Тёмный

WhatsApp ከኢትዮጵያ አጭበርባሪዎች አስቸግረውኛል አለ!! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Fana TV 

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ
Подписаться 267 тыс.
Просмотров 9 тыс.
50% 1

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራሞችን ያቀርብላችኋል፡፡ እስከ 2014ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 10 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 28   
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 11 месяцев назад
ኢየሱስ ክርስቶስ ከሁሉ ያድናል
@orthodoxtewahedo1221
@orthodoxtewahedo1221 11 месяцев назад
ቅዱስ ሥጋውን ክቡር ደሙን ከበላሽ ትድኛለሽ
@ባደጋጊዜተጠሪዬእየሱሴ
@ባደጋጊዜተጠሪዬእየሱሴ 11 месяцев назад
አዋጅ አዋጅ አዋጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘላለምም ሞት ያድናል በኢየሱስ ክርስቶስ ያላመናቹ በስሙ አምናቹ የሀጥያትን ስርየት አግኙ ኢየሱስ በደጅ ነው
@danielmekonnen823
@danielmekonnen823 11 месяцев назад
ኢየሱስ ማን ነው?
@mattibel-p6u
@mattibel-p6u 11 месяцев назад
Bertu bezyee fetary yitebkachuu sadisochhh
@haregteferi5645
@haregteferi5645 11 месяцев назад
wedemechereshaw kefita deresin maletnew 😔
@libenbizelike6538
@libenbizelike6538 11 месяцев назад
ዉይ ዉይ...አንዴ ሳይንስን አትመኑ ...አንዴ ሳይንስ እንዲ አለ ???
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 11 месяцев назад
በርቱ😢😢😢😢
@getahunworku574
@getahunworku574 11 месяцев назад
Andu..achberbari..ante..neh.. Shalom
@hanajilcha8242
@hanajilcha8242 11 месяцев назад
እኛ ያስቸገረን አለም ላይ ያለው አለት ነው
@meazashire2502
@meazashire2502 11 месяцев назад
ጥቆላ ነው
@커비마버로아TV
@커비마버로아TV 11 месяцев назад
Ere tebelashchu
@misterelemma7141
@misterelemma7141 11 месяцев назад
የነገ ተስፋዎች ጌታ በእውነተኝነት ይባርካቹ
@kingwe37
@kingwe37 11 месяцев назад
All ready I reported long time
@kingwe37
@kingwe37 11 месяцев назад
Thanks
@MintesnotMathewos-f2g
@MintesnotMathewos-f2g 11 месяцев назад
God bless you ❤❤❤
@Hornland
@Hornland 11 месяцев назад
በርቱ
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 11 месяцев назад
Egziabher hoy zemenun yemnimeremer tbebegnoch adrgen amen
@abebatefera2334
@abebatefera2334 11 месяцев назад
ሰላም ለእናንተ ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ
@bisratEntertainment
@bisratEntertainment 11 месяцев назад
በትክክል 👏👏👏
@enate261
@enate261 11 месяцев назад
ሁሌም ስለምታቀርቡት አስተማሪ አንቂ መረጃ ሰጪ ፕሮግራማቹ እናመሰግናለን
@remziremzi5829
@remziremzi5829 11 месяцев назад
Ye FETARI Selam lenante sadissoch huleam dess bilonge misemachu azegajoch nachu ❤❤❤ewnet neaw FETARI bechernetu be mengedu yatisnan bertuln Nigat &Beyzawit Egziabeaher ystlin tebareku, ☝️💙🙏
@allaboutmovies6444
@allaboutmovies6444 11 месяцев назад
Hulem negative ngr nw mtakrbut yslchal
@ZEUSAPOLLO
@ZEUSAPOLLO 11 месяцев назад
አንቺ ልጅ ቀስ ብለሽ አውሪ እባክሽ ምራቅ ዋጥ እያደረግሽ በእርግታ
@YitagesuDerara
@YitagesuDerara 11 месяцев назад
ቅዠታሞች ናቹ ቅዠታሞች
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB 11 месяцев назад
ድምፅሽን እነደኢሉሙናት አትቀያይሪ /እናንተ እንደ ፍኖተፅድቅ አላማቹ ያልተወቃቹ ናቹ /እሺ ።
@kemalabdulaziz1661
@kemalabdulaziz1661 11 месяцев назад
ቅዠታሞች
@gashawtassie5500
@gashawtassie5500 11 месяцев назад
ኧረ ይሄ የጠንቋዮች ፍልስፍና ነው
Далее
Сколько стоит ПП?
00:57
Просмотров 127 тыс.
ከጠብታ ውኃ እስከ ባሕር ውኃ ...
45:38