Тёмный

#vlog 

NABSA ነብሴ Tube
Подписаться 53 тыс.
Просмотров 40 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 427   
@NABSA_tube
@NABSA_tube Год назад
አዲሱ ዩቱባችን ሰብስክራይብ አርጉ 👇 👇 👇 youtube.com/@user-jd1ne7fi4x
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 Год назад
እረ ሴቶች ሴት ሁኑ ሒጃብ እና ቀሚስ ልበሱ ተራቁተሻል እኮ እህቴ ያረብ ወንዱም ወንድ ሁን ሚስትህ ጠብቅ
@በቃ
@በቃ Год назад
ትክክል
@rahmetmurad1559
@rahmetmurad1559 Год назад
ግን አንዳንዶቻችን ለሰው ሞራን እናስብ ዝብለን የመጣልን አንፃፍ ምንም ይሆን የኢትዮ ኑሮን አየርን አትርሱ
@sikosilo8413
@sikosilo8413 Год назад
❤❤❤❤
@መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ
ወላሂ አላህ ሸይዴ ነው አሁን አስተዉሸችሁ ነበር ሰግጄ ስልኬን ስከፍት ብቅ አለችሁ
@irebektutube2561
@irebektutube2561 Год назад
ስለመጣቹ ደስ ብሎናል ግን አግዛት ተከባከበት ❤❤❤❤❤🎉 ልጆቻቹሁን አላህ ሷሊህ ያርግላቹ እነወዳቹሃልነ❤❤❤🎉
@አልሀምዱሊላሂአልሀም-ጨ5ዠ
ማሻአላህ ምርጥ ባል ማለት ይህነው ወላሂ እኔም አላቅም ቆይ ባሌ ነው ያስለመደኝ ሁላችንም አረብ አገር ስንመጣ ትንሽየ ነን የመዳም ቅመሞችየ ሷሊህ ባልይወፍቃችሁ የረፍት እጀራ ይስጣችሁ ያረብ
@البتبلوت
@البتبلوت Год назад
አሚን ያርብ
@ከሙወሎየአያቶቸንናፍቂ
አሚን
@emukiya1
@emukiya1 Год назад
ገንፎ በስኳር አይበላም የምትሉ አናዉቅም በሉ በተልባም ከሆነ ስኳር ይጨመርበታል በበርበሪና በቅቤም ከሆነ በስኳር ነዉ የሚበላዉ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Год назад
በጣም።ይኔህት።ትልባክለለ።በሰኳርትበላለች።ዝይትአወደም።እኔገንበሰኳርናበቂቢአልወደሞ
@netsanetabagissa1464
@netsanetabagissa1464 Год назад
ነብሰ የምትሉት ነገር ደስ ስል ❤❤❤❤ እግዚአብሔር አምላክ ዘመናቹን ይባርክ የተባረከ ይሁን ገንፎ በጨው እንጂ በሱካር ሰምቸም አይቸም አላቅም 😮😊😊😂😂😂😂😂
@admenadmen4725
@admenadmen4725 Год назад
አወ ይደረጋል አንዳንድ ቦታ በርበሬ ቅቤ ሱካር ያደርጋለሁ
@rutaruteee2244
@rutaruteee2244 Год назад
አዎ በስኳር ይበላል አፋሮች ይበላሉ እኛ አካባቢ ደግሞ ስሊጥ ስኳር አድርገን ይበላሉ እኔ ገንፎ አልወድም ብላፊያ😍😍
@የፍቅርአድናቂ
@የፍቅርአድናቂ Год назад
አዎ ገንኮ በስኳር ይበላል 100%የሚወድ ሠዉ በስኳር ይበላል !
@nejatabdu7279
@nejatabdu7279 Год назад
@irebektutube2561
@irebektutube2561 Год назад
ሀገር ልገባ አስቤያለው ምን ተመክሩኛላቹ የቤት ጣጣ እንዴት ነው
@hewletwodajo5498
@hewletwodajo5498 Год назад
በቅቤ በማር በሥኳር በተልባ ይበላል በሚወደው ግን እህቴ እራሥሺን ተከባከቢ ተጎድተሻል ለካ ሀገር እድህ ያረጋል እህቶቸ ያረብ ዱቄት አታሥለምዱ ሀገር ሥገቡ የተላሠ ጨው ትመሥላላችሁ
@omabood9359
@omabood9359 Год назад
😂😂😂😂
@muhajeryoutube512
@muhajeryoutube512 Год назад
አገር ስገባ መልክሽ ቁጭነውየሚለው እነ የሬድዘናጭየመድናቀዋጭ ኢቶስገቡዱቄት
@sikosilo8413
@sikosilo8413 Год назад
😂😅😅
@fatiya8477
@fatiya8477 Год назад
ማሻ አላህ ብል አፊያ ገንፎ በስኳር አልያም በማር እንደውም ወደ ወሎ ገንፎ በተልባ ይበላል ዋው በተልባ እንዴት እንደሚጣፍጥ በስኳርም ይበላል ነብሴና ነብሱ አላህ ይጠብቃችሁ ልጆቻችሁንም ያሳድግላችሁ❤❤🎉
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Год назад
ምነው ጠፋችሁ ነብሴ ከሳች ሴቷ ልጃችሁ ብቻ ተስማምቷቷል ኢትዮ በሰላምነው የጠፋችሁት
@የፍቅርአድናቂ
@የፍቅርአድናቂ Год назад
ተናፍቃችኃል ምርጦችየ ሚጣየ አባቷን መሳይ ገፎ በቅቤ በማር በተልባ ይበላል የሚወድ ሠዉ ካለ በስኳር ይበላል እኔግን ገፎ በስኳር አልወድም በቅቤ ነዉ የምወደዉ 😊
@banchu3147
@banchu3147 Год назад
ኢድሙባረክ ያመት ሰው ይበለን አሜን አትጥፎ ግን የእውነት ነፍሴ እናትህ እንዴት ናቸው ጤናቸውን
@ዑሙአቲካ
@ዑሙአቲካ Год назад
ነብሴ የኢትዮ አየር አልተመቻትም ጥቁረት ጨምረሻል ግን ኢትዮ ደስ እሚለው ነፃነቱ ኡፍፍፍ እንደ ፈለጉ መዞር በዛ ላይ ንፁህ ያልተበከለ አየሩ❤ ሚያስጠላው ደግሞ ኑሮው ጦርነቱ 😢 እንደ ገንፎ ምጠላው ስራ የለም ኡፍፍፍ አድክም እኮ ነው ለባሌ አንድ ቀን ገንፎ ሰርቸ ሳላበላው አመት አለፈን ሃሃሃሃሃ
@الحمدللهعلىكلحال-س8د
ምርጥ ደግሴትነሽ ልጆችሽን በድን እያቀራሽ አሳድጊ
@toyebamuhammed942
@toyebamuhammed942 Год назад
ኢቶቢያ መግባቴን ሳስብመጥቆሬን እፈራለሁ ነብሴ ልጆችሽም ጥቁር አላቹ ኢትዩ ግን ንፋሱነው ወይስ እዚህ ከቤት ስለማንወጣ ነው
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq Год назад
እና አዚህ አታረጂ አገራችን ብርድ እናፀሀይ ሰለሆነነው ቤትወሰጥ ሰለማትቀመጭ መጥቆርሺ አይቀርም እኔራሱው ሳያት ድግጥነው ያልኩት ቧሏዋይሻላል
@neganega5754
@neganega5754 Год назад
ከዚህዉ ልታረጅ ነዉ አረብ ቤት አረብ አረብ የራሳቸዉን ህይወት እየኖሩ
@-oj4gq5xi8g
@-oj4gq5xi8g Год назад
እቺን የምታክል ገንፎ ማገንፋት ያቃተሽ ሲገርመኝ ጪራሽ ባፋር ቅቤ አላልሽም ኧረ ተይ በአላህ
@ዑሙአቲካ
@ዑሙአቲካ Год назад
ገንፎ በስኳር በልቸም አይቸም አላውቅም😳😳 በቅቤ በዘይት በተልባ በልቸ አውቃለሁ❤
@youtub8152
@youtub8152 Год назад
እኔም የመስጀመሪያዬ ነው ገንፎ በስኳር
@Susu-gq9dg
@Susu-gq9dg Год назад
አሁን እኛም ኢትዮጵያ ሰንመጣ ይትረገጥች ጫማ እንመሰላል ወይ🙄🙄
@ALHID0921
@ALHID0921 Год назад
ኢ ወላ ምፈራው ይህ ነወ😢😢😢😢
@አህመድጎጃምዮቱብ
አወ ይሄማ አይቀርም እኔ ሂጀ አይቸዋለሁ በሳምንቴ ነው አሻሮ የመሰልኩት
@Susu-gq9dg
@Susu-gq9dg Год назад
@@አህመድጎጃምዮቱብ 😂😂
@ZiuziuR
@ZiuziuR Год назад
😂😂😂😂😂😂
@semiraseid4431
@semiraseid4431 Год назад
😅😅እኮ
@liliabenlia-jx7sc
@liliabenlia-jx7sc Год назад
ገፎበሡካር፣በማር፣በተልባ፣በኑግ፣በቂቤይበላልሁሉምእደምርጫዉ❤❤
@marimyelemiwa1664
@marimyelemiwa1664 Год назад
ሠላም እደትናችሁ ውድየሀገሬልጆች በያላችሁበት አላህይጠብቃችሁ አወ ገንፎ ዘይትእና በርበርውን ሥካሩን ባንድበጥብጦ ይበላል. እኛም እደሱነው እም በላው በቅቤግን ሥካርአይገባበትም.
@foziya9615
@foziya9615 Год назад
ገንፎ በንብ እየታሸ ውሀ እየተደረገ ውሀ ተደርጎ እሳቱን ቀንሰሽ በንብ እንዲበስል ከድነሽ ቢያንስ ሁለቴንኮ ውሀ አርገሽ በንብ አንብስለሽ ስሪ ስኮር ተደርጎ ይበላል
@emukal
@emukal Год назад
ነብሴና መላው ቤተሰብ ኢድ ሙባረክ እንኳን ለ 1444ኛው የዒዱል ፊጥር በዓል አላህ በሰላምና በጤና አደረሳችሁ ፤አደረሰን! ተቀበለላሁ ሚንና ወሚንኩም ሷሊሐል አዕማል ዒዱኩም ሙባረክ
@zdzd2877
@zdzd2877 Год назад
ይበላልበሱካር❤❤ነብሴእኔምእወዳለሁበማርበሱካር❤❤ደሥይላል
@ሰላምለሀገሬአስያነኝ
አወ ወላሂ በተልባ እና ስካር አቃለሁ ግን እበርበሬ ላይ አላቅም
@zaharamuhammad2691
@zaharamuhammad2691 Год назад
በሱካር ይበላል አዉን እኔ ያለሱካር አይበላኝም
@haninhaninhaninhanin4866
@haninhaninhaninhanin4866 Год назад
ለካሜራ ካልሆነ አባት ነው ባልሽ በርቱ አትጥፉ ኑ
@mesi5970
@mesi5970 Год назад
ባሏ ነው
@emukal
@emukal Год назад
ጎበዝ ነህ ገንፎ አስተሻሸት ትችላለህ😂😂ተማሪ በደንብ ሲጀመር ማማሳያው ለገንፎ የሚሆን አይደለም ክክክ😂
@y.5206
@y.5206 Год назад
አወ ወሀ እየተጨመረ ነዉ የሚታሸዉ ጨምሪበት የዳቦ ሊጥ አስመሠልሽዉ😂😂🙈 በስኳርም ከማባያዉ ጋ ተደብልቆ ይበላል ብል አፊያ ❤❤👍👍👌
@asute_tube
@asute_tube Год назад
ግን ምን ኦነቹ ነው እደዚ የጦቀረቹች ድሮ እደዚ አልነበረቹም ❤❤
@moe0079
@moe0079 Год назад
አይባልም እህት
@ተወከልቱአላህ-ቨ8ዸ
አገሩነዉ
@hayatibrahim2823
@hayatibrahim2823 Год назад
Nuro new yatkorachew
@zubyedachala3556
@zubyedachala3556 Год назад
አይ ሳወዲ. እናተደሞ በጣም ተለወጣቹ የናተስከፍ. አረ እራሳቹን ጠብቁ. ወይ ሞያ ደሞ ትምያለሽ
@Fatma-tk7dk
@Fatma-tk7dk Год назад
የኔም ጥያቄ ነው😂😂😂😂
@ayouyutube800
@ayouyutube800 Год назад
ኢድ ሙባረክ ጠፍታችሃል እናትህ ተሻላቸው የሆነ ሰዓት አማቸው ስትናገር ሰምቸህ ነበር
@እሙሂራ
@እሙሂራ Год назад
ሴትልጅ ሁና ይህንአልችልም ማለትይከብዳልሀቂቃተማሪ ስኳርኳን ያለስኳርየማይበላአለ
@taibataibat8191
@taibataibat8191 Год назад
ማሻአላህ እንኳን አደረሰችሁ ግን ጠፈተቸሀለ ❤❤❤
@amenamuhmad9511
@amenamuhmad9511 Год назад
አህለን ቤታሳቦች ሰሁሌ ኑ ቶሎ ቶሎ እንኳን አደረሳቹ
@مريمبنتمكته
@مريمبنتمكته Год назад
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ልጆቻችሁ ይመሳሰላሉ ሚጣ ሰአዲን ነው የምመስለው
@amenamuhmad9511
@amenamuhmad9511 Год назад
እናትህ እንዴትናቸዉ ተሻሎት ዉይ
@saratube9100
@saratube9100 Год назад
❤❤❤❤❤ወይኔ ነብሴ እደት ነው ልጆቻችሁ ያደጉት ማሻአላህ
@hayatbaser1452
@hayatbaser1452 Год назад
ይመላል በስኳር እኔ እወዳለዉ ሶማሌም በስኳር እና በማር ነዉ ምንበላዉ
@sikosilo8413
@sikosilo8413 Год назад
❤❤❤
@zuzuyoutube9919
@zuzuyoutube9919 Год назад
ነሴቱ መያዜሮነሽ መልክየለላትሴት ሙአያአላት የሚባለው ተረትነውከከከከ😅😅😅
@seaedamuhemed1040
@seaedamuhemed1040 Год назад
ክፍታፍ
@borenatube2379
@borenatube2379 Год назад
አች አሁን ወላሒ ነገረኛ ሴት መሆንሺ ያስታውቃል እሷን ከመተቸትሺ በፊት ስለራስሺ
@mohammedithupia9510
@mohammedithupia9510 Год назад
​@@borenatube2379 ትክክልእህት ቅናት ነው ህት
@muhajeryoutube512
@muhajeryoutube512 Год назад
አለመቻል መብታዋነው እኔምአድርጌአላቅም
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Год назад
እኔ ምላችሁ ያች ቤቲ የምትባለው 2 ሴት ልጅ ያላት ከሳውዲ ወዳገር የገባችው ጠፋች የምታቁዋት ንገሩኝ
@agereaddis1762
@agereaddis1762 Год назад
እጅህ ይባረክ አተ ትሻላለህ በጣም ይቀርሀል
@madinahmadinah9515
@madinahmadinah9515 Год назад
ወዱ ነብሴ ግን ኢትዮጵያ ተምችቷል 😂እሷከስታለች ትንሽ 😂
@maryammaryam7694
@maryammaryam7694 Год назад
ልጆችሁስልክአያዝባቦዘኔይሆንባችሆንፍዝዝዝዝነውእማርጋቸው
@Sheqala
@Sheqala Год назад
ኩል አም አንቱም ቢኸይር ማሻ አላህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MyLovemama-f7v
@MyLovemama-f7v Год назад
አይ ገፎ ክክክ ምነው እህን ሁላ ወራት ስትኖሩ እንደት ገፎ ሰርተሽ አታቂም ?
@SEKOSEKO-i1e
@SEKOSEKO-i1e Год назад
ማሻአላህአላህይጠብቃቹ ውይ ገፎሰወድ ሞቴነው እዴትእደቀናሁ አው ውሀጠብእየተደረገነውሚታሸው ሆዴጮኸ አሰቀናቹኝ😢 ላረፋ ኢሻአላእመጣለውበዚኛውምሰልኬቤተሰብሆካቹ እዲፋማለትአማረኝ
@sebrinatube
@sebrinatube Год назад
ሴትዮይቱ ሞያ ልመጂ ባልሽ እዳያመልጥሽ
@fafitube7677
@fafitube7677 Год назад
ወላሂ ስፍልጋችሁ ነበር አፍጮ እደነሽ 😁😁😁😃😂
@ዜድከታሪ
@ዜድከታሪ Год назад
😂😂😂😂😂😂😂🤭🤭🤭
@fatumakutaber2727
@fatumakutaber2727 Год назад
😅😅😅😅
@zedahmed9371
@zedahmed9371 Год назад
😂😂😂
@zeynebahmmed5384
@zeynebahmmed5384 Год назад
አመዲመሰልሽኮ ወይባ ሙቂ ወዝሽምልስ ሰዉነትሽ ጥርትልስልስይላል
@hananahmed1660
@hananahmed1660 Год назад
ወይኔ ይቺ ልጅ ምን መስለች 😢
@Lአማራነኝ
@Lአማራነኝ Год назад
ተይ አይብነዉ
@aminalera6135
@aminalera6135 Год назад
አይበለም
@saditube8617
@saditube8617 Год назад
የኔ ናት ስታሳዝን ገና ዛሬ ሳያት በጣም ተገላታለች ተከባከባት በአላህ
@امينهقدير
@امينهقدير Год назад
👍👍👍👍
@irebektutube2561
@irebektutube2561 Год назад
ወላሂ በጣም ጉዳቺን እኛም ስንሄድ
@Fatma-sq8nw
@Fatma-sq8nw Год назад
💪💪💪🙏🙏🙏🙏😘😘🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏😘😘
@Fatma-sq8nw
@Fatma-sq8nw Год назад
🥰🥰🥰🥰🙏🙏
@ssxsc6782
@ssxsc6782 Год назад
ግን እደዝህአደለም ሱካሩ እሚደረገው እውሀውጋር ነው በተልባ ከሆነ ደሞ እተየልባዉጋ ነው
@halimaendress1672
@halimaendress1672 Год назад
ስታምሩ ወላሂ እኔ ገፎ ማገፋት አልችልም እዳች ነኝ 🥰🥰🤣🤣
@አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ
😂😂😂😂😂በልየው በለጠሺ
@zaboraibrahim7650
@zaboraibrahim7650 Год назад
ማሻአላህስታምሩ።ፍቅርያብዛላቺሁ
@ሀዊነኝየሀራዋሠላምለኢቶቢ
ዉይ አላችሁ ወይ ጠፋችሁ ወላሂ እናቴ ታማ ገፎ አመረኝ ብላኝ ያነየ ግን ልጂነትም አለ ሙቅ አረኩት 😅😅
@meditishu8014
@meditishu8014 Год назад
ሀሀሀሀሀ
@sikosilo8413
@sikosilo8413 Год назад
😅😅😅ሻጥራ😂
@ሀዊነኝየሀራዋሠላምለኢቶቢ
@@sikosilo8413 ክክክ ወላሂ በሂወቴ የማረሣዉ ነገረ
@sikosilo8413
@sikosilo8413 Год назад
@@ሀዊነኝየሀራዋሠላምለኢቶቢ ያጋጥማለ ሁሉምየሚማረውበሂድነው
@ኢልሀምአወል
@ኢልሀምአወል Год назад
የህ ልጅ በጣም አሳዝኖኝል የኔ ወንደም አላህ ይጠብቅህ😢😢😢😢😢😢
@AminatEbrahim
@AminatEbrahim 11 месяцев назад
Tiyake aleng gin endatalfi afar kililil yet nesh
@zahara122w8
@zahara122w8 Год назад
ማሻአሏህ ጎበዝ ነክ እንደ ሸም የለሽም እንደ ደግሞ አልቻልኩበትም ስትይ ይሄን ሙያ ይዘሽ ደግሞ ካሜራላይ መቅረብሽ ባልሽ ባለሙያ ነው ማሻአሏህ
@سبحانالله-ب6ج8ي
በርበሪ ከተደረገ ስኳር አይደረግም
@afutamahmed9038
@afutamahmed9038 Год назад
ሁላችንም ስደተኞች አላህ ለሀገራችን ያብቃን እናንተም በርቱ ነብሴ
@frieyoutube
@frieyoutube Год назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤተሰብ ተናፍቃችኋል ይሄማ ፕራክ ይሆናል ጭራሽ የገፎ አገነፋፍ ማማሰል አቃተሽ አላምንም😂😂😂😂
@semirakasaw911
@semirakasaw911 Год назад
ማሻ አላህ ብል አፈያ ጠፈታችሁ ነበር
@nooranoora5403
@nooranoora5403 Год назад
ሥኳር እሚደረገው በተልባ ሢሆነው
@የኮሜቶችታዛቢ
@የኮሜቶችታዛቢ Год назад
ይበላል ገፎ በሱኳር እተልባላይ ሱኳር ይዴረጋል እቅቤም ላይ ይዴረጋልም የማይፈልግም አያዴርግም እንዴፍላጎት ነው
@hayatymar4351
@hayatymar4351 Год назад
ይጣፍጣል. ❤❤❤❤ የኔ ማር. ምግብ. ካለ ጥሩ ነው
@hhhhhhhhjjjj
@hhhhhhhhjjjj Год назад
ማሻ አላህ 🎉🎉🎉🎉 የነብሴ ቤተሰቦች እኔንም ደምሩኝ😊
@እስማኢልሀያት
@እስማኢልሀያት Год назад
ወይኔይቺልጅ ምንሆናነዉ የከሳቺዉ
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y Год назад
በጣምም ጠቆረቺ ደሞ መገላለጧን ብታስተካክልስ
@seadayoutube1691
@seadayoutube1691 Год назад
እኔም አልኩኝ
@agereaddis1762
@agereaddis1762 Год назад
ምነዉ በጣም ጠፋችሁ ኢድ ሙባረክ ብለናል እኛም
@አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ
ይበላል ወላሂ ይበላል በማርም ይበላል በዘይትም ይበላል በተነጠረ ቅቤም ይበላል ግን እዳች ከዳር ተደርጎ ሳይሆ ባድ ነው
@mariamkabidi1731
@mariamkabidi1731 Год назад
ያረቢዪሚሲትህናትታዲላ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-jz3br8ur5g
@user-jz3br8ur5g Год назад
ማሻአላህ አች ግን ሙያ ልመጂ ሆ የምር ይደብራል
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 Год назад
Minew birki new 😊
@Jungkook-world97
@Jungkook-world97 Год назад
ናይጀሪያዎች አላለም ሃሃሃሃ በ ቅጠል ወጥ የሚበሉት ፉፉ ትዝ አለኝ 😀😀 ወየው በሳቅ ሞትኩ ቅቤ በስኳር 😂
@hayatasmaeil5036
@hayatasmaeil5036 Год назад
ቅን ሴት ነሺህ ❤❤❤❤
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 Год назад
ሆሆሆሳይነስእዳይዛችሁ:ምድነውአፍጫላይ:ማቡለል:ከታቻአይበቃም:በተረፈ:ኢዲሙባረክ
@hadushberhe5786
@hadushberhe5786 9 месяцев назад
ዝጀሮ መስላረፈች😢
@zd6333
@zd6333 Год назад
ወላሂ እኛምሰድ በስኳር ነው የምንበላው
@tiruyatube705
@tiruyatube705 Год назад
በጣም ጠፍታችሁ ነበር እንኳን ተመልሳችሁ
@momina4882
@momina4882 Год назад
እኳንአደረሲችሁለማንኝዉም አተሚስትህን ተከባከባት በጣም ተበሳቁላለች
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Год назад
ገንፎ ከወደድሽ የገብስና የስንዴ ዱቄት ግዥ ይሄ የፍርኖ ምንም አይደግፍም አይጥምም ነብሴ
@gjty7714
@gjty7714 Год назад
ይበላል ገፎበሡካር
@sdemssi1962
@sdemssi1962 Год назад
በላል ነፍሴ እኔም እወዳለሁ ብዙም ባልበላ
@Lአማራነኝ
@Lአማራነኝ Год назад
ሰወዳቸሁ❤❤❤❤❤🎉🎉አካንአብሮአደረሰነ
@hikmaguragewa2130
@hikmaguragewa2130 Год назад
ማሻአላህ ጠፋቹ እናትህ ተሻላቸው
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 Год назад
ማሻ አላህ ደስ ትላላችሁ ተናፍቃችሆል
@ሰኒነኝያባቴንግስት
ማሻአላህ እናትህ እደት ሆኑ በአላህ
@ልኑርለሚወደኝ-ጐ9አ
የኔዉዶች ጠፍታችሆል አላህ ያሳዲግላችሁ ልጆቻችሁን
@AsdDsa-qx5uc
@AsdDsa-qx5uc Год назад
ወይ የት ጠፍታችሁነው
@መሬምነኚተሥፈኛዋ
ማሻ አላህ❤❤❤❤
@trew7543
@trew7543 Год назад
ሊክ ነሸ ደረቆወል እኮ ዎሀ የሰፈሊገወል
@AsAs-lw8pm
@AsAs-lw8pm Год назад
እኛ አፋርቺ በሡካርነዉ የምበራዉ
@NooryiaNooryia-xe6xr
@NooryiaNooryia-xe6xr 10 месяцев назад
ልጆቻቹህ ባለደቢል ናቸው መሻአላህ እደናታቸው
@tube-eq2uj
@tube-eq2uj Год назад
አወ የፈለገ ይጨምራል ሱኳር እና በርበሬ ቅቤ
@حوىمحمد-د1خ
@حوىمحمد-د1خ Год назад
እኮንአደረሳችሁ
@heebaheeba7160
@heebaheeba7160 Год назад
ነብሴ ሰውዲ ተመልሰሽ ነበር አይደል ከረመደን በፊት?
@edhndjdj9717
@edhndjdj9717 Год назад
እረ ሴቷ ሴት ሴት ሽተች የሤት መልኳ ሙያዋ ነው አትጃጃይ
@zeybahussen5518
@zeybahussen5518 Год назад
@@jamiendris9454 አትሻብኝ 😂😂😂😂
@ፊቱአፊሪ
@ፊቱአፊሪ Год назад
አለሀ ነዉ የፈጠረት አትዘበርቁ
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 Год назад
​@@jamiendris9454 አሁን ይህን በመናገርሽ ምን ጥቅም አገኝሽ?
@emuhikmayoutube1026
@emuhikmayoutube1026 Год назад
​@@jamiendris9454 ኧረ አይባልም እህት
@الحمدللهعلىكلحال-س8د
በሰውላይ ቀላልነው ያችንስ ማን አውቆ መልካም ተናገር ካልተናገርሽ ዝምበይ ሴቶች ትቀናላችሁ ጡሩባል ባላቸው ሴቶች ይገርማል
@aminanuredine4278
@aminanuredine4278 Год назад
በእኛ ገንፎ ቅቤና በርበሬ ( ሚጥሚጣ ) ተደርጎ ነዉ ሚበላዉ
@seadatube5368
@seadatube5368 Год назад
እኔም እንደዛ ነው ሚጥሚጣ ግን እፈራለሁ
Далее
#vlog አዲሰ ነገር አለ 😎
10:29
Просмотров 7 тыс.
# Rural Funny Life Wang Ge
00:18
Просмотров 774 тыс.
МАЛОЙ ГАИШНИК
00:35
Просмотров 273 тыс.
КВН 2024 Встреча выпускников
2:00:41
#prank ነብሴ ያለሰበችው ገጠማት
8:49
ኢድ ሙባርክ /ላስተዋውቃችሁ!!
11:25
ቤተሰቦቼ HIV አለባቸው…
21:09
Просмотров 437 тыс.
ጉዞ ወደ ኢትዮጵያ🇪🇹
19:17
Просмотров 45 тыс.