Тёмный

Yechewata Engida/Ethiopian Islamic Affairs Supreme Council President, Mufti Hajji Omar Idris /Part 1 

Sheger FM 102.1 Radio
Подписаться 381 тыс.
Просмотров 63 тыс.
50% 1

#ShegerFM #Yechewataengida #MuftiHajjiOmarIdris
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
Sheger FM - Yechewata Engida /Ethiopian Islamic Affairs Supreme Council President, Mufti Hajji Omar Idris Interview With Meaza Birru Part One
#Ethiopia #ShegerFM
Website://shegerfm.com/
Facebook: / sheger102.1
Twitter:// shegerfm?lang=en

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 235   
@tigist422
@tigist422 4 года назад
እንዴት እንደምወዳቸው እመብርሃን ትጠብቅልን ከኛ እድሜ ቀንሶ ለደጋጎቹ ይስጥልን💚💛❤🙏
@user-cc1jm5vy8r
@user-cc1jm5vy8r 4 года назад
ማር። አሚን 🌷🌷🌹🌹🌷🌷🌷🌷❤❤❤❤
@tigist422
@tigist422 4 года назад
@kamil suleiman Amin Amin my dear brother kamil🙏🙏🙏
@binzayd5862
@binzayd5862 4 года назад
እንዲህ ነው ትልቅ ሰው ማለት!! እንዲህ ነው የሃይማኖት መሪ ማለት!! እንዲህ ነው የሃይማኖት አባት ማለት!! ጤናዎት ይብዛ እድሜዎ ይርዘምልን!!!! መቼም ማአዚ ሰው ማክበርና መግለፅን ተክነሽበታል በእውነት ትችያለሽ!! እድሜ ከጤንነትጋ ፈጣሪ ይስጥሽ!!!!
@ezraaklog3464
@ezraaklog3464 4 года назад
አባታችን የሙዝሊሙ ብቻ ሣያሆን የክርስቲያኑም የመላው ኢትዮጵያዊ አባት ናቸው
@Kingsofabbay2
@Kingsofabbay2 4 года назад
Ezra Aklog ሙስሊም ነው ሙዝሊም አይደለም
@patient1325
@patient1325 4 года назад
Ewnet new
@fouzal1405
@fouzal1405 4 года назад
@@Kingsofabbay2 ስትቸኩሉ ሀሀሀሀ
@neimayesuf2653
@neimayesuf2653 4 года назад
አላህ ያክብርህ
@sofiaogaly2771
@sofiaogaly2771 4 года назад
በጣምደስይላሉ፣አላህእድሜ፣ጤናይስጥልን
@user-xy1bo2yi7c
@user-xy1bo2yi7c 4 года назад
እርሶ የሀይማኖት አባት እንደመሆኖ መጀመሪያ የሀይማኖት መልዕክት ነበር ማቅረብ የነበረቦት ነገር ግን ለሀይማኖቴ ሳይሉ " ከሁሉም ነገር በፊት ሰውነት ይቀድማል" አሉ ፡፡ ስለ እርሶ ለመፃፍ ወጣው ወረድኩ ነገር ግን እርሶን ለመግለፅ ሙሉ ዐረፍተ-ነገር መፃፍ ከበደኝ ስለዚህ ምንም አልልም እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጦት ፡፡እውነት የነዚህ ታላላቅ አባቶቻችን እንባ እራሱ እንደ እሳት ነው ምያቃጥለው ::ሁሌም ይመክራሉ ይጮሃሉ ያለቅሳሉ ነገር ግን ሚሰማቸው የለም ::አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ 👏👏💚💛❤️እውነተኛና ፀጋ ያላቸው አባት እንደሆኑ ዝም ብሎ ውስጤ ይነግረኛል አባታችን ፈጣሪ እንባዎትን ቆጥሮ ለሃገራችን እንደሚደርስላት አልጠራጠርም እንድ እርሶ ያሉትን አባቶች ያብዛልን
@merrytesfaye3437
@merrytesfaye3437 4 года назад
Amen ya Allah 🙏🙏🙏
@eagle4452
@eagle4452 4 года назад
በትክክል ስለመብት የሚናገሮት በራሱ የሚገርም ነው አስተዋይ ህሊና ቅን ልብ ያለው ስለ እውነት ይቆማን ከ ሀይምኖት በፈት ሰው ነት ይቀድማል ሰው በ እግዚአብሀር አምሳያ የተፈጠረ ነው ማንም ፈጣርን አመልካለሆ የሚል ሰውን አይጉዳም በነገራችን ላይ የማያምኖ ፈረንጆች አመንን እያሉ ሰውን ከ ሚበድሉ ተሽለው የተገኞች ሰው ክቡር ነው ብለው ስሊሚያስቡ እና ሰውነትን ትልቅ ቡታ ስለሚሰጡት ነው
@neimayesuf2653
@neimayesuf2653 4 года назад
እንዳከበርካቸዉ ክብረት ይስጥህ
@Mmm-cr4xj
@Mmm-cr4xj 4 года назад
ዋው ማአዛየ አንችም ምርጥ ነሽ ዛሬ ደሞ ሲበዛ ምርጥ አባት ምርጥ የሰው ዘር አቅርበሻል እረጂም እድሜ ሸሀችን እንደ አንቱ ያለውን ያብዛልን
@misteredressa9764
@misteredressa9764 4 года назад
ድንቅ ሰው ናቸው!!!❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@eshetu4953
@eshetu4953 4 года назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ድንቅ አባት አላህ ያቆይልን
@23-112
@23-112 4 года назад
ክቡር ዶ/ር መምህረ ሠላም-ተቀዳሚ ሙፍቲህ ሐጂ ዑመር እንድሪስ ዘለቀ, ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ኑሩልን።
@samrawitgirma9744
@samrawitgirma9744 4 года назад
አባታችን እድሜና ጤና የስጦት ሀገራችን እንደናንተ እውነተኛ አባት ፀሎትያስፈልጋታል ፡ ኑሩልን ፡ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@mimia6063
@mimia6063 4 года назад
አባታችን ስወዶት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት መአዚዬ የኔ ቆንጆ አንቺንም እግዚአብሔር ይስጥሽ
@danielfeleke5853
@danielfeleke5853 4 года назад
እኝህ የአላህ ባሪያን መውደድ ሙስሊም መሆን ግድ አይልም ። አንደበተ ማር ። እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤንነት ይስጥዎት ። እውነትም ኢትዮጽያዬ ተስፋ አላት ። መልካም ሞዉሊድ ።
@user-ul8si2eu4q
@user-ul8si2eu4q 4 года назад
የአላህ ባሪያ መሽ አላህ ማር ጎበዝ አላህ ትክክለኛ ባሪያው ያድርገን ያረብ ግን እሳቸው የዋህናቸው መውሊድኮ አይከበርም ነበር ያሳዝኑኛል
@fouzal1405
@fouzal1405 4 года назад
@@user-ul8si2eu4q ሽኩረን ቆንጆየ
@user-gp6kz2lt8t
@user-gp6kz2lt8t 4 года назад
@@user-ul8si2eu4q ሱብሀንአሏህ ዝምብሎመማርአይሻልም አሁንለነርሱትምህርትከመሥጠት
@user-gp6kz2lt8t
@user-gp6kz2lt8t 4 года назад
አደብጥሩነው
@user-ul8si2eu4q
@user-ul8si2eu4q 4 года назад
@@user-gp6kz2lt8t መብቴ ነው እደ ሀራም እስካልተናገርኩ ድረስ ሆ
@jabirhassen579
@jabirhassen579 4 года назад
"...የበላዩን ያላከበረ ለበታቹ ያላዘነ አሁን ፡ነው ፡ መርዝ የነሠነሱብን ፡ ፡ " ሀጂኡመር ፡ ኢድሪስ ንፁህ ህሊናና በፁዱ አንደበት ጥልቅ እውቀት ፡ በጣም ፡ ዉብ ቋንቋ ፡ ታሪክ ፡ አስተማሩን። ስሟቸው። ማ
@tlemlem
@tlemlem 4 года назад
እባታችን እግዚያብሔር አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጦት!!🙏🏽😍 እመብርሀን እንደ እናንተ የሆኑትን ደጋግ የእስልምና እምነት ና የሌሎች እምነት ተከታዬችህ አባቶችንን ያብዛልን! በፍቅር ስንኖር ነው የሚያምርብን። ሀይማኖት የግልነው ሀገር የጋራ ነው።💚💛❤️ ኢትዬጲያ ለዘላለም ትኑር!🙏🏽✊🏾
@mohammedseidnegash1894
@mohammedseidnegash1894 4 года назад
አሚን አሚን ለሚ እህቴ ...እንዳንቺ ቅን ያብዛልን
@user-uv6cv9nj8p
@user-uv6cv9nj8p 4 года назад
ተቀዳሚ ሙፍቲህ ሀጅ ኡመር እድሪስ እረጅም እድሜ ይስጦት ለሁሉም ወገን ተቆርቋሪ የሆኑ ትልቅ ሰው ኖት ።።
@danieltibebu6634
@danieltibebu6634 4 года назад
ታላቅ አባት ናቸው ...ረጅም እድሜ ላባታችን
@ethiomalcomx7416
@ethiomalcomx7416 4 года назад
ረጅም እድሜ ለተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጅ ኡመር እድሪስ እውነተኛ የሃይማኖት አባት We Love You በጣም ደስ የሚል የወሎ ለዛ አስተዋይ በሳል ቅን ምርጥ ትምህርት thank You መዓዛ ብሩ 👍👍👍👌👌👌🙏🙏🙏
@zemenjonedi1047
@zemenjonedi1047 2 года назад
አባታችን በጣም ነዉ የማከብርዎት....እዉነት....እርስዎ የሰላም አባት ነዎት .....መልካም በዐል ...ረጅም ዕድሜና ጤና!!!
@user-fn5cp4dz3h
@user-fn5cp4dz3h 4 года назад
ሁለት ማራኪ ንግግር እና ድምጽ ደስ ሲል
@cherinettegegne5991
@cherinettegegne5991 4 года назад
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦዎት መአዚም በጣም እናመሰግናልን :
@teddyabebewelde9787
@teddyabebewelde9787 4 года назад
ተቀዳሚ ሐጂ ሙፍቲ እንድሪስ እግዚአብሄር ትልቅ እድሜና ጤና ያድሎት እንዲሁም የሽገርዋ ተወዳጅ መሐዛ ብሩ እግዚአብሄር ትልቅ እድሜና ጤና ያድልሽ እግዚአብሄር አገራችን ሰላም ያድርግልን ሰላም ያሰማን
@tsegabumengesha6741
@tsegabumengesha6741 4 года назад
ጤናዎት ይጠብቅልን አባታችን
@Abrar5280
@Abrar5280 4 года назад
አላህ ተስፋችን እንዳይጨልም እነዚህን አባቶች በህይወት አቆይቶልናል።አዳምጠን ወደ ልቦናችን ተመልሰን ሀገራችንን ለማዳን ጊዜው ሳያልፍብን እንስራ እንጂ ክፋት ሀገራችንን ሊያፈርስብን ይችላል።የገዛ ቤቱ ላይ እሳት የሚለኩሰው እንደጀግና የሚቆጠርበት ዘመን ላይ ነው ያለነው።may Allah guide us all...may Allah save out beloved country!!!AMIIIIN!!!
@kidestkidest3904
@kidestkidest3904 4 года назад
Egzabhare yakuyelne
@watergaming-zt2rn
@watergaming-zt2rn 4 года назад
በጣም ደስ ብሎኛል።። አመሰግናለሁ እህቶቻችንን መአዛ ብሩ።። እንወድሻለን። አባታችን አሚራችን ሙፍቲ ሃጂ መፍትሔ ኡመኤረ መአሻ አላህ ወንድሞቻችን።።። አልሐምዱሊላህ። ኡስታዝ
@user-xy1bo2yi7c
@user-xy1bo2yi7c 4 года назад
ማዚዬ አንቺ ልዩ ሴት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን❤❤❤❤
@neimacool6507
@neimacool6507 4 года назад
ዉድ አባታችን አላህ ይጠብቆት ። መአዚ የኔ ልዩ ስለጋበዝሻቸዉ እናመሰግናለን ።
@mebra4289
@mebra4289 4 года назад
ufffffff እንዴት እደምወዳቸው በተክልዬ ስም የኔ ምርጥ አባት የማይጠገብ አደበት የድንግል ልጅ እርጅም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ ሺ አመት ኑሩልኝ
@misteredressa9764
@misteredressa9764 4 года назад
እድሜና ጤና ይስጥልን::❤️❤️❤️
@Hanihani-lw8sw
@Hanihani-lw8sw 4 года назад
ማሻአላህ ሙፍቲ አላህ ይጠብቆ እድሜ ይስጦ
@suzanmuhammed9643
@suzanmuhammed9643 4 года назад
Mufti We thank you on behalf of Ethiopian Muslims. this what Islam mean about.. May Allah protect you for us. Gives you long age. We are proud to have you as a leader. May God unite all Ethiopians. One Ethiopia 🇪🇹 for ever.
@henokzewdu9716
@henokzewdu9716 4 года назад
አባታችን እድሜ ይስጥልን።
@teshomehailu9454
@teshomehailu9454 4 года назад
ተቀዳሚ ሙፍቲህ ሐጂ ኡመር ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት አከብርዎታለሁ አባቴ አንደበትዎ እንዴት ይጥማል
@user-oq5qm4xu1x
@user-oq5qm4xu1x 4 года назад
የእውነት እኝህን አባት ስውዳቸው ሰው አክባሪ እግዚያብሄር ያክብርልን
@user-ol9mg6vd4w
@user-ol9mg6vd4w 4 года назад
አላህ ይጠብቅልን ረጅም እድሜና ጤና ይሥጦት
@mafi635
@mafi635 4 года назад
ክርስቲያን ሙስሊሙ እሚወዳቸው የሙስሊም መሪ ማግኘት ያውም በኢትዮጵያ ውስጥ ለኢትዮጲያ ሙስሊም እጅግ መልካም ነው:: ነገር ግን ከወሬ ባለፈ የእርሳቸውን መልካምነት እና ቀናነት ወርስን በህይወታችን ካልተገበርነው ለእስልምናም ለሃገራችንም ለራሳችንም አንጠቀምም..... በተለይ በአሁኑ ሰዓት ልክ እንደርሳቸው ንፁህ እና ቀጥ ያለ አቋም ያስፈልገናል:: ሀጂ እድሜዎን ያርዝመው::
@user-li6qg8ov3g
@user-li6qg8ov3g 4 года назад
እዴት እደምወዳቸው በድሜ በጤና ያቆዮት
@fatmaali2618
@fatmaali2618 4 года назад
አላሕ ፈጣር እዴሰው ያለወን ያበዛልን እሕትም በጣም እናመሰግናል የሰውን ምንነት የሚያቅ ሰው ስላቀረብሺልን
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 4 года назад
እውነት ለመናገር ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ የኢትዮጵያውያን ሁሉ አባት ናቸው እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ያኑርልን🙏 💚💛❤ መአዚ ውስጤ እኮ ነሽ አንደበተ ርቱዕ ምርጥ ኢትዮጵያዊት 💚💛❤
@abdulazizjafar9393
@abdulazizjafar9393 4 года назад
ሀጂ አላህ እድሜውን ያርዝምልን
@noranuro5530
@noranuro5530 4 года назад
መሻላህአላህኡሥታዞችቸንንአላህይቆይልንይርቢሀይትወፈቀንይርቢ
@KhadijaKhadija-uz4gf
@KhadijaKhadija-uz4gf 4 года назад
አላህእደሜናጤናአላህይስጣችሁአላህይጥብቃችሁባላችብትቦታ
@ewnetm6420
@ewnetm6420 4 года назад
Wow amazing Abatachen. E/R Edemena tena. Yestelen. Meaza. Thank you!!!!
@netsitube8346
@netsitube8346 4 года назад
ሙፍቲህ እንዴት እንደምወድዎ ተወዳዳሪ የሌላቸው አባት ናቸው እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጦዎ
@sabrinamicael6972
@sabrinamicael6972 4 года назад
ወሎ ገብሱ መጀን እንዲህ ቅን ሰዎችን ያብዛልን ቅንቅናሞችን በዘር ከፋፋዮችን ያጥፋልን እኛ ሐረር ፆም ለምሳሌ የእስላሞችን እንፆም እንፆም ነበር እነሱም የየሁዳዴን ፅም አብረውን ይፅማሉ በቃ ይሄን ያህል ነው ለሊት ተነስተን ሰሁር ሰአት ሲደር እንቀሰቀስ አፍጡር ሰአትም ሲደርስም አሁን የትሄደ ያሁሉ ፍቅር ይገርማል እኮ
@user-xl6qh6ww3f
@user-xl6qh6ww3f 4 года назад
ኸይርጀዛቸዉን. አላህ ይክፈላቸዉ የኢሥላምጀግና. እዲህነዉ. መምህር አቦየኦርቶዶክሥ. መምህር ምህረት እሚባለዉ. ይሄንን ይሥማይማር. ሥብከትና. ፖለትካ አዲላይአይሄዲም. የኛባላጋራ ሙሥሊምነዉእያለ. ያሥተምራል. አላህሂዳይሥጠዉ ያረብ
@yonathangezahegn1076
@yonathangezahegn1076 4 года назад
እድሜና ጤና ለኝህ ዉድ ኢትዮጰያዊ አባታች እመኝላቸዋለዉ
@user-lu9hp3cg3d
@user-lu9hp3cg3d 4 года назад
ሙፍቲያችን አላህ ይጠብቅልን ጤና ከረጅም እድሜጋር ይስጦት በጣም እናከብሮአለን እንወዶታለን።
@mickylala1700
@mickylala1700 2 года назад
ማዚዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ይጠብቅሽ በጠም የምወዳቸው አባት ናቸው ተባረኩልኝ
@user-xy1bo2yi7c
@user-xy1bo2yi7c 4 года назад
እኝህ አስተዋይ አባት ሁሌም ንግግራቸው ውስጤን ይነካዋል... ሲያዝኑም ሣይ ክፍት ይለኛል። ስለምንስ በኛ ያልተገባ ሁከት በዚህ እድሜያቸው እንቅልፍ ይጡ???? እንደነዚህ አይነት አርቆ አስተዋይ አዛውንቶች ያሉባት ኢትዮጵያችን የትም ሲንደላቀቁ ከርመው በገቡ ጥቅመኞች የሃገሬ ልጆች ይታመሱ???? ጌታ ሆይ እባክህ ይቅር ብለህ ወደ ነበረ ፍቅራችን መልሰን!!! አባቴ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር እመኝልዎታለሁ!!!እግዚአብሔር ዕድሜ ጤና ከዚህ በላይ ይስጦት 😥❤❤❤ እትዮጵያ በእግዚአብሔር እጂ ነች ☝ለግዜው ጨልሞ ልሆን ይችላል ግን ይነጋል እናም አድስ ፀሀይ አድስ ቢራን ይዛ ትወጣለች እንጃ እትዮጵያን ተስፈኞች ነን በእግዚአብሔር ተስፋ አንቆርጥም ።
@semiramohammed1423
@semiramohammed1423 4 года назад
ኢትዮጵያ ሀገሬ ብከዳሽ ቀኜ ትክዳኝ u r right bro
@user-xy1bo2yi7c
@user-xy1bo2yi7c 4 года назад
@@semiramohammed1423 ሳምሪዬ ሴት ነኝ
@rocketfoodmarthabebe6102
@rocketfoodmarthabebe6102 4 года назад
God love you you told the truth 😘😘😘🤗🤗🤗
@saradargie3690
@saradargie3690 4 года назад
It’s wonderful interview thanks 🙏 Sheger102
@shikurnuriye6551
@shikurnuriye6551 4 года назад
Long live for Muftih Hadji Oumer Idris and huge thanks for Meaza Biru.
@zizimoha8064
@zizimoha8064 4 года назад
"እናትያ" ይህን አጠራር በጣም ነው የወደድኩት!
@hussienyassin2138
@hussienyassin2138 4 года назад
በቅድሚያ ሸገር ሬዲዮን እና መዓዛን አመሰግናለሁ በመቀጠል ታላቁ አባታችን ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ ማለት ሁሉንም ህዝብና ኃይማኖት በእኩልነት የሚያዩ አባታዊ ምክራቸውን ሁሉም የሚቀበላቸው የሐይማኖት አባት ተምሳሌት ናቸው አላህ ረጂም እድሜና ሙሉ ጤንነት ይስጥልን፡፡
@eliyasawel8054
@eliyasawel8054 4 года назад
ድምፆትን ስሰማው ልቤን ቅልል ነው ያለው አልሃምዱሊላህ እንኳን ደህና መጡልን ማአዚዬ እናመሰግናለን በዚህ ሰአት እንደዚህ ልብ ማረፊያ ስላቀረብሽልን...!!!🙏🙏🙏
@biadgialemu2569
@biadgialemu2569 4 года назад
አላህ እድሜውን ጤናውን ይስጥልን
@hanualisho1496
@hanualisho1496 4 года назад
Ufff Abate Endew Allah Edemena Tenayistot Abzitooo Nurulin Siwedot💝💝💝💝💝
@user-oj6wb5iu4n
@user-oj6wb5iu4n 4 года назад
አባብየ መልካም ሰዉ ነወት የሀአማአኖት አባት እድህ መልካም መልካም ሲናአገር ጥሩ ነዉ እንወደወታለን ረጅም እድሜ ከጤናአ ጋር ይስጥልን
@user-bo5qb2pq4n
@user-bo5qb2pq4n Год назад
የኔ ግርማ ሞገስ ውድ አባት እግዚያብሄር እድሜ ይስጥልኝ
@semiraendris2077
@semiraendris2077 4 года назад
እረጅም እድሜና ጤና አሏህ ይስጣችሁ ስለ ሴቶች መብት ያላችሁት እውነት ነው እኩልነት እያሉ ገደሉን
@mahletayalew7476
@mahletayalew7476 4 года назад
እንዴት ደስ እንደሚሉን እኚ አባት !
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 4 года назад
ድንቅ ሰው አላህ ይጠብቅዎት አባታችን
@khayriehk1612
@khayriehk1612 4 года назад
ኡከን አብሮ አዳረሳን። ሼህ ሀችን። ረጅም እድሜ አላህ.ይስጦት
@dagemdagem3222
@dagemdagem3222 4 года назад
Egezabher erjem edemya ena tena yeseten benate naw yamensenanw 🙏🙏🙏
@user-tu3hd4tw6v
@user-tu3hd4tw6v 4 года назад
ሁልጊዜ ብሰማቸው የማልጠግባቸው አያቴን ይመስሉኛል
@mikesol3361
@mikesol3361 4 года назад
Rejim edme yakoywot abat
@zaburamohammed5672
@zaburamohammed5672 4 года назад
በትክክል ወላሂ
@assyasetegne7941
@assyasetegne7941 4 года назад
አላህ እድሜ እና ጤና ይስጣቸው
@user-pi6wp2hj4h
@user-pi6wp2hj4h 4 года назад
እርስዎን አለማክበር እንዴት ይቻላል እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን እዎደዎታለሁ በጣም እድሜ ይስጥዎት እግዚአብሔር
@user-Eth
@user-Eth 4 года назад
አባት፡ ክብር፡ ላንቶ፡ ይሁን፡፡ የስላም፡ ሰው።🕊
@hannaamare1755
@hannaamare1755 4 года назад
Abatahen Egezabeher amelk Yebarkewt❤️👍👍 Enwdewtalen🌸🌼🌻🌹
@abdulfetahmustefa4141
@abdulfetahmustefa4141 4 года назад
Rejim Edime ጤና እንመኝሎታለን :: መአዚም እናመሰግናለን ::
@kalkidanyimer9581
@kalkidanyimer9581 4 года назад
እግዚአብሔር ይባርኮት
@user-xj2wg6bx6r
@user-xj2wg6bx6r 4 года назад
I love you Shk Oumaar Idris. you are a national treasure. Thank you wollo region for giving us this good man.
@user-my9ob8wl7m
@user-my9ob8wl7m 4 года назад
የኛውድ አባት እልህ እርጅም እድሜ ጤና ስላም ይስጥልን ሀገራችንም ስላምወገነችንምሰላም ይሁንልን
@user-qi7dj5ov9e
@user-qi7dj5ov9e 4 года назад
እርጅም እድሜ ከጤነ ጋር ይሰጥልን አባታችን
@ናፍቆትልቤንጎዳው
@ናፍቆትልቤንጎዳው 4 года назад
ውድ ሸይኻችን አሏህ ይጠብቅልን
@zinahzinah3183
@zinahzinah3183 4 года назад
አላህ ይጠዉል ኡምሩክ ያረብ
@hayathussenm.h.8796
@hayathussenm.h.8796 4 года назад
እንካን አብሮ ደረሰን የኛ ውድ አባታችን ሸሀችን አሏህ እርሜችሁን ያሰረዝምልን
@fatmaadem860
@fatmaadem860 4 года назад
እዴሜጤናይስጣቸው
@ruwediashabudin489
@ruwediashabudin489 4 года назад
አላህ ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ያረቢ እኔ አባቴ ነው የሚመስሉኝ ወላሂ
@EmanAhmed-og6lm
@EmanAhmed-og6lm 4 года назад
የአላህ ስወደውትኮ አላህ ይጠብቅልን አልሀምዱሊላህ አለኩሊሃል እርሰዎን ሰለሰጠን
@saadahussein4041
@saadahussein4041 4 года назад
አንደበቶዎ የሚገዛ አላህ እድሜውን ያቆይልኝ!!!!
@saadaarbe8538
@saadaarbe8538 4 года назад
እንዲ ነው መሪ ማለት ረጅም እድሜ ለአባታችን ሀጅ ኡመር ሙፍቲ ስወዳቸው
@sumayuaq8996
@sumayuaq8996 4 года назад
አላህ እድሜ ከጤናጋ ይስልን አባታችን
@user-bp1yz5tq5r
@user-bp1yz5tq5r 4 года назад
የሚገርም ነው። ታዲያ አረብ የራሱን ባህል ሀይማኖት ቋንቋ ሳይቀር ሲጭንብን ሳንቃወም በአብዛኛው እስልምና ከፍተኛ የአረብ ተፅኖ አለበት ይህን እንመን።አባታችን ግን ሀቅ ስለሚናገሩ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን።ነገሩን የራስን ጥሎ የሌላውን አንጠልጥሎ ነው።የአረቡ አለም ተፅኖ ሳይታወቅ ስር ሰዶ ይሔን ሁሉ ችግር ሲፈጥር ማንአስተዋለ? ስለባልና ሚስት የተናገሩት በእውነት ልብየሚነካ ነው ። እውነትነው።አወ እናቶቻችን በቤት አባቶቻችን በደጅ የመልካሙ ዘመን አንድ ወንድ ላንድ ሴት ተከባብሮ ነበር። ሳይተዋወቁ ተጋብተው በሞት ነው የሚለያዩት ።
@unitedethiopian6915
@unitedethiopian6915 4 года назад
Mert Abat! God bless you! Endhi aynetun abat yabzalen!!
@patient1325
@patient1325 4 года назад
Endet des yelal ke hulum ethiopiawian tend meweded Allah edme Ena Tina yesteut 💚💛❤️👍👍👍👍👌👌
@misteredressa9764
@misteredressa9764 4 года назад
እንዲያው ኡባቴ ጆሀርን ቢያስተምሩልን!!!🙏
@aliyou3692
@aliyou3692 4 года назад
Jawar yebdash abo dadeb
@misteredressa9764
@misteredressa9764 4 года назад
በሽተኛ ቀውስ የበዛበት ዘመን!! ጆሀር ንጉሳችሁ የሆናችሁ ውነት እውቀት ካለው በበጎ ጎኑ ይጠቀምበት::አትባልጉ ስድ አደጎች::😀🙏
@saadahussein4041
@saadahussein4041 4 года назад
እሳቸው ስውን እኮ ነው የሚያስተምሩት
@misraktadesse2752
@misraktadesse2752 4 года назад
Mistere Dressa እሱን አልባግዳዲ በደንብ አስተምሮታል
@hmhm9241
@hmhm9241 4 года назад
mech esachewu ga ykerbel saytan
@user-wq5pj7wl9v
@user-wq5pj7wl9v 4 года назад
ማሻአላህአባታችንእደሚችሁንአላህያረዝመውያረብ
@user-hw8mr8mi6z
@user-hw8mr8mi6z 4 года назад
እድሜ እና ጤና ይስጥልን!!!
@user-fn5cp4dz3h
@user-fn5cp4dz3h 4 года назад
ደስ የሚል ንግግር ነው
@eshetuwaktoli542
@eshetuwaktoli542 4 года назад
በጣም ደስ የሚሉ አባት
@AliAkbar-gm9cw
@AliAkbar-gm9cw 4 года назад
Long life mufti
@behailumulugeta5062
@behailumulugeta5062 Год назад
ሙፍቲዬ የኔ የክርስትያኑም አባት ኖት። ❤ ልቦት ትልቅ ነው።
@nejahejinuriy5564
@nejahejinuriy5564 4 года назад
ኡስተዝ አለህ እድሜ እነ ጤነ ይስጠቺሁ
@user-ni4cd8hk6t
@user-ni4cd8hk6t 4 года назад
አባታችን ተማን በሚሉ ጠባቦች ነው አገራችን ድሮው ጀምራ የምትበጠበጠው እታች ያለው ማሀበረሰብማ መብት እና ግደታውንማ ያውቃል
@user-rc9wv9uw9q
@user-rc9wv9uw9q 4 года назад
የኔአባት ፈጣሪ ይጠብቀወት ወሎ ዘረኝነት አያቀውም የመጣብንን በላፈጣሪያሳልን ዘረኝነት የማያቀው ህዝብ እየተለየ ይጠቃይዟል ወሎ እዳላችሁት በመላ ኢትዮጲያ ተበትኖ አገሬነው ብሎ አገር አቅቷል ግንይህ ህዝብ በየቦታው ይዋረድ ይዟል
@user-ni4cd8hk6t
@user-ni4cd8hk6t 4 года назад
አባታችን አላህ እድሜና ጤና አላህ ይስጣችሁ
@0331118351
@0331118351 4 года назад
እድሚየ ይስጣችሁ
@faithmoore7486
@faithmoore7486 4 года назад
Egziabher edmena tena yistilin: be selot enberta::
@user-cg8qz1tg3i
@user-cg8qz1tg3i 4 года назад
አላህ ሱበሀነ ተአላ ረጅም እድሜ ይስጠወት።
@zubakwt6232
@zubakwt6232 4 года назад
አላህ ሀያቶን ያርዝም
@suleymanali9002
@suleymanali9002 4 года назад
The most honest religious person in Ethiopia ever to be seen these days.....
@nush9261
@nush9261 4 года назад
Masha allaha
@fayizasisaygrandprime9344
@fayizasisaygrandprime9344 4 года назад
Allahhh edmiwotn yasrzmaw wellahi telkksew hajje mufftihh
@user-ni4cd8hk6t
@user-ni4cd8hk6t 4 года назад
ደስስስ የሚሉ አባት
Далее
iPhone 16 - презентация Apple 2024
01:00
Просмотров 60 тыс.
Apple Event - September 9
1:38:50
Просмотров 25 млн
iPhone 16 - презентация Apple 2024
01:00
Просмотров 60 тыс.