ❤❤❤
@user-hx4ep6yv9m
@user-hx4ep6yv9m Год назад
የእውነት ለመናገር ሒወቴን በጣም ነው የቀየርከው እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 11 месяцев назад
የእግዚአብሔር ቃል ነው የተገለጥህ።
@brightlife3177
@brightlife3177 Год назад
አቶ አሸናፊ አንተን መስማት መፅሀፎችን ማንበብ ነው በጣም ነው የማከብርህ proud of you as Ethiopian
@aziebtadesse3411
@aziebtadesse3411 Год назад
ሰውን ከራሱ ጋር የምታስታውቅ የዘመናችን ድንቅ አስተማሪ በአግዚአብሄር ስም አመሰግናለሁ ኑርልን።
@argawabili6171
@argawabili6171 Год назад
የ Impact seminar ስልጠናዎች እጅግ በጣም እየጠቀሙኝ ይገኛሉ። በከፍተኛ ሁኔታ ህይወቴ እየተለወጠ ይገኛል። አቶ አሸናፊ እጅግ አመሰግናለሁ!!
@aschalewmulugeta8083
@aschalewmulugeta8083 Год назад
ያንተ ሰው እድሜ እረጅም መሆን አለበት❤ ኑርልን😊
@addisabebayehu9918
@addisabebayehu9918 5 месяцев назад
absolutely Amazing!! all I want to say is Ato Ashenafi ኢትዮጵያ ትፈልግሃለች! ትውልድ ይፈልግሃል! Thank you for being You! personal developmenten wede maximum level እየወሰድከው ነው። እናመሰግናለን!!
@selamawithg408
@selamawithg408 Год назад
You have no idea Ashuye enedet enedemewedek.. I feel always amazed by your teaching. Great respect and thank you 🙏🏽
@Prime_movies1
@Prime_movies1 9 месяцев назад
I am a big fan from Eritrea ♥️🙏♥️
@safronyaya8261
@safronyaya8261 Год назад
I am hopping that in the near future you will have a lot of strong students/followers with a good understanding of the lesson.
@ShetayTurki
@ShetayTurki 2 месяца назад
አቶ አሼ የምር በተለይ የዛሬው ይለያል ለማለት አልችልም ለይቼ ሁሌም አዲስ ሁሌም እውነት በጣም ደስተኛ ነኝ ቪዲዮዎችህን ባየዋቸው ቅጽበት አመሰግናለው ለአንተ የገለጠልክ አምላክ ለኔም ይግለጥልኝ ተባረክ ❤❤❤❤
@eteneshalemayhu3097
@eteneshalemayhu3097 Год назад
አሼ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ይህ ውስጣችንን የሚያረሰርስ ዉቀትህ ይብዛልህ❤❤❤❤
@haymit3710
@haymit3710 Год назад
Get ready because in a near future I'm going to call ur name all over the world just like this" God gave me this man when I asked him to show me the way to become the woman I want to be and he did,he gave me u Teacher Ashenafi 🙏 Thank you so much " ...
@YabTsega-dm2tf
@YabTsega-dm2tf Год назад
የእውነት አቶ አሸናፊ በጣም ነው የማመሰግነውሰግ ነው በብዙ ነገር እራሴን እንዳይ እና እንድጠይቅ እንዲሁም እድማር፡፡ አመሰግናለሁ
@foziyamuktar8092
@foziyamuktar8092 Год назад
Thank you it is a wake-up call for me ✨
@yaredmegresa3534
@yaredmegresa3534 Год назад
የምር የሚቀይሩ ትምህርቶችን ነው ምታስተምረው I'm addicted watching your videos. your are putting a foundation in my life!!
@AlulaMeles
@AlulaMeles Месяц назад
❤❤you are Best teacher Ashye
@tizitakebed5200
@tizitakebed5200 Год назад
እናመሠግናለን አቶ አሸናፊ ታዬ ድንቅ ሰው❤❤
@gashagismie8583
@gashagismie8583 Год назад
እናመሰግናለን ፈጣሪ ጨምሮ ይባርካቹ ❤👏
@almazalmaz5315
@almazalmaz5315 8 месяцев назад
ፈጣር ይባሪክህ አሹ ፌትፊተከ ነዉ የምታጎረሳዉ ትችላሌህ ዋዉ ዋዉ 🙏🙏🙏
@tamiruabera5745
@tamiruabera5745 4 месяца назад
Real person I will wish u long time
@NBI3
@NBI3 Год назад
እግዚአብሔር ይሰጥልን ውስጥ የምትገባ ድንቅ ሰው ነህ አቶ አሸናፊ!!!
@girmagetnet7327
@girmagetnet7327 Год назад
በዕውነት ድንቆች ናችሁ። አቶ አሸናፊማ እጅግ አጅግ ቅርብ ሆነው ነው የሚሰሞኝ ሃሳቦቻቸው ጣት አውጥተው ልቤን ሲቧጭሩ ይሰማኛል። እናም ምስጋናዬ ከልብ ነው። አገሬ ተስፋ እንዳለት የማምን ከናንተጋ በስልኬ አማካኝነት ስቆይ ብቻ ነው። እናም ስራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ። ከካሜራ ባለሞያዎ እስከ ኤዲተሩ ድረስ የተዋጣላችሁ ናችሁ። ተባረኩ።
@user-sq7km3iv1d
@user-sq7km3iv1d 4 месяца назад
Let Jesus Bless you in his name.
@selimlayefshjuae2270
@selimlayefshjuae2270 Год назад
እንኳን ደህና መጡ መምህር
@Yordanos_A
@Yordanos_A Год назад
የእውነት ድንቅ ሰው ነክ ተባረክ ❤
@_dibora3949
@_dibora3949 Год назад
ተባረክ!! አመሠግናለሁ !!
@onlinelearningguide
@onlinelearningguide Год назад
I am thankful!
@yshacahmed7386
@yshacahmed7386 Год назад
You are so greatful!!🙏
@anwarahmed634
@anwarahmed634 Год назад
በጣም እናመሰግናለን🙏
@MeriyamMaham
@MeriyamMaham 7 месяцев назад
Thanks ashuty
@afewerkihagos1810
@afewerkihagos1810 Год назад
Thank you very much! God bless you!🙏 Amen 3
@alemsegedyohannes1405
@alemsegedyohannes1405 Год назад
Wow God bless
@rcggrfgrahema2942
@rcggrfgrahema2942 Год назад
አመሰግናለሁ❤❤❤
@king_of_king_98
@king_of_king_98 Год назад
thank you memhre 🙏
@Dr_NaS_8
@Dr_NaS_8 Год назад
Tebark😊
@solomonayana9395
@solomonayana9395 Год назад
Thanks 👍
@kokafikadu9533
@kokafikadu9533 Год назад
እናመሰግናለን
@addamabera1225
@addamabera1225 Год назад
thank you. You are Vibrant
@martyethio5278
@martyethio5278 Год назад
You are amazing you changed my life god bless you ❤❤❤❤
@haimanotabeje5883
@haimanotabeje5883 Год назад
Wow! your lesson changes my life a lot thank you. Please tell us book that support to practice the low of attraction.
@tinsaekebede4527
@tinsaekebede4527 Год назад
Betam enamesegnalen
@newapproacheconomics
@newapproacheconomics Год назад
Thanks 💖💖💖
@Gechi2499
@Gechi2499 Год назад
You're amazing ❤
@yonigirrmagemda9367
@yonigirrmagemda9367 Год назад
ድንቅ ሰዉ ነህ
@remadanahmed2106
@remadanahmed2106 Год назад
የማይጠገብ ትምህርት በርታ አጎቴ አደኛ
@lijnato7980
@lijnato7980 Год назад
❤🙏
@yodetdejene6440
@yodetdejene6440 Год назад
Thank u❤
@tadueworiso9901
@tadueworiso9901 Год назад
❤❤❤❤Gbu
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 Год назад
በጣም እሚያሥደምም ሰዉ ይመችህ አቦ
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Год назад
የምር ጋሼ እየተገረምኩ ነው የተማርኩት አናም ደስ እያለኝ ለብዙ ግዜ ሳረገው የነበረውን ነገር ዛሬ አስተማርክን የምር am so excited ጌታን ማሳካት ምፈልገው ነገር ብዙ አለ 1ኛ በጣም ጎበዝ ተዋናይ መሆን!ከዛ gn ሆኘ ልክ ጋሼ እዳለው የምር ትልልቅ አዋርድ ለይ ስሸለም ምናምን ሰፉጋ ሄጄ ኢንተርቪው ሳረግ አረ ኡኡ የዛሬው ትት የምር እያስገረመኝ ነው 2ኛ ለናቴ ትልቅ ቤት መስራት or መግዛት ብቻ እቃውን አስገብቻለሁ ሁሉንም amuwalche ምን አለፋችጉ መኖር ጀምረንበታል 😂 የምር አሁን እኔ አስብ የነበረውን ቃል በቃል ሲናገሩ ገርሞኝ እኮ ነው 🙏🙏🙏ክበርልኝ የኔ ምሁር እድሜ ከጤና ያድሎት 🙏ፀሎቴ ነው 😊
@melkamualemu4283
@melkamualemu4283 Год назад
Ashe, you are the teacher I have never seen. Thank you for inspiring my nation. One thing to improve is your slides are not that visible, so could you magnify it whenever you share online? Many thanks.
@meleseswmogessie5056
@meleseswmogessie5056 Год назад
very inspiring!!!
@mesihailu8664
@mesihailu8664 Год назад
እውነት***
@abdulhafizebahru3761
@abdulhafizebahru3761 Год назад
Please Mr ashe the current addrese is to difficult for those who don't have car please try to make the seminar at the middle of Addis so it will be good ....other wise nice ....please make Imaplact seminar academy with good cariculum
@user-ty5km9bd6z
@user-ty5km9bd6z 4 месяца назад
Enatnw
@fanakiros2027
@fanakiros2027 Год назад
amesegnalew
@mitikuworku4096
@mitikuworku4096 Год назад
መምህር ስለ አእምሮ ትምህርትህ ወደር የለለው ምስጋና አቀርባለሁ። የኔ ጥያቄ ሙሉ ሴምናርህን ሄዴን ለመሰልጠን ገንዘብና ቦታ ያልተመቸን ሰዎች እንዴት ነው ማድረግ ያለብን?
@dinglameljeamalje6144
@dinglameljeamalje6144 Год назад
Betan desi yelal Geni eh Hulu yemasbewu sewu yetamre new adel ?
@wisdomtube777
@wisdomtube777 Год назад
ጥያቄ ⁉️ ፍርሀት የስኬት መንደርደሪያ ይሆናል? ወይስ አይሆንም?
@dinglameljeamalje6144
@dinglameljeamalje6144 Год назад
Yenmi teyake new?
@tikuret123
@tikuret123 Год назад
ብሰማህ ብሰማህ አልጠግብም።ከጉልበቴ ዝቅ ብዬ አክብሮቴን እገልጻለሁ
@shugutabiyo
@shugutabiyo Год назад
Ato Ashe anid ken enidemagegnih erigitegna negn melikamun hulu emegnalew
@ESHETUBE8790
@ESHETUBE8790 5 месяцев назад
እሚገርም ነው ምንድነው እንደዚህ እንዳንሆን ፓራዳይም ማለት አጋንት ይሆን እንዴ የሰውን ልጅ ሰው መሆን የሚቀማው።
@kebronbishaw6746
@kebronbishaw6746 23 дня назад
🎉🎉🎉
@goldlove843
@goldlove843 Год назад
Bqrebu enmtale
@mekkahtube6016
@mekkahtube6016 Год назад
ትለያለህ ወላሂ በጣም ሊቅ ነህ አላህ ያስደሰትህ
@hopolapos
@hopolapos Год назад
አሼ
@elsabetendale3771
@elsabetendale3771 Год назад
እረ አዳማኑ
@anwarahmed634
@anwarahmed634 Год назад
በጣም እናመሰግናለን🙏
Далее
Vibrating Toward Your Ideal Self - Part 3
26:04
Просмотров 27 тыс.
Vibrating Toward Your Ideal Self - Part 1
35:43
Просмотров 48 тыс.
ТИПИЧНАЯ БЕРЕМЕННАЯ ЖЕНЩИНА
01:00